የግል ለውጥ/Personal Change በአሰልጣኝ ሰመረ ነጋሽ
HTML-код
- Опубликовано: 7 сен 2024
- የቅንመድረክ የግል ስብዕና ማበልፀጊያ ስልጠና ፕሮግራም ለዛሬ በህይወታችን የግል ለውጥ/Personal Change ምን ያህል አስፈላጊ እንደሆነ በማወቅ በለውጥ ሂደት ውስጥ አልፈን መሻታችንን በማሳካት እንድንኖርና ለብዙዎች እንድንተርፍ የሚያግዘን ድንቅ ስልጠና ነው በሚገባ ወስደን እንተግበርው፣አትራፊ እንሆናለን!
በጣም አስተማሪ ነው ።ኢኔ ኤርትራዊ ነኝ ተመሳሳይ ታርክ አለን።ኢኔም ከድህንነታችን የተነሳ ለእናቴ ላግዝ በማለት በትምህርቴም ጎበዝ ተማሪ ብሆን ቶሎ ብዬ ገንዘብ ለማግኘት አስተማሪ ነው የሆንኩኝ በወጣትነቴ።5 አመት አስተምሬ ከዛ ለውጥ ፍለጋ ወደ ኢሮፕ በልብያ በጣም በአስቸጋሪ ሁኔታ ከብዙ ችግር ውጣ ውረድ አሁን ኢሮፕ ኢየኖርኩ ነኝ።ኢና የግል ለውጥ ለህወታችን በጣም ወሳኝ ነው።አስትሳሰባችን ስለወጥ ኢኛም ኢንለወጣለን ማለት ብመንፈሳዊ በኢኮኖሚ በፋሚሊ በሁሉም።ስለዝህ በግል ለውጥ የምለው ሓሳብ ልብ ብለን ገንዘብም በማውጣት መማር መማር ብቻ ነው ያለብን አመሰግናለው።
በጣም ድንቅ ነው እናመሰግናለን!
እናመሰግናለን ❣️ኤርትራ & እትዽዮዽያ we All One 💕እንወደሀለን ሁሌም ና ተቀላቀለን
አዎ ልክ ነክ ወንድሜ አንተ ስልጠናውን ወስደከዋል
Hiii
Hii
እውነትም ቅን መድረክ ህይወታችሁን ግልጽ አድርጋችሁ ስታስተምሩን እኛም በእናተ በረታን ❤❤❤❤❤
Selam
@@WeynshetTilhun ሰላም
Egzaber yemasegan bazi selki awerig telgeram lay
This Man is cool !i love the way he articulated things?!!thank you brother 🙏🙏
Well done... may Allah bless you all
በጣም አስተማሪ ነው አመሰግናለው።
bxaam xuuru❤🎉
It’s was amazing speech 🎤 that’s a lot
Thanks bro betam ❤❤
Thanks
Thanks ❤
Great training great trainer🙏🙏🙏 would like to say avoid calling name of places people and institution as it is public speech.....go ahead
መፈለግ ❤በራስ መተማመን ኣኡሙሮ ገንዘብ ሃገር ትምህርት ስራ ሃገራት ❤ጥያቄ ፀባይ ከማን ኣኒሴ በራስ ፍላጎት በስሜት በሰው መመራት በፍራቻ ድኑቁርና ንቃት ❤ውሸት እውነት ማስመሰል እውቀት❤ጥንቃቄ ❤ለምን ምንድነው ምትፈልገው ❤እናቴ ኣባቴ እህቴ ወንድሜ ሂወቴ ❤ጊዜ ኣጠቃቀም ❤ለምንድነው ትምርትቤት ምትሄደው ወደ ገበያ ወደ ሞባይ ....እያንዳንድ ❤ሙቸት ስቃ ፕሮሰስ ❤መንፈሳዊ ስርኣት😢❤ሃሳብ ፍርሃት እውቀት ማሸነፍ ምክንያት ለምን ተግባር ክህሎት
ስልጠናው መቼ መቼ ነው የሚሰጠው? ቦታውስ?
ወንድም ስልክን አስቀምጥ እኔ እነግርሃለሁ
Kedame Alem cinema
ዘወትር ቅዳሜ ከ2:30 እስከ 6:30 በቦሌ አለም ሲኒማ
መግቢያው ስንት ነው
እንዴት ነው ስልጠና መካፈል ሚቻለዉ
ስልክሽን አስቀምጭልኝ እኔም እየሰለጠንኩኝ ነው እግዚአብሔር ይመስገን እሚደንቅ ለውጥ አግቸበታለሁ
መለወጥ እፈልጋለሁ ግን How to earn money
For more info contact phone number 0913566271
For more info contact phone number 0913566271
😝😊
😢 7. You 8i
Gn ye hagere sew ehen tahl zegemtegna honoal beka? History mawrat mambeb sew aykeyrm bro go back and work hardly 😅
Average Annual Salary
106,600 ETB
Average Monthly Salary
8,883 ETB
Lowest Annual Salary
26,500 ETB
Lowest Monthly Salary
2,208 ETB
Highest Annual Salary
478,100 ETB
Highest Monthly Salary
39,841 ETB
?????