Ethiopia - ሰበር ልዩ ሃይል አዳሩን በኦፕሬሽን ፈጀው ደሙን መለሰ | ክርስትያን ስለፋኖ የታሰበውን እውነቱን ተናገረ | ሄርሜላ ስለ እነስብሀት መፈታት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 22 окт 2024

Комментарии • 686

  • @meryemwolloyewa7822
    @meryemwolloyewa7822 2 года назад +86

    ክብር ለፋኖ
    ክብር ለልዩ ሀይሎች
    ክብር ላፋር አናብስቶች
    ክብር ለጀግኖቻችን

  • @samitefera9623
    @samitefera9623 2 года назад +69

    ክብር ለፋኖ
    ክብር ለሚሊሻ
    ክብር ለልዩ ሀይል
    ክብር ለአፈር ልዩ ሀይል
    ክብር ለአፈር ህዝብ
    ክብር ለአማራ ህዝብ💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪

  • @Madina-xx3pz
    @Madina-xx3pz 2 года назад +57

    ክብር ለአማራ ፋኖ ለሚኒሻና ልዩሀይላችን ክብር ለአፋር ጀግኖቻችን

  • @አማራነኝየወሎልጅ
    @አማራነኝየወሎልጅ 2 года назад +164

    ክብር ክብር ለአማራ ልዩ ሀይል ለፍኖ ድል ለአማራ ህዝብ ሁሉንም ግፍ እየተቀበለ ኢትዮጵያ ለሚለው ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

    • @wondimumaskalo5974
      @wondimumaskalo5974 2 года назад +2

      Le all Ethiopia 🇪🇹

    • @chaltuaddisabebakegna265
      @chaltuaddisabebakegna265 2 года назад

      ምን አይነት ጉዶች ናችሁ አማራ እምባል ዘር ደሙን መለሰ ትላለህ ልክ ልክ ወራሪ እንደመጣ ደመን መልሳል?? እድመ ለምንሊክ ይሄ ቆማጣ መርያችሁ በሞተ ሰው ለምትመኩ አሳልፎ ለጣልያን መስጠቱ እኛን ጠቀመን ይብላይ ለትግራይ ከነሱ እንቆማለን ዘራችን ነውና

    • @አማራነኝየወሎልጅ
      @አማራነኝየወሎልጅ 2 года назад +1

      @@chaltuaddisabebakegna265 በቅድሚያ እኛ በሰው አናመልክም እና ደግሞ አማራ እንደናተ አይሽለጠለጥም ሁሌም በራሱ የሚተማመን ኩሩ ህዝቦች ነን
      እና በኮሜት ስር አትልከስከሱ ሚሊኒክ ትናትም ዛሬም ነገም ንጉስ ነው አዲስ አበባ ኬኛ ክክክ የሰው መጋኛ

    • @chaltuaddisabebakegna265
      @chaltuaddisabebakegna265 2 года назад

      @@አማራነኝየወሎልጅ አዎ በለሌ ታሪክ የምኖር ራሱን ችሎ እማይዋጋ አንዴ ኤርትራ ስለምን አንዴ ብሄር ብሄረሰቦች ስለምን የትግራይ ህዝብ ስንት ነው ????????

    • @tutuwool2905
      @tutuwool2905 2 года назад +2

      @@chaltuaddisabebakegna265 aye gala go back to Kenya 🇰🇪

  • @አፀደየድንግልልጂ
    @አፀደየድንግልልጂ 2 года назад +54

    ክብር ለአማራ ልዩ ሀይል ለፍኖ ለአፍር ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኖረለች ጥላቶቾ ይጠፉሉ

  • @hayouhayiktube1649
    @hayouhayiktube1649 2 года назад +160

    ክብር ለአማራ ፋኖ እና ልዩ ሀይል
    ለአፋር ህዝባዊ ሰራዊይት ♥️

    • @blatob8799
      @blatob8799 2 года назад +3

      አሜን ሀይልና ብርታት ለአማራና ለአፋር ለተገፋው

    • @destakeremela3591
      @destakeremela3591 2 года назад +1

      ❤❤

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 2 года назад +75

    ወይ ሀገሬ 😢
    አረ እንፀልይ ከልባችን 🙏🏿
    ምስኪኑ ምንም የማያውቀው የዋህ ሕዝብ አለቀብን በኛ ኃጢያት ምክንያት 😢😢🙏🏿

  • @fatumabeshir5944
    @fatumabeshir5944 2 года назад +48

    ክብር ክብር ለጀግናው ነፍጠኛ ልጅች
    ክብር ለጀግናው ፋኖኖኖኖኖኖ
    ክብረ ለጀግናው ለአማራ ልዩ ሀይሎች
    ክብር ለጀግናው ለአማራ ሚንሻ
    አማራ ለዘላለም ትኑር💚💛❤️🙏🙏🙏🙏

  • @user-vx7id7wt3m
    @user-vx7id7wt3m 2 года назад +28

    ክብር ለአማራ ልዩ ሀይል እና ለፋኖ ድል ለኢትዪጵያ ሀገሬ

  • @halimasaudi6924
    @halimasaudi6924 2 года назад +19

    የኔጀግኖች ክብርለጀግኖቻችን ድል ለአማራፍኖ ድልለማራሚኒሻ ድል ለአፍር ጀግኖች ድል ለጀኖቹ መከላከየ

  • @walotub1795
    @walotub1795 2 года назад +24

    ጀግናው የአማራ ፋኖየ በርቱ እራሳችሁን ጠብቁ ድርድር የሚባለው የፖለቲካ ኡማር ነች ድርድር እያለ አማራን ለማስጨረስ ነው እነሱ አላማቸው

  • @selamawitadise4375
    @selamawitadise4375 2 года назад +37

    ክብር ለአማራ ፋኖና ለአማራ ልዩ ሀይል💪💪💚💛❤

  • @nebiyatabate66
    @nebiyatabate66 2 года назад +13

    ክብር ለአማረ ፍኖ እና ለአፋር ህዝብ አላህ ያግዛችሁ እኛም ከጎናችሁነን

  • @madeenamadeena6009
    @madeenamadeena6009 2 года назад +17

    የአማራ ፋኖ እና ልዩ ሀይል ፈጣሪ ይጠብቃችሁ አላህ ከጠላቶች ጠንኮል ይጠብቃችሁ ያረብ ድል ለፈኖ ለልዩ ሀይል ለሀገሬ ኢትዮጲያ ያረብ አንተ በቃ በለን ኢላሂ ሀያሉ ጌታችን ሆይ አንተ ጠላትን አንሳልን ያከሪም ፈታድሊ እናመሰጌናለን በርታ ጀግናው

  • @ዜድወሎየዋ-ዸ3ቐ
    @ዜድወሎየዋ-ዸ3ቐ 2 года назад +8

    ድልልልልል ለፋኖኖኖኖኖኖኖ ለልዩ ሀይላችን 💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @ፋፊነኝየልጋማዋ
    @ፋፊነኝየልጋማዋ 2 года назад +17

    የአማራ ልዩ ሀይል እና. ፋኖ ብሌናችን. ኑሩልን የኛ የስፋ እናተ ናችሁ. በናተነው የኛም መኖር. ዴስታችን ተስፋችን. አሁንም ፋኖን ማንም እዳይቃወመውውው. ክብር የኛ እንቁዎችችች ኑሩልን ድኑን ለናተ ሽፋትን ለላት. ያረብብብ አላህ እቅፍ ድግፍ ያርጋችሁ ተድካሙም ተራቡም ተብርዱም የኛ. አለኝታዎችች

    • @melakekedir4249
      @melakekedir4249 2 года назад +5

      የእኛ እንቁ ብቻ ማለት አይጠቅምም ፍኖን መርዳት ማጠናከር ግዴታችን ነው

    • @ፋፊነኝየልጋማዋ
      @ፋፊነኝየልጋማዋ 2 года назад +3

      @@melakekedir4249 ዝግጁነኝ እማ እንካን ለፋኖ. ለቤተሰብ ጠባቂያችን ለአማራ ሉሀገር ዴጄናችን ያልሆን ለምን እንሆናለንን

  • @hawawollotube7200
    @hawawollotube7200 2 года назад +34

    ክብር ለማይበገሬው ለአማራ ፋኖ
    ክብር ለመከላከያ
    ክብር ለአማራ ልዩ ሀይል
    ክብር ለአፋር ህዝባዊ ሰራዊት
    ድል ለአማራና ለአፋር ህዝብ

    • @MoMo-id2ib
      @MoMo-id2ib 2 года назад

      Aminn

    • @twinklestar2448
      @twinklestar2448 2 года назад +1

      መከላከያ አለዴ ወቷል ተብሎነበር

    • @chuksokadigbo4750
      @chuksokadigbo4750 2 года назад

      @@twinklestar2448 .ዕልልልልልልልል....ደቂ ርግምት ኣጋነንቲ ሲኦል መሃይማን ደናቁርት ቡዳታት ሎኽሞኛ: ፍጥረት ናይ ሰብ ዘይብሎም ንሞት እምበር ንምንባር ዘይተዓደሉ ወርጋጣት ወርደተኛ ልሕኹኽ ሙላቕ ኮንዶም ዘርኢ ድያብሎሳት ገጁፍ ሓርኢ ሕዝቢ ትግራይ መንሃርያ ትግራይ already 10000% ዶኻዕ ኢላ: ሞይታ Rest in HELL !!! ኣሜን! ኣሜን! ኣሜን! ኣሜን! ሞት ንዘርኢ ድያብሎሳት ልሕኹኽ ሙላቕ ኮንዶም ሎኽሞኛ: ፍጥረት ናይ ሰብ ዘይብሎም ወርጋጣት ወርደተኛ ንሞት እምበር ንምንባር ዘይተዓደሉ ተወጋሪ ሕዝቢ ትግራይ: ኣሜን!ኣሜን! ኣብ ዓለም ካብ ኢትዮጵያ ሃገሩ ዝተሶገ ንስቃይ ተረጊሞም ዝተፈጠሩ ሎኽሞኛ: ፍጥረት ናይ ሰብ ዘይብሎም ወርጋጣት ወርደተኛ ልሕኹኽ ሙላቕ ኮንዶም መናጢ ከይሲታት ጋንየን ሓሞቱ ዝፈሰሰ ረሳሕ ለሓሲ ጥላም ፍጡር ዘርኢ ዲያብሎሳት ህዝቢ ትግራይ ጥራዩ:: በል ክትፈልጥ ንሕና ኤርትራውያን/ ኢትዮጵያዉያን ከኣ ንብለኩም ኣለና እዚ ረሳሕ ውሉድ ኣርዮስን ድያብሎስን ዝኾንኩም ዘርኢ ዲያብሎሳት ህዝቢ ትግራይ ሓንሳብን ንሓዋሩን ልክዕ ከም ዳይኖሰር ካብ ገጽ እዛ ምድሪ ዓለም ከይጸነትኩም ከምዘይንገድፈኩምን ከም ቁማል ኣብ ርእስኹም ከምዘለና ክንሕብረኩም ንፈቱ :: ድሓር ከኣ ዘርኢ ዲያብሎሳት ህዝቢ ዓጋመ ወይ ተጋሩ ተጓራት ደመኛታትና ኣምበር ሕውነት ዝበሃል የብልናን ንቀጻሊ'ውን ኣይትሕሰብዎ: መጻኢ ሕልሚ ዓባይ ትግራይ ከመይ ይርኣየኹም ኣሎ ኣቱም ልሕኹኽ ሙላቕ ኮንዶም ሎኽሞኛ ወርጋጣት ወርደተኛ ዘርኢ ድያብሎሳት ግብረሰዶማዊያን ተወጋሪ ትግራዋይ ???

    • @wonder580
      @wonder580 2 года назад

      @@twinklestar2448 አንተ ዝምብለህ ጥልቅ እያልክ አንድ አይነት የምትናገረዉ ጁንታ

    • @twinklestar2448
      @twinklestar2448 2 года назад

      @@wonder580 ሴትነኝ ጁታ አይዴለሁም ሀቢቢቲወላሂ አቁሙ ብሏቸዋል አብይ ሰምቸነዉ ፋኖብቻነዉ የሚዋጋዉ

  • @jgxjijfxvj4413
    @jgxjijfxvj4413 2 года назад +19

    ክብር ለፋኖ ክብር ለጀግኖቻችን 🙏😍❤🐆

  • @ethiopia3929
    @ethiopia3929 2 года назад +22

    እግዚአብሔር ሆይ አደራህን የአማራን ህዝብ አንተ ከሞትና ከውርደት ጠብቅልን ድል ለተከዳው እና ለተገፋው ለአማራ እና ለአፋር ህዝብ አማራ ነኝ የምትል ሁሉ አማራ ሁን ፋኖን አግዝ ወጣቱም ፋኖን ተቀላቀል አግዝ ከእግዚአብሔር በታች ፋኖ ነው መዳኛችን
    እሽ ስብሰባው ላይ የተገኙት ፋኖዎች እነማን ናቸው ? እኛ ከመንግስት ጋር የሚለጣጠፍ ፋኖ አንፈልግም በአሁን ስአት እቢተኝነት ነው የሚያድነን እኛ ሰላም ሰላም እያልን እንዳንኖር ተፈረደብን

  • @abduabdu3737
    @abduabdu3737 2 года назад +8

    ዘላለማዊ ክብር ለጀግናው የአማራ የፀጥታ ሃይሎቻችን መቼም አንረሳቺሁም ።💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @dreeemdubqi7016
    @dreeemdubqi7016 2 года назад +16

    አይዞን አማራዬ 💚💛❤️💪💪🇪🇹🇪🇹😍😍

  • @Hiwya284
    @Hiwya284 2 года назад +18

    እግዚአብሔር ሰላም ለኢትዮጵያ አውርድልን መቸነው የኢትዮጵያ እናቶች እባ የሚበቀው በስዴት መከራ በአገራ ከቶ ምን ነካን ተጨካከንን ኡፍፍፍ ፋኖዬ ድል ለአማራ ለአፋር።መቸነው እውነት የሚሸንፈው

  • @haymanotrosa2787
    @haymanotrosa2787 2 года назад +12

    ክብር ለአማራ ፋኖ እና ልዩ ሀይል
    አማራየ በርቱ

  • @የድንግልማርያምልጅ-ዸ1ጘ

    ክብር ለጀግኖቻችን ፋኖኖኖኖኖኖ
    ለአማራ ልዩ ሀይል የኢትዮጵያ ጀግኖች ስማችሁ እየተጠራ ይኖራል

  • @semiramohammed9231
    @semiramohammed9231 2 года назад +8

    ጀግና ማለት ደሙን የሚመልስ ነው ውድ ጀግኖቻችን በአጠቃላይ አላህ ብርታቱን ፕጨምርላችሁ ኢትዮ. በናንተ ጀግኖቿ ታፍራና ተከብራ ለዘላለም ትኑርርርርርር♥

  • @angleangle7960
    @angleangle7960 2 года назад +32

    እነዚህ የባዳ ልጆች በሁሉም ቦታ አሏህ ይክዳቸው

  • @emebetzewde7492
    @emebetzewde7492 2 года назад +8

    አይ የኢትዮጵያ አምላክ አንተ እኮ አልገባንም እንጂ የኢትዮጵያን ጠላት ቀስ እያልክ ፍርድህን እያሳየኸን ነው ክብር ሁሌም ላንተ ይሁን አሜን

  • @tayechtayech5922
    @tayechtayech5922 2 года назад +7

    የአብርሃሙ ስላሴዎች ሃገራችንን ኢትዮጵያን ስላም አድርጉልን
    ስራዊታችንን ሃገራችንን ህዝባችን ለክፉ ነገር ስውሩልን የአብርሃሙ ስላሴዎች

  • @Makii7629
    @Makii7629 2 года назад +3

    ክብር ለአማራ ልዩ ሀይል ለፋኖ👍 ከልብ እናመስግናለን በርታልን ወድማችን👍

  • @sisayneshbogalebogale4216
    @sisayneshbogalebogale4216 2 года назад +5

    እግዚአብሔር ሁሌም ከጎናችሁ ነው ስለእውነት እንጅ ስልምን ላግኝ አይታገልም ፋኖ እናመሰግናለን አማራ አንድ ሁን አትዘናጋ

  • @kedirseid6120
    @kedirseid6120 2 года назад +10

    እውነት እንናገር ከተባለ አማራ ክልል ከፌደራሉ ያልተናነሰ ልዩ ሃይል ያስፈልገዋል ምክንያቱም ከዚህ የባሰ ጊዜ ይመጣል ብለን ባናስብም ግን ይመጣልን አስበን መኖራችን ግድ ነው ። ወደድንም ጠላንም እውነታው ይሄ ነው ። ድል ለኢትዮጵያ ፤ ድል ለንፁሃን የሰው ልጅ ሁሉ መብት ተገን ለቆማችሁና ለምትዋደቁ ድንቅ ወንድሞቼ እህቶቼ ።

  • @sarahabeshawit4242
    @sarahabeshawit4242 2 года назад +6

    ክብር አማራ ፋኖ ልዩ ሀይል ድል ለኢትዮጵያ ፈጣሪ ከጥላቶች እጅ ይጠብቃችሁ የኛ ጀግኖች 💚💛❤️💪

  • @wondiyetadesse1916
    @wondiyetadesse1916 2 года назад +24

    ክብር እና ምስጋና ለአማራ ልዩ ሀይልና ሚሊሺያ።

  • @MdAhmad-vu4kv
    @MdAhmad-vu4kv 2 года назад +11

    ክብር ለጅግኖቻችን 🙏💚💛❤️💪💪💪💪

  • @ሱለይማንወሎ
    @ሱለይማንወሎ 2 года назад +8

    ክብር ለልዩ ሀይላችን ለፋኖችን

  • @hananmekonenn813
    @hananmekonenn813 2 года назад +2

    ምን ጉድ ናቸዉ አያልቁም እዴ እግዞ ክብር ለፋኖ ክብር ለአማራ ልዩ ሀይል ሰላም ለእምዬ ኢትዮጵያ

  • @bf7767
    @bf7767 2 года назад +16

    ፋኖነት❤
    ለአማራ አለኝታችን ፋኖ እነ ልዩሀይላችን ሚኒሻችን ክብር ይገባችሆል ደሞቸ ❤

  • @selamasefa6049
    @selamasefa6049 2 года назад +22

    ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ልዩሀይል ድል ለአማራ ሚኒሻ ልድ ለአፋር ህዝብ
    ኢትዮጽያ ለዘላለም ትኑር💚💛❤

  • @abdu2488
    @abdu2488 2 года назад +22

    ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለአማራ ሰላም ለፋኖ ሰላም ለባለ ሽርጥ

  • @selamasefa6049
    @selamasefa6049 2 года назад +8

    ድል ለአማራ ህዝብ ፍትህ ለአጣዉ ለወገንና መሪ ላጣዉ ለአማራ ህዝብ ድል ለፋኖ ድልለአማራ ልዩሀይል እግዚአብሔር ይጠብቃችህ ሠማእቱ ቅድስ ጊወርጊስ ይድረስላችህ💚💛❤💪💪💪🙏🙏🙏

  • @ፋፊወሎየዋ-ከ6ቨ
    @ፋፊወሎየዋ-ከ6ቨ 2 года назад +37

    የአማራ ህዝብ ሆይ ካቻልክ ፋኖ ሁን ካልቻልክ ፋኖን እንርዳ🕌❤️⛪️ድል ለአማራ ህዝብ መዳኛችን ነፍጣችን✌️

  • @አብዱኢክሩይቱብ
    @አብዱኢክሩይቱብ 2 года назад +2

    ክብር ለንፍጠኛው
    ክብር ለፍኖ
    ክብር ለልዩ ሀል
    የኛ አንበሦች የኛ መከቶች ደሎ ለናተ ሽ አመት ኑሩልን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💐💐💐💝💝

  • @ተፈጥሮናኢስላም
    @ተፈጥሮናኢስላም 2 года назад +19

    ሰላምና መረጋጋት ለሀገራችን 🇪🇹🇪🇹

  • @ሠላምለሀገሬ-ዸ9ጐ
    @ሠላምለሀገሬ-ዸ9ጐ 2 года назад +20

    ክብር ለአማራ ፍኖ

  • @imaniman338
    @imaniman338 2 года назад +6

    ክብርለፋኖ ለልዩሀይላችን ለሚኒሻወች ለአፋሮች 🌹🌹❤

  • @blatob8799
    @blatob8799 2 года назад +7

    አምላኬ ለአማራና ለአፋር ህዝብ ሀይልና ሞገስ ሁንልን ለተገፋት ክብር የአማራ ልዩሀይል ፋኖ ሚኒሻ ለአፋር ልዩ ሀይል ሚኒሻ ህዝባውይ ሀይል ይሁን

  • @ፍትህበሰርለሚሠቃየውወገኔ

    ክብር ለመከላከያው ለአማራ ልዩሀይል ክብር ለጀግናው ፍኖ አኮን ደማቸውን መለሱ የኝ ደግኞች ባለፈው ሰሰማ ልቤ ደምቶ ነበር ድል ለጀግናው አማራ ጅታ ያገር ነቀራሳ አላህ ያሳልን 💪💪💪

  • @ዘይነብሁሴን-ደ1ቘ
    @ዘይነብሁሴን-ደ1ቘ 2 года назад +1

    ክብር ለፋኖ ክብር ለልዮ ሀይልላችን ኢንሻ አላህ እነዚህ አገር አጥፊ ሰው በላ አውሬ አላህ ይጨርስልን ያረብ 🙏🙏🙏

  • @AmanAman-jr9qr
    @AmanAman-jr9qr 2 года назад +3

    ሁላችንም በፆሎት እንትጋ. እግዚአብሔር ሆይ አንድነትን ና ፍቅርን አድልን አሜን አሜን

  • @sabitaali5470
    @sabitaali5470 2 года назад +49

    ክብር ለፋኖ ለልዩ ሀይል ሚሊሻና ለመከለከያችን ድል ለኢትዮና ኤርትራ🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷

    • @twinklestar2448
      @twinklestar2448 2 года назад

      መከላከያ አለዴ ለቆ ወቷል አልተባለምዴ
      ክብር ለጀግናዉ ፋኖፋኖ አፋር አናብስቶች

    • @sabitaali5470
      @sabitaali5470 2 года назад +1

      @@twinklestar2448ከላይ ከታዘዘምንም ማድረግ አይችሉም ግን እስከዛሬ ሲዋደቁ ከርመዋል

    • @twinklestar2448
      @twinklestar2448 2 года назад +1

      @@sabitaali5470 ሀይቋ እሽትክክል ሀቢቢቲ ዛሬ አሉዴ ግን አላህ ይጠብቃቸዉ ባሉበት

    • @sabitaali5470
      @sabitaali5470 2 года назад

      @@twinklestar2448 እኔጃ የዛሬዉንኳን አሚን አዎ አላህ ይጠብቃቸዉ

  • @rabiatube8631
    @rabiatube8631 2 года назад +3

    ድል ለፋኖ ለአማራ ልዩ ሀይል የፋኖ ትጥቅ አይፈታም ፋኖ ትጥቅ ከፈታ አማራን ያጠፋሉ ፋኖ ለዘላለም ትጥቁን አይፈታም ድል ለፋኖ

  • @fano5
    @fano5 2 года назад +17

    ድል ላአማራ ህዝብ

  • @ewunet417
    @ewunet417 2 года назад +1

    እውነት ያሸንፋል ድል ለአማራ እና አፋር ህዝብ
    ክብር ለፋኖ ለአፍር እና ለእማራ ልዬ ሀይል🙏💚💛❤️

  • @መስከረም-ቐ9ነ
    @መስከረም-ቐ9ነ 2 года назад +11

    ልድ ለኢትዮጵያ ለአማራ ፋኖ 😥💚💛❤

  • @እኔክርሥቲያንነኚ
    @እኔክርሥቲያንነኚ 2 года назад +7

    ክብር ላማራ ፍኖ እና ልዩሀይል አገሬ ሠላምሺ ናፈቀኚ የኔውዲ አገር አለሜ ሠላምሺ ይመለሣል እደድሮው ውድና ውብአገር ትሆኛለሺ ጥላትሺ ይወድማል ያከበረሺ ይከበራል እወድሻለሁ እናቴ ነሺ 🇪🇹🇪🇹

  • @መሰረትስንታው
    @መሰረትስንታው 2 года назад

    እናመሠግናለን ፈታደልዩ የምንግዜም ምርጨየ ድል ለአማራ ልዩ ሀይል ፋኖችን

  • @mikimiki7194
    @mikimiki7194 2 года назад

    ይመችሕ ወንድማችን አገላለፅሕ ያስደስታል እናመሰግናለን ድል ለኢትዮጵያ ።

  • @egizbehezfikirnew9179
    @egizbehezfikirnew9179 2 года назад +1

    ዘላለማዊ ክብር የኔ ደመላሽ ልዩ ሀል ሚሊሻው ፋኖ ምን እንደ ምላችሁ አለውቅም በጣም ዉዳችሁ አለሁ እግዚአብሔር ይጠብቅልን ዉድ ህይወት ለሰጣችሁ ❤️ አመሰግናለሁ💪❤️ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @zebibaseid8272
    @zebibaseid8272 2 года назад +2

    ክብር የአማራ ፋኖ እና ልዩሀይል ድል ለአማራ እና ለአፋር ድል ለመክላከያ

  • @meidwollotube6128
    @meidwollotube6128 2 года назад +2

    ክብር ለአማራው ፋኖ

  • @ፍቅርየወሎልጅ-ዐ4ሰ
    @ፍቅርየወሎልጅ-ዐ4ሰ 2 года назад +5

    ክብር ለአማራ ፋኖ እና ልዩ ሀይል

  • @mahlitethiopia6797
    @mahlitethiopia6797 2 года назад +12

    ፍኖ ልዩ ሀይላችን የአማራ መዳኛ ከፋጣሪ በታች እናንተ ነቸሁ እግዚአብሔር ብርታት ይሁነልን

  • @عليعلب-ح3ق
    @عليعلب-ح3ق 2 года назад +2

    ክብር ለፋኖ እና ልዩ ሀይል 👍👍👍

  • @amarchmesert6757
    @amarchmesert6757 2 года назад

    እናመሰግናለን. ኤርትራዊዉ. ጋዜጠኛ. ወንድማችንና. እህታችን. ሄርሜላ. ስለ. ወንጀለኞች. ለሰጣችሁት. አስተያየት. !
    ፈጣሪ. አብዝቶ. ይባርካችሁ. !

  • @hau427
    @hau427 2 года назад +2

    ክብር ለፋኖአችን ፈጣሪ ይተጠቃችሁ

  • @አይዱኒያ-ጰ6ፈ
    @አይዱኒያ-ጰ6ፈ 2 года назад +2

    ክብር ለፋኖና ለመከላከያ ለአማራ ልዩ ሀይል አላህ ይገዛችሁ አይ ዱኒያ

  • @ahadu4529
    @ahadu4529 2 года назад +6

    ሰላም አንድነት ለሀገራችን
    ፍቅር ደስታ ለህዝባችን
    ጤና ብርታት ለሁላችን
    አብዝቶ ይስጠን ፈጣሪያችን 🙏👍
    ኢትዮጵያ ታሸንፋለች 🙏👍🇪🇹

  • @genetiyoutubeabartatu3018
    @genetiyoutubeabartatu3018 2 года назад +7

    አማራነኝየምትሉ,ከፍኖጎንቁሙ👍👍👍👌

    • @umhabib172
      @umhabib172 2 года назад +1

      እንዛመድ የገጠሬዋ አብረን እንደግ ሀገራችነን ሠላም ያውርድልን

    • @genetiyoutubeabartatu3018
      @genetiyoutubeabartatu3018 2 года назад

      @@umhabib172 👍👍👌

  • @erahmetgeletaw5211
    @erahmetgeletaw5211 2 года назад

    ፈታየ መጣምነው የምንወድህ ክብር ለውድቱ ሀገራቹን ደማቸውን ለሚያፈሱሰራውይታቺን🇪🇹💚💛❤️

  • @genetyetwahdolij2494
    @genetyetwahdolij2494 2 года назад

    ክብር ለፋኖ ክብር ለአማራ ልዩ ሀይል ጀግኖቸ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @haymanotanagawu1102
    @haymanotanagawu1102 2 года назад +18

    የአማራ ፋኖ የአማራ ልዩ ሀይል ሚሊሻ የሰማይ አምላክ ይርዳችሁ አሜን

    • @mekdesbeyene8372
      @mekdesbeyene8372 2 года назад +1

      አሜን አሜን አሜን በፀሎት እናስባቸዉ

  • @ethiopianprvails
    @ethiopianprvails 2 года назад

    ክብር ለፋኖ
    ክብር ለልዬ ሀይል
    ክብር ለሚንሻዉ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @tebah1247
    @tebah1247 2 года назад +2

    ጀግኖች አሏህ ይጠብቃችሁ ድል ለናተ ያረብ ያአማራ ልጆች ተነሱ ከፋኖ ጎን እንቁም በተቻለን አቅም ንቁ ከዚህ በላይ ምንም አይመጣም

  • @jemillatube2160
    @jemillatube2160 2 года назад +1

    አቀራረብህ ዋው ነው በጣም እናመሠግናለን የሱዳን ህዝብ ከልብ እናመሠግናለን እነኚህን ነብሰ በላ አውሬዎች ከሀገራቸው ጨፍጭፈው ማስወጣት አለባቸው ክብር ለአማራ ልዩ ሀይል ክብር ለአማራ ፋኖ ሠላም ለሀገራችን ኢትዩጲያ. ፍትህ በሳኡድ እስር ላይ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን

  • @Emantube-ch3eh
    @Emantube-ch3eh 2 года назад +10

    ድል ለአማራ ልዩ ሀይል ፋኖና ሚሊሻ🙏
    ድል ለአፋር ልዩ ሀይልና ህዝባዊ ሰራዊት🙏
    ፋኖን መንካት የአማራን ህዝብ መናቅ ነው!
    መንግስት ሊያስብበት ይገባል። ፋኖን አትንኩብንንንን👈የአማራ ህዝብ በአንድነት ከፋኖ ጋር በአቋምህ ጸንተህ ቁም እናሸንፋለን💪💪💪☝️☝️🤲🤲🙏🙏💚💛❤️🇪🇹

  • @werkemelese4557
    @werkemelese4557 2 года назад +1

    ትክክል ነው የኔ ጀግኖች ድል ለአማራ ህዝብ

  • @ዜድየረሱልወዳጅ-ኀ8ዀ
    @ዜድየረሱልወዳጅ-ኀ8ዀ 2 года назад +1

    ክብር ለአማራ ፋኖ ክብር ለአፋር እድል ለኢቶቢያ ☝🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹♥🙏

  • @ሞሚቲዩብሞሚቲዩብ
    @ሞሚቲዩብሞሚቲዩብ 2 года назад +1

    ክብር ለፋኖ
    ክብር ለአማራ ልዩ ሀይል
    አላህ ያግዛችሁ

  • @abdufenita311
    @abdufenita311 2 года назад +1

    ክብር ለጀግናው ፋኖኖኖኖኖ🇪🇹💪💪💪

  • @samitefera9623
    @samitefera9623 2 года назад +2

    ክብር ለፋኖ በርቱልኝ 💪💪💪🇪🇹

  • @zola3464
    @zola3464 2 года назад +6

    በርቱ ፋኖ ✊️

  • @ሠዉ
    @ሠዉ 2 года назад +1

    ድል ለአማራ ሀገሬ ታሸንፋለች ድል በድል ለፋኖ💪💪💪💪💪💪💪💪💪💛🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🤲

  • @አብኔዘርየመስቀሉፍሬ

    ክብር ለፋኖ
    ክብር ለፋኖ
    ክብር ለልዩ ሀይላችን
    ክብር ለሚኒሻችን
    ክብር ለጀግናው ዘመነ ካሴ
    ፋኖ ዘመነን መንካት ዋጋ ያስከፍላል
    ብአዴን ሆይ ፣ስብሀን ጭራቁን ለቀህ
    ጀግናችንን ዘመነን መፈለግህ ይብቃ

  • @Fano44
    @Fano44 2 года назад +3

    ክብር ለአማራ ፍኖኖኖ ክብር ለአማራ ልዩ ሀይል ክብር ለአፋር ጀግኖቻችን

  • @منهجالسلفالصالحالسلفيهمنهجي

    ክብር ለአፍር ለአማራ ህዝቦዊይ ሀይል

  • @wudefikad7692
    @wudefikad7692 2 года назад +4

    ክብር ለአማራ ፋኖ

  • @kasmaYoutube
    @kasmaYoutube 2 года назад +1

    እሰይ የኛ ጀግኖች ድሮም የአማራ እናትደም የማይመልስ ልጂ የላትም አላህከናተይሁን ተግፍታችሁ በክልላችሁ መተውስለሆነ ፈጣሪምያግዛችሃል ❤❤❤❤❤❤

  • @አህመድነኝ
    @አህመድነኝ 2 года назад +14

    ውድ የአማራ ህዝብ ተነስ አማራሁን ፋኖን እናጠናክር ፋኖ ከፈጣሪ የተላከ በግነው ሂወቱን ለሀገሩና ለወገኑ ሲል መስዋት ለመሆን ሊሞት የተነሳ ሀይል ነው

  • @fikertem.s.8586
    @fikertem.s.8586 2 года назад +3

    God bless Ethioia, very proud of 💚💛❤Ethioian HEROES very much proud thanks very much Brothers

  • @shewayehaile8130
    @shewayehaile8130 2 года назад +2

    ኢትዮጵያ ታበፅእ እደዊሃ ሀበ እግዚአብሔር🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️

  • @አቡጊዳኢትዮ
    @አቡጊዳኢትዮ 2 года назад +1

    ክብር ለጀግናው ፋኖ ልዩ ሀይል ሚሊሻ🌷❤💪

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 2 года назад +6

    ለሀገራች ሰላም ያድርግልን ብቻ አምላክ ሆይ በቃበለን

  • @senaitabat601
    @senaitabat601 2 года назад

    እግዚአብሔር አምላክ ከናተ ጋ ይሁን ፍኖ እና ልዩ ሃይል እዲሁም ምንሻው

  • @almasmm8019
    @almasmm8019 2 года назад

    አዎ ጀግኖች ክብር ይጋባችኋል ሁሌም ሁሌም

  • @enattube5456
    @enattube5456 2 года назад +1

    ክብር ለአማሀራ ድል ለፋኖ እግዚአብሄር ይርዳችሁ እነዚህን ሰይጣን ጁታዎች ማጥፋት ነዉ ያለብን

  • @maryamsaeed8970
    @maryamsaeed8970 2 года назад +2

    ክብር ለአማራ ልጂ ዲል ለአማራል ኢሻ አላህ አላህ ያግዛቸው ያረብ💚💛❤

  • @hawahawa1791
    @hawahawa1791 2 года назад +4

    አላህ የአማርን ህዝብ ጠብቅልን

  • @عبداللةعبدالله-م5ج
    @عبداللةعبدالله-م5ج 2 года назад +1

    ክብር ለአማራ ህዝባዊ ሀይል እና ለአፍር ህዝባዊ ሀይል ፍትህ በሴራ እና በግፍ ለታሰሩት የአማራ የጦር መኮነኖች ፍትህ በሳውዲ ለታሰሩ ወገኖቻችን #No More Abiy

  • @ኢብራሂምአብደላ-ፈ2ኀ
    @ኢብራሂምአብደላ-ፈ2ኀ 2 года назад +3

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🇪🇹🙏👍👍👍👍

  • @terngo
    @terngo 2 года назад +3

    ክብር ለጀግኖቻችን የአማራ ልጅች ክበሩልን