Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ወይ እማማ ኢትዮጵያ ወዴት እየሄድሽ ነው ያስተናጋጆቹ ልብስ ህን እግዚኦ
ሳምሪ እና ፋኒ ፍቅራችሁ ይጨምር ስወደችሁ ፍቅር የሆናችሁ ልጆች❤🇪🇹🇪🇹
እሠይ ደግ አረጋችሁ ቃልዬን ትታችሁ በልታችሁ ድሮስ
የእነ አዲስ ቤተሰቦች እኮ የተባረኩ ናቸው ከአስተናጋጆቹ አለባበስ ውጭ አንደኛ ፕራንክ
ወይኔ አስተናጋጆቹ የለበሱት አጫጭር ነው ኧረ የቤቱ ባለቤቶች ተዉ ግን ወይ ሀገሬ
እሄኮ ድሮም የተለመደነው ምን ይደረግ እጀራነው እደዚህ ካለበሽ አይቀጥሩሽም
@@SaraSara-kc8lt ልጆቹማ እንጀራ ነው የሬስቱራንት የሆቴል ባለቤቶች ነገር ነው እንጂ የሚያናድዱት ክረምት ታይት እንዳይለብሱ ሁሉ ይከለከላሉ አሉ እና ባለፈው Fb ላይ ተሰሚነት ያላቸው ሰዎች ፖስተው በህግ የሆነ ትዛዝ ወቶ ነበር ሳያቸው አልቀረም እንዴ ብዬ ነውኮ
@@SaraSara-kc8ltእህቴ ክርስቲያን ከሆንሽ ይሔ ምክንያት ሊሆን አይችልም ያኔ ፍርድ ላይ ስንቀርብ ምንድነው መልሳችን እንዲህ ሆኖ ከመስራት ወረድ ብሎ እግዚአብሔርን የማያሳዝን ስራ ብንሰራ አይሻልም እየፈረድኩ አይደለም ፈራጅ የድንግል ማርያም ልጅ መድህን አለም ክርስቶስ ነው ግን ለዚች አጭር ጊዜ ስጋዊ ብቻ ባንሆን መልካም ነው የሚበልጠው የነፍስ ጉዳይ ዘለዓለማዊ ነው
@@shopiahhailu7659 የክፉብድራቷን እረስተው የብር ብዛት ቪላቤት የአገር መሪ ደሃ ወዘተ በፈጣሪ ዋጋየለው ስጋዊ ሳይሆን ለነፍስየስራነው ሰውግን መሞቱን ረስቶታል ጎበዝ ቢሆኑ ደሞ ቅባቅዱስ እየተቀቡ እየስገዱ ከቤት ቢውጡ እሄሁሉ ህዝብ አይነ የከፋው የተደስተው የተራበውም በሚስቱ የተባሳጨው የዚህሁሉ ሰው አይን እያረፈባቸውብዛት ሞግብቤት ካፌ እሚስሩት እዲህነው እሚያለብሧቸው ፖጉሜ በዛብርድና ዝናብ ሚኒ ለብሰው አይቼ እነሱን ደርቤ በርዶኝ እነሱ እደዚህ ሳይ እደውባይሰራ ቢቀር እዲዚህ አይነት ስራ ሰለማርያም ብሎ ከደጋግ ሰዎች ብር ለምኖ በቀን አዴ ቢበሉ ይሻላል😊
ፍትህ ላስተናጋጆች ልብስ ታችኞዉ ሀገር ሊታይ ትንስ ነዉ የቀርዉ ፍትህ ፍትህ ልብሳችዉ ይቀየርላችዉ 😮
😁😁😂😂
Kkkkkkkk
😂😂
Kkkk
እንዲታይ ፈልገው ነው ቦሀላ ተደፈርኩ ይላሉ
ሰው እንዲ ዘና ብሎ ይኖራል በሃገሩ😊
ኧረ ጉድ ትንሽ ረዘም ቢል ምንአለበት
ፍትህ ፍትህ ላአስተናጋጆች አለባበስ 😢😢😢😢😭😭😭 ትኩረት 😢
ህንዴት ሀንደፈር😢
አይ አዲስ ስቆ አሳቀኝ የኛ መልካሞች ትለያላችሁኮ የተባረከ ቤተሰብ የእውነት ደስ ሲሉኮ በተስፋ ነው የምጠብቃቸው ፍልቅልቆቼ❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
የዛሬ 5 ወር ቦሌ ላይ አንድ ሽሮ እንጀራው እፈ ሲሉት ግድግዳ ላይ ይለጠፍል 900 ከፍዬ መጥቻለው የእመቤታችን ጾም ነበረ የበላሁት ኢረፖረት ውሰጥ እዳልበላ ነው እንጂ 900 ከፍዬ አልበላም የምረ# ፈኒ ሲበላ የሚያጉረሠውን ነገረ እኮ ትክክክልኛ ባህላችን ባለ ትዳሮች ከነ ፈኒ ሳምሪ ተማሩ እሰኪ
Omg አስተናጋጆቹ ግን ልብሳቸው በጣም ያሳቅቃል
ዋው ውበት ሲለካ በ ሳምሪ ነው ለካ ❤
ወይ አለባበስ እግዚኦ ሰዉ ወዴት እያመራ ነዉ ግን ማርያምን በጣም ያሳዝናል ከዚ ሁላ አንድያዉኑ ሱሪ ይሻላል እንደዚህ ከመራቆት😭😭😭😭
ሠላም የልዑል እግዚአብሔር ቤተሰቦች ሀገራችን ላይ እየሆነ ያለው ነገር በጣም ያሳዝናል ምነው ለዚች አጭር የአለም ኑሮ እግዚአብሔር አምላክን ብናስበው ስንት አመት ልንኖር ነው እንደዚህ ባልተፈጠርኩ የሚያስብል ስራ ቢቀርስ የዲያቢሎስ መጫዎቻ ነው የሆኑት አስተናጋጆቹ መቸም ልብስ ለበሰናል ብለው ያስቡ ይሆናል ተው መች እንደምንጠራ አናውቅም ንስሀ ግቡና ፀበል ሒዱ እግዚአብሔር መንገዱን ይክፈትላችሁ
ወይኔ የሴቶች አስተናጋጅ አለባበስ እዴት ያሳቅቃል
በጣም በውነት ያሳዝናል። ሀብታም ግን ግፈኛ ናቸው የራሳቸው ልጆች ቢሆን እንዲህ ማየት አይፈልጉም
Betam😢😢😢
በጣም ምናለበት እረጅም አለባበስ እደፋሽን ሆኖ ቢመጣ😢 ለዚህ ነው ሀገራችን 666 አማኝ ሆኖ ያለቀው ህዝቡ ሁሉም አመንዝራ ሆነ
😢😢😢😢
😮ምንያስቃል ያሣዝናልጂ😮
Samri kehon vidio bohala astelashign fani le prank belo betefi neber malet belo sisenezerebesh anchi gene yasayeshiwu neket ayitenal
አረረ፡አለባበስ😢😮😮፡ጌታ፡እያዘነብን፡ነው፡አቀባባችን፡አለባበሳችን😮
ፋኒና ሳምሪ ግን እስካሁን 1M አልገቡም እረ ፈጠን ፈጠን አድርጉት
እግዝኦ ያስተናጋጆቹ ልብስ ግን በፈጣሪ ምን አለ እረዘም ያለ ዩኒፎርም ቢያሰፉላቸው 😳😳😳
የምግብ ቤቱ ፈላጎት መሰሉኝ አፋር ወንዶችን ለመሳብ ነው እኮ
እዴትነውጎበስየሚሉ
@@አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ አወ የባለቤቱ ፍላጎት ነው እንጅ እነሱማ ሰራተኛ ናቸው
👍👍ሳምሪዬ ስወዳቹኮ ልጆችሽን ሳሚልኝ
ሳምሪዬ በጸጉርሽ እንዴትእንደምታምሪ
ማኖ እዴ እኔ የ አስታናጋጆቺ ልብስ ያስጣላ 🏌♂️😂
አረ የአስተናጋጇ ልብስ ወይኔ አጭር አይደለም እኮ እራቁት ነች ሰወች 😢😭😭😭 እኔ ደነገጥኩ
ጥሩ ልጅች እኮናችው እግዚአብሔር ይጠብቃችው
Areeeee prank atechalachewuma samriyyyy addis ena eyoba bederacheweni melesu
ያስተናጋጆቹ፡ልብስ ምነው በጣም እረዘም እናንተ ታምራላችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ላገራችን ስላሙን ይመልስልን❤❤
❤❤❤❤❤❤ወይኔ እነእዮባ ትለያላችሁ አስተዳደጋችሁሁ ይለያል
ያስተናጋጆች ልብስ ዘጋኝ😂😂
በቃ ባለ ትዳሮቹም ውጪ ነው የሚበሉት😂😂❤
ጌታ ሆይ የአስተናጋጆቹ አለባበስ🙈🙈🙈🙈🙈
ፈተናው ድል ያመጣል የምንታገለው ለማሸነፍ ነው ውጤት ለማምጣት የምንፈልገውን ነገር የእኛ ለማድረግ ስለዚህ አብዝቶ የሚፈትነንን እንውደደው ጥያቄ የሚያበዛብንን ይበልጥ እንቅረበው ይበልጥ ሊደክም ሊያማርር ሊያስከፋ ይችላል ነገር ግን ራሳችን ላይ እንድንሰራ እና የበለጠውን የተመኘነውን ድል እንድናመጣ ትልቅ መሰላል ይሆነናል ፈጣሪ የምንፈልገውን ያውቃል የሚሰጠን ግን ስንጠነክርለት ነውመልካም ምሽትን ተመኘሁላችሁ 🙏
እዉነት ነው❤
አነ ሐዲስ ግን ትጠጣላቹ ነው እንዴ እኔኮ ከምታቀርቡት ኣንፃር ጭራሽ ምትጠጡ ኣመሰለኝም ነበር
ዕድሜ ጥዕናን ይሃብክም ፈጣሪ
የኢትዮጵያ ልጆች ስላማችሁ በያላችሁበት ብዝዝት ይበል!🙏🏾💚💛❤️✌🏽🕊💓
ያስተናጋጆቹ ልብስ ይስተካከል 😮😮😮😮
አዎ ገርሞኛል አይቼ
ጨዋ እኮ ናቸው እነ እዮባ ሌላ ቢሖን እቦ ዘራፍ ይል ነበር
Betam ufff snesrat enesuga mulu new
ኧረ አስተናጋጆቹ ልብሳቸው🙈🙊
አስተናጋጆቹ ምንድነው የለበሱት አላህ ይከብዳል
ወይኔ እህቶቸ እንዴት ግን እንደዚህ ይደረጋል የሆቴሉ ባለቤትስ ምን ይሰማዋል ያስተናጋጆቹ አለባበስ ይጨቃል በጣም
በእውነት ደስ ስል ፍቅር ያብዛላቹ ልእል እግዝኣብሔር
ባለፈው የአስተናጋጆቹ ልብስ ትንሽ ዝቅ ይበል ተብሎ ነበር 😮
ከማሳቀቅ ብትከፍሉላቸዉ ምናለበት
ምድነው ዛሬ ነው ያየሁት አላችሁ ስታዩት አደል የክርማቹት አሁን አለባበስ ምናምን ወሬ አንድ ሰው ካለ በቃ በዛ መሄድ ነው አደል
መጀመርያ ነኝ ላይክ😂❤
🥹🥹🥹🥹ወይኔ አምላኬ ልብሳቸው 🥹🥹🥹
ወየው የልጆች ዩኒፎርም ከባድ ነው
ፋኒ የተዘጋ ቴለቪጂን መስሏል😂😂🤣🤣
አኡዙ ቢላህ አሰናጋጆቹ አልባበስ ከዚህ ሁሉ ለምን ራቆታቹን አትሄዱም😢
በጣም ደስ ይለኛል አብሶ እዮባ
አስተናጋጆች ምግብ ሳይሀን ዳቦቸውን ለሚፈልግ ያቀርባሉ ቱ 😜😂😂😂😂😂😁😁😁😁😁😁😁
😂😂😂😂😂
ግን ሴቶቹ እድህ ለብሰው ተጠቃሚው ሰው ሲመጣ እነሱን ሊያይ ነው ምግብ ሊበላ ጉድ ነው 😮
የኔ ውዶችዬ በርቱ በእውነቱ የኢትዮጲያን ፍቅር እግዚአብሔር ይመልስልን
አለባበሳቸዉ በጣም ያሳዝናል የሴቶች በስማም
ተመችቶኛል ፕራንኩ😂
አስተሰነጋጁች አለባበሳችው አኡዚቢላህ
ዋው አሪፍ ፕራንክ እነ አዲስ ተገኝታችዋል
እረ አስተናጋጆቹን ምከሯቸዉ😢😢😢😂
ምግብ ቤቱ የትና ምን ይባላል ፕሊስ
አረ ሴቶች እባካቹ እባካችሁ ልብሳችሁ አስተካክሉ ለምንድነው ክብራችን ራሳችን ማንጠብቀው
አይ አድሥ ደሞኮ ይሥቃል ሠላማችሁ ብዝት ይበል
ፍቅራቹ ደስ ሲል
አኡዙቢላ የአስተናጋጅ አለባበስ😭😭😭😭😭
ሳምሪ የኔ ቆንጆ ❤❤❤
እንዴ አስተናጋጆቹ ልብሳቸው አሳሳቢ ነው ምን ጉድ ነው🤦🏽♀️
በጣም አሪፍ አዝናኝ ነው የተባረከ ይሁንላችሁ ውዶች🥰🥰🥰
ምርጦቼ ስወዳችሁ የአዲስ ቤተሰቦች 🥰ፋንዬ ሳምርዬ ኢትዮጵያ ተመቻችሁ አየሩ አሪፍ ነው መሰለኝ አሁን ላይ 🙏
ከፕራንኩ ይልቅ የአስተናጋጆቹ ዩኒፎርም ነው የገረመኝ መስተንግዶ ብቻ ነው የሚሰሩት ወይስ ተጨማሪ ስራ አላቸው
Men yadergu yebetu heg new Ristorant aydelm Sega bet kezihm yater ayeche germognal
እውነት እኔም የአስተናጋጆቹ ልብስ 😢😢እዚህ ሁሉ ስው መሀል እራቁታቸውን ናቸው እኮ ስው ሀፈርተ ስጋውን ሳይሸፍን ትከሻ ቢሸፈን ምን ዋጋ አለው 😢እነሱም ወደው አይደለም የሆቴሉ ህግ ቢሆን እንጅ
@@monarashis8786 አስተናጋጆቹ እራሳቸው ተመችቷቸው ነው እንጂ ሁሉም አስተናጋጅ አንለብስም ቢሉ ቢያንስ በሱሪ ይቀይሩላቸው ነበር
ታላቅወድማቹ ሥራአቱእዮባ
ዋው❤❤❤❤
የአስተናጋጅ ልብሰ 🤔🤔🤔እረ የፈጣሪ ያለ🥺🥺🥺
ስወዳችሁ አደኛነኝ እስኪ ደምሩኝ የምወዷቸው
እንደማመር እመልሳለሁ
ኑ እንደማማር እመልሳለሆ በቅንነት
እንደዚህ የሚለብሱት ከስተማር ለመሳብ ሲሉ ነው 🤔🤔🤔🤔
አስተናጋጆቹ አለባበስ ይቀፍል ሹሀደ😮
😂😂😂😂😂samiri jalatamtu❤❤❤
አይ አዲስ እዳ ተከምሮበትም ይስቃል😂😂😂😂😂❤❤❤
Eko 😅😅😅😅
@@Mimimimi-ql1pd 😂💞
ስት የተቸገር በሞላበት ሀገር የቻላችሁትን ብታካፉሉ በላይኛውም ታገኙበታላችሁ አበዛችሁት ኤጭ
Ende ene gen ye pranku sayhon ethio endzi day time normal hotel bet setochu endzi short naw milbsut why is not nightclub I don't know becha germognal.
ወይኔ ኢትዮጵያ ወደ የት እየሄደች ነው😢 አረ ሴቶች አለባበስ የዝብ ማረፍያ አትሁኑ😢
አሁን ይህአለባበሶ አያሳስትመም
ምን ያረጉ ሰራቸዉ ነዉ እንደዛ ከሆን መቼም ደሰተኛ ሆነሸ ሽንት ቤት አታጠቢ ነገር ለምን እንቢ አትየም እሷም ወይም እነሱ ግዴታውን ሰለሆን ነዉ።።
@@mahi1616 iko
ምን ችግር አለው ሥራላይ ናቸው እንጂ ምን አደረጉ live alone theme!
@@mahi1616 ማለት እንዳው የፈለገውን ግዴታ ቢሆንም ትንሽ ማረዘም አይከብድም ብቻ ባሰሪዎቻቸውም ችግር አለ 😔
ወይኔ ያስተናጋጆቹ ልብስ ሲያሳዝኑ እጀራ ሆኖባቸውነው 😭😭😭😭😭
Ere samri filo nafekechig ❤
😂😂😂❤❤❤ በጣም ምርጥ ጨዋታ ነው❤❤
😂😂😂😂 ሌላም ይሰራልን
Eyob gin Samrin yiwedalatl hoooo
ወይ አስናጋጆቹ በስመአብ. አለባበስ አረ ባህላችንን ተረሳ
ቤቱ ሬስቶራንት ወይስ ቺቺኒያ እግዚዮ መአረነ ክርስቶስ🙆😥😥
ሰላማቹ ይብዛ ታምራላቹ
የምር፡ደሥየሚል፡ግዜነውያሣለፋችሁት
አቤት አለባበስ እግዚኦ ነው
😂😂😂😂😁😁😁😁 lajitu mayikun yizi qarabachi😂😂
የተባረከ ይሁንላችሁ እናንተ ምርጦች
በመድሀኒአለም ስም አለባበሳቸው አስተነጋጆቹ😢😢
እደዚ ካልሆኑ ሰዉ አይመጣላቸዉም አኡዝቢላ
በአስትናጋጆች አል ፍርድም ከባለቤቱ ነው ይህ አለባበስ ስግብግብ ናቸው ከስተመር እንዲስብላችው እንደዚህ ምያስደርጉት
ኩሚቶች አስተናጋጀች አለባበስ አስደንቀቻሁ 😅አድስ አይደለም የትም ሁቲል ብትሂዱ እንደዚህ ነው እሚለብሱት በተረፈ ፕራኩ አሪፍ ነው❤
Wagaw sent neber? How much was the price
ህንዴት ሀንደፈር ሴት መሆን የሚዘገንንበት ሰሀት😢😢
Dese setelu 😂😂😂❤❤❤
ያሥተናጋጆቹ አለባበሥ😳
😃😃ገራሚ ነው ይከፈላል ትንንሽ ብር ነው ያለው👍👍👍👉ቅመሞች
Desi yela ❤❤
ወይ እማማ ኢትዮጵያ ወዴት እየሄድሽ ነው ያስተናጋጆቹ ልብስ ህን እግዚኦ
ሳምሪ እና ፋኒ ፍቅራችሁ ይጨምር ስወደችሁ ፍቅር የሆናችሁ ልጆች❤🇪🇹🇪🇹
እሠይ ደግ አረጋችሁ ቃልዬን ትታችሁ በልታችሁ ድሮስ
የእነ አዲስ ቤተሰቦች እኮ የተባረኩ ናቸው ከአስተናጋጆቹ አለባበስ ውጭ አንደኛ ፕራንክ
ወይኔ አስተናጋጆቹ የለበሱት አጫጭር ነው ኧረ የቤቱ ባለቤቶች ተዉ ግን ወይ ሀገሬ
እሄኮ ድሮም የተለመደነው ምን ይደረግ እጀራነው እደዚህ ካለበሽ አይቀጥሩሽም
@@SaraSara-kc8lt ልጆቹማ እንጀራ ነው የሬስቱራንት የሆቴል ባለቤቶች ነገር ነው እንጂ የሚያናድዱት ክረምት ታይት እንዳይለብሱ ሁሉ ይከለከላሉ አሉ እና ባለፈው Fb ላይ ተሰሚነት ያላቸው ሰዎች ፖስተው በህግ የሆነ ትዛዝ ወቶ ነበር ሳያቸው አልቀረም እንዴ ብዬ ነውኮ
@@SaraSara-kc8ltእህቴ ክርስቲያን ከሆንሽ ይሔ ምክንያት ሊሆን አይችልም ያኔ ፍርድ ላይ ስንቀርብ ምንድነው መልሳችን እንዲህ ሆኖ ከመስራት ወረድ ብሎ እግዚአብሔርን የማያሳዝን ስራ ብንሰራ አይሻልም እየፈረድኩ አይደለም ፈራጅ የድንግል ማርያም ልጅ መድህን አለም ክርስቶስ ነው ግን ለዚች አጭር ጊዜ ስጋዊ ብቻ ባንሆን መልካም ነው የሚበልጠው የነፍስ ጉዳይ ዘለዓለማዊ ነው
@@shopiahhailu7659 የክፉብድራቷን እረስተው የብር ብዛት ቪላቤት የአገር መሪ ደሃ ወዘተ በፈጣሪ ዋጋየለው ስጋዊ ሳይሆን ለነፍስየስራነው ሰውግን መሞቱን ረስቶታል ጎበዝ ቢሆኑ ደሞ ቅባቅዱስ እየተቀቡ እየስገዱ ከቤት ቢውጡ እሄሁሉ ህዝብ አይነ የከፋው የተደስተው የተራበውም በሚስቱ የተባሳጨው የዚህሁሉ ሰው አይን እያረፈባቸው
ብዛት ሞግብቤት ካፌ እሚስሩት እዲህነው እሚያለብሧቸው ፖጉሜ በዛብርድና ዝናብ ሚኒ ለብሰው አይቼ እነሱን ደርቤ በርዶኝ እነሱ እደዚህ ሳይ
እደውባይሰራ ቢቀር እዲዚህ አይነት ስራ ሰለማርያም ብሎ ከደጋግ ሰዎች ብር ለምኖ በቀን አዴ ቢበሉ ይሻላል😊
ፍትህ ላስተናጋጆች ልብስ ታችኞዉ ሀገር ሊታይ ትንስ ነዉ የቀርዉ ፍትህ ፍትህ ልብሳችዉ ይቀየርላችዉ 😮
😁😁😂😂
Kkkkkkkk
😂😂
Kkkk
እንዲታይ ፈልገው ነው ቦሀላ ተደፈርኩ ይላሉ
ሰው እንዲ ዘና ብሎ ይኖራል በሃገሩ😊
ኧረ ጉድ ትንሽ ረዘም ቢል ምንአለበት
ፍትህ ፍትህ ላአስተናጋጆች አለባበስ 😢😢😢😢😭😭😭 ትኩረት 😢
ህንዴት ሀንደፈር😢
አይ አዲስ ስቆ አሳቀኝ የኛ መልካሞች ትለያላችሁኮ የተባረከ ቤተሰብ የእውነት ደስ ሲሉኮ በተስፋ ነው የምጠብቃቸው ፍልቅልቆቼ❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
የዛሬ 5 ወር ቦሌ ላይ አንድ ሽሮ እንጀራው እፈ ሲሉት ግድግዳ ላይ ይለጠፍል 900 ከፍዬ መጥቻለው የእመቤታችን ጾም ነበረ የበላሁት ኢረፖረት ውሰጥ እዳልበላ ነው እንጂ 900 ከፍዬ አልበላም የምረ# ፈኒ ሲበላ የሚያጉረሠውን ነገረ እኮ ትክክክልኛ ባህላችን ባለ ትዳሮች ከነ ፈኒ ሳምሪ ተማሩ እሰኪ
Omg አስተናጋጆቹ ግን ልብሳቸው በጣም ያሳቅቃል
ዋው ውበት ሲለካ በ ሳምሪ ነው ለካ ❤
ወይ አለባበስ እግዚኦ ሰዉ ወዴት እያመራ ነዉ ግን ማርያምን በጣም ያሳዝናል ከዚ ሁላ አንድያዉኑ ሱሪ ይሻላል እንደዚህ ከመራቆት😭😭😭😭
ሠላም የልዑል እግዚአብሔር ቤተሰቦች ሀገራችን ላይ እየሆነ ያለው ነገር በጣም ያሳዝናል ምነው ለዚች አጭር የአለም ኑሮ እግዚአብሔር አምላክን ብናስበው ስንት አመት ልንኖር ነው እንደዚህ ባልተፈጠርኩ የሚያስብል ስራ ቢቀርስ የዲያቢሎስ መጫዎቻ ነው የሆኑት አስተናጋጆቹ መቸም ልብስ ለበሰናል ብለው ያስቡ ይሆናል ተው መች እንደምንጠራ አናውቅም ንስሀ ግቡና ፀበል ሒዱ እግዚአብሔር መንገዱን ይክፈትላችሁ
ወይኔ የሴቶች አስተናጋጅ አለባበስ እዴት ያሳቅቃል
በጣም በውነት ያሳዝናል። ሀብታም ግን ግፈኛ ናቸው የራሳቸው ልጆች ቢሆን እንዲህ ማየት አይፈልጉም
Betam😢😢😢
በጣም ምናለበት እረጅም አለባበስ እደፋሽን ሆኖ ቢመጣ😢 ለዚህ ነው ሀገራችን 666 አማኝ ሆኖ ያለቀው ህዝቡ ሁሉም አመንዝራ ሆነ
😢😢😢😢
😮ምንያስቃል ያሣዝናልጂ😮
Samri kehon vidio bohala astelashign fani le prank belo betefi neber malet belo sisenezerebesh anchi gene yasayeshiwu neket ayitenal
አረረ፡አለባበስ😢😮😮፡ጌታ፡እያዘነብን፡ነው፡አቀባባችን፡አለባበሳችን😮
ፋኒና ሳምሪ ግን እስካሁን 1M አልገቡም እረ ፈጠን ፈጠን አድርጉት
እግዝኦ ያስተናጋጆቹ ልብስ ግን በፈጣሪ ምን አለ እረዘም ያለ ዩኒፎርም ቢያሰፉላቸው 😳😳😳
የምግብ ቤቱ ፈላጎት መሰሉኝ አፋር ወንዶችን ለመሳብ ነው እኮ
እዴትነውጎበስየሚሉ
@@አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ አወ የባለቤቱ ፍላጎት ነው እንጅ እነሱማ ሰራተኛ ናቸው
👍👍ሳምሪዬ ስወዳቹኮ ልጆችሽን ሳሚልኝ
ሳምሪዬ በጸጉርሽ እንዴትእንደምታምሪ
ማኖ እዴ እኔ የ አስታናጋጆቺ ልብስ ያስጣላ 🏌♂️😂
አረ የአስተናጋጇ ልብስ ወይኔ አጭር አይደለም እኮ እራቁት ነች ሰወች 😢😭😭😭 እኔ ደነገጥኩ
ጥሩ ልጅች እኮናችው እግዚአብሔር ይጠብቃችው
Areeeee prank atechalachewuma samriyyyy addis ena eyoba bederacheweni melesu
ያስተናጋጆቹ፡ልብስ ምነው በጣም እረዘም እናንተ ታምራላችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ላገራችን ስላሙን ይመልስልን❤❤
❤❤❤❤❤❤ወይኔ እነእዮባ ትለያላችሁ አስተዳደጋችሁሁ ይለያል
ያስተናጋጆች ልብስ ዘጋኝ😂😂
በቃ ባለ ትዳሮቹም ውጪ ነው የሚበሉት😂😂❤
ጌታ ሆይ የአስተናጋጆቹ አለባበስ🙈🙈🙈🙈🙈
ፈተናው ድል ያመጣል
የምንታገለው ለማሸነፍ ነው ውጤት ለማምጣት የምንፈልገውን ነገር የእኛ ለማድረግ ስለዚህ አብዝቶ የሚፈትነንን እንውደደው ጥያቄ የሚያበዛብንን ይበልጥ እንቅረበው ይበልጥ ሊደክም ሊያማርር ሊያስከፋ ይችላል ነገር ግን ራሳችን ላይ እንድንሰራ እና የበለጠውን የተመኘነውን ድል እንድናመጣ ትልቅ መሰላል ይሆነናል ፈጣሪ የምንፈልገውን ያውቃል የሚሰጠን ግን ስንጠነክርለት ነው
መልካም ምሽትን ተመኘሁላችሁ 🙏