Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
10ሺ like እዚ video ላይ ልጠብቅ???? Enjoy😇
10k donę❤❤❤
Enjoy🥰🥰🥰🥰
Endate be gugute endetebekuachu😅😅
Endy keza belay
Challengeun memoker feligalew
ደስ ስትሉ ማርያምን አሴር እና አሌ አብራችሁ ስትስቁ በማየቴ በጣም ደስ ብሎኛል❤❤❤
ደስ የሚል ነገር አታውቁም ምድረ ሞዛዛ
@@AddisAbabaAirportpasseng-uk2vc ያሟዝህ 😂😂
Yene chesoch yemchahuh🥰🙏🙏
😂😂😂😂❤❤❤😁😁😁😁😁😁😁😁😁🙏🙏🙏🙏🙏🙏
l zaza fet nek eras/sh getaba youtube zare new ende yayeshew@@AddisAbabaAirportpasseng-uk2vc
አሌክሶ እናመሰግናለን ጃኒ አንደኛ
ደስ ስትሉ እግዚአብሄር ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ በርቱ እኔ እናተን እያየሁ ታየኝ ስቃጠል 💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
You have no idea how much I excited to watch this
you did it
Aser ena ale endezi sthonu betam betam betam... tamralachu huletachu betam feta argachugnal embaye eskiwerd dres bekemsew degmo🤔🤐🤯🥵
አሌክስ ቤተሰቡን አላሳፈረም አሌክስ እናመሰግኔለን
ወጣትነታችሁን ለእግዝአብሔር ስጡ ለሚጠፋዉ አለም አትኑሩ መድሀኒአለም በአላማነው የፈጠራቹ የህፃን እቃ እቃ ጫወታ ተዉ ከአፋቹ ለሚወጣወጣዉ ቃላት ተጠንቀቁ በሰማይ ተጠያቂነንና 🎉❤እግዝአብሔር ከክፉ ይጠብቃቹ ❤
its entertainment guys the world life and the spritual life is completely different .you are correct but they are completely different
zim bey benatsh
ልጅነትንምመዝናናት አለባቸው ምንም አላረጉም እንዳልሽው እግዚአብሔርም ከነሱ ጋር ይሁን አሜን
እውነት ነው በጉብዝና ወራት ፈጣሪህን አስብ
ምን አደረጉ??
መቼስ ከethiopia ኑሮ ይሻላል
😂😂😂😂
😅😅😅😂
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
አታማርር ኢትዮጵያ ዉስጥ ኑሮ ቢወደድም እንጀራን የመሰለ የለም ወንድሜ ለዛ ነው ጤናማ የሆንነው ❤😊😊😊
Ere bakh....endet aynet neket new....🖕🖕🖕🖕
አቦ ይመቻቹ ጌታን ፈታ ነው ምታረጉት 😘
ሲያሳዝኑ የሸገር ልጆች አይችሉም እኮ የሚያቃጥል ነገር 😀😀ጃኒ ነብስ አይማር😀 አሴር አሳዘነኝ😭
yematakiwoun atekebateri dedeb gala
It is so funny በተለይ abrelo😂😂😂❤❤❤
በጣም ምወዳቸውን ቤተሠቦቸኝ ሠብሠብ አርገህ እደዚህ አና ሥላረከኝ አመሠግናለሁ አብርሽ ቢሞክረው ደሞ ምርጥ ነበር
congra jahnny we hit 116k good look bro
የኔ ጌታ አሴርዬ እኔ አንተን እያየው ሳቄን መቆጣጠር አቃተኝ አይዞን ወንድሜ😂😂😂😂😂
Hi
Desi tilalachu gin ,asr,betami new yasazenegni alx demo yazinanali
አሌክስ አፍክ ሁሉ ተሳሰረ እኮ እኔን😂😂😂
woyne Alex, tsugurun fejew,,,, dalol gin ewunetim dalol new, eritale aydel ende
አሴር ያለበት ሁሉ ጠፍቶታል ጀማሪ ጡዘታም መሰለ 😂😂😂😂😂😂 ከተቃጠሉት በላይ የአብሬሎ ሳቅ ገደለኝ
😂😂😂
emenugn le 30 dekikam bihon tegntachu kaltenesachu lewt yelewum hmemu aykensm
በ ህይወትዘመኔ እንደዚ አይነት ቪዲዮ አይቼ አላውቅም😂😂 ማርያምን አሌ respect 100/100 አሴሮ ደሞ ፈጣሪ ይማርህ፡ 🙏🙏 jahnny👏👏👏
Janny wow feta nw yalkut gn bemokerw dess yelgal ena ke audince lmn atjemrum
ወጣትነት ደስ ይላል። ታምራላችሁ።
Wow I was scare too when Aser sick .. be careful guys . N I enjoy it Aberolo ሙድ ትይዛለህ አይደል ..😂 more video pls Tnx
ere plz keyet nw yagenachut 😊
😲ስተብቀው የነበረው ቪድዮ😂😂😂😂😂😂😂 Alex
ለምን ወደላይ አወጣሀው ኤሄን ኮሜንት እያየሁህ ነው ተው የነበረውነ መልስ😢
Ene oromo negn amhara ayidelehoum finfine ye oromo nat
29:16 Ale's vibe is me all day everyday🤣🤣
Mini eda alebachu betami yakatilali be
አብሬሎ ነፍስህ አይማርም ለምን አልበላክምአሴር የኔ ውድ😅😅😅😅😅ዳጣ ቆጭቆጫ ሲሉ ቆይተው ዳሎል መልኩ ተቀየረ ቀላ እኮ
አሊክስ ወይኔ እኔን እኔን አይዞን ተዘርክረክ 😄😄😄😄
😂😂 ወይኔ አሌ ሞተ እንዴ ቢቀርስ 😂
I want to try it and see the exprience my self
ከአሌ ቀጣይ my favorite youtuber ❤
😀😀😀😀😀😀ድፍረታችሁን ሳላደንቅ አላልፍም እኔ አዲት ቃሪያ መብላት አልችልም
👏👏👏👏👏👏👏ግን አሳዘናችሁኝ ሰትራራጡ 😂😂😂😂
jahn gen mn yahl biyakatl new koy🤷♀🤷♀🤷♀
አሊክስ አሴር እና ዳሎል ኢተርተሜት ስወዳችሁ ❤❤❤
😂😂😂የሌለ ነዉ የደከምኩት። አሌክሶ የኔ ምስኪን ቀድሞ ነዉ የተዳከመዉ።
የኢትዮጵያ ኑሮ ከዚህ በላይ ነው የሚያቃጥለው😢😢😂😂
Of course 😅😂😂
ክክክ
አልክስ እወድአለው ስሜ😮😂❤❤❤❤❤❤❤ ራሔል ይባላል የዲላልጆነኝ አትመጣም
ግን ከናንተ ይሽላሉ እናንተ የበላችሁት 1ለሶስት ነዉ የበላችሁት እነሱ ግን ወንድ ናቸዉ ❤😂😂😂😂
Alexo sikatel kesu belay enen tesemagn hememu wellahi
እኔን አስበላኝ Jahnny Like እሚያስፈልግ ከሆነ Like አድርጉልኝ አቀላለኩ
Era jahnny it's a good idea bra Lana Tomy yedereg
Awra የ youtube channel ጥራቸው የምር ፈታ እንላለን 🙏🏾
enerasu bmokraw betam des ylegn nebar dre kematak mokralew ❤❤❤❤
Bro the real challenge is to eat the single chip and see how long you can last before eating or drinking anything else.
አይዞሽ ገለቴ
በጌታ በጣም ነዉ የሳኩት በጌታ ደስ ስትሉ😂😂😂😂😂😂😂😂😂
Jhanny i want to try i think I'm better than nuti
አሌ አሳዘነኝ አብሬሎ Hd ተንበርክኮ ሳቀ😂
እውነት ለመናገር በጣም ነው የሚያቃጥለው እኔ ክላስ በነበርኩበት ሰዓት በልቼ መማር አልቻልኩም ወደቤት ነው የተመለስኩት ያቃጥላል አይገልፀውም
አረ ኡኡኡኡኡኡ ወይኔ ቢቀርባችሁስ😅😅😅😅 እናንተ ለበላችሁት እኔ ተቃጠልኩ ስሜታችሁ ተጋባብኝ እኮ😂😂😂😂
ደገምኮው ተው ብያሃለው
Nuroachn endi nw miakatlen
ደስ ትላላችሁ 😄😄😄
ኡፍፍፍ እኔ ብቻነዉ መሞከር የማረኝpleas የት ነዉ የማገኘዉ 🙏
ወይኔ በሳቅ ገደላቹህን😂😂😂 ውየው ልቤ😂😂😂
እረ ተው ጃኒ ልጆቹን አታቃጥላቸው የኢትዮጵያ ኑሮ እራሱ ያቃጥላል
❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂በእጅ ከቶ ቁንጣን ይሉሀል ይሄ ነዉ😂😂😂😂😂😂
First comment jahnny temesegaleeeeeeeeee
1st coment 😂😂❤❤
Best youtubers
ከዚ የምማረው የሰው ስቃይ ,ቃጠሎ እና ስህተት ለማየት እና ለማግኘት የምናደርገው ጥረት ያስገርመኛል:: በተረፈ ሰላማቹ ይብዛ 🙏❤
ደስ ትላላቹ እንዳትለያዩ እግዚኣብሔር ከናንተ ጋር ይሁን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😮😮
አሌክስ ምግቡን ፈጀዉ😂😂😂😂
ስማ በዚ ችብስ ሰው ሞቷል እዚ አሜሪካ ውስጥ ዜናውን ጉግል አርገ ስማ ሞክሩት ብለ ሰው አታስጨርስ ከቻልክ ቪዬውን አጥፋ ወይኔ አለማወቅ ሰው ልትጨርስ ነው
በጣም ነው ደስ የምቱልት ይመቻችሁ
ውድ ደምሬኝ አዲስ ጀማሬ ነኝ
ወይኔ😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤ኣሴሮ እያሁት ፊቱ ወፈረ😂😂ኣሌ ያንፍጡ ነገር ግን😂😂😂
ደስ ስትሉ እኮjahnny ግን እናቶቻቸው ካገኙክ አለቀልክ😂
Berta. Helme. Vedo arefe nw
ስስቅ ያለቀስኩት እንባ ለ አንድ ዘመዴ ይሆን ነበረ🤣🤣
ለአሴ ትልቅ ክብር አለኝ መቼ የናቱን ቤት ያሠራውን አይቼ🥰🥰🥰#🥰#
This so funny, i loved it you guys seemed bestfriend
Ere man challange betaregut neber arif gena beletewet menem saykoyu weha tetubet aynefam, gn anyways gobez.
frist viewer
Acer Alechalem Tesekaye Eko Wey Siyasazenu
ሁላችውም አንድ ላይ በጣም የምታምሩት
Yemlasachihun katelos be skuar adanaachihut, shintbit stihidus.... Maseb kebad newu men
አቤት ምትኩ 😂😂😂😂😂😂 ትለያላችሁ jahnne 111❤
እሰይ የሀበሻጉራ ዳጣ ሚጥሚጣ እያሉ የሚጎርሩት ሰራህላቸዉ በሰለጠነዉ አለም spicy ሲባል ቀላል ይመስላቸዉ ነበር
Ere እኔም መብላት እፈልጋለዉ❤
Ena bblw endze alhonm shur of that
ስጋጋ የነበረው ጫወታ በጣም አሪፍ ቆጆ እብድ እናመሰግናለን አደኛ
ወይ ጭካኔ በ ድሮን የምቀተቅጠው ብልፅግ ና ነህ
Finally 🎉🎉
😂😂😂ወይኔ ገደላችሁኝ እኮ አሴር ግን በጣም ከብዶታል..ጃኒ ግን ነብስህ አይማርም
Yihen video eyetebekugn neber 😂😂😂
አተ ግን ልትገላቸው ነው የመጣከው እነዚ ኑሮ የመታቸው ውላ አተ በምትኖረው አገር አደለችም አገራችን እዬ ቺብስ በውጪው አለም ስውን የገደለ ነው ብቻ ፀጥ እዳይሉ❤
U guys are crazy funny 😂😂😂😂😂😂😂😂😂
አረ ደስ አይልም በወንድሙ ስቃይ ደስ የሚለው ሰው
ያበደ ነዉ የዛሪው ይመችክ ጃኒ ❤❤😂
Gobeth endesu new kalen masfestem👏👏👏👏👏
አሌ እና አሴር ፈጣሪ ያሽራችሁ በተለይ ደግሞ አሴር አይዞህ አባዬ😢😢❤❤❤❤❤
Hoda kosala😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅 setua gn gobazi nech🎉
ማርያምን ሲሉ ደስ ሲሉ😊
የጅህን ይስጥህ ጃኒ ከአሜሪካ ደና ነገር አታመጣም ኑሮ በራሱ አቃጥሎናል ለያሲርግን ❤❤
ወፍራሙ ልጂ ማንዴላን እሚመስለኝ ነገር😅😅😂
ማንዴላ እኮ ነው ወፈረ
Yewenet lemejemerya gize kelebe yesakubet video
respect for all content creator/editor/for evryone share out to #jahnny MY big man
44:37 የትነው የምትኖረው || ውሃ አለች🤣🤣🤣😜😜||
10ሺ like እዚ video ላይ ልጠብቅ????
Enjoy😇

አልክስ እወድአለው ስሜ😮😂❤❤❤❤❤❤❤
ራሔል ይባላል የዲላልጆነኝ አትመጣም
ግን ከናንተ ይሽላሉ እናንተ የበላችሁት 1ለሶስት ነዉ የበላችሁት እነሱ ግን ወንድ ናቸዉ ❤😂😂😂😂
Alexo sikatel kesu belay enen tesemagn hememu wellahi
እኔን አስበላኝ Jahnny Like እሚያስፈልግ ከሆነ Like አድርጉልኝ አቀላለኩ
Era jahnny it's a good idea bra Lana Tomy yedereg
Awra የ youtube channel ጥራቸው የምር ፈታ እንላለን 🙏🏾
enerasu bmokraw betam des ylegn nebar dre kematak mokralew ❤❤❤❤
Bro the real challenge is to eat the single chip and see how long you can last before eating or drinking anything else.
አይዞሽ ገለቴ
በጌታ በጣም ነዉ የሳኩት በጌታ ደስ ስትሉ😂😂😂😂😂😂😂😂😂
Jhanny i want to try i think I'm better than nuti
አሌ አሳዘነኝ አብሬሎ Hd ተንበርክኮ ሳቀ😂
እውነት ለመናገር በጣም ነው የሚያቃጥለው እኔ ክላስ በነበርኩበት ሰዓት በልቼ መማር አልቻልኩም ወደቤት ነው የተመለስኩት ያቃጥላል አይገልፀውም
አረ ኡኡኡኡኡኡ ወይኔ ቢቀርባችሁስ😅😅😅😅 እናንተ ለበላችሁት እኔ ተቃጠልኩ ስሜታችሁ ተጋባብኝ እኮ😂😂😂😂
ደገምኮው ተው ብያሃለው
Ene oromo negn amhara ayidelehoum finfine ye oromo nat
Nuroachn endi nw miakatlen
ደስ ትላላችሁ 😄😄😄
Ene oromo negn amhara ayidelehoum finfine ye oromo nat
ኡፍፍፍ እኔ ብቻነዉ መሞከር የማረኝ
pleas የት ነዉ የማገኘዉ 🙏
ወይኔ በሳቅ ገደላቹህን😂😂😂 ውየው ልቤ😂😂😂
እረ ተው ጃኒ ልጆቹን አታቃጥላቸው የኢትዮጵያ ኑሮ እራሱ ያቃጥላል
❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂በእጅ ከቶ ቁንጣን ይሉሀል ይሄ ነዉ😂😂😂😂😂😂
First comment jahnny temesegaleeeeeeeeee
1st coment 😂😂❤❤
Best youtubers
ከዚ የምማረው የሰው ስቃይ ,ቃጠሎ እና ስህተት ለማየት እና ለማግኘት የምናደርገው ጥረት ያስገርመኛል:: በተረፈ ሰላማቹ ይብዛ 🙏❤
ደስ ትላላቹ እንዳትለያዩ እግዚኣብሔር ከናንተ ጋር ይሁን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😮😮
አሌክስ ምግቡን ፈጀዉ😂😂😂😂
ስማ በዚ ችብስ ሰው ሞቷል እዚ አሜሪካ ውስጥ ዜናውን ጉግል አርገ ስማ ሞክሩት ብለ ሰው አታስጨርስ ከቻልክ ቪዬውን አጥፋ ወይኔ አለማወቅ ሰው ልትጨርስ ነው
በጣም ነው ደስ የምቱልት ይመቻችሁ
ውድ ደምሬኝ አዲስ ጀማሬ ነኝ
ወይኔ😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤
ኣሴሮ እያሁት ፊቱ ወፈረ😂😂
ኣሌ ያንፍጡ ነገር ግን😂😂😂
ደስ ስትሉ እኮjahnny ግን እናቶቻቸው ካገኙክ አለቀልክ😂
Berta. Helme. Vedo arefe nw
ስስቅ ያለቀስኩት እንባ ለ አንድ ዘመዴ ይሆን ነበረ🤣🤣
ለአሴ ትልቅ ክብር አለኝ መቼ የናቱን ቤት ያሠራውን አይቼ🥰🥰🥰#🥰#
This so funny, i loved it you guys seemed bestfriend
Ene oromo negn amhara ayidelehoum finfine ye oromo nat
Ere man challange betaregut neber arif gena beletewet menem saykoyu weha tetubet aynefam, gn anyways gobez.
frist viewer
Acer Alechalem Tesekaye Eko Wey Siyasazenu
ሁላችውም አንድ ላይ በጣም የምታምሩት
Yemlasachihun katelos be skuar adanaachihut, shintbit stihidus.... Maseb kebad newu men
አቤት ምትኩ 😂😂😂😂😂😂 ትለያላችሁ jahnne 111❤
እሰይ የሀበሻጉራ ዳጣ ሚጥሚጣ እያሉ የሚጎርሩት ሰራህላቸዉ በሰለጠነዉ አለም spicy ሲባል ቀላል ይመስላቸዉ ነበር
Ere እኔም መብላት እፈልጋለዉ❤
Ena bblw endze alhonm shur of that
ስጋጋ የነበረው ጫወታ በጣም አሪፍ ቆጆ እብድ እናመሰግናለን አደኛ
ወይ ጭካኔ
በ ድሮን የምቀተቅጠው ብልፅግ ና ነህ