Btw melly , I apologize for not reaching out sooner , despite using your incredibly creative touch to up my culinary skills 😂.I did subscribe to your channel for a while now, shame on me for not letting you know how wonderful you are until now. May god bless you and your families. You rock!
You are naturally gifted for this! I couldn't compare you wz any one.you are special keep it up!! More on popularizing our cultural foods.Do u remember questions... "are u brought up wz yr grandmother?" U know why?? I thought since u show our real traditional foods.Bravooooo
የሀገሬ ልጅ አአድናቂሽና ተከታታይሽ ነኝ በርቺ የኔ ማር
ሜሉዬ እንኳን ሰላም መጣሽ እናመሰግናለን በርቺ የኔ ባለሞያ እህት
ማሻአላህ ሜላትዬ በጣም በባለሞያ ነሽ ጎበዝ የኔው እጅሽ ይባረክ ቢቻል 💯ላይክ ይገባዋል👌👌👌👍👍👍🙏
ሜልዬ በጣም ቆንጆ ምግብ ነው ያሳየሽን ተባረኪልኝ የሚገርምሽ የወይን ቅጠል እነደሚበላ ዛሬ ገና ነው ያየሁት 🙏👍👍👍👍👍
ሜሉዬ የእኔ ባለሞያ በጣም ቆንጆ ምግብ ነው ወድጄዋሉሁ ለእኛ ጾም ቢሆንም አትክልትዋን እና ሩዙን እሞክራለሁ የወይን ቅጠል እንደሚበላ አላውቀ ነበር እጅሽን ይባርከው በርቺ።
Rahel bekele ኢትዮጵያ ከሆነ ያለሺው የወይን ቅጠል ያለ አይመስለኝም ። ግን ልክ እስዋ እነደሰራችወ በጥቅል ጎመን መስራት ትችያለሽ
እሺ እግዚአብሔር ይስጥልኝ
So beautiful and delicious 😋 thanks 🙏🏾 for sharing my dear
Looks yummy 😋 😍 i will definitely try this! Thank you 😊
እጅ ይባርክ ብያለሁ ሜሉ ዋው ነው አመሠግናለሁ
እጅሽ ይባረክ በጣም ምርጥ ነዉ
Yummy yummy and healthy thanks sweetie for sharing 😋😋😋😘👌
የወይን ቅጠል እንደሚበላ አላውቅም ነበር። ሁሌ አዲስ ነገር አለ ባንቺ ኩሽና። እጅሽ ይባረክ!!!
Endee yibelan betam new emitafetew betelyi besega
You are real chef 👩🍳 👩🍳👩🍳👩🍳
Melu ende dro fitshin eyasayeshin eyekeledsh akrbiln nafekshin eko😘😘
ሜሉ ምግቦችሽ በጣም ያምራሉ።በቫርቤኩ ሶስ ወትሮ የምንሰራውን የተከተፈ ስጋ በመጥበሻ በምድጃ ላይ ለምንጠብሰው መጠቀም እንችላለን ወይ ፣ሩዝ ውስጥ የለውዝ ቅቤ ቢጨመር ያስኬዳል፣ከማበላሸቴ በፊት ልጠይቅሽ ብዬ ነው፣
Amazing cooking recipe Meluyae😋Ejesh yebarek 👍🙏💟
ባለሙያ በርቺ
ሜሊዬ ተባረኪ በጣም አሪፍ ምግብ
ቅልጥፍ ያልሽ ተባረኪ።
Looks beautiful mellyie spicy yeferge ochwen metekem yechalal ayedele?great.😗
ቤቲዬ የፈረንጆቹን ነው ያልሽኝ? አልገባኝም? ጥያቄውን ድገሚልኝ
ሜሊ የኔ ባለሞያ እጅሽ ይባረክ
I just don't have a word I am running out of word you are gifted
ሜሉዬ ቃላት አጠረኝ ምንአንደምልሽ ተባረኪ አንድ ጊዜ የተጠናቀቀ ምሳ ወይ እራት አመሰግናለሁ
በጣም ልዩ ነዉ እጅሽ ይባረክ ሜሉ ባለሞያ🙏❤ካሎኬሪን በጣም አስታወሽኝ ዛሬስ chrismoplo gia n pao stin paralia afti tin cpochi🌞🌝🍓🍉መልካም ጊዜ ከተባረከ ገበታ ጋር🙏🙏😍😍
kallo kalokeri
እጅሽ ይባረክ ሚሊዬ
በጣም እናመሰግንሻለን ።
Betam arfe newe enamesegenalene gobeze ejeshie yebareke
አላህ ይጨምርልሽ እህት በርች
👍👍👍👍👍👍 እኔ አታክልት በጠም ነው ያምወዳው እጂሽ ይበረክ
እጅሽ ይባረክ
Meliye thank u ke rice gar setekelaki ke shorba kitelu behuala ketifesh yechemrishiw kitel mindinew?
Dill ነው አለምዬ የሚባለው የእንስላል ዘር ነው ኢትዮ ከሆነ ያለሽው ትንሽ እንስላል ብጨምሪም ይሆናል ግን ሳይበዛ ከሌለሽም ያለሱ መስራት ይቻላል
May God Bless you it seems so delicious
Betam arif new tsom sifeta.
እንደው ሜሉዬ ስንቱን ተማርን
ዎው ሽታው ደሥ ሢል
I can’t wait to make it looks delicious
Good job 👍
ማሻ አለህ የምረል
ሃይ ሜሊ እንዴት ነሽ አንቺ ባለሙያ
ሰላም ነኝ ሩትዬ
ሜሉዬ ፆም ይፈታና እሰራዋለሁ
Melleye thanks
ሰላም ሜሉ ባለሙያ አርገሽናል ግን የወይን ቅጠል ባናገኝ አማራጭ ምን ይሁን
ጥቅል ጎመንም ይሆናል የሰራሁትም አለ ገብርሽ እይው አለምዬ
ስለመለሽልኝ እጅግ አከብርሻለሁ አመሠግናለሁ
Selam melye endet neshe how was food
It's good
ቆንጆ ነው!
Gobeze neshe berche 👍👍👍
Masha allah melly harife new
Betam yamerale yen konjo
Watching # 8😍
መሊና.... ወድድ 💕💕
thank you so much melu#1
የወይኑን ቅጠል በጎመን ወይም በቆስጣ አይሆንም ሜሉዬ
በደንብ ይቻላል የኔ ውድ ከመስራትሽ በፊት ግን የሞቀ ውሀ ውስጥ ጨምሪው ጎመኑን በደንብ እንዲጠቀለልልሽ
ሰላም ሜሊ?
አስደሳች ስራ ነው
ከወይን ቅጠል ሌላ በምን መጠቀም ይቻላል?
አመሰግናለሁ
በጎመን በቆስጣ
Melly che buonissimo
betam des yilal😍😍
ሜሉ በየእለቱ አዳዲስ ነገር ነው ካንቺ የምንማረው for July 4th ሰርቼ ፎቶ እልክልሻለሁ
እጠብቃለው
Is dimblal cardamon?
አዎ ነው
I thought it’s coriander, am I mistaken?
Isn’t cardamom korerima? Otherwise, I am screwed with the spicy situation 😂.
Btw melly , I apologize for not reaching out sooner , despite using your incredibly creative touch to up my culinary skills 😂.I did subscribe to your channel for a while now, shame on me for not letting you know how wonderful you are until now. May god bless you and your families. You rock!
You are naturally gifted for this! I couldn't compare you wz any one.you are special keep it up!! More on popularizing our cultural foods.Do u remember questions... "are u brought up wz yr grandmother?" U know why?? I thought since u show our real traditional foods.Bravooooo
መሲዬ ከወላጆቼ ጋር ነው ያደኩት እንዲህም ናዝሬት ውስጥ ብዙ ሰው አይመስለውም።
Betam liyu new melliye
ምነው ግን በፆሙ ?
ሜሮንዬ ቀደም ብሎ የተቀረፀ ቪዲዮ ስለሆነ እና የኔን ፕሮግራም የሚመለከቱ ሙስሊሞችም ስላሉ ነው
@@Mellyspicetv እሺ ሜሉዬ ተቁለጨለጭን ብዬ እኮ ነው kkkkk
ምግብ ሲዘጋኝ ያንቺን ቪዲዮ ሳይ በቃ ረሀቡ ተጠራርቶ ይመጣል አልኩሽ!!!
Watching🙏
Selam yanakonjo looks amazing thank you for sharing 👌🏾👌🏾👍🏾👍🏾 እንችም ብቅ በይ 🥰
ውይ ሚራ ሁሌ እኮ ነው የማይሽ እንደውም በሀበሻ ቀሚስሽ ስታስቀኝኝ ነበር next እያልሽ
ዬት ሀጋር ነው ያምትኖርው
ግሪክ
Well come
Meluya hulam thanks
Andegn nagn like argugn 🤙🤙🥰
ልዪዪዪዪ
Barbega semam new semu
Melly #one
እህቴ እስኪ መልሽልኝ ምግብ አይርበኝም ዘግቶኛል ምግብ እንድበላ ሚያደርግ መዳኒት ካለ እስኪ ንገሪኝ ሆስፒታል ይገኛል መልሽልኝ በማርያም
የምግብ ከኒና አለ ቢታሚን እኔም እንዳች ነበርኩ ሰደልያ ታገኛለሽ እሽ ንገራቸው ይሰጡሻል ቢታሚብ
ምንም አላውቅማ ቤትዬ ከቻልሽ ሀኪም ብታማክሪ ጥሩ ነው ነገር ግን በማንኛውም መልኩ ቢሆን በፈሳሽ መልኩም ቢሆን መመገብ አለብሽ ምክንያቱም ካልበላሽ አቅም እያነሰሽ ከዛም ትታመሚያለሽ አደራ በግድም ቢሆን ተመገቢ
@@Mellyspicetv እሺ አምሰግናለሁ ማሬ
@@የአላህLነኝየእናቴናፍቂ ስሙን ንገሪኝ
Btame tru megbe ktaeybet
Lijish baregegn 😢meli
ላሳድግሽ መሊናዬ
@@Mellyspicetv ende adopt argign ebakish yene balemuya ejish yebarek
WOW
Wawu
👌👌👌👌👌👍👍👍👍👍❤❤❤
🥰🥰❤❤👍👍👏👏
👍👍👍👍🙏🙏🙏♥️♥️♥️
You are real chef 👩🍳 👩🍳👩🍳👩🍳