Atalay Nech

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 16 дек 2024

Комментарии • 753

  • @husenibrahim9023
    @husenibrahim9023 2 года назад +68

    እሄን ሙዚቃ በትዝታ ጭልጥ በሎ2015 እሚያዳምጥ 🙌👌👍

  • @husenibrahim6283
    @husenibrahim6283 3 года назад +186

    ማነው በትዝታ 2013 እሚያዳምጠዉ

  • @lijjabity5374
    @lijjabity5374 3 года назад +18

    በጣም ደስ የምል ሙዝቃ ነው በ 7 ዓመት ለይ ሆኜ እሰመው ነበራ ዋው

  • @natuykidi4166
    @natuykidi4166 Год назад +4

    ይሄ ዘፈን ለኔ ነው እንዴ የዘፈናችሁት😢😢😢

  • @sooqusabya6078
    @sooqusabya6078 3 года назад +36

    በጣም የምወደዉ ሙዚቃ ነዉ በ ኣሁን ሰኣት ሁለም ኣታላይ ነዉ እና በሙዚቃዊ ቡዙ ትዝታ ኣለኝ 😍😍😍😘

  • @yarbrabyarbrab5351
    @yarbrabyarbrab5351 6 лет назад +256

    የትምህርት ቤት ትዝታየኝ ቀስቀስብኝ በስድት ላይ ትዝታ ይክብዳል ፈጣሪ በስድት ያላችሁ እህት ወንድሜ በስላም ለሀገራችን ያብቃን እኔም ክ 1 ወር በኅላ ሀገሪ እገባለሁ በስላም ለሀገርሺ ያብቃሽ በሉኝ

    • @edenbirku5533
      @edenbirku5533 6 лет назад +2

      Beselam hagershe yabkashe ☺☺☺😚😚

    • @መኪነኝየጎንደሬዋከርታታአ
      @መኪነኝየጎንደሬዋከርታታአ 6 лет назад +3

      በሠላም ለሀርሽ ያበቃሽ የኔ ውኅ

    • @zedmama3124
      @zedmama3124 5 лет назад +1

      በሰላም ግቢልኝ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ካንቺጋረ ይሁን

    • @ghgjgtygugg53
      @ghgjgtygugg53 4 года назад

      አይ ትዝታ

    • @susu-qz3us
      @susu-qz3us 3 года назад

      ስላም ግቢ ውዴ እኔስ ገና 2 አመቴ ታድለሽ 😌😓😓😥

  • @ajaj6201
    @ajaj6201 3 года назад +50

    I was in adiss ababa 2009 I remember dis song in boley mikahil Respekt from 🇸🇴🇸🇴Somalia my 🇪🇹 Ethiopian people

    • @maylii3452
      @maylii3452 3 года назад +2

      aw we love u

    • @ajaj6201
      @ajaj6201 3 года назад +2

      @@maylii3452 love u too❤️

  • @habeshanation6227
    @habeshanation6227 3 года назад +74

    Ur legend if u r watching this after 10 years

  • @saraselam1362
    @saraselam1362 7 лет назад +10

    በዚህ ሙዚቃ ብዙ የማይረሱ ትዝታዎች አሉኝ ስሰማው በጣም ነው ውስቴ የሚረበሸው!!!!

  • @nabiyatbinteslemyakomebolc5797
    @nabiyatbinteslemyakomebolc5797 6 лет назад +17

    አይይይ የሆነ ልጅ ነበር ትዝ ይየኛል እናም ታላቅ እህቴ ይሄን ሙዚቃ ስሰማ እህቴ ሰፈር ስሄድ ሁሌም በዛ ሲያልፋ አታላይ ነች እያለ እያለ ሙዚቃው ጋር እያዜመ ነበር የሚሄደው ከዛም እህቴ አታላይ መጣልሽ ትለኝ ነበር

  • @yonnaparker7806
    @yonnaparker7806 3 года назад +27

    I remember listening to this song in 4th grade. So much memory 😭

  • @AmanuelSilesh
    @AmanuelSilesh 16 дней назад

    እኔ እሔን ዘፈን ያወኩት 5 ተኛ ክፍል ሁኜ ነው እና ክላስ ውስጥ አንድ ልጅ ወጦ እንዲዘፍን ተደረገ አታላይ ምትባል ልጅ ነበረች ከዛም እሄን ዘፈን ዘፈነው ዋውውው አረሳውም መቼም

  • @lizahm3582
    @lizahm3582 6 лет назад +67

    ዘመን ተሻጋሪ ዘፈን ነው መቸም እማይጠፋ ትዝታ😘😘 ባክህ ብቅ በል ጠፍተሃ??? ምርጥ ስራይዘህ ና

  • @misraayeearsiimisqashrtiu9564
    @misraayeearsiimisqashrtiu9564 6 лет назад +7

    I'm from oromia👈😆 I love you Ethiopia music and all Ethiopian people💖💖

    • @Handel482
      @Handel482 9 месяцев назад

      😂😂😂

  • @simalenabon4016
    @simalenabon4016 5 месяцев назад +102

    2024 🩷🙋‍♂️🙋‍♂️🙋‍♂️🙋‍♂️🙋‍♂️🙋‍♂️🙋‍♂️

  • @ከድጃፍቅርየቻግኒልጅ-ዠ3ዠ

    ትዝታ ማንም ሊሰርቀው አይችልም ይህ ሙዚቃ ትምህርት ቤቴን ያስታውሰኛል ምን ይደረግ መገን ሰውዲ አረቢያ ይጫወትብኛል ግን ሹክ ልበላቹህ አልሃምዱሊላህ በቃ መልካም ሙዚቃ

  • @አባይ-አ4ፈ
    @አባይ-አ4ፈ Год назад

    ይሄ ሙዚቃ ሁሌም ባዳምጠው አልሰለቸውም ትዝታ አለብኝ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @hadi6037
    @hadi6037 6 лет назад +9

    የሆነ ልጅ ነበር በኛ ቤት ሲመጣ ሁሌም ይሄን ሙዚቃ እሚዘፍን እና እናቴ አታላይ መጣልሽ ትለኝ ነበር አይ ጊዜ ይገርማል

    • @saramohammed7275
      @saramohammed7275 6 лет назад

      Enem tewelije yadekubt hager west
      beyebetu eyezore Schinkurt denich yemishet lij neber ena hule gize ande befucht andande degmo yizefnew neber wetat lij neber ene degmo ye 5 kifil temari neberkun yemotechiwen ehiten yastawesenal yihe musica 😭😭😭😭😭😭😭

    • @hadi6037
      @hadi6037 6 лет назад

      Sara Mohammed
      አወ ማሬ ምን ታረጊዋለሽ እንደ ልጅነት ደስ የሚል ነገር የለም

    • @haniworku8626
      @haniworku8626 6 лет назад

      Kkkkkk ayzoshe yen konjo

    • @يزيدعيع
      @يزيدعيع 6 лет назад

      Bemn ataleshiw new

    • @يزيدعيع
      @يزيدعيع 6 лет назад

      Ena degmo 8 kfl hoge New yemastawsew ahu gn sdet abarereg

  • @loveethiopia1574
    @loveethiopia1574 5 лет назад +1

    Uuuffff atlyi new yaliji atalilo libe wusxi gabto axhuti zare yelela bihonim libe ante ganew magagnti balchilmi iwedahalo abe ❤ I love this song too much banatachu siwedachu yen marochi zafagnu manew 💓🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴ba Ethiopi biyachuhalo 👄👄👄👄👄👄👄la komntochi bichaaaaa hhhhhh

  • @Marufab73
    @Marufab73 9 месяцев назад

    DEDICATED to my beloved SISTER😂😂

  • @nardiabbysinya1307
    @nardiabbysinya1307 4 года назад +2

    8ተኛ ክፍል እያለው ነበረ ይሄ ዘፈን የወጣው😢💔 አይ ስደት

    • @ameabe5783
      @ameabe5783 4 года назад

      Sedati ayinu yitifa 11 amatee naw badabubi afrika

    • @nardiabbysinya1307
      @nardiabbysinya1307 4 года назад

      @@ameabe5783 💔እረጅም ጊዜ ነው

    • @getachewferede6730
      @getachewferede6730 4 года назад

      Meche neber amete mihretu ?

    • @nardiabbysinya1307
      @nardiabbysinya1307 3 года назад

      @@getachewferede6730 ከአስር ዓመት በሚለው ውሰደው ኢትዮ 2013 ዓ.ም ነው አይደል አሁን

  • @teddybear2615
    @teddybear2615 3 года назад +3

    Who is 2021here

  • @Aziza-s7j
    @Aziza-s7j Месяц назад +1

    ኤሄን ዛፋን እደኔ የምዎድ በለይክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @maryamalmhari5860
    @maryamalmhari5860 6 лет назад +18

    አታላይ ነው ይህልጅ አታላይ ነው መስሎ ገብቶ ከወዴ ቤቱን ሰራ የስራህን ይስጥህ እኔን አንተን እያልኩ አታላይ ናት ትለኛለህ እንደሸክላሲሰበር ቃልህ በቃ አንተ ባለህበት ሰላም ውንልኝ♥♥♥

  • @habibawollotube4663
    @habibawollotube4663 7 лет назад +21

    እንዴ የስንት ዘመኑን አመጣችሁልን አቤት ትዝታ ያኔ ጩጨ ሁኘ የሰማሁት
    ሙዚቃ በናንተ ጊዜ ቀረ ያሁኑማ ምድረ ዱቄት እዚህ ቅጥህ የማይባል እራቁት ማየት አሰለችቶናል

  • @shewayedange8046
    @shewayedange8046 10 месяцев назад +1

    2016 manew emsemwe

  • @FG-jh7tr
    @FG-jh7tr 4 года назад +9

    ዋው በፋሽኑ ወጣቱን ያሳበደ ምረጥ ሙዚቃ

  • @rahmakonjo2442
    @rahmakonjo2442 6 лет назад +1

    የድሮ ሙዚቃ ውስጤ ነቸው ካሁኑ ማሬ ማር ከምትሉት ይሻላል

  • @addisassefa788
    @addisassefa788 3 года назад +10

    ይህን ዘመን መልስልን ጌታሆይ

  • @barbieana3076
    @barbieana3076 5 лет назад +33

    Who is listening to this in 2019?

  • @ኮኪየተስፍሽልጅ
    @ኮኪየተስፍሽልጅ 8 лет назад +16

    በለው እንዴት እንደምወደው ትዝታ ወደ ዋላ ወሰዳቹኝ እኮ አረ እኔ በስደት ትዝታን አስታውሼ እንዳላብድ ባላዳምጠው ይሻለኛል

  • @alsa1739
    @alsa1739 4 года назад +1

    የመር በአሁኑ ዘመን በእርግጥ አታላይ ነው አውቀህበታል👍👍👍👍👍👍👍

  • @juju-li3ck
    @juju-li3ck Год назад +1

    ጨፈርንበት አበድንበት ወይ ትዝታ ምርጥ ግዜ ❤

  • @yakobwakjera2102
    @yakobwakjera2102 4 года назад +2

    Great music production.... I love it
    Thank you.....
    AtAly nech... Yachi lij atalay nech....
    Bravo

  • @hometube8205
    @hometube8205 2 месяца назад +5

    Who is 2024❤

  • @QuickSpark-l8q
    @QuickSpark-l8q 7 дней назад +1

    2017 ላይ የሚያዳምጥ

  • @eyobtesfaye5337
    @eyobtesfaye5337 3 года назад +1

    who is here in 2021

  • @Ismaluug
    @Ismaluug 3 года назад +28

    Some songs brings me back memories include this amazing one🤩

  • @hometube8205
    @hometube8205 2 месяца назад +1

    Ye kalkidan tamiru balebet new ko tenkebakebiw ❤❤❤

  • @Kalukalu2-kalu.
    @Kalukalu2-kalu. 8 месяцев назад

    Am here after i saw it on tiktok 😂😂😂
    7.04.2024 22:03 😂😂😂😂
    I don't understand the meaning of the song but i like it . Ich weiß nicht warum aber der song klingt geil aus

  • @Chris-yi5fp
    @Chris-yi5fp 27 дней назад +2

    who is here in 2025?

  • @yoniwediere6672
    @yoniwediere6672 8 лет назад +66

    i.m.from Eritran i love music Etopiyan good job bro

  • @wezeybabsha9362
    @wezeybabsha9362 7 лет назад +2

    በትዝታ ተሳፈርኩ ዘመነ ትምሮ እየተታለልኩ ማፍቀሬን ውድነቱን የፍቅር ሰብራት♡

  • @beniamteweld2174
    @beniamteweld2174 6 лет назад +1

    አታላይ ናት እንደወጣው የሆች ልጅ ስታታለኝ ነበር አይ ትዝታ😍😍😍

  • @TigistTigi-m7j
    @TigistTigi-m7j 18 дней назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @MonaMona-xb2yk
    @MonaMona-xb2yk 4 года назад +1

    ወይ የዛሬን አያርገዉና በዛ ምንም በላቅበት ጌዜ ስንቱን ነበር ያበርኩት ግን የህዉ ዛሬ ስደት ሁሉነገሬ ጨርሰዉ ልቤ ግን ለአተ ብቻ የልጅነት ፍቅሬ ሚገርመዉ ዛሬም ድርስ ይጠብቀኛል

    • @myfullhope1272
      @myfullhope1272 4 года назад +1

      ትዝታ ሆነብን ያሳላፍንውማ ብቻ ያግዜ በተመለሰ ያስብላል

  • @mikegirma5111
    @mikegirma5111 3 года назад +3

    One of the best music.
    2014. ..ahunem eyadametekute new 🙄🤗

  • @eyerusalmzeberga2481
    @eyerusalmzeberga2481 5 лет назад +3

    wowwww a beautiful music i love so much i remember before life 😎💙💙💚💚💚💚💚💛💛💛

  • @ሀያቲአሠን
    @ሀያቲአሠን 7 лет назад +3

    በጣም ያምራል፡ትዝታ አለብኝ በዙህ፡ሙዚቃ፡ደሞ ልጅ ሥወደዉ ማር፡ዉድድድድ

  • @rejusalih
    @rejusalih Год назад +1

    የድሮ ዘፈኖች ሳንፈልጋቸው የግድም አሳምነው እንድንሰማው ያደርገናል

  • @neimawollyew6377
    @neimawollyew6377 6 лет назад +1

    በጣም ትዝታ ውስጥ አስገባችሁኝ የትምህርት ቤት ጓዴኛቸን ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ ውይይይይይ ስዴት መቸ ነው ሀገሬ የምገባው

  • @mqdeesjr494
    @mqdeesjr494 4 года назад +2

    ስወደዉ የማይረሳ ትዝታ ነዉ💔💔💔💔💕💕💖💖💖💖💖

  • @hometube8205
    @hometube8205 2 месяца назад +2

    Oh my childhood 😢❤

  • @BTSARMYLOVER17677
    @BTSARMYLOVER17677 Год назад +1

    Ilove this song ❤

  • @marynati2291
    @marynati2291 7 лет назад +4

    እንዴት እንደምወደው ይህንን ልጅ ።

  • @xassanibraahim7400
    @xassanibraahim7400 7 лет назад +21

    I am from Somalia. But song attracted my heart

  • @ShugriCabdirqxman
    @ShugriCabdirqxman 3 месяца назад

    በዚህ ሙዚቃ ውስጥ በጣም ደስተኛ አስታውሱ ❤

  • @ninamoha2777
    @ninamoha2777 3 года назад

    Zefn dero kere bemilw 😍😍

  • @YaredHaftu-jp5tf
    @YaredHaftu-jp5tf 2 месяца назад +1

    This my stayl❤❤❤❤❤❤❤

  • @kiros40
    @kiros40 10 лет назад +3

    Wowww... it is amazing & new style wonderful... keep it up! I love it...

  • @hhhnnnn8562
    @hhhnnnn8562 6 лет назад +5

    እፍፍፍፍፍ ስወደው ይሕን ሙዚቃ😘😘😘

  • @tesfayeakale7897
    @tesfayeakale7897 3 года назад

    ere ehe music digame yiseralin be HD KB pleasssss

  • @Gnation1
    @Gnation1 Год назад +2

    Classic right here 👌

  • @selam12ful
    @selam12ful 9 лет назад +2

    song with so much potential. Joro yalew yesma!

  • @ንግስቲየድንግልማርያምልጅ

    መቸም የማይረሳ ትዝታ አለብኝ እረ መቸ ነው አገሬ የምገቦው

    • @seblewangelseblewangel7067
      @seblewangelseblewangel7067 7 лет назад

      ትዛታየን ቀሰቀሳቹህት

    • @tigistgonba7957
      @tigistgonba7957 6 лет назад

      ንግስቲ የድንግል ማርያም ልጅ ጓል ሳምረ ዓዲ ጀጋኑ አንድ ቀን

    • @jamilajamila4168
      @jamilajamila4168 6 лет назад

      ንግስቲ የድንግል ማርያም ልጅ ጓል ሳምረ ዓዲ ጀጋኑ g
      Mesa

    • @yemariyamlija737
      @yemariyamlija737 6 лет назад

      anda qana faxari yardan angabalan

  • @nfreall
    @nfreall Год назад +3

    memories 💔

  • @sofiyafufa6146
    @sofiyafufa6146 8 лет назад +4

    i love it💝💝🌹💐

  • @GenetKebede-c1q
    @GenetKebede-c1q 2 месяца назад

    በጣም የምወደዉ ሙዚቃ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @የአላህየኔባልሆነነገርአት

    ውይ ትዝታ እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ እረ አሁንሥ አልቻልኩም 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘

  • @yegnamusica
    @yegnamusica Месяц назад +1

    2017 ላይ እንደኔ 🥺

  • @LeixneringwakarShkreli
    @LeixneringwakarShkreli 4 месяца назад

    Yes zaki ligend frome Eritrea.

  • @beautykitchen858
    @beautykitchen858 6 лет назад +1

    😍😃ዋው ትዝታዬ የድሮ

  • @yohannesgebrab9855
    @yohannesgebrab9855 5 месяцев назад +4

    2016 who's here

  • @sberashsberash603
    @sberashsberash603 4 года назад

    Uuuufff😭😭😭😭😭😭 tezeta alebgn demoo betam tetalelekut ye mejemerya fikiraygnaye gud seragn🤭🤭🤭🤭

  • @Win_Tube1
    @Win_Tube1 2 месяца назад +1

    Kg 3 ሆኜ የወጣ ዘፈን አሁን 2017 😢

  • @ኢትዮጰያለዘላለምትኑሩ

    እዲስ አበባ ባላቻ ሆስፒታል ልደታ እካባቢ ናትናኤል ሆትል
    ያስታውስኞል

  • @abandonedacc
    @abandonedacc 6 лет назад +2

    ይህን መዝሙር እወደዋለሁ!

  • @estalus.m7358
    @estalus.m7358 9 лет назад +2

    waw waw beutiful music betam des yelal I love you To mach💞💞💞💞💞👍👍

  • @ዮርዳኖስሙሌ
    @ዮርዳኖስሙሌ 6 лет назад +4

    I miss highschool friends. ♥♥♥♥

  • @Diritown
    @Diritown 8 месяцев назад +1

    😢

  • @ሒወትእንደዋዛዩቲብሰብስክ

    ኢመራት ሻርጃ ቃሲሚያ የዛሬ 11አመት በዚህ ሙዚቃ እጨፈር ነበር ትዝታ

  • @ሰለሁሉምአንተማነክ
    @ሰለሁሉምአንተማነክ 5 лет назад +2

    መቻም የማረሳው ልጅ ሆኝ እህቴ ከቤት ጣፍታብኝ. ሁሌም ነበር የማጎራጉረው

  • @tsionamare3269
    @tsionamare3269 4 года назад +2

    Omg my childhood zefen😭😭😭

  • @HananHanan-tc1xt
    @HananHanan-tc1xt 6 лет назад +4

    ኧረ የት/ት ቤት ጓደቼ ትዝ አሉኝ የኔ ተናፋቅዮች የምር ስደት ድራሽ አባቱ ይጥፋና ከስንቱ ነጣጥለህ ብቸኛ አደረከን ስንቱ ላይፍ እንዳልቀጨን

  • @ethiopianprincess4959
    @ethiopianprincess4959 3 года назад +4

    Ohh my childhood memories 🥰🥰🥰

  • @sahaysahayy4850
    @sahaysahayy4850 8 лет назад

    Tsehay nuriyeWwwww b etami arefi muzeka

  • @እወድሃለሁ
    @እወድሃለሁ 8 лет назад +5

    የዋህ ልቤን አሾፍክበት ቀለድሽበት...
    ዋው voice.. .

    • @kaalpww1345
      @kaalpww1345 Год назад

      ማለት ምን ማለት ነው ❤❤❤

  • @berekettemesgen5885
    @berekettemesgen5885 3 года назад

    I am from ethiopia ...but I love this song ....

  • @abitube5600
    @abitube5600 2 года назад +2

    በጣም የምወደው ሙዚቃ ነው

  • @ፍቅርየድንግልልጅ
    @ፍቅርየድንግልልጅ 7 лет назад +108

    የትምርት ቤት ጏደኞቸን አሥታውበታለሁ በዚህ ሙዚቃ የዛሬን አያርገውና ብትንትናችንን አወጣው

  • @sara-qb5bq
    @sara-qb5bq 7 лет назад

    Wow konjo muck new😍😍😍

  • @ziniyaziniyan7043
    @ziniyaziniyan7043 8 лет назад +162

    ሀሉም ሶው ኣታላይ ነው በዚህ ሰኣት

  • @meazalove7437
    @meazalove7437 7 лет назад +21

    ደከሙኝ እኔስ ዋተትኩኝ nicne እረ እኔም ዋትቸ ማለቄ ነው ከጎኔ ሰው አጣሁ ወለ ዘመድ ወለ ቤተሰብ ...ብቻ እግዚያብሄር ይመስገን ለሁሉም ግዜ አለው

    • @saramohammed7275
      @saramohammed7275 6 лет назад

      Ayzosh yene ehit le hulum gize alew atwatechi
      Enem manem yelenim ke fetari wechi
      Egeziabeher kaleshi beki new kebekim belay LEHULUM GIZE ALEW 😭😭😭😭😭

    • @weliamabrahamayele8012
      @weliamabrahamayele8012 6 лет назад +1

      @@saramohammed7275 "lanchi yalew enjera yishagital inji manim ayibelawum" !!

    • @saramohammed7275
      @saramohammed7275 6 лет назад

      lik bilehab yene wendem

    • @mimimikey5293
      @mimimikey5293 6 лет назад +1

      Ayzosh yene konjo

    • @saramohammed7275
      @saramohammed7275 6 лет назад

      @@mimimikey5293
      Ahun gin egeziabeher yimesgen hager hulu selam new erik werduwal Enem kesidet wede hager bet ehedalehu
      🤗🤗🤗

  • @elianaeliana3302
    @elianaeliana3302 6 лет назад +2

    wwww you are so nice voice i like 💖❤💚💙💞

  • @KalabGebre-h6b
    @KalabGebre-h6b 4 месяца назад +1

    መቼም አይረሳም 2003.E.C . ተምሮ ቤት

  • @dgonghussler288
    @dgonghussler288 10 месяцев назад

    Name of zefagn plz???

  • @amlequeen2602
    @amlequeen2602 3 года назад +4

    I love this music ❤❤❤

  • @ያርብያርብ-ጰ5ሸ
    @ያርብያርብ-ጰ5ሸ 6 лет назад +1

    ላያዛልቅ ጥሎኝ ጠፍ
    ኡስማንየ የኔ ማር ሁሌም ከልቤ ነህ

  • @solilovekeoromoendamhara8428
    @solilovekeoromoendamhara8428 7 лет назад +1

    Oh my God tezeta alebgne nic Song 😘😘😘

  • @MeronMarihun-rd3kd
    @MeronMarihun-rd3kd 5 месяцев назад +2

    😢😢😢😢😢😢😢