ተመልከቷት ኤርሚን ለመውቀስ የገባችው ሴት ለብዙ አመታት ኤርሚን ሚከታተሉ ተዋሕዶዎች መጡ ጥያቄ መመለስ አቅቷቸው አፋቸውን በስድብ ፈቱባቸው

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 янв 2025

Комментарии • 6

  • @bezamengesha8515
    @bezamengesha8515 14 дней назад +3

    ቤተሰቦቻችንም ኦርቶዶክስ ናቸዉ እነርሱ እስከሚድን ድረስ አንተዉም።ኢየሱስ ጌታ ነዉ።ሁለት የአክስቴ ልጆች ወንጌል የበራላቸዉ አንተ ቤት እየተከታተሉ ነዉ አሁን ሊጠመቁ አንድ ወር ይቀራቸዋል።ከዛ በኃላ ገብተዉ ይመሰክራሉ።ተባረክ

  • @bezamengesha8515
    @bezamengesha8515 14 дней назад +3

    ኤርሚ ❤❤❤❤❤❤

  • @rutaabraha6882
    @rutaabraha6882 13 дней назад +1

    Tebareku ❤❤❤

  • @kewinya4966
    @kewinya4966 14 дней назад +1

    ኤርሜ ውስጦ ያለው ነው ተዋት sister ዋጪው::

  • @miheratemakonnen
    @miheratemakonnen 14 дней назад +1

    እህቴ ይቅር ይበልሽ ስድብ ከሰይጣን ነው ስለምን ነው የሚወራው ስለእግዚያብሄር መንግስት አይደምን? ለምን አመመሽ ምን አገባሕ የሚባል ነገር የለም፡፡ ባንቺ ያለው እስትፋስ የእግዚያብሄር እንደሆነ አታውቂም? አንቺ እንዳትጠፊ ነው የሚለፋው የወንጌል አደራ ስላለብን ነው ሄዱና ወንጌልን ለአለም ሁሉ አድርሱ ተብለና ወንጌል አንቺጋም ደርሷል ስለሆነም እመኝና ዳኚ ይልቁኑ እሺ እህቴ፡፡

  • @bezamengesha8515
    @bezamengesha8515 14 дней назад +2

    አቤት ስድብ አይ ኦርቶዶክስ