EOTC TV | ለመካኖች ልጅ የሚሰጠው ተአምረኛው ፀበል | ግሸና አቡነ ተክለ ሃይማኖት ቤተ ክርስቲያን

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 окт 2024

Комментарии • 17

  • @haymanottesfa9341
    @haymanottesfa9341 3 года назад +8

    እኔን ለዚህ ቅዱስ ስፍራ አብቃኝ ጻድቁ አባታችን ተክለ ሃይማኖት

  • @messitube11
    @messitube11 2 года назад

    ፃድቁ አባቴ ተክለሀይማኖት የልቤን መሻት ትፈፅምልኝ ዘንድ እማፀንሀለዉ🙏🙏🙏

  • @ቅዱስሚካኤጥበቃህአይለየኝ

    ሀብታችን እምነታችን ማንነታችን አባ ተክለሀይማኖት በረከተወት ይድረሰን የናተ አምላክ ከሀፅያት ያድነንን

  • @abrhamtemesgen376
    @abrhamtemesgen376 2 года назад

    የግሸናው ጻድቁ ተክልዬ አባቴ
    የትውልድ ሀገሬ በረከትህ ይደርብን
    የፀበሉን ቦታ ደብሩን ስላስጎበኛቹህኝ
    ደስ ብሎኛል የልጅነቴን አስታወሳቹህኝ
    አመሰግናለው

  • @yosefdires2677
    @yosefdires2677 Год назад

    Amen

  • @ወሎየዋቁጥር2
    @ወሎየዋቁጥር2 3 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @dxbdxa691
    @dxbdxa691 3 года назад

    አሜን ፫ ⛪️🙏

  • @adiamfre554
    @adiamfre554 3 года назад +1

    Amen amen amen abatachn berket yderbren

  • @witnessam6592
    @witnessam6592 3 года назад +1

    Egezabiher aderahen abezan tebekan Amen Amen Amen

  • @የደማስቆምርኮኛነኝ-ዠ3ሸ

    ተክልዬ ጻድቁ አስበኝ ለአመቱ

  • @የድንግልልጅ-አ1ጀ
    @የድንግልልጅ-አ1ጀ 3 года назад +3

    ስለምታደርጉት መልካም ነገር እግዚአብሔር ይስጣቹ ጥሩነገር ነው እያደረጋቹ ያላቹት ግን በእየገዳሙ እየሄዳቹ ስትቀርፁ ስልክ ቁጥራቸውን ለምን ከጉን ላይ አታስቀምጡም እባካቹ ከቻላቹ የገዳሙን ስልክ አስቀምጡልን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @senka-db6oc
    @senka-db6oc 5 месяцев назад

    የት ነው የሚገኘው

  • @zenaasfaw9751
    @zenaasfaw9751 2 года назад

    ስልክ ቁጥራችውን እንፈልጋለን ቤተክርስቲያኑን የሚረዳበት

  • @afeworktarekegneasrat8308
    @afeworktarekegneasrat8308 3 года назад +3

    ጤና ይስጥልኝ
    የሊቀ ካህናቱ ወይም የቤተክርስቲያኑ የቅርብ አገልጋይ ስልክ ካላችሁ እባካችሁ እዚህ ላይ ጻፉልን

  • @BeKemeFeqadu
    @BeKemeFeqadu Месяц назад

    እጨጌ የሚከዉ ቃል ትርጉም ምን ይሆን