የግብፅ መንግስትና የጀዊሳው ፋኖ ተዋጊ ህውሃትን ጨምረው ከኢትዮዽያ መከላከያ ጋር ሊዋጉ በድብቅ ተስማሙ።

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 окт 2024

Комментарии • 125

  • @yeshashworkbeyene2082
    @yeshashworkbeyene2082 2 месяца назад +8

    ዴቭ ትልቅ ሰው ❤ ኢትዮጵያችን ሁሌም ታሸንፋለች በእግዚአብሔር ኃይል!!!!!!

  • @elizabethhailesellasie1946
    @elizabethhailesellasie1946 2 месяца назад +23

    💚💛❤️
    ኢትዮጵያ አትፈርስም!! ጠላቶችዋ ይፈርሳሉ እንጅ!

  • @tsehaymamo4082
    @tsehaymamo4082 2 месяца назад +10

    ኮርዬ የኢትዮጵያችን ጀግናው እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ይስጥልን ኢትዮጵያን የሚጠብቅ የማይተኛ የማያንቀለፍ አምላክ አለን አብሽር አብሽር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TsionHaile-mj6pz
    @TsionHaile-mj6pz 2 месяца назад

    በትክክል ኮር

  • @metsehetwoldsembat2702
    @metsehetwoldsembat2702 2 месяца назад +4

    You are good man God bless you Abey is good leader for Ethiopia

  • @AsterMengistu-c3b
    @AsterMengistu-c3b 2 месяца назад +13

    ቃላት የለኝም አንተን የማመስግንበት ዋጋህን መድሐኒአለም ይክፈልህ

  • @MlamuMlamu
    @MlamuMlamu 2 месяца назад +4

    Wow
    I like it this your truthful program, greatest God bless you !!!!!!!

  • @teshomewami2488
    @teshomewami2488 2 месяца назад +5

    Dr.Abiy is Great leader and Core Dave is great commentator.

  • @danielzemdkun8321
    @danielzemdkun8321 2 месяца назад +10

    ዴቭ የኔ ወድ እንቁ የሀገር ልጅ በጣም እወድሀለሁ እግዚአብሔር ያክብርህ ።

  • @yirgeduchekole5106
    @yirgeduchekole5106 2 месяца назад +1

    ዴቭ እግዚአብሄር ይባርክህ፣ ምንም ዋሽተህ አታውቅም የተናገርከው ሁሉ ሆኗል!!!

  • @Markanberihun
    @Markanberihun 2 месяца назад +10

    በርታ ወንድማችን አለን ኢትዮጵያን ብለን እንኳን አሁን ዘመናዊ ጦር ገንብተን ድሮም በጦር በጎራዴ አይቀጡ ቅጣት ቀምሰዋል ድገሙን ጣመን ካሉ የዘመናዊ መከላከያ ምት እንዲያጣጥሙ እናደርጋቸዋለን ድል ቁርሳችን ነው እናሸንፋለን 💪💪💪

  • @MesataKefe
    @MesataKefe 2 месяца назад +9

    ድል ከአላህ ነው እውነት ያለው ሁሌም አሸናፊ ነው ቢኢዝኒላህ

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 2 месяца назад +2

    ክብር ለመከላከያችን ለአየርሃይላችን ለፖሊሶቻችን ለባህርሐይላችን ይሁንልን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጣቸው ሐገራችን ኢትዮጵያ ስላም ያርግልን እናመሱግንሃለን ወንድማችን ቁዋንቁዋቸው ይደበላለቅ አሁንም blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @truworkmengistu3170
    @truworkmengistu3170 2 месяца назад +1

    DR ABAY LONG LIVE MY DEAR❤❤❤❤❤❤

  • @DagnachewDagnu
    @DagnachewDagnu Месяц назад +1

    ለሶማሊያ ሕዝቦች ትልቅ አክብሮት አለን ፣ .ውለታችንን አልረሱም !!እንዲያውም ግብፅን ለመበቀል ለእኛ ጥሩ አጋጣሚ ይሆነናል፣ደግመው እንዳይሞክሩን ክንዳችንን እናሳያቸዋለን!!

  • @hussienmohammed6768
    @hussienmohammed6768 2 месяца назад +12

    ግብፅ አሉላን ከረሳች ታማለችና ማርከሻው ይሰጣታል ። የሚዋጋው መሳሪያ ሳይሆን ልብ ነው።

  • @Wedeneyatema
    @Wedeneyatema 2 месяца назад +4

    Thank you Deve, God bless you Sir.❤❤❤

  • @MesiTmariyam
    @MesiTmariyam 2 месяца назад +3

    ሰላም ጀግናችን እናከብርሀለን እንወድሀአን እንኳን መጣህልን

  • @kederBoker-pz1nu
    @kederBoker-pz1nu 2 месяца назад +5

    መሳይ እትፍረድበት ጐረቤት የሚወደው የጐረቤት ልጅ ነው እባቱ መኲንን እይደለም

  • @teshomewami2488
    @teshomewami2488 2 месяца назад +2

    Core Dave you are energetic and drone of Media.

  • @MesiTmariyam
    @MesiTmariyam 2 месяца назад +4

    ዴቨዬ እግ/ር ነው የተዋጋልን

    • @bedryaahmed6896
      @bedryaahmed6896 2 месяца назад

      ኧረ ተዉ ሙሉም ፃፉ ይሄ አሁን ምን ትርጉም አለው እኔ ሙስሊም ነኝ ግን ተሰምቶኝ ነው ፈጣሪን በጎዶሎ ስትፅፈው

  • @danieltadele4233
    @danieltadele4233 2 месяца назад +7

    ለባንዳ ካንሠር ኢት/ ቦታ የላትም አላቸዉ ቀን አንተ ጀግና ሁን🎉🎉🎉

  • @ሁሉበሱሆነ-ፈ4ቐ
    @ሁሉበሱሆነ-ፈ4ቐ 2 месяца назад +2

    ኤርምያስ እንክዋን ለሀገሩ ሲቆረቆር ነገ መግብያው ናት እምዬ ኢትዮጵያ

  • @Tesfalem-tl7le
    @Tesfalem-tl7le 2 месяца назад +7

    ለሃገራችን ዘብ እንቆማለን ።

  • @MokonenShankoDenbei
    @MokonenShankoDenbei 2 месяца назад

    ❤❤❤

  • @Yohannes-s9z
    @Yohannes-s9z 2 месяца назад +3

    ዳዎት ወኔክ ደስ ይለኛል

  • @MesataKefe
    @MesataKefe 2 месяца назад +4

    ተመስገን ባንዳውን የምንለይበት ግዜ ነው ሞተን ሀገራችንን ማስከበር ልማዳችን ነው ። የአሁኑ ግን ግብፅን ገርፈን ዓሰብን አስመልሰን ነው ወደ ቄያችን ምንመለሰው።

  • @GezuKorecha
    @GezuKorecha 2 месяца назад +6

    ግብጽን ለማንበርከክ የአባይን ወንዝ መገደብና በውሃ ጥም መጨረስ ነው።

  • @birhanuwoyessa8048
    @birhanuwoyessa8048 2 месяца назад +2

    ኮር ዳዊት የእኞን ሥራ አምላክችን የት ሄዶ አሱኮ ሰለ እኞ ይዋገል

  • @tsedaybogale6606
    @tsedaybogale6606 2 месяца назад +2

    እነዚህን ባንዳዎች የእፍኝ ልጆች ባሉበት ፀጥ ጭጭ የሚያደርግ የለም ወይ ኢትዮጵያዊ ወንድ የለም ወይ እነዚህን ሀገር ሻጭ የባንዳ ልጆችን የሚገድል እና ሀገር እና ወገንን የሚታደግ ወንድ የለም ወይ ወይኔ ሀገሬ 😢😢😢😢

  • @አታውራስራ
    @አታውራስራ 2 месяца назад +7

    ተልባ ቢንጫጫ በአንድ ሙቀጫ እነዚህ የፈርኦን ጠንቋዮች ከነተላላኪዮቻቸው ጋር ይወቀጣሉ ግብፅ ቀረብ ማለቷ ስራ አቃለለች ትሞክረን የበላችውን ሩዝ በዶሮ ትተፋለች።

  • @hussienmohammed6768
    @hussienmohammed6768 2 месяца назад +5

    ከተዋጋን ሁለገብ ጦርነት ነው። የሞቃዲሾ መንግሥት መፍረስ የለበትም ። ፑንትላንድ ነጻ መውጣት አለባት።

  • @solayeta2123
    @solayeta2123 2 месяца назад +1

    በርታ ኮር ዳዊት

  • @argaasefa1146
    @argaasefa1146 2 месяца назад +5

    መሳይ ለየለት አብዷአል ምቀኛ

  • @jemalabdu-k7m
    @jemalabdu-k7m 2 месяца назад +1

    We will fight against both internal and external enemies of Ethiopia such as Jawisa, Egypt and so on.

  • @AshuMeri
    @AshuMeri 2 месяца назад

    Masaayi yawaladkawu zarii yaxiifawu geetaa

  • @tadessesakumaa
    @tadessesakumaa 2 месяца назад +4

    ያትውልድ ዝቃጮች ናቸው አያቴ አርበኛ ነው አባቴ በደርግ የ17 ክ/ር ነበረ እኔን ባጣም አሞኛል ልብስ የለበሱ ሠይጣኖች ናቸው ኢ/ዊው ኮ/ረ ደዊት አመሰግናለሁ!!

  • @merdiaselamu7967
    @merdiaselamu7967 2 месяца назад +4

    11111111111111🎉🎉🎉ኢትዮጽያችን ወደፊት

  • @teshomewami2488
    @teshomewami2488 2 месяца назад +3

    General Jagama Kelo was in Hargesa with victory.

  • @MesiTmariyam
    @MesiTmariyam 2 месяца назад +3

    ቦኩሀራም አንወድሀለን እናከብርሀለን አንተ ምርጥ ምሳሌ እንወድሀለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ዴቨ መልክቴን አስተላልፍልኝ

  • @MesiTmariyam
    @MesiTmariyam 2 месяца назад +4

    መሳይ እንጥሉ ይታጠፍ

  • @MesiTmariyam
    @MesiTmariyam 2 месяца назад +2

    ዴቨዬ ቤተሰብህ ,ሀገርህ,እኛ እንፈልግሀለን ስትናደድ እንዳያምህ

  • @AbrahamOsebo-t9g
    @AbrahamOsebo-t9g 2 месяца назад

    Ethiopia 🇪🇹 Emiye lazlalami tenure

  • @MesiTmariyam
    @MesiTmariyam 2 месяца назад +3

    አራት ኪሎ በእውቀት እንጂ በብልጠት አይገባም

  • @sare-l8k
    @sare-l8k 2 месяца назад

    ድሸ ትልቅ ስው❤❤❤

  • @legessedebele936
    @legessedebele936 2 месяца назад +2

    እኔ ከጎናቸው የሚቆሙትን ማወቅም ጥሩ ነው። በተረፌ የተለመደው የደርግ ዘመን የጦርነት ገድል ግብጽና ሀርገሳ ይከናነባሉ እንደገናም ይማሩበታል።

  • @AbdiHailu-m4x
    @AbdiHailu-m4x 2 месяца назад +2

    Wow ኢትዮጵያ አቀማሰችው🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪 ግብፅን

  • @MesiTmariyam
    @MesiTmariyam 2 месяца назад +3

    ዴቨ ይሄ የእንኩሮ ንግግር ETV ላይ ይቅረብልን ይሄ ሆዳም አገር አፍራሽ ይሄ አብድ ነው ሀገር ይወቀው ትውልድ ይዳን እባክህን

  • @محمدادم-ت8غ2ب
    @محمدادم-ت8غ2ب 2 месяца назад

    1

  • @GetanehHabtewld
    @GetanehHabtewld 2 месяца назад +2

    ሀገር በገንዘብ አትለወጥም እኛ አልፈን ኢትዮጵያን እናሻግራለን ኢትዮጵያ ወይም ሞት ።

  • @belachew5809
    @belachew5809 2 месяца назад +3

    Cot… እንዳልከው አማራውን ለመጨረስ በፋኖ ስም የገቡ የወያኔ ሠራዊ ነው። ሀቁ ይህ ነው !!! ብራቦ ኮር ዳዊተረ!!!!!!

    • @belachew5809
      @belachew5809 2 месяца назад

      አኢትዮዽያ ታሸንፋለች!!!!!!!!!!

  • @DawitDafa
    @DawitDafa 2 месяца назад +3

    Good

  • @kureysh36ismael89
    @kureysh36ismael89 2 месяца назад +1

    Fanno=hiweat=shaebiya=egypt=telat nachew

  • @ahmedhussen9085
    @ahmedhussen9085 2 месяца назад +3

    የኢትዮጵያ መንግስት የክተት አዋጅ ማድረግ አለበት
    ማቄን ጨርቄን የሚል አይኖርም
    ግዝዉ አሁን ነዉ የኢትዮጵያ ወጣት የሚሰለጥንበት ግዜ አሁን ነው

  • @teshomewami2488
    @teshomewami2488 2 месяца назад +2

    Ethiopia has hero soldiers of Derg regim who can fight running dogs of Egypt.

  • @tsedaybogale6606
    @tsedaybogale6606 2 месяца назад +1

    ኢትዮጵያ ሀገሬ አሸናፊ ነች የቆሰሏትን የምትቀብር ናት

  • @MesataKefe
    @MesataKefe 2 месяца назад +3

    ኮር ዳዊት ዘመቻ ሲደመር ጥራን ሌላው ቢቀር መተኮስ ባንችል ገጀገራ ይዘን እንገባለን ካልሆነ መሳሪያ እንሸከማለን

  • @wubesileshi5043
    @wubesileshi5043 2 месяца назад

    ዴቭ ቦኮሃራም የእውነተኛ የነፃነት ታጋይ እንጂ የባንዳ ልጅ አይደለም ። ንፁህ ኢትዮጵያዊ በሀገሩ አይደራደርም ባንዳነትን ከቤተሰብ የወረሰ ግን እንዲህ ነው ያሳዝናል

  • @GetanehHabtewld
    @GetanehHabtewld 2 месяца назад +5

    መሣይ ተብዬ ሆድ አደር አጋሠሥ ሞት ለባንዳ ሁሉ

  • @MuradSeid-qg7hf
    @MuradSeid-qg7hf Месяц назад

    ኮርዳዊትህወሐት።በጠገበጊዜሳይሆን።በመጥፈያውጊዜነው።እነዚህምመጥፈያቸውደርሶነው።አትናድላቸው።ይጠፋሉ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kureysh36ismael89
    @kureysh36ismael89 2 месяца назад

    Dev evdante aynetu ahun betam yasfeligunal adera adera beteley be tiktok astelalfut enkuron ankurut

  • @solayeta2123
    @solayeta2123 2 месяца назад +1

    ኢትዮጵያ አትሸነፍም

  • @kureysh36ismael89
    @kureysh36ismael89 2 месяца назад +1

    core dawit yante program endet yidresachew le amhara

  • @EtichaAbdisa-ns1gm
    @EtichaAbdisa-ns1gm 2 месяца назад +3

    The mind of mesay has completely stopped functioning properly. How can Ethiopians support Egypt aggressive behavior.

  • @kureysh36ismael89
    @kureysh36ismael89 2 месяца назад

    Obbo edmena tena abzito barko yistih

  • @korichafantaye1135
    @korichafantaye1135 2 месяца назад

    EGZO EGZO EGZO Thanks GOD MY MOTHER AND MY FATHER PASSED AWAY THEY DIDN'T SEE BAND .

  • @RomanKebedeGelete
    @RomanKebedeGelete 2 месяца назад

    Ye Ethiopia Amlake ayaklafame

  • @Maaaaaaaiiii
    @Maaaaaaaiiii 2 месяца назад

    Kor dawit ye Ethiopia Lege

  • @SaraAbdo-x3c
    @SaraAbdo-x3c 2 месяца назад

    ❤🎉selam

  • @kureysh36ismael89
    @kureysh36ismael89 2 месяца назад

    Ok

  • @AbrhamFantahun-r6t
    @AbrhamFantahun-r6t 2 месяца назад +1

    ኮር ዳዊት እውነቱን ሰምተናል መሳይ ኢትዮጲያዊ ነው ግን

  • @teshomewami2488
    @teshomewami2488 2 месяца назад +2

    Ethiopia should not be late attack enemy first.

  • @reshukebede4931
    @reshukebede4931 2 месяца назад +2

    11111

  • @AshuMeri
    @AshuMeri 2 месяца назад

    Kori dawuti iiehenenii awure idamiinmi aaxifulin

  • @Berecha-m1h
    @Berecha-m1h 2 месяца назад +3

    Mot yishalachiwal diaspora

  • @siyalfwaza-te9kh
    @siyalfwaza-te9kh 20 дней назад

    korye nur zelalem

  • @hanhn7623
    @hanhn7623 2 месяца назад +3

    መሳይ.በልጆችክ.ይድረስ.ወላ

  • @muktaraman18
    @muktaraman18 Месяц назад

    ዴቭ የምገርማው እናኝህ ሰዎች ኡንከሮ ሚዲያ የሚበለው ጥቅም ከገኛ ሀገርን አይደለም ምስታቸውን ለገንዘብ ስሉ ይሸጠሉ እናኝህ ከሰው አትቁጠራጨቸው ለናሱ ግዜ መስጠት አያስፈልግም ፡፡

  • @kureysh36ismael89
    @kureysh36ismael89 2 месяца назад

    Be hager keld yellem

  • @kureysh36ismael89
    @kureysh36ismael89 2 месяца назад

    Mesay ye ethiopia telat new

  • @teshomewami2488
    @teshomewami2488 2 месяца назад +2

    Egypt and his running dogs can't face FDRE defence force.

  • @kureysh36ismael89
    @kureysh36ismael89 2 месяца назад

    Ahun gena torinnet tejemere

  • @TekaMecha
    @TekaMecha 2 месяца назад +1

    No things come across my country

  • @DawitDafa
    @DawitDafa 2 месяца назад +2

    ባንዳ እየተፈለፈለ ነው

  • @aziebjohanes8312
    @aziebjohanes8312 Месяц назад

    Derg teshnef Abi lishesh new emenen

  • @kureysh36ismael89
    @kureysh36ismael89 2 месяца назад

    Ermiyas eskahun alawekadhewm nebber

  • @kureysh36ismael89
    @kureysh36ismael89 2 месяца назад

    Dev key bahr dinberachin new

  • @abaynehadmikew4941
    @abaynehadmikew4941 2 месяца назад

    ይህ ን ባንዳባ ጃዉሳ መያዙ ወይም መማረኬ አይቀሬ ነዉ ያኔ በጥይት ከመግደል በበርሜል ዉሃ አፍልቶ መቀቀል ነዉ ????????

  • @meshamoarega3259
    @meshamoarega3259 2 месяца назад +1

    Ethiopian indaza ayinat sawu ale
    Ka gibist gara hono ethiopian lamawugati

  • @Elsa-kc5mc
    @Elsa-kc5mc 2 месяца назад +2

    111

  • @kureysh36ismael89
    @kureysh36ismael89 2 месяца назад

    Dev minim aymerim lik neh

  • @AsuyHddgd
    @AsuyHddgd 2 месяца назад +1

    እኔ ይሄ እንኩሮ የሚባል ሀገር አፍራሽ ባንዳ ሐብታሙ የለበት አድርሻ ሄጂ ገድየው አልታስርም ኮር ዳዊት አመቻችልኝ ከቻልክ እኔ ለሀገሬ ይሄን ግዳጅ ልውጣ እባክቹህ።

  • @AliMohamed-gi1tt
    @AliMohamed-gi1tt 2 месяца назад

    Jawisa + gipts + Hiwahat === 0000000.

  • @aziebjohanes8312
    @aziebjohanes8312 Месяц назад

    Abi leba atalay

  • @berhanuayele5007
    @berhanuayele5007 2 месяца назад +1

    ዴቭ ! እባክህ ''' የ ዋቅጅራ ልጅ '' እና ተመሳሳይ አይነት አጠራሮችን አስቀሩ። የ አያት ስም ባልተገባ የድምፅ ቅላጼ እየጠሩ መናገር ጥሩ አይመስለኝም። መጠሪያ ስሙን መንሳት ጥሩ ስም ሰለሆነ አለማንሳትና እስከ 3ኛ ስም መውረድ ግን .....? ለምንስ ተመረጠ? ዋቅጅራም ሆነ ፊዳ የተከበሩ ኢትዮጵያዊያንና እንከን የማይገኝላቸው የ ኦሮሞ ስሞች መሆናቸውን እንወቅ።

  • @belelejemma2309
    @belelejemma2309 2 месяца назад

    ይህ እንቅስቃሴ በዩክሬይን ድል የተመቱት የምዕራባውያን ጥንስስ እንጂ የግብፅ ፍላጎት አይደለም። ይህ ደግሞ ለግብፅ ዳግመኛ የስድስቱን ቀን ጦርነት ከመድገም ውጪ የተሻለ ነገር የሚያመጣ አይመስለኝም።

    • @abtd3861
      @abtd3861 2 месяца назад

      የግብፅ ጋላቢ እስራኤሎች ናቸው... እነሱ ናቸው በኤርትራም በኩል ያለ የሌለ ሀይላቸውን ተጠቅመው ኢትይጵያ የተፈጥሮ አካሏን የሆነውን የቀይ ባህር እንዳታገኝ እየገፋች ያለችው...

  • @tamebest6858
    @tamebest6858 2 месяца назад +2

    11111111

  • @meseretfufa5190
    @meseretfufa5190 2 месяца назад +1

    111111111111111❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤

  • @kureysh36ismael89
    @kureysh36ismael89 2 месяца назад

    Be hager lay keld yellem

  • @samuelb8089
    @samuelb8089 Месяц назад +1

    አታፍርም እንዴ ኢትዮጵያ ለ 3000 አመታት እኮ ነው እርዳታ ምትወስደው ያለው ኤርትራ ውስጥ ረሃብ ሰምተህ ታቃለህ ወይ ለማኝ ስላልሆነች እኮ ነው ለ አሜሪካ ለ አዑሮፓ መንግስት ግድ የሌላት ,,,,እንደገና ያንተ IQ 0 መሆኑ ሚታወቀው የ ኢትዮጵያ ጤፍ ተጭኖ አሜሪካ ደርሶ ከዛ ወደ ኤርትራ ይሄዳል ስትል ያሳፍራል