Solomon Deneke

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 сен 2024

Комментарии • 258

  • @addisnegash8077
    @addisnegash8077 7 дней назад +8

    ማነው እንደኔ 2017 ላይ እየሰማ ያለ 😮😮😊

    • @El-z1u
      @El-z1u День назад

      እኔ

  • @ET-ob7xr
    @ET-ob7xr 6 лет назад +109

    ልጅ እያለሁ ይሄን ሙዚቃ ለማድመጥ አመት... አዎ አንድ አመት ሙሉ መጠበቅ ነበረብኝ። ሙዚቃውንም ሰለሞንም ያወኩት በኢትዮጵያ ሬዲዮ በኩል ነበር። እናም ለሙዚቃውም ለእንቁጣጣሽም አኩል አመት መጠበቅ ነበረብኝ። ለዛውም ደግሞ እኮ አመት ጠብቄ አንድም ግዜ ጠግቤ ሰምቼው አላውቅም ነበር። እንደእኔ የያኔው እምነት ከሆነ ቀኑን ሙሉ መተላለፍ የነበረበት ሙዚቃ ይሄ ብቻ ነበር : )። ሬድዮው ግን አንዴ ቢበዛ ሁለት ግዜ ቢጫወትው ነው። እናም እንደናፈቀኝ ነበር ለመጀመሪያ ግዜ ዩቲውብ ላይ ዳግም የተገናኘነው። ዘመን ተሻጋሪ ስራ ነው! አምላክ ነፍሱን በገነት ያኖራት ዘንድ ፀሎቴ ነው።

    • @peacejusticeforall6806
      @peacejusticeforall6806 4 года назад +2

      ሰለሞን እጅግ ነው የምወደው ነብሱን ይማረው!!!!!!!!!
      ቅዱስ ዮሃንስን በኢትዮጵያ የማስታውሰው በዚህ ዘፈን ነው።

    • @sarasaraselamnhagereethopi5754
      @sarasaraselamnhagereethopi5754 3 года назад +1

      አሜን መንግስተ ሰማይ ያውርስልኝ
      እኔም ስሰማው ወደኋላ ይመልሰኛል ውስጤ በጣም ያዝናል ምነው የአሁኑ ዘመን ባላየሁት እላልሁ የልጅነት ጊዜ አኩኩሉ መሀረቤን ያያችሁ ድብብቆሹ እረ ስንቱን ልናገር በአይኔ ድቅን ያላል ምነበር የሚመለስ ቢሆን ኖሮ ጊዜም እንደሰው ዘመን የማይሽረው ሙዚቃ😭😭😭

    • @BirhanmediaEthiopia
      @BirhanmediaEthiopia Год назад

      ይመችህ አባቴ የውስጤን ሀሳብ ስለተጋራህኝ እኔም ይህ ነው ሀሳቤ

  • @alemuale7216
    @alemuale7216 4 года назад +24

    ይህን ሙዚቃ ሁሌም በየዓመቱ ከእንቁጣጣሽ በፊት በዚህ ሰሞን ፈልጌ አደምጠዋለሁ፡፡ ደስም ይለኛል፡፡

  • @mesfingizachew9096
    @mesfingizachew9096 6 дней назад +2

    The legend your songs will rest forever from generation to generation...rest i peace the legend

  • @ABELABEBAW-rj4tx
    @ABELABEBAW-rj4tx 11 дней назад +9

    እንኳን ለ2017 አዲስ አመት አደረሰቹህ !አደረሰን !

    • @صالحالمطرفي-ق2و
      @صالحالمطرفي-ق2و 8 дней назад +1

      Amen kbr lemedenalem👑👑👑⛪💒💒💒💐💐💐💐🌼🌼🌼🌻🌻🌻

    • @AmanuelAschale
      @AmanuelAschale 8 дней назад +1

      Ka 10 amet befite letechane video 2017 amen lemalet yabeka medehanialem yekber kenatu gar🙏🙏

  • @princessli2226
    @princessli2226 2 года назад +25

    ልጅነቴ ጎረቤቶቻችን ገጠር ያሉት አያቶቼ በአል ሲመጣ ዝግጅት ትምህርት ቤት ሲጀመር ያለውን ሁሉ ሳስታውሰው 😭😭 ❤️ሶል ነብስህን ይማረው ድንቅ ዜማ ነው !!

  • @harbietube
    @harbietube 2 года назад +14

    ማነው እንደኔ የገጠር ልጅ ይህንን ዘፈን አመት ጠብቆ በሬድዮ ብቻ ሰምቶ እሚውቅ
    ጌታ ሆይ ሰላም ፍቅርን ስጠን ሀገሬ ሰላምሽ ናፈቀኝ

  • @enatemoges3189
    @enatemoges3189 6 лет назад +46

    እንደዚህ አይነት ሙዚቃዎች ስሰማ ያልኖርኩበት ዘመን በጣም ነው የሚናፍቀኝ መቼ ይሆን ዘመን ተሸጋሪ ሙዚቃዎች በእኛ ዘመን የምንሰማው

  • @rakmobile7114
    @rakmobile7114 8 лет назад +90

    በጣም ደስ የሚል የምርጦች ምርጥ ዘመን የማይቀየረው ምርጥ ዘፍን

    • @ሆሳዕናሀዲያ
      @ሆሳዕናሀዲያ 7 лет назад +3

      Rak Mobile በትክክል

    • @birhanibirhani9473
      @birhanibirhani9473 7 лет назад +5

      Rak Mobile አዲስ አመት በመጣ ቁጥር ብቻ ሳይሆን ሁሌም ስሰማው በጣም ይማርከኛል።

    • @akilewawokeadane4630
      @akilewawokeadane4630 6 лет назад

      እውነት ነው

    • @tiii7981
      @tiii7981 6 лет назад

      Rak Mobile በትክክል።

    • @fikerselam4533
      @fikerselam4533 6 лет назад

      best old times i wish i go back again

  • @marcusabera3092
    @marcusabera3092 6 лет назад +39

    He takes me back to those beautiful and memorable times What a legend!!

  • @zegeyemekonin6330
    @zegeyemekonin6330 6 лет назад +31

    Takes me all way back to my childhood every time I listen to Sele. My idol RIP

  • @mixup4467
    @mixup4467 5 лет назад +21

    Who listen this best music in 2012 E.C

  • @solenbekele9410
    @solenbekele9410 7 дней назад +1

    Unforgettable ❤ ዘመን ተሻጋሪ you will be always remembered solomon deneke

  • @Nebyat-dm8zr
    @Nebyat-dm8zr 9 дней назад +4

    ይሄን ሙዚቃ ለማዳመጥ ሬዲዮ ሰርቄ በበቆሎ ማሳ ውስጥ የምደበቀው ነገር-------ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ የልጅነት ጊዜ

  • @የማርያምነኝበቃ
    @የማርያምነኝበቃ 6 лет назад +16

    የኔ ወንድም ነብብስህን ይማርህ ።ባጭሩ ቀረህ።የነበረህ ለዛ ውበት የድምፅህ ቃና ትዝታን ሲቀሰቅስ ግሩም ነው።

  • @standalone7221
    @standalone7221 4 года назад +8

    ስናዳሪዎች ከዚሁሉ ማንነታችና ከልጅነት ትዝታችን ያራቁን ዛሬ ስሰማው ደግሜ የተፈጠርኩ ያህል ተሰመኝ:: ተመስገን የኢትዮጵያ አምላክ!!

  • @rewiaregawi
    @rewiaregawi Месяц назад +3

    13/12/2016 የቡሄ እለት ማታ ከቡና ጋር እያዳመጥኩት ነው❤❤❤

  • @abebeyibeyin664
    @abebeyibeyin664 Месяц назад +1

    what a nostalgic song back me to ma childhood .

  • @princessli2226
    @princessli2226 3 года назад +9

    What an Amazing song, rest in peace legend ❤️

  • @brukena7496
    @brukena7496 2 года назад +7

    ዘመን የማይሽረው ሁሌም ትዝታየንን ሚቀሰቅስብኝ ዘፈን እንኳን ለቡሄ በሰላም አደረሳቾሁ2014

  • @rehimbaharu6857
    @rehimbaharu6857 6 лет назад +18

    ድንቅ የቡሄ እና የአዲስ አመት እንዲሁም የልጅነት ዘመንን ቀስቃሽ ዘመን ተሻጋሪ ዜማ። 2010 ዓ.ም ላይም እንደ አዲስ እሰማዋለሁ!!!

  • @ZelekeChinko-r4k
    @ZelekeChinko-r4k 11 дней назад +2

    ስመኝሽ ስመኝሽ አሀሀሀ .... ምርጥ ትዝታ ❤ ነው ያለኝ

  • @kediryimer
    @kediryimer 6 лет назад +8

    የልጅነት እና የቡሄ ትዝታችን መቸም የማይረሳ ዘፈን ነው ሰለሞን ደነቀ ብዙ በመስሪያው ሰአት ላይ በማለፉ በጣም ያሳዝናል

  • @BereketTsegaye-c8v
    @BereketTsegaye-c8v 9 дней назад +2

    This New year music sang by Solomon Deneke has a great memory and take me back so far too many new years events!!!

  • @beshirdale2491
    @beshirdale2491 Год назад +1

    ሰልዬ እውነተኛ ድንቅ የመድረክ ሰው። ሰንጠግብህ ተለየህን፡ ነብስህ በገነት ትረፍ የኔ ምርጥ።

  • @dawitketema3099
    @dawitketema3099 6 дней назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ love this song ........

  • @eyaalem7990
    @eyaalem7990 5 лет назад +6

    በናንተ ግዜ ቀረ ሙዚቃ:: ይህ ዘፈን ወደ ልጅነት ግዜየ ይወስደኛል:: who is listening this 2019?

  • @tsehaymekonen7120
    @tsehaymekonen7120 6 лет назад +5

    የልጅነት ትዝታ መቼም የማይረሳ ነው፡፡

  • @nourmogas4745
    @nourmogas4745 4 года назад +7

    በትዝታ ፈረሰ ሺምጥ እየጋለበ
    የል እጂ ነት። ዘመኔን ይቀሰቅሳል

  • @seidali5892
    @seidali5892 6 лет назад +17

    ጊዜ ከማይሽራቸዉ ምርጥ የኢትዮጵያን ዘፈኞች አንዱ ነዉ

  • @haftubirhanu5381
    @haftubirhanu5381 2 года назад +2

    This music make our childhood common to all of us. I was able to listen once in a year in a Radio. Rest in peace, Solomon Deneke.

  • @evaaragie4270
    @evaaragie4270 7 лет назад +22

    What a great Ethiopian singer we lost! I love all his songs

  • @SafezoneLogistics
    @SafezoneLogistics 7 дней назад +1

    እስካሁንም ይሰማል ከዚህ ዘፈን በላይ ትዝታ ቀስቃሽ ዘፈን የለም ወይኔ ለዛው ሶል መልካም አዲስ አመት 2017

  • @abduseid9419
    @abduseid9419 2 года назад +2

    አይይ ትዝታ❤ አንድም ሳይቀር ሁኜ አሳልፌዋለሁ። እድለኛ ነኝ። ይሄ ትዝታ በልጆቼ ህይወት እንዲደገም እፈልጋለሁ።

  • @ablove7957
    @ablove7957 2 года назад +1

    I hope the New year will bring peace and unity to the country. Happy New year 2015.

  • @maruedeti2351
    @maruedeti2351 4 года назад +1

    Hule Addis hono yemidemet. . ነብስህን ይማረው .... 🎶 ት/ት ቤት ተከፍቶ ሁሉም እረፍት ጨርሶ 😍😍😍😍 🎶 . . . ሆያ ሆዬ ሆ ሆ ሆ .....

  • @OM-qr8wh
    @OM-qr8wh 7 лет назад +27

    ዘመን የማይሽረዉ ምርጥ ዘፈን

  • @ሚኪከልደታሚኪከልደታ
    @ሚኪከልደታሚኪከልደታ 3 года назад +2

    ኡፍፍፍፍ ዊ ትዝታ ልደታ ስፍር ትዝ የልኛል

  • @meleseasmamaw8693
    @meleseasmamaw8693 5 лет назад +3

    የማይጠገብ ሙዚቃ ነው
    ይገርማል ይጥማል
    አሁንም አንደኛ ነው

  • @seidkebede4355
    @seidkebede4355 7 лет назад +14

    I like this music very much , really Solomon was a nice singer RIP

  • @alemassefa2417
    @alemassefa2417 7 лет назад +5

    አይይይይ ትዝታ ምርጥ ስራነው በእውነት ሁሌ አድስ የማያረጅ ቆንጆ ስራነው
    ምችት ድልት ይበልህ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ አሜንንን

    • @Useh58rpbs
      @Useh58rpbs 7 лет назад

      Alem Assefa is passaway

    • @iloveyoudad1487
      @iloveyoudad1487 6 лет назад

      Alem Assefa nebsun yimarewuna behiwet yelem arfuwal

  • @mazenmazen3415
    @mazenmazen3415 6 лет назад +14

    ትዝታየ ሶልየ እግዚአብሔር ነብስህን በአፀደ ገነት በክብር ያኑርልን

  • @user-xn7kp7xo1u
    @user-xn7kp7xo1u Год назад +2

    ይህ ሙዚቃ ለእኔ የተዘፈነ እስኪመስለኝ ድርስ ነው የምወደው! ሶል ነፍስህን ይማርው😢😢😢

  • @gebrekidan6013
    @gebrekidan6013 6 лет назад +3

    የድሮ ዘመን ፍቅርና ለዛ የተሞላ ፣ የመተሳሰብ ፣ የፍቅር፣ የመነፋፈቅ ዘመን ፣ ሁሉም ነገር ለዛና ውበት ያለው።
    በዚህ ቆሻሻ ዘመን ከመፈጠር ወደለ ፈስ ሁኖ መቀረት ይሻላል ። ጣምና ለዛ የሌለው።
    እረኝነቴን አስታወሰኝ ፣ ገበጣው ጨዋታ፣ ቅልልሞሽ፣ የዕቆብ፣ የጭቃ ሸርተቴ እረ ስንቱ፣ ገጠር መወልድ ትዝታው ናፍቆቱ
    ያሁኑ ፈኑ ለዛቢስ፣ ጨዋታው ለዛቢስ ምንም ይይምጥም ነገር የለም፣

  • @helenteklu7423
    @helenteklu7423 7 лет назад +26

    አሀሀሀሀሀሀሀሀሀ የልጅነት ትዝታ መቼም የማይረሳ

  • @kefyalewkassaye589
    @kefyalewkassaye589 4 года назад +2

    አይ ግዜ ሁሉም አለፈ የልጂነት ትዝታ ሰለምን በጣም እወድሃለሁ አከብርሃለሁ

  • @mikot4439
    @mikot4439 2 года назад +1

    Can’t believe this icon is not with us anymore

  • @danieltegene3648
    @danieltegene3648 3 года назад +1

    Am 31 yrs old but start heiring from my childhood...what a great music...it makes me look back to where i was born...arsi robe ...

  • @ttnaz4972
    @ttnaz4972 5 лет назад +10

    This music make me cry 💔

  • @godsaves8457
    @godsaves8457 5 лет назад +3

    Yemigerm yetizita sirqita💚💛❤.
    Nefs yimar!

  • @ፈትከአራ31ቀበሌ
    @ፈትከአራ31ቀበሌ 6 лет назад +9

    በጣም የምደው ዘፈን ነው ወይኔ ወይ ጊዜ
    ዛሬ ወሉ ነገር ተለወጠ ክፋት መጥፎነት ገዝፎ ታየ በዚ ጊዜ ደስታ ጨዋታ ብቻ ነበር

  • @Lege-derg
    @Lege-derg 5 лет назад +3

    አቤት የልጅነት ጊዜን ጦሽ ሚያረግ ሙዚቃ ኡፍፍፍፍ

  • @getachewayalew5914
    @getachewayalew5914 7 лет назад +26

    ዘመን የማይሽረዉ ……

  • @bikilamekonnen1434
    @bikilamekonnen1434 2 года назад

    solomoon Dammaqaa waggaa 25 gara booddee nadeebisuun yeroo ijoollummaa koo nayaadachiisaa.........lubbuu kee waaqayyoon haajannatuu...
    The solomons music remember me my past child life 25 years ago.WOW

  • @shimelistsegaye5325
    @shimelistsegaye5325 3 года назад +2

    ባለተስረቅራቂ ድምፅ! ዘመን ተሻጋሪ!

  • @mengistubazie1442
    @mengistubazie1442 8 лет назад +12

    best old musics are our heritage we will keep....

  • @user-np6ct5vr3f
    @user-np6ct5vr3f Месяц назад +1

    የልጅነቴ ምወደው ዘፈን ያ ደጉ ግዜ 90 ዎቹ ❤

  • @tilahunmg7015
    @tilahunmg7015 28 дней назад +1

    ❤❤🎉 እንኳን አደረሰ ልጅነቴ ናፈቀኝ !!

  • @kirubellema9895
    @kirubellema9895 6 лет назад +5

    You were an amazing singer..z best actually..nefsehen yemarew sol!!

  • @koonaaf6911
    @koonaaf6911 4 года назад +2

    Even if you passed away your work lives doomsday! Rest in Peace Sol!

  • @naolbesha292
    @naolbesha292 6 лет назад +4

    I love this song so much from this rich voice he take me back to those beautiful and lovely moments in my life.!Soloo we never forget you Rest In Peace ✌️.!

  • @hanimul4106
    @hanimul4106 28 дней назад +1

    This musica nake me cry💞💞💞

  • @zelaleemmengistuu3301
    @zelaleemmengistuu3301 2 года назад +1

    It is Always new when I listen to this music. Solomon was an iconic Artist for Ethiopia music history.

  • @evaaragie4270
    @evaaragie4270 7 лет назад +6

    Uffffff! One of my favorite song! I wish he was there.

  • @yaredabate9790
    @yaredabate9790 4 года назад +1

    በጣም ደስ የሚል ምርጥ ዘመን የማይቀየረው ምርጥ ዘፍን

  • @GezahegnFeyssa
    @GezahegnFeyssa 3 года назад +2

    An amazing song that I loved. I feel it as Song. No word to Express my admiration!!!!
    Rest in Peace!!!!!

  • @elsalove1988
    @elsalove1988 4 года назад +4

    2020 we love you sol

  • @demissiebelayneh7943
    @demissiebelayneh7943 3 года назад +3

    Simply Timeless !

  • @abrahamdagnachew2651
    @abrahamdagnachew2651 6 лет назад +6

    Best music in my childhood
    RIP

  • @user-fs9dx1jb8x
    @user-fs9dx1jb8x 2 года назад +2

    The legend!

  • @teddyhaile1991
    @teddyhaile1991 3 года назад +2

    አየ ጊዜ አየ ዘመን እንደት ይረሳል

  • @abubekerabdu9705
    @abubekerabdu9705 Месяц назад +2

    Is there anyone with me on 2017 😢

  • @waliatube9583
    @waliatube9583 3 года назад +1

    የአዲስ አመት ትውስታ መች ይረሳል እግዝሐብሄር ነብስህን ይማረው

  • @soulreta3185
    @soulreta3185 5 лет назад +3

    What a song 🤣🤣🤣
    Remind me a lotttt ...... love it

  • @AbubekerHussien-kd3ko
    @AbubekerHussien-kd3ko Год назад +2

    Solomon Deneke RIP!!!

  • @ጓልዐጋመሽኮር
    @ጓልዐጋመሽኮር 6 лет назад +2

    ዘመን የማይሽረው ምርጥ ዘፈን

  • @user-mo4st1vh9d
    @user-mo4st1vh9d 2 года назад +2

    ምን ብየ መግለፅ እንደምችል አላቅም😢😢😢😢አሁን ስደት 😢✌️ሆኘ ነው ማዳምጥህ በልጂነቴ በቲቪ ነበር ለቁጣጣሽ እማይህ ወይ ጊዜ በጣም ነው ምወድህ😘😘😘😘😥😥

  • @caalaaoro7506
    @caalaaoro7506 8 дней назад +1

    Leenca namaa!

  • @mulalemzingbong
    @mulalemzingbong Год назад

    ድንቅ የቡሄ እና የአዲስ ዓመት ዘፈን ሰለሙን ደነቀ ተባረክ 1987 ዓም መልስከኝ ዓድግራት ከተማ ሐላለይ

  • @milliblackcreativities2417
    @milliblackcreativities2417 2 года назад +2

    ወይ ልጅነቴ...እንባዬን በትዝታ አፈሰስኩት ...ክረምት መስማት ጭራሽ ሆድ ያስብሳል...ሰሌ ይገርማል

  • @esmaiesalieesmhk6723
    @esmaiesalieesmhk6723 17 дней назад +1

    shaaa hada yaa ziii ahbyaat ahbia ahbaaaba

  • @muhidinabdulkadir2647
    @muhidinabdulkadir2647 3 года назад +1

    Big tizita...miss my childhood

  • @TheIslamicShortsChannelSpanish
    @TheIslamicShortsChannelSpanish 2 года назад +2

    Rest in peace.

  • @gelaww
    @gelaww 6 лет назад +5

    Gizew yeaddis amet neaw, enquan aderesachu wegenoch

  • @seblewengaldagne3217
    @seblewengaldagne3217 6 лет назад +2

    Behal behal new ljinata!

  • @henokbelay5271
    @henokbelay5271 Месяц назад

    Mngzem kewst yemayitefa muzeka nefshn yimarew ❤❤❤

  • @wosenageru9723
    @wosenageru9723 7 дней назад +1

    2017 ❤❤❤I’m still

  • @adeyabebamedia
    @adeyabebamedia 6 лет назад +4

    ቡሄ ቡሄ ቡሄ………ቡሄ በመጣ ቁጥር በየአመቱ እንደ አዲስ በትዝታ እና በስሜት በመንፈስስስስስስስስሰ ከዚያ መንደር የሚሆነዉን በሃሳብ እየሳልኩ የማደምጠዉ አንደኛ ዜማ!!!!!!!!!......ፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስ.........

  • @tombest8348
    @tombest8348 7 дней назад +1

    መልካም ኣዲስ ኣመት 2017

  • @addisugebremichael3496
    @addisugebremichael3496 6 лет назад +1

    Wow! Every year every time it's new for me.

  • @TheSinnasam
    @TheSinnasam 6 лет назад +1

    Beautiful song from the legend himself, RIP, he lives on!

  • @sofyamohammad8980
    @sofyamohammad8980 6 лет назад +3

    ዘመን የማይሺረው ሙዚቃ

  • @hajikasimdasu9467
    @hajikasimdasu9467 Год назад

    Goota sanyii oromoo sirba baayyee xiinsamuun guutameedha atis yoomuu onnee keenya keessa jirta.

  • @shewayelema4631
    @shewayelema4631 6 лет назад +5

    We never forget you.RIP

  • @zerihunkebede1302
    @zerihunkebede1302 5 лет назад

    Sole reset in peace wedont forget u yuor fabulous singer

  • @shesnazseid5128
    @shesnazseid5128 6 лет назад +2

    Abet min albet zemen wedehewala bemelse .....

  • @abiyahmed3484
    @abiyahmed3484 2 года назад

    Beautiful memories

  • @yafetbest1
    @yafetbest1 7 лет назад +3

    Wow yedro music betam betam new mewdew ★★★★★

    • @zeneberahel8441
      @zeneberahel8441 5 лет назад

      ሁሉ ስዉ በህይወቱ እንደልጅነት ጊዜዉ የሚናፋቀዉ ነገር ግን ይኖር ይሆን ግን በዚቺ ምድር ላይ እኔ መቼም መቼም አይኖርም ባይ ነኝ

  • @semoyakedejaleg2696
    @semoyakedejaleg2696 4 года назад +2

    i cant stop crying rip.

  • @AhmedMohamed-zw2lx
    @AhmedMohamed-zw2lx 22 дня назад

    ይገርማል በውነት በሁሉም መስክ እንደ ድሮ ባንሆንም ሙዚቃው 30ዓመት የድሮ ትዝታን ይቀሰቅሳል።