ምሽት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 дек 2024

Комментарии • 7

  • @BoqbuaqawAbiy
    @BoqbuaqawAbiy 9 дней назад +4

    አሁን ላይኮ አብይ አህመድ በጭጯል፡፡ የሚያደርገውን ነገር አያውቅም፡፡ ከዚህ በኋላ አዲስም የተሽለ ነገርም ሰላምም በፍጹም አያመጣም!!!! ይልቁንስ እርሱ 7ኛ ንጉስ ሆኖ ሊነግስበት የሚያሰራውን ቤተመንግስት ሳይነግስበትም፣ ሳይገባበትም በቅርቡ ወደማይመለስበት ይሸኛል፡፡ ድል ለፋኖ!! ፋኖ ለአማራ ህዝብ ብቸኛው አለኝታው ነው፡፡

    • @PoraTomuta
      @PoraTomuta 9 дней назад +3

      ኢትዮጵያዊዉ አሳድ ሊጠናቀቅ ጫፍ ደርሷል፡፡ አሁን ላይ አዲስ አበባ ውስጥ ማእከላዊ እዝ አቋቁሞ የአማራ ተወላጆችን በስም ዝርዝር እያደነ እያሰረ ነው፡፤ መጨረሻው ተዳርሷል፡፡ የሚይዘውንና የሚጨብጠውንም ባለማወቁ እየተተረማመሰ ነው፡፡

    • @ChaltuKume
      @ChaltuKume 9 дней назад +2

      አብይ አህመድ፦ ሰአቱ ደርሷል፡፡ ለሰፊው ህዝብ ነጻ መውጣት ሲባል ወደማትመለስበት ትሽኛለህ!!! ልክ እንደ ላይቤሪያው ሳሙኤል ዶ ቅሪቶቹ ተስብስበውና ተፈጭተው ከአገር ውጭ በሚፈስሰ ወንዝ ላይ እንደተበተነው ሁሉ የአንተም እንደዚያው ይደረጋል፡፡ የትም ኢትዮጵያ ውስጥ ቦታ የለህም፡፡

    • @Berhanu-q3n
      @Berhanu-q3n 9 дней назад

      ነቅለህ ሩጥ። ቂጥህን እየገረፈ እየተገዛህ ነው። ገና ማጅራትህን ጠምዝዞ ረግጦ ጫማውን ያስጠርግሀል

  • @PoraTomuta
    @PoraTomuta 9 дней назад +3

    ኢትዮጵያዊዉ አሳድ ሊጠናቀቅ ጫፍ ደርሷል፡፡ አሁን ላይ አዲስ አበባ ውስጥ ማእከላዊ እዝ አቋቁሞ የአማራ ተወላጆችን በስም ዝርዝር እያደነ እያሰረ ነው፡፤ መጨረሻው ተዳርሷል፡፡ የሚይዘውንና የሚጨብጠውንም ባለማወቁ እየተተረማመሰ ነው፡፡

    • @ChaltuKume
      @ChaltuKume 9 дней назад +1