ሹፌሮችን በመግደል ተሽከርካሪ የሚሰርቁት፣ የተለያዩ ባዕድ ነገሮች በቀዶ ጥገና ተወገደ፣ የመርካቶ ሸማተራ ከባድ አደጋ፣ የመቅዶኒያ የእሳት አደጋ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 фев 2025
  • ውድ ተመልካቾቼ፣ ሰላምና ፍቅር ለሁላችን ይሁን፣ ይህ ዩቲዩብ ቻናል የሪያክሽን (Reaction) ስራ ለማከናወን የተከፈተ ነው። ይህ የሪያክሽን ቻናል ቁም ነገር የሚያስጨብጥ እና ትኩስ መረጃ የሚሰጥ ነው። ይህንን ቻናል ለመክፈት ያነሳሳኝ ምክንያት በልጅነቴ አብሮኝ ያደገ የጋዜጠኝነት ስሜቴንና ፍቅሬን ያጣጥምልኛል ብዬ በማሰብ ነው፡፡ ለRUclips ስራም ሆነ ሀሳብ ግን ይህ የጀመሪያዬ ነው፡፡ ምንም አንኳን ለስራው አዲስ ጀማሪ ብሆንም እናንተን ውድ ተመልካቾቼን ይዤ እንደማለፍር በመተማመን ነው።፡ እኔም እናንተን ውድ ተመልካቾቼን ለማስደሰት የአቅሜን ለመስራት እሞክራለሁ። አብራችሁኝ ለምትሆኑ እና በየጊዜው ለምታበረታቱኝ ከወዲሁ ከልብ አመሰግናለሁ፡፡

Комментарии • 1