Germaw Assefa

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 ноя 2024

Комментарии • 397

  • @Progressive2468
    @Progressive2468 4 года назад +39

    Finally, I got the man! I heard this song 5 years ago which I was in Eritrea. since then I have been looking for this name and this song. I have good memories!! God bless you

    • @machiatorobel622
      @machiatorobel622 3 года назад +1

      Really wow . Yeah this song remind me so many things it's way older btw

    • @nuhibekele2944
      @nuhibekele2944 Год назад

      999999

    • @Progressive2468
      @Progressive2468 Год назад +1

      @@nuhibekele2944 yeah it's been 9 years. We have this song in one CD WHEN We bought our first TV. I heard this CD/song 1000 times. That's how I remembered that time...

    • @BezzabegashawyeMariameljiii
      @BezzabegashawyeMariameljiii Год назад

      @@machiatorobel622i🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @hxhxfhdjd1532
    @hxhxfhdjd1532 4 года назад +15

    ይህን ዘፈን ሳዳምጥ እንባዬን መቆጣጠር ያቅተኛል ።ገርዬ የኔ መልካም የኔ ፀባዬ ሰናይ

  • @jemmysmn3641
    @jemmysmn3641 5 лет назад +12

    ሁሌ በማይጠገቡ ጣዕም ዜማዎች ሁሌ ከጀርባ አለ ኤልያስ መልካ ምትክ የሌለው ሊቅ i Miss U Eluye😢😢

  • @jojofine6241
    @jojofine6241 11 месяцев назад +5

    ይህን አልበም ስሰማ 1999/2000 ትዝታ ከነ ግሳንግሱ ይመጣል

  • @xp-kq1im
    @xp-kq1im 5 лет назад +28

    This song is so good. Brings out Good memories from Ethiopia 😔

    • @susu-qz3us
      @susu-qz3us 3 года назад +1

      💔😔😭😭😭

  • @taqeyuddinhomri4663
    @taqeyuddinhomri4663 5 лет назад +28

    I am sudanese i love you ethiopia 🇸🇩♥️🇪🇹

    • @Arisbaey
      @Arisbaey 2 года назад

      We love you too ❤❤

  • @cabdiwahaabcabdisalaan5196
    @cabdiwahaabcabdisalaan5196 2 года назад +6

    from tiktok challenge from somalia 🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴

  • @kc_king4276
    @kc_king4276 Год назад +2

    I used to love listening this song while i was @ DILLA university,samara Campus 2009 its special memory for me

  • @MesmerZeleke
    @MesmerZeleke Год назад +1

    2016 እየሰማሁት ነው የዚህ ዘፈን ፍሽን የነበረ ጊዜ i was 10 ager እና mathematics ፈተና final እየወሰድን ነበር ጊዜዉ ክረምቱ ሊገባ ነበር እና ፈተናው ከባድ ነበር 😢 ማትስ ላይ ጎበዝ ተማሪ አልነበሩም 😊 እና የመፈተኛየን ወረቀት ጀርባ ሙሉውን እሂን ዘፈን ሙሉ ግጥሙን ፃፍኩበት ከዛ መምህሩ አየኝ😮 ባጋጣሚ የማከብረው መምህር ነበር😊 እና ወስዶ አንብቦ እንዳዲስ ወረቀት ሰቶኝ ተፈተንኩኝ ለረጅም ጊዜ ይዞት ላባትሽ ላሳየው እያለ ያስፈራራኝ ነበር😂😂 ገረመው አሰፋ ልጁነቴን ካሳመሩልኝ መካከል አንዱ ነህ😍 እረጅም ጊዜ በደስታ ያኑርህ ፈጣሪ🙏 🙏🙏

  • @danieljemere9126
    @danieljemere9126 2 года назад +7

    This is indeed, one of very top among very rare and afew Amharic songs !!!!!!!!!!!

  • @tv9ethioentertainment581
    @tv9ethioentertainment581 4 года назад +34

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤

  • @አፄየጅሩልጅአፄየጅሩልጅ

    ይሄ ሙዚቃ የኔን የህይወት ታሪክ ይገልጸዋል

  • @freedomfafi3878
    @freedomfafi3878 5 лет назад +14

    ይገርማችኋል ማፍቀርም የጀመርኩት የሱን ሙዚቃ እየሰማሁ ነበር ታዲያ ምን ይደረግ ፍቅር የሚለውን ቃላት ክህደት ወይም ጥቅም አደረጉት ትርጉሙ አጥንት ሠብሮ ይገባል ገረመው አሠፋ ቀሪዘመንህን እ ር ይባርክልህ

  • @abdikafiahmed9832
    @abdikafiahmed9832 2 года назад +5

    Yaa daawan jiray 2007

  • @ሀያትየጉራጌዋ
    @ሀያትየጉራጌዋ 4 года назад +21

    ማነዉ እደኔ አደጋ ደርሶበት 2020/2 /16 የሚያዳምጠዉ😭💔😭😭😭😭😭😭😭

  • @firiwaktolesa8141
    @firiwaktolesa8141 Год назад +3

    Oh Gooood! Reminds me of my childhood times when I hear this awesome music

  • @adanaethiopiaforesa2962
    @adanaethiopiaforesa2962 5 лет назад +7

    Am from Ethiopia Addis Ababa beautiful song garmu i like this one song my love in gonna give you

  • @mkuantdreso5875
    @mkuantdreso5875 Год назад +4

    የፍቅር ሰው ❤❤

  • @እሴተማርያምየድንግልልጅ

    ሙዙቃ አልወድም ግን የዝህልጁ አደምጣለሁ እርጋያለነው በርታ

  • @asfg9130
    @asfg9130 5 лет назад +5

    ገረመው ሁሌም ለኔ አደኛ ነህ ሰላምህ ብዝት ይበልልኝ ደሞ በጣም ጠፍተሀል ብቅ በልልን

  • @samimuse59
    @samimuse59 4 года назад +1

    Men yehun fekeri. Love from Somali.
    Like if you listen 18/8/2020

  • @Billefarah12
    @Billefarah12 Год назад +1

    The ferst time I hear this song I whose in dire dawa it was a 2009 xiligaas adunku macan ayuu ahaa 😢😢

  • @ማኪነኝየሳሚ
    @ማኪነኝየሳሚ 5 лет назад +19

    እድሜልክህን ይቆጭሀል እኔሰ ክብሩ ይሰፋ ደሰተኛነኝ

  • @kedirabdu2148
    @kedirabdu2148 Год назад +5

    Memories are always special. Am looking back to 15 years. Unforgettable!!

  • @helenabrham966
    @helenabrham966 4 года назад +16

    እኔስ አሁንም እንዋደዳለን ሰባት አመት ሳኡድ ቆይቸ ስመጣ ያገባል ብየ ነበር ግን እሱ በተስፋ ሲጠብቀኝ ነበር አሁንም እኔ በስደት ነው ያለሁት እኔም ያለሱ ማንም የለኝም እሱም እደዛው

    • @imracker
      @imracker 3 года назад

      BESELAM AMILAK YAGENANGACHIHU...

  • @tahiromer5305
    @tahiromer5305 5 лет назад +3

    Ene eritrea ante gen amera ewedalu
    Good song

    • @MatiyasYilma-c6e
      @MatiyasYilma-c6e 4 месяца назад

      ገሬን ከሆነ ጉራጌ ነው እናት

  • @GadiseGelgel
    @GadiseGelgel 9 месяцев назад +2

    Ehen zefen wedahalewu❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fardawsaabdille1436
    @fardawsaabdille1436 3 года назад +10

    After challenge on tiktok

  • @simonekang5292
    @simonekang5292 5 лет назад +2

    I love this Song ♡ very nice Video

  • @jhon.n.paulos
    @jhon.n.paulos 5 лет назад +8

    Lovly time❤❤❤❤❤❤❤❤Unforgetble time

  • @አፄየጅሩልጅአፄየጅሩልጅ

    ለሱ ብዬ ከቤተስቦቼ ተለይቼ እሱ ግን ሲያሰቃየኝ እንደፈለገው ሲመታኝ ነበር ግን በሱ የተነሳ የጠላዋቸው ቤተሰቦቼ ደርሰው አዳኑኝ ከስቃይ መከራ አወጡኝ በኔ ተማሩ በወንድ የተነሳ ቤተሰብ ለምትጠሉ በሙሉ

    • @rosieposie.x0
      @rosieposie.x0 5 лет назад +24

      አይዞሽ ማሬ እኔም በባሌ ተስቃይቸ አይቼዋለሁ አንዲትም ልጅ ወልጄ ተለያዬን እንደገና ሌላ አግብቸ ይህው ወልጄ በፍቅር በስላም እዬኖርኩ ነው የበፊቱ ባሌ ግን ስላልበደልኩት አሁን ትዳሬን ፈትቸ እንድመለስለት ይፈልጋል ይቅር በይኝ ይላል ፀፀቱ የእግር እሳት ሆነበት ይህው አላገባም ብሎ ተቀምጧል እኔም ተመችቶኝ የስላም ህይወት እየኖርኩ ነው ወንዶች ከጃቸው እያለሽ ቀላል እና እርካሽ ያደርጉሻል ያንገላቱናል ልክ ከጃቸው ስትወጭ ልዕልት ቁንጅናሽ ቁልጭ ብሎ ይታያቸዋል እህት ራስሽን ጠብቂ መልካሙን እመኝልሻለሁ

    • @mtagsewgaalweonelove6882
      @mtagsewgaalweonelove6882 5 лет назад +2

      አፄ የጅሩ ልጅ አፄ የጅሩ ልጅ 😢😢😭😭btekikle marr dresobylii

    • @teybamoha2123
      @teybamoha2123 5 лет назад +7

      እኔምእንዳቺነኝ ቤተሰብብቻሳይሆን
      ትምህርቴን ደስስእንዲለው ልጅወልጀ ስራዬንበቃየኔየሆኑትንሁሉ ለሱብዬነበር የተውኩትግን መጨረሻውሲያስጠላ የስደቴም ምክንያትእሱነው አሁን እንኳን ማንምከጎኔየለም ይቺአለምብቸኛስትሆኑ ስታስጠላ።!!!!

    • @rosieposie.x0
      @rosieposie.x0 5 лет назад

      @@teybamoha2123 አይዞሽ አላህ ይገዝሽ ዱዓ አርጊ መቸም አላህ አይተውሽም ማሬ

    • @fatimaahmed1156
      @fatimaahmed1156 5 лет назад

      @@SaleemSaleem-hr4im ልክ እደኔ ውይ የዛለታ ተይ ብባል እቢብየ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @lobabakhlil7151
    @lobabakhlil7151 5 лет назад +5

    በጣም ደስ የምል ሙዚቃ በጣም ተመቸሀኝ ሁሉም በጥፋቱ ተፀፅቶ ቢመለስ ጥሩ ነበር

  • @mohamedabdiahmmed
    @mohamedabdiahmmed 2 года назад +1

    this song i listen to 2022 she it's amazing

  • @haileelectronics
    @haileelectronics 10 месяцев назад +1

    the best love
    music

  • @maxamad.yaasin
    @maxamad.yaasin 5 дней назад

    2009😢😢 from qalaaafe itobiy❤

  • @ሀያትሙሀመድሁሤን
    @ሀያትሙሀመድሁሤን 4 года назад +8

    አይ ባዳ ባዳ እኮ ባዳ ነዉ ከቤተሠቦቸ ጋ አጣልቶኝ እሱን ብየ ቤተሠቦቸን ጠላሆቸዉ ለካስ ስህተተኛ ነኝ ስታመመ ቤተሠቦቸ አስታመሙኝ ሲርበኝ ቤተሠቦቸ አበሉኝ መኖርያ ሳጣ ቤተሠቦቸ አኖሩኝ ሴት እህቶቸ ወንድን አትመኑ ወንድ ልጅ ጥቅም እንጂ ፍቅር አያቅም
    ወንድ ልጅ ከሆዱ ዉጭ ለሌላ ቦታ የለዉም ስለዚህ ወንድ ልጅ ማመን ከአቁምኩ በጣምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምም ብዙ አመት ሆነኝ አሁንም እድሜ ለስደት እየኖርኩነዉ

  • @yademaadisse5500
    @yademaadisse5500 19 дней назад

    Rip our legend Eliyas melka

  • @geatumohamed836
    @geatumohamed836 5 лет назад +2

    እህህ የእዉናት ቁሱሌን ቆሶቆሳዉ እሄ ሙዝቀ 😭😭😭😭
    2ት አመት ሙሉ አምኜ ታምዬ የቆየሁት ፍቅራኛዬ የካደኝ ቀን ትዝ አለኝ

    • @ljhfdbkcvkukufikirmbcxdjgg8761
      @ljhfdbkcvkukufikirmbcxdjgg8761 5 лет назад

      በኢሀዲግ ግዜ ነው የጠበሽው ሀያ ሰባት አመት ስትይ

    • @tyob990
      @tyob990 5 лет назад

      @@ljhfdbkcvkukufikirmbcxdjgg8761 ክክክ

  • @fikirayele9981
    @fikirayele9981 5 лет назад +3

    ከማንም ጋር የማላወዳድርክ ምርጥ ነክ

  • @ድንግልማርያምእናቴ-ጨ2ዀ

    አቤት ስወድልህ ሙዚቃህን የኔ ውድ

  • @Nbf463
    @Nbf463 5 месяцев назад +1

    Best music ❤

  • @rosieposie.x0
    @rosieposie.x0 5 лет назад +10

    ይህ ሙዚቃ የኔን ህይወት ታሪክ ነው

  • @DandemBoyz
    @DandemBoyz Год назад

    I am somile I love Ethiopia

  • @leulamare9469
    @leulamare9469 Месяц назад +2

    2024 🙌

  • @xpk5509
    @xpk5509 Год назад +1

    ስወድህ ❤❤❤❤❤❤❤❤ውድድድድድድ ማርያምን

  • @Keyf88-8
    @Keyf88-8 5 лет назад +6

    Ethopian the best music in the world 🇪🇹❤

  • @دلنجسودلنهبيلا
    @دلنجسودلنهبيلا 3 года назад +1

    ياسلام احلا اغنيه حبشيه

  • @የኔለኔየኔለኔ
    @የኔለኔየኔለኔ 5 лет назад +3

    እረ ገረመውን የበላ ጂብ አልጮህ አለ ☺️☺️ በፈጠረህ ተመለስልን ለኛ ላድናቂዎችህ ብለህ አለሁ በለን miss you more

  • @adenqayr8921
    @adenqayr8921 7 месяцев назад

    Gofa camp 1998 lay esama naber yaw tizta adele astawsang gize alfo gize yitekal enem takayire adge lamesmat beqaw ye gofa camp sewoch hy balung

  • @hrj1695
    @hrj1695 6 лет назад +14

    ግርማየ ሙዚቃወችህን ስወድልህ
    እሚገርም ድምፅነው ያለህ

  • @sh-gd9jf
    @sh-gd9jf 4 года назад +1

    S ባንተ ምክንያት ቤተሰቦቼን ጥዬ መጣሁ ግን ምንም የገባህ ነገር የለም ሲገባህ ይቆጭሀል ግን ሁሌም በልቤ ትልቅ ቦታ አለህ

  • @kingjaceylowshortfilm3810
    @kingjaceylowshortfilm3810 5 лет назад +3

    The only one song like 09\30/2019 ☝️

  • @bethelkirosabreha4626
    @bethelkirosabreha4626 4 года назад

    😢😢 ግዜስ አለፈ በኛ ግዜ በ 90ዎቹ 😢😢😢😢

  • @touch3206
    @touch3206 5 лет назад

    ሺ ግዜብሰማው የማልጠግበው ሙዚቃ ግርምሽየ የኔአንደኛ ሙዚቃዎችህ ውስጤናቸው

    • @jantasalem3539
      @jantasalem3539 4 года назад

      Wowwww baxam yamarl

    • @edenelsa3133
      @edenelsa3133 4 года назад

      ይሄ ዘፈን በጣም ምርጥ ነው ግን ገረመው የት ጠፋህ

  • @ااا-ل6ص
    @ااا-ل6ص 4 года назад +1

    ኡፍፍፍፍ ገሪየ በጣምነው የምወዲህ

  • @brukalabe3545
    @brukalabe3545 5 лет назад +6

    Good job germew keep it up!!

  • @እንደመርበፍቅር
    @እንደመርበፍቅር 5 лет назад +25

    የኔውማ በጣም ከራሴበላይ አፈቅረው ነበር ግን አልገባውም እናም ከሱእርቄ ስሄድ ሌላ ሰው አገባሁ እናም ይህንንጋበዘኝ ተጸጸተ ምንዋጋለው እረፈደ

  • @yirgayasinbogale8748
    @yirgayasinbogale8748 5 лет назад +2

    ከሄደች ቦሀላ ምን ዋጋ አለው ሙዚቃው በጣም አሪፍ ነው 👍👌👌

  • @abdihakin1454
    @abdihakin1454 2 года назад +1

    Got it 4 May 2022🙏🙏

  • @hayattuhire4279
    @hayattuhire4279 5 лет назад +1

    ዉይይይይይ አፍፍፍፍፍ ባልሠማዉ ይሻለኛል ማለቴ ጥሩስሜትአይሠማኚም ስወደዉዉዉዉ

  • @sumayyasumayya7056
    @sumayyasumayya7056 5 лет назад +4

    😢😢😢sew ye edilone enje ye merchawee huno aykme

  • @zulfaawil1880
    @zulfaawil1880 5 лет назад +53

    እኔም ለሡ ብዬ ከቤተሠብ ተጣላው እሱግን ባዳነቱን አሣየኝ ማሠቃየት መምታት ብቻ አሁድረስ አእምሮዬ ህመምተኛነው ወድ ለሚባል አመለካከቴ ጥሩ አደለም ወድ ባዳነው ለወድ ብላቹ ከቤተሠብ አትለያዩ።።።።😭😭😭😭😭😭

    • @mubarekabduselam1151
      @mubarekabduselam1151 5 лет назад +1

      sister hulum wende ande ayedelem

    • @lobaba8365
      @lobaba8365 5 лет назад

      ewnatshen nawe yane konjoo enem leek endanch hoglahu

    • @esatulayned
      @esatulayned 5 лет назад +1

      አይዞሽ እህቴ ጠንካራ ሴት ነሽ

    • @ሀዊየወሎዋያውምየመቅደላማ
      @ሀዊየወሎዋያውምየመቅደላማ 5 лет назад +1

      አይዞሽ እህቴ ሀሳብሽ በጣም ልክ ነሽ ግን ያልደረሰበት ያለ አይመስለኝም አንች ብቻ ሰው አትግፊ እንጅ ፈጣሪ ዋጋውን ይከፍላል

    • @SS-bt2uh
      @SS-bt2uh 4 года назад

      አይዟችሁ እህቶቼ ኡፍ አሁንስ ወንድ የሚባል ስሙ ባይነሳ ደስተኛ ነኝ እነሱ ማለት እግር የሌለው ተሳቢ ሁሉን መመረዝ የሚችሉ እባብ ናቼው ቲሽ

  • @BirukJemal-Jb01ci
    @BirukJemal-Jb01ci Месяц назад

    2024 🇸🇴🇸🇴

  • @simonekang5292
    @simonekang5292 5 лет назад +2

    I love it ♡♡♡♡♡

  • @ZEDf-tl7yj
    @ZEDf-tl7yj 5 лет назад +2

    I love this song my true store 2009

  • @sumayaalovelove9959
    @sumayaalovelove9959 4 года назад +1

    ለሱ ብዬ ከባሌ ላይ ተለይቼ እሱ ግን የሆነ ጨካኝ ሰው ነው በቃ ተውኩት😢😢😭💔💔💔

  • @jamalvgfchhj2675
    @jamalvgfchhj2675 5 лет назад +6

    ብሠማው ብሠማው የማልጠግበው😭

  • @teybamoha2123
    @teybamoha2123 5 лет назад +6

    ለእኔየዘፈንክ ያህል ይሰማኛል
    እምነቴንከክህደት ቆጥሮትነበር
    የተለያየነው

  • @josifikadu7232
    @josifikadu7232 3 года назад +1

    እኔም እየቀረበችኝ ያሁን እየራቀችኝ እንደሆነ አላውቅም

  • @AliTahirAliTahir-v5y
    @AliTahirAliTahir-v5y Месяц назад

    ❤❤❤❤❤

  • @ቅድሚያለተውሂድቅድሚ-ገ3ዸ

    ይሄን ሙዝቃ ባሌ ጋብዞኛል ግን ምን ይሆናል ተለያይተናል እሱም አገባ እኔም ስደት ላይ ነኝ

    • @asumwa3987
      @asumwa3987 5 лет назад +1

      ‏لا حول ولا قوة الا بالله

    • @jantasalem3539
      @jantasalem3539 4 года назад +1

      Wawwwwww baxam yamarl

    • @tadios.a552
      @tadios.a552 4 года назад +1

      በቃ እኔን አግቢኚ እርሺው ይሄን ሸፋፋ🙄

    • @ፋጢማእስማኢል
      @ፋጢማእስማኢል 4 года назад +1

      @@tadios.a552
      kkkkkk

    • @kwmf2989
      @kwmf2989 4 года назад +1

      የኔማር አብሺር. አላህ አይቸኩልም. ላቺም ይሰጥሻል

  • @yonasdesta4130
    @yonasdesta4130 12 лет назад +3

    good work Geremew. i love ur songs

  • @getasewkasahun76
    @getasewkasahun76 4 года назад +1

    Still Love this song guys

  • @ሀዊየወሎዋያውምየመቅደላማ

    እፍፍፍ ድምፅህ ደስ ሲል ግጥሙ ልብ ይመታል

  • @adenyahye8703
    @adenyahye8703 Год назад

    We are ethiopia ❤💚💛

  • @maxamedmuuse3890
    @maxamedmuuse3890 2 года назад +1

    I have watched this song 🎵 3 times ⏲ perday and I'm not get boring never

  • @rawdajemalkemrtemecegn3767
    @rawdajemalkemrtemecegn3767 5 лет назад +11

    ሁሉም ሙዚቃህን ይመቸኛል ! እኔስ የልቤን ይቀሰቅሳል ሙዚቃህ ሁሉ

  • @abelweldemicael5129
    @abelweldemicael5129 5 лет назад +4

    In memory never forget sedat werdt eu

  • @kadijaa8750
    @kadijaa8750 5 лет назад

    ያኔ ምርዬ ገረሙ እበዬ ሁሌኤ ይመጠኘል

  • @nathanadelahu6729
    @nathanadelahu6729 5 лет назад +2

    Gere ere wodet new yalkew ...love @ Gggg!!

  • @rahmetyenatlijmamafiker7491
    @rahmetyenatlijmamafiker7491 6 лет назад +83

    ቢሰማ ቢሰማ የማይጠገብ ሶንግ ነው ወዶች ቶሎ ብላችሁ ሴቶችን አትጉዱን

  • @jhon.n.paulos
    @jhon.n.paulos 6 лет назад +5

    LOVLY TIME MUSIC

  • @ሕልሚኣለኒክበፅሑዝደሊ

    ይህ ዘፍን ስወደው የውስጤ ነው ምቀስቅስልኝ

  • @sologuys
    @sologuys  17 лет назад +11

    i luv this music. its good to chill

  • @እሮዛኢሳምአማን
    @እሮዛኢሳምአማን 5 лет назад +2

    ወይ ግዜ ቅናት የሚሉት ነገር ለያየን እውነት እሱም ድሮ አይደለ ተቀየረ ብቻ ተለያይተናል

  • @afiyatissoo8538
    @afiyatissoo8538 4 года назад +1

    Ilove so much so...p❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @saadaabduabdu7174
    @saadaabduabdu7174 6 лет назад +28

    አረ ድምፅህ ሲመች ቢሰማ ቢሰማ የማይጠገብ ትዝ ታ ሰውጎዳ

  • @ዜዲሻየወሎልጂ-ዠ9ጠ
    @ዜዲሻየወሎልጂ-ዠ9ጠ 5 лет назад +2

    እኔየምለው ወዶች ከራቅንበሆላ ወየው ከማለት መጀመሪያ ለምን ጥሩ አትሆኑም አይ እኔም ተውሤለው እቢብሎ አሁን ተለያይተን እኔም በንደት ሥደትመጣሁ እሡም አገሩን ለቆወቶ ያለቅሣል ተመለሽልኝ እያለ ያለቅሣል እኔግን ልቤ እቢአለኝ ክፋበደል አትክልትነው አይረሣም ወዶች ከመጀመሪያው ልብግዙ

  • @aynafrnegnkeurom9908
    @aynafrnegnkeurom9908 5 лет назад +1

    Wow bexam yasazinalu 😭😭

  • @ሠአዲነኝየጂዳዋጀገና
    @ሠአዲነኝየጂዳዋጀገና 4 года назад +2

    አቤት ሥወዲህ

  • @aimjarra7317
    @aimjarra7317 5 лет назад +2

    Very very nice baxxaam dasilaal sebscripe argilny na like inem ariggahallaw

  • @derejetegaw3855
    @derejetegaw3855 5 лет назад +3

    እምወድሽ ያንቺው ደራ ነኝ ላጠፋሁት ነገር ሁሉ ይቅርታB D

    • @almed-g9k
      @almed-g9k Год назад

      ይቅርታ መጠየቅ ትልቅ ነገር ነው ብሮዬ🙏

  • @meseretwolde9482
    @meseretwolde9482 5 лет назад +2

    ካለፈ በሆላ ቢለደም ምን ዋጋ አለው በፋት ነበር እይ ቆም ብሎ ማሰብ

  • @mandefrawujfkshambe6963
    @mandefrawujfkshambe6963 2 года назад

    Tizita bech 💔

  • @hrredsgeeds9241
    @hrredsgeeds9241 4 года назад

    Gedaye. Newu. Demetek. Gere🇪🇹🎷🎸🎶🎧🎵🎤🎻🎺🎀🎠🍎🥕🥜🍧🥧😂💋💘💝💖💓💕💟😭

  • @kahsayyibrah6229
    @kahsayyibrah6229 5 лет назад +1

    zefetewa derfi kab kedem100%

  • @jimmaworkurgessa8247
    @jimmaworkurgessa8247 4 года назад

    Nitsu yefiqir sew magignet kebbaad new.

  • @momm2851
    @momm2851 5 лет назад

    Girimisheye gate mucica bemulu bisemaw ayselecegnm melikam sew neh!!!!!

  • @እማሂወቴነሽልዩስጦታየ

    አይይይይ፡እኔስ፡እማቅልኝ፡አጥቻለሁ፡ቀስበቀስ፡እየቆየ፡ይቆጨው፡ብየ፡ችየው፡አለሁ፡እየተናደደሁ፡ልግፈው፡እጂ፡ጊዜውን፡ኡፍፍፍፍ

    • @SuSu-cm6uf
      @SuSu-cm6uf 5 лет назад

      እህህህህህ እያሉሉ መኖር ነው ውፍፍፍፍ

  • @yebeltal4417
    @yebeltal4417 11 дней назад

    ማፈፍቀር በጥቅሉ ለሴትልጅ ፈተነዋ ነው።