ረሻድ ከድር ቤቴ ቤቴ ጉራግኛ ሙዚቃ Ethiopian Gurage music by Reshad kedir bete bete ህሽ ገረድ heshe gered

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 59

  • @TenaHaylie-mf2tc
    @TenaHaylie-mf2tc 2 месяца назад +2

    ዋው፣ዋው፣ምርጥ፣ሙዚቃ ፣ነው፣በርታ፣አሚር፣

  • @yesrash
    @yesrash Год назад +3

    ምርጥ ስራ ነው አርቲስታችን በርታ በተለይ ምትጠቀማቸው ቃላቶች ሳላደንቅህ አላልፍም

  • @tofekabdlkaderofficialchanal
    @tofekabdlkaderofficialchanal 3 месяца назад +1

    እንደ አዲስ ሁሌም የምወደው ዜማ ነው

  • @fanatube5717
    @fanatube5717 Год назад +2

    No 1 album pls

  • @CheramlakGizaw
    @CheramlakGizaw 21 день назад +1

    በጣም የሚጣፍጥ ፍቕር ነው ❤❤❤❤

  • @titi-yj1un
    @titi-yj1un Год назад +1

    የድረ ዘፈናህ ውይ ይቀጥሮን ባነሽ ጋባረም ያሄ ዘፈን መሸም ያሄ ዘፈን አዶተና አቸም አሰማ ትበና እዮ አቸም ቴተ ቢያዥሂ ቀውስኒያ ይበረባ ትብረ ባነም 😢ሁላችሁ ነው የምወዳችሁ የጉራጌ ዘፋኞች ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🤗🤗🤗🤗😘😘😘😘😘

  • @BaharuDesu-d6f
    @BaharuDesu-d6f Год назад +1

    ወሄናአር ኧድረ ሁነዋ አጣዉር ግፍርከዋ!!!!

  • @sisaykarta1847
    @sisaykarta1847 Год назад +2

    ገረ ንቤ ብያ ደን ገር ንብያ ደን (አስኪ እርሻ 1997ሙሉ አልበምህ የማገኝበት አድራሻ ተባበርኝ)

  • @mahmudahmedahmedmahmuf3071
    @mahmudahmedahmedmahmuf3071 Год назад +1

    ምርጥዬ ዬዬ

  • @عبدهالرحمان-ن1ز
    @عبدهالرحمان-ن1ز 26 дней назад

    የጉራጌ ህዝብ ጎበዞች አርቲስቶች አለ የጉራጌ ባህል ቋንቋ እንዳይጠፋ የሚደክሙ የልፋታቸውባያገኙም

  • @biniyambcc
    @biniyambcc Год назад +1

    የኔ ቁጥር አንድ ጉራግኛ አርቲስት ረሻድ! ያንት ዘፈን እየሰማሁ የያዘኛ ሁሉ ይለቀኛል! እወድሃለው ወንድሜ

  • @tadelewolde667
    @tadelewolde667 6 месяцев назад

    eshame gopeyano wehe lale swetahe.❤❤❤

  • @suleymanabde
    @suleymanabde Год назад

    ረሻድ በገንም ንቃር ኧሰማኸ ባነ በስደት አቸም ባሰቢም አድናቂህ ነኝ የናቴ ዘመድ

  • @seidebrahim-km5mn
    @seidebrahim-km5mn 11 месяцев назад +1

    የኔ ነዉ ረሹ ቆቀስሁሽ

  • @MekidesDemis
    @MekidesDemis 2 месяца назад

    Betam dessssss yimil music new good

  • @CheruTenkir-if1oe
    @CheruTenkir-if1oe 9 месяцев назад +1

    ወሄ ሰብ ረሻድ

  • @allinonevideo3460
    @allinonevideo3460 Год назад +1

    ስራዎችህ ሁሉ ተወዳጅ ናቸው ቀ.1 እና ቀ.2 ሙሉ አልበሞችህ አሉኝ ባዳምጣቻው አልጠግባቸውም

  • @mekuriagebru5087
    @mekuriagebru5087 Год назад +1

    ኢሄ ሙዚቃ ስሰማ ሚመጣልኝ የታሜ ደጁ እና የብፅአት ባስረሳኝን ነው ሰው ሚወደው ሚመኘው ሲያጣ የመጨረሻ አማራጩ ስለት ነው።ያንተ ቤቴ ቤቴ ደሞ ከሌላ በተለየ ባልተለመደ መልኩ ለፍቅር,ላመንክበት ለምቶደው ነገር ምናክል ቁርጠኝነት እዳለህ ተረድቻለሁ አድናቆቴም ከልብ የመነጨ ነው 🙏🙏🙏ለፍቅር ላፍታ ዞር ሳይሉ ማሰብ መታመም ከዛም ማቃሰት,እዲሁም ስራዬነው ብሎማመን መጀመርያ ስትደርሰው የውስጥህን ምታስበው ምትኖረው ስለሆነ ምትፅፈው🙏ከዛውጪ ቅንብሩ በዚ ደረጃ እዲያምር ላደረጉ🙏ሰላም ለኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @titi-yj1un
    @titi-yj1un Год назад +1

    የተነቢ ጎቢያና ❤❤❤❤

  • @ቀሌ
    @ቀሌ Год назад

    ረሻድ ጌቤያና የተንቢ።ረሻድ ንቃር ይሽር ትርፍ ።አንዳንዴም ለሴቶች እንደዚ አቆላምጠህ ዝፈልን።ሁሌም ሴቶች ብቻ ጥፋተኛ 😂😂😂😂😂😂

  • @wab7691
    @wab7691 Год назад

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 ምርጥ ነው

  • @lemiylulutube
    @lemiylulutube Год назад +2

    የጉራጌ ሶሬሳ 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @hanilove2734
    @hanilove2734 Год назад +1

    ረሹወና ትረፍኒ ❤❤

  • @asnitube3283
    @asnitube3283 Год назад +1

    እረሻድ እባክህ የቆየ ሙዚቃህ
    እወይ ሌሊሊ ሊሌላ መምር ይሽር በጃሂ
    እንሾሽላ
    ሚለው የድሮ ፍቅረኛዬ ጋብዞኝ ነበር እና በዚ ቻናል ልቀቅልኝ

    • @reshadkedirofficialpage6604
      @reshadkedirofficialpage6604  Год назад +2

      በዚሁ ቻናል ተለቀዋል እኮ አሉ ፈልጋቸዉ

    • @asnitube3283
      @asnitube3283 Год назад

      @@reshadkedirofficialpage6604 እሺ አመሰግናለው እፈልገዋለው😍

    • @lemiylulutube
      @lemiylulutube Год назад +1

      አሁንም ደግሞ ይጋብዝሽ አዝግ😂😂❤❤❤❤

    • @asnitube3283
      @asnitube3283 Год назад

      @@lemiylulutube የዘንድሮ ወንዶች መቼ ስለ ግብዣ ያቃሉ😂😂የድሮቹ ምንም ባይጋብዙሽ አሪፍ ሙዚቃ ይጋብዉሹ ነበር😍

  • @minuttiigumar4838
    @minuttiigumar4838 Год назад +2

    Rashad❤

  • @zelwdzelwd1668
    @zelwdzelwd1668 Год назад +1

    🎉🎉🥰🥰🥰🥰🥰

  • @MaxMax-es9fq
    @MaxMax-es9fq Год назад +1

    ❤❤❤❤😢

  • @samsunga2182
    @samsunga2182 Год назад

    ዋው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
    ዝዝዝዝዝዝ

  • @kalkidaneth6580
    @kalkidaneth6580 Год назад

    Wow😘😘

  • @dastaaomaromar4606
    @dastaaomaromar4606 Год назад

    👌👌👌👌

  • @easypcastersahile8485
    @easypcastersahile8485 Год назад

    የምወድህ

  • @ramlaabdulla9265
    @ramlaabdulla9265 Год назад

    👍👍👍👍👍👍

  • @abaynetezera-kp5ob
    @abaynetezera-kp5ob 8 месяцев назад +1

    😢😮❤😅🎉😂😊

  • @AbebechFuza
    @AbebechFuza 4 месяца назад

    ❤😂❤😂❤😂❤😂❤😂❤😂❤😂❤😂❤😂❤

    • @AbebechFuza
      @AbebechFuza 4 месяца назад +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @AbebechFuza
      @AbebechFuza 4 месяца назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @KebedeTamasgen
    @KebedeTamasgen Год назад

    ዝክሙ ወኼ ሰብ ትመስሬባ

  • @MukeMuke-he1zt
    @MukeMuke-he1zt Месяц назад

    Nnnn

  • @BaharuDesu-d6f
    @BaharuDesu-d6f Год назад +1

    ወሄናአር ኧድረ ሁነዋ አጣዉር ግፍርከዋ!!!!