Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ሰላም ሰላም ኤህት እንኳንበሰላም መጣሺ እግዚአብሔርይመሰግን አሪፍ ቆይታ ነበር በርች ሰላም ፍቅር ለሃገራችን ማሰተዋሉን ያድለን እግዚአብሔር🎉🎉🎉
ሰላም ሰላም ላንቺ ይሁን ሰላምሽ ብዝት ይበል እንኳን ደህና መጣሽ ጥሩ ጋብቻ ማለት የተረጋጋ ህይወት ሰላም ያለው ህይወት ማለት ነው
ሰላም እግዚያብሔር ይመሰገን እንኳን ደህና መጣሽ በእወነት ደሰ የሚል ቆንጆ ቆይታ ነበር በእወነት ወዴ ምንፈሳዊ ትዳር ለአደለው ነው ወዴ በእወነት በርቺልኝ ዋውውው በያለሁ
ሰላም ሰላም እንኩዋን ደና መጣሽ ውድበርች🎉🎉🎉🎉🎉
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣሽ ኤህታችን አሪፍ ቆይታ ነበረን በርችልን እህታችን በርችለሰን መንፈሳዊ ትዳር ብቻ ሳይሆን የእየለት ኑሯችን መስተካከል አለበት
Egzabher yemsgan harmonyaWeda ehta enkun selam metashiBetam des yelal menfeswy ytdar heywat betam des yelal
ሰላም ሰላም እማ እንኳን ደህና መጣሽመንፈሳዊይ ጋብቻ ማለት በእግዚአብሔርቃል ገብተን የምንጋባበት የተባረ ከትዳር ነውብዬ ነው እማምነው እግዚአብሔር አምላክ በቸርነቱ ለዛ ልብር ያብቃን እማ❤
Hermon endat nshelin nurln balshibt selmsh bezat yeblilgn ዉድዬ berchi desy emliykoyit naberni❤
menfsawii gachaa mat begziabher qal tewsnoo qudus qurban teqbloo behaymanot abatoch tebarkoo feqad agziabher yalbat menfsawi gabcha new
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን መንፈሳውያ ጋብቻ ማለት በእግዚአብሔር ቃል ገብተን የምንጋባበት የተባርከ ትዳር ነው እግዚአብሔር ይተባርከ ትዳር ይስጠን
ሰላም ሰላም እግዚአብሔር ይብዛላችሁውድ የሀገራችን ልጆች እህታችን መንፈሳዊጋብቻ የራሱ የሆነ ሚስጥር አለው🎉❤
Selam Selam Lanci Yehun Ehitacen Selameshen Yabezaw Egziyabehar Amelak Hageracinen Selam Yadereglen Alehu Yeblen Egziyabehar Yemawekew Tedare Malet New Kedus Kureban Tekebelew Babatoci Tebarekew Tekedesew Yemigabut Malet New Ehita
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁፍቅር ከፈጣሪ ነው የሚሠጠው መልካም ፈጣሪውን የሚፈራ ከተገኘ ሁሌም ለትዳር አጋሩ መልካም ነው እሷ ብታጠፋ እንኳን ቃስ ብሎ ያስረዳታል ፍቅሩን እሱ ይስጠን ብሎ ነው ዱአ ማድረግ
ሰላም ሰላም ሰላም ሰሌም ሄርምየየየየየየየየ እንዴትነሽ የኔውድ እህትትትትት
መንፈሳዊ ጋብቻ ማለት እግዚአብሔር በሚወደዉ እና በሚፈቅደዉ መንገድ መጋባት ማለት ነው እግዚአብሔር የሚፈቅደዉ በቁርባን እና በሥርዓተ ተክሊል ነው
መንፈሳዊ ጋብቻ ማለት በቤተክርስቲያን በተክሊል ወይም በቁርባኝ ባግባት በመዝሙር ስርአት ባው በውግ በማረገ ባድባድ በቤተሰብ ማግባት
መፈሳዊ ጋብቻ ማለትበእግዛብሔር ፊት ቃል ኪዳን መግባት ማለት ነው
ሰላም ሰላም ኤህት እንኳን
በሰላም መጣሺ እግዚአብሔር
ይመሰግን አሪፍ ቆይታ ነበር በርች ሰላም ፍቅር ለሃገራችን ማሰተዋሉን ያድለን እግዚአብሔር🎉🎉🎉
ሰላም ሰላም ላንቺ ይሁን ሰላምሽ ብዝት ይበል እንኳን ደህና መጣሽ ጥሩ ጋብቻ ማለት የተረጋጋ ህይወት ሰላም ያለው ህይወት ማለት ነው
ሰላም እግዚያብሔር ይመሰገን እንኳን ደህና መጣሽ በእወነት ደሰ የሚል ቆንጆ ቆይታ ነበር በእወነት ወዴ ምንፈሳዊ ትዳር ለአደለው ነው ወዴ በእወነት በርቺልኝ ዋውውው በያለሁ
ሰላም ሰላም እንኩዋን ደና መጣሽ ውድ
በርች🎉🎉🎉🎉🎉
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣሽ ኤህታችን አሪፍ ቆይታ ነበረን በርችልን እህታችን በርችለሰን መንፈሳዊ ትዳር ብቻ ሳይሆን የእየለት ኑሯችን መስተካከል አለበት
Egzabher yemsgan harmonya
Weda ehta enkun selam metashi
Betam des yelal menfeswy ytdar heywat betam des yelal
ሰላም ሰላም እማ እንኳን ደህና መጣሽ
መንፈሳዊይ ጋብቻ ማለት በእግዚአብሔር
ቃል ገብተን የምንጋባበት የተባረ ከትዳር ነው
ብዬ ነው እማምነው እግዚአብሔር አምላክ
በቸርነቱ ለዛ ልብር ያብቃን እማ❤
Hermon endat nshelin nurln balshibt selmsh bezat yeblilgn ዉድዬ berchi desy emliykoyit naberni❤
menfsawii gachaa mat begziabher qal tewsnoo qudus qurban teqbloo behaymanot abatoch tebarkoo feqad agziabher yalbat menfsawi gabcha new
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን መንፈሳውያ ጋብቻ ማለት በእግዚአብሔር ቃል ገብተን የምንጋባበት የተባርከ ትዳር ነው እግዚአብሔር ይተባርከ ትዳር ይስጠን
ሰላም ሰላም እግዚአብሔር ይብዛላችሁ
ውድ የሀገራችን ልጆች እህታችን መንፈሳዊ
ጋብቻ የራሱ የሆነ ሚስጥር አለው🎉❤
Selam Selam Lanci Yehun Ehitacen Selameshen Yabezaw Egziyabehar Amelak Hageracinen Selam Yadereglen Alehu Yeblen Egziyabehar Yemawekew Tedare Malet New Kedus Kureban Tekebelew Babatoci Tebarekew Tekedesew Yemigabut Malet New Ehita
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
ፍቅር ከፈጣሪ ነው የሚሠጠው መልካም ፈጣሪውን የሚፈራ ከተገኘ ሁሌም ለትዳር አጋሩ መልካም ነው እሷ ብታጠፋ እንኳን ቃስ ብሎ ያስረዳታል ፍቅሩን እሱ ይስጠን ብሎ ነው ዱአ ማድረግ