Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ሴትናወንዱ አንድላይ ሲደልቁ ላሰለፍኩት ሁሉ እንባየ ይመጣል 💦💦💦💦 አልሃምዱሊላህ ስደት ከድቅድቅ ጨለማ ያወጣን ብዙወቹንየመራው ተውሂድን ያስተዋወቀን በመሆነ ስደት አልሃምዱሊላህ አላህሆይ ውዱ የሀገሬን ህዝብ በጌትነትህምራው ያረብ ኢላሂ ሰይጣንም አብሮይደንሳል 💦 ብቻ ሀገሬ ሁሌም እወድሻለሁ
አሚን አልሃምዱሊ ሥደት ለምን እደተፈጠርን አሣወቀን
በጣም ወላሂ አላሁመ ለከል ሀምድ
አልሀምዱሊላህ አለውቀት ያሳለፍነውን አሏህ ይማረን
ስዴት ጥቅሙ ይህ ነዉ
አሜንያረበልአለሚንንንንን
ከዱቄት የፀዳ ኦርጅናል ፌስ ማሻአላህ 👌👌
በጣም
ክክክክክክ😂
ኢትዮጵያ በየብሄረሰቡ ያሉዋት ባህል ግን በጣም ድንቅ ነው አቀራረቡ ደሞ ጀማል ብቻ ያቅርብ ምርጥ ድንቅ አቀራረብ
በጣም ግሩም ነው እድሜ ለጀማል በትንሹም ቢሆን ውቢትዋን ወሎና ተናፋቂ ሕዝቧን እያየን ነው እግዚአብሄር ይስጥልን።
የሀገራቺንን ሰላም አላህ ይመልስልን Tossa ን ደግሞ ወደ 100k እንጎትተው ቪደወ አቀራረፅና አቀራረቡ በጣም ይመቻል በርታ ካንተ ብዙ እንማራለን
የኔም ሰርግ እንደዚህ በወግ በማዕረግ ነዉ ስዴት ላይ በሎና አሲር እየደረደሩ ከማግባት እንደዚህ ከዘመድ አዝማድ ጋር ማግባት ደስ ይላልየጀማል ቤተሰቦቼ ሰርግ ተጠርታችኃል ማለቴ እጠራችኃለሁ
አላህ ይወፍቅሽ 15 አመት ስደት ብኋላ በትውል መደሬ ሰርጌ ስላረኩ ደስተኛ ነኝ ያላገባችሁ ይወፍቃችሁ
መብሩክ
😂 ትክክክል ብለሻል
ሚቆጨኝ ነገር ቢኖር ያአባቴን ቀይ ሳላስደመድመው አጥሩን እና ዳሱን አላፈራርስ መቅርቴ ነው ምቆጨኝ😊
አይዱኒያ አዱቤት ደስታ አዱቤት ሀዘን ብቻአልሀምዱሊላህ እኔ አባቴን በስደትአጥቸ ልቤተሠብሯል አላህለጀነት እዲያደርግልኝ ዱአ አዲርጉልኝ ጀም በርታ
አላህ ይዘንላቸው ቤተብንም አላህ ሶብር ይስጣችሁ
አይዞሽ አላህ በጀነትል ፌርዶሥ ያኑርልሽ ያገናኛችሁ ሁላችንም መገደኞች ነንና
እኔም አባቴን ካጣሁ 4 ወሬ ልቤ ስብስብር ብሏል አላህ የጀነት ሙሽራ ያድርጋቼው ሀያቲ😭😭😭😭
አላህ ይራህማቸዉ ጀነቱል ፍርዶስ ይወፍቃቸዉ እኛንም ሀቲማችንን መጨሰሻችንን አሳምርልን ያረብ
አይዞሽ አላህ አባትሽን የጀነት ይበልልሽ. አንችንም ሶብሩን ይስጥሽ
❤❤❤❤ ወሎ የፍቅርሀገር ያርብ አገራችንን ሰላሞን ይመልስልን ትዝታ😢😢😢😢
ማነው እንዴኔ የአማራ ሰላምየናፈቀው😢😢😢😢😢
እኔ አላህ ሰላሙን ያምጣልን
Selam Binafkenm tello aymetam Aby yemibal seytan lemenkel Gena selam ydefersal bzu waga yaskeflal gn ayzosh yalfal enem amhara negn
አገሪ ችንን ስላሞን የመልስው
😭😭💔
የአማራ ልጅ ሁሉ ይናፍቀናል ሰላም😢😢
ሁሉም 😂ዱላ ላምን እዛዋል በህልነው ብቻ ዳስ ይለል በሀለቹ እኔ ስልጤነኝ iloveወልዬዎች
ሙሽራሊወስዱሲመጡነው
አወ ባህል ነዉ የገጠር ወንድ ልጅ ዱላ ሳይዝ አይቀሳቀስም
ድንገት ጸብ ቢፈጠር በምን ትመክታለህ? እርግጥ ባህል ነው
በያዘው ዱላ ነው የሚጀበስሺ ካገኘሺ😂
@@SharaDha-ec1zw አረ ተው
ሴትና ውዱ ሲደልቁ እኔ አፍርኩ አለሀምዱሊላህ ትንሽም ቢሆን ስደት ተውሂድን አስተማርኝ❤
ምን አሳፈረሽ አንቺ ሁላችንም ያሳለፍነው ነው አሁንም ያለ
የአልብኮ ባህል ጋር አንድ አይነት ነዉ መገን ትዝታ
አላህእሰልምናቹህንያሳዉቃቼዉ በጣምያለማወቅጨለማነዉእና ተዉሂዲንሴትወዲከመደባለቅአላህይጠብቀንበተዉሂዲይምራን
መልካም ጋብቻ ጀማል ተባርክ የአይኔ ሻውር ወሰደን
አቤት ውበት❤ፀጉራቸው በጣምነው የሚገርመው👌እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ የኢትዮጵያ ወጣቶች🙏ሰላም ለሀገራችን🇪🇹🙏
የዛሬ6 አመት ከአንች ጋር ካልጨፈርኩኝ በሎ የተጣላሁት ልጂ ትዝ አለኝ አልሐምዱሊላህ ዛሬማ ስዴት ሐራሙንና ሐላሉን አሳወቀኝ ሰልኬ 😢
አልሀሙዲሊላህ ያረብ አውቀንም ሆን ሳናውቅ ያጠፋውን አለህ ይማረን ኑሮ ውድነው እያሉ እኛን ያስፈራራሉ በሰርግ እድህ እየጨፈሩ አይ እኛ ስደቶኞች ለራሳችን አንል ለሰው እጅ ብቻ አልሀሙዱሊላህ
አማራዬ ለባህል ለጨዋታ ለመደገሱማ ማን እደ አማራ አለ የኔ ህዝብ የዋሁ ወገኔ
በጣም 👍🥰
😂😂የኑረዲንሠርግ ማሻአላ ገናዛሬ ያገሬን የሰፈሬሠወች አየሁ ደስብሎኛል አቦ በረካሁን አተልጅ መጨረሻህይመር አይትዝታ😢😢
አንቻሮ የት አካባቢ ነው እኔም እዛው ነኝ ግን ከመቆዬት የተነሳ ረሳሁት😢😢
እኔም ነኝ የት አካባቢ ናችሁ
@@amaamm1446 እኔ ከአንቻሮ ትንሽ ወጣ ይላል ሰፈሬ ግን ትምርት አቻሮ ነበር የተማርኩት
ሀይ
ጭፈራዉ ,ድባቡ በጣምምም ያምራል ሆታዉ ግን ማካበድ አደለም ,ቦረና ቀረ❤ ,ቦረናዉች መስክሩ😂
ሳህ ወላሂ እኔ የየጁ ልጅነኝ ግን ቦረናወች ጨዋታቼው በጣም ደስይለኛል🥰🥰
አወ እወነት ነው ማይወሎ ቦረና❤😢
ሣህእኔምቦረናነኝለማካበድአይሁንብኝችቦረናዎችበማንኛውምልዩነው
አቤት ውበት ወሎ ገራገሩ❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ድቅ አቀራረብ ከድቅ ለዛ ጀማል ወንድሜ በረታ እንድህ የሀገራችንን ወብ ተፈጥሮና ባህል ሰታሳየን እጅጉን ክብር ይሰማናል እናመሰግናለን
ባህልን ማስተዋወቅ ከምንም በላይ ታላቅነት ነው። እና በርታ ።እናመሰግናለን።♥♥♥♥♥♥
ወሎ ሁሉ ፍቅር
ለካ እዲህ ነው የኖርነው ሴትናወንዱ ስንተራመስ ልጅነት ቢሆንም የሀገራችን ባህል ቢሆንም ግን አሁንላይ ሰቀጠጠኝ አልሃምዱሊላህ ስደት ትምህርት ቤታችን
ማሻአላህ. ወጣት አለ የሚገርመው እኛ ሀገር ሴትም ይሁን ወድ ወጣት የሚባል የለም ተሰዶ አልቋል ሰርግ ካለ ህጣናትና አዋቂ ነው የሚውልበት
የሀገሬ ሠላም ናፈቀኝ የአላህ ሠላሙን አውርዲልን
እንኳን ደህና መጣህ ሸህ ጀማል ሰላም ለሀገራችን በሞት ለገዳዮች ድል ለአማራና ለኢትዮጵያውያን
ሁሉም አሪፍሁኖእያለ ዶሮማረዱ ሸርክነው
አማራዬ ሠላምን ይመልስልን❤❤❤❤
አሜን
አሜን፫
አሚንንን
አሚን
የኛም ሀገር እደዚህ ነው የሰርግ ግርግር የወጣቱ ጎፈሬም ጭፈራውም ግን አልሃምዱሊላህ ዛሬ ስደት አይናችንን ገልፀዋል
ዋዉ ዛሬ የመጀመሪያ ነኝ 👍👍👍👍ግጩኝ
ቃሉ ስትል ብሬን ይዞ ብሎክ ያደረገኝ ሰው ትዝ አለኝ ፈጣሪ እሳት ያርግበት ምክንያቱም በሳት ተቃጥዬ ነው ያመጣሁን መቸም አ ፉ አልለውም
አገራችን ኢትዮጲያ ሰት ባሀል አላት❤❤❤
ሀገሬ ሰላምሼ ናፈቀኝ😢😢😢 አማራየ አላህ ነፃ ያውጣሽ
ዉበት ከሤቱ ከወንዱ አንድ የሚጣል የለም ዉበት ሢለካ ወሎ ነው ለካ ተብሎለታል
ያረብ ቦች ሰረግ ነው ደስ የሚለው የኛ ዝም ነው አልሀምዱሊላህ አላህ አውጥቶኛል
😂😂እኮ
😂😂😂😂😂😂ደሞ አረብ ደስይላል አች የተረገምሽ ደቀሮ
@@sadiamohammed1902 አረ ሴተ ና ወድ የተደባለቀበተ ነው ደስ የሚልው። ጀዛከላህኸይረ ለስድቡ
ጫጉላውን ሲያይ ማነው እደኔ ልቡ ስጥቅ ያል 😂😂😂😂😂😂 My ወሎ የምወደው ባህሌ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ከከከከ ናፈቀሽ
@@FatumaMustefa እፈራዋለሁ ለምንደሁ አለቅም ፋፊየ ክክክክክ ኢንሻ አላህ ወደፊት
@@jameelajameela8867 ከከከ አይዞን
ጦሳየ አንድ የምዘግበው ምርጥ ነገር አለ
ሙዚቃ አትጠቀም ወድምበተረፈ ሀገራን የገጠራማዉንባህል ማሳየትህ ደስስይላልበርታ
ወየው በትዝታ ተዋጥኩ
ይገርማል ሞሰቡን ሙሽራው ላይ ቁጭ ብድግ ስታደርገው ገረመኝ እኔ ወሎነኝ ግን ይሄን ባህል አላውቅም ዶሮ መታረዱንም አላውቅም ብቻ ይገርማል
እኔም አላቅ
የት አካባቢ ነሽ ደቡብ ወሎ ሀይቅና ዴሴ ዙርያ ገጠራማው ዛሬም አልቀረ ዶሮ በደንብ ትሠራለች ሙሽራውና ሚዜዎቹ እዬተጎራረሠ ይበላሉ ሙጌራው ለጥፍር ማስቆረጫ
በኛም አከባቢ ዶሮ ሞሰብ መናመን የለም በዴሴ ዙሪያ ነው አገራ ሴት ከሆነች መጨረሻ ላይ ዳቦ እውገቧላይ የቆረሳል ውድልጅ ግን ሲያገባ መንም የለ ጥፈር ቆረጣውም አደት ሴት አግብታ ያልፈታች ትቆርጣለች ሊ ላዝባዝኪ የለም የሴቶም እደዛው ቡርሽጥ የሞቀችበት ቢት ተቆረጣለች አለቀ አሁን ላይ ግን የለም ሁሏም ተጠልፋ ተገባለች አለ ቀ ግልገል 😅😅😅😅
ጭፈሪችንም የለያያል የኛስ ዱሮ እኛ የሴት ሰርግ ከሆነ ለ3ቀን ብርሽጥ ተሞቃለች ከዛ የሰርጓለት ቡርሽጥ የሞቀችበት ቢት ሚዚውቻ የጨፈሪሉ አለቀ በየሚዳው ውድና ሴት አይጨፍረም የውድ ሲሆን ደሞ ማታ ሲመጣ እዳሱ ተቀብለን እዳሱ የሚጨፍር የጨፍራል የማይጨፉር የመለከታል ሴጨፈሩም ሴቷ ከሴት ጋ ውዱም ከውድጋ እደዛው ከዛ አለቀ 😮😅😅
የኔ ወርቆች ወጣቶቹ ደስ ሲሉ አቤት ውበታቸው ውበት ሲለካ ወሎ ነው ለካ ❤❤❤❤❤❤
ደስስ ይላል ሀገራችንንስላስጎበኘህልን።ቃሉኮ።ደስይላል ወደ ነችሮም
በረካ ሁን! የአባትና የእናቴን ሠርግ አሳየኸኝ፡፡
ናፍቆት😢😢 አስለቀሰኝ
እፍፍፍ የኔ የዋህ ህዝብ ውበት ብቻ እኮ ናቸው እግዚአብሔር ይጠብቃቹህ ደሞቸ 💚💛❤️
አዋ በትክክክል ዋውውውውውውውውሲያምረ በኛ ግን ዶሮ የለም አኛም በዛዉ አካባቢ ነኝ
በጣም ደስ ይላል ቃልህን ሳትረሳ ሙሉ ባህሉን ብታቀርበው እንደሰትበታለንወሎ ሁለቱ ታላላቅ ሀይማኖት ያላችውን ወንድማማቾች አቅፋ የያዘች እንደመሆኗ የሁለቱን አንድነትን ልዩነት በሀዘን በሰርግ ያሉትን ብታሳየን ብዙው ይማርበታል በትር አመሰግናለሁ።
አረ ላይፍ 😂😂😂😂ይመቻቹ 😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉
ደጉ ያገሬ ሰዉ ደስ ስትሉ ማሻአላህ
እረ ማሻአላህ ብዙ ወጣቶች አሉ እዚች ሀገር ብቻ ሳይ. እንደኛ ስደት አልተሰዱም. ግን እንደዚህ ወንድም ሴትም አብረው ሲጨፍሩ. አሁን ላይ ያሳፍረኛል አልሀምዱሊላህ. አለ ዲነል ኢስላም🎉
እመውይ ጎፈሬ ዛሬም አለደ ማሻ አላህ❤❤❤❤
የሀገራችን የሠርግ ሠነሥረአት መቸ እንዴት እደሚሥተካከል ሣሥበው ይጨቀኛል አልህ ልቦና ይሥጠን
ወሎየኮ ይለያለ ከሁሉም
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉እኔ ጫጫታ ሰዉ የበዛበት ቦታ አልወድም ግን በሀላችንን ሳይ ደስ ይለኛል ግን ይህ ማትረቦ ነዉ እምትሉት ስጠላዉ ባህላችንን ያበላሸዉ እሱ ነዉ ሁሉም እስክስ ባይ አያጨበጭቡ አይዘፍኑ ባህሉ ጠፋ እደ ድሮዉ ዘፋኝ ፎካሪ የለም
በጣም በጣም ፕሮግራምህ እዴት እደሚያስደስት❤❤
በሀላቸዉ የኛ የአርጎባጋር ይመሳሰላል❤❤❤❤
አቤት የተፈጥሮ ውበት በጣም ያምራሉ
አቀራረብ100%👌ባህላችን🥰🥰🥰🥰
😮ግን ዶሮውእና ጥፍር ቆረጣው. ሽርክ ነው
ጥፍር መቁረጥ የምን ሽርክ ነው😂?አንች አትቆርጭም
ሆታ ከቦረና ውጭ አይጥመኝም ሌላው ሀሪፍነው
በጣም ውድ❤
መሽአላህ አቀራረብ በጣም ያምራል ግን ለምን ከአማራአ ቲቪ ለምን ለቀቅ።
ሀገሬ😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
ማሻአላህ ዴስ ሲል አቤት አቀራረብ አቦ ምችት ይበልህ ወድምየ❤❤❤❤
ወሎየፍቅርሀገር❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
የአማራ ባህል ሁሉም አካባቢ አንድ ነው ግን እኛ አካባቢ የዶሮው ትእይንት የለም😂
ትዝታየ❤❤❤
አይ ትዝታ😢 ሰላም ለሀገራችን
የሚገርም ባህል ነው ይደንቃል❤❤❤
ጀማል እንዴት ደስ ይላል በጣም ጥሩ አቀራረብ ነው።ቦታ የፃፍክበትን ትንሽ Size ጨመር አድርግበት(ቃሉ ወረዳ አንቻሮ)የሚለውን ሌላም ቪዲዮ ላይ የቦታዎችን ስም ከፍ አድርጋቸው ብዙ ሰው እንዲያውቀው።
ሽርክ ነው ሁሉም አላህ ይስቱር የሙስሊም ሰርግ አይደለም ስርኣቱ ሁሉንም አላህ ያስተካክላቸው😢
በጣም እኔ ደ/ወሎ ነኝ ግን ወላሂ እደዚ ዶሮ ማረድ ሞሰብ ሙሽራ ላይ ማስቀመጥ አላውቅም የለም አላህይስቱር😢
ስደት አይነንህ ይጥፋ፡ዘልዬ ሳልጠግብ በስደት አረጀሁ😢😢😢😢😢😢😢😢
ውይኔጎፊሪያቸውሲያምር
ጀማል አንቻሮን ስላሳየሀን እናመሰግናለን የቀረውን በቅርብ እንጠብቃለን
አረ❤❤🎉🎉ወገቡንቀረጠችው
ዝበለሕ አሣየን ያንቸን ማብራሪያ ቸወው እኛ ገጠሬዎች መች ይጠፋናል😂ባሕላችን
ደስ ሲል ባህላችን
እሰይ እንዴት ደስ ይላል
አላህ አገራችነን ሰላም ያረግልን 🌹🌹🌹🌹🌺
ልዩነው
ለካጨፈረኩኘ ግንሣላቅነወአላህይቅረይበለኘሠደትመደረሣዬብዙያሠተምሪል
ጀም መልካም ሰው አላህ ይጠብቅህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
በቃልህ መሠረት እንደምታሳየን ተስፋ እናደርጋለን አይ ትዝታታታታታታታ
ተናግረዋል ❤❤❤❤❤❤❤
ማሻላ ደሥሢል
ያረቢይ ሽርክ ባይኖርበት ጥሩነበር ዶሮው እና ዳቦው ለምን አስፈለገ ያለጢፍ ያላለህ ከባድነው
ማሻአላህ ያገሬ ልጆች
ሀባይብ ሽኢን ያላቹህ ህዩልኝ በዚህ
Siyamru wow ❤eski Selam yihun ❤
ያገራችንን ልጆች ሰደት ጨረሰብን
_አንድ ቀን ሰርግ ላይ ሳልጨፍር እዚህ ደረስኩኝ አይን አፋርነቴ 😢😂 ሳገባ ምን ይዉጠኝ ይሆን🙈 እናመሰግናለን ጀም የሀገራችንን ባህል ስለምታቀርብ በርታ ለኔ ሰርግማ ትጠራለህ😌_
እኔ ብቻ ነኝ ግን ሳልጨፍር ከኢትዩ የወጣሁት ወይስ ጓደኛ አለኝ ወላሂ ይጨንቀኛል ለምን እደሁ አላውቅም😢😢ግን እኮ ደስ ይላል🎉
እኔም ነቅነቅ እኳ ታልል ነው የመጣሁት እሰርግ ሂጀ ቢጎትቱኝም እሽ አልል
እኔም በጣም ፈሪ ነበርኩ. 😂😂
❤❤❤❤ እኔም እደዚህ ነበር የተዳርኩት
ጎፋሬቻው አሞራክፋ ይመስላል
ዋው በጣም ደስ ዋውበጣምደስይላሉ
ማሻአላ ደስ ይላል
ደስ የሚል ያልተበረዘ ባህል❤❤
በሞንታርቦ መተካቱ ደስ የሚል ሳይሆን የሚያሣዝነው ፓርት ነው።
እኔም አሳዝኖኝ ነው። አገላለፁን በደንብ ያድምጡት።
ጪፈራ የለሁበትም በጣም ፈሪነበርኩ አሁንም ድኔን አወኩ አልሀምዱሊላህ
ሴትናወንዱ አንድላይ ሲደልቁ ላሰለፍኩት ሁሉ እንባየ ይመጣል 💦💦💦💦 አልሃምዱሊላህ ስደት ከድቅድቅ ጨለማ ያወጣን ብዙወቹንየመራው ተውሂድን ያስተዋወቀን በመሆነ ስደት አልሃምዱሊላህ አላህሆይ ውዱ የሀገሬን ህዝብ በጌትነትህምራው ያረብ ኢላሂ ሰይጣንም አብሮይደንሳል 💦 ብቻ ሀገሬ ሁሌም እወድሻለሁ
አሚን አልሃምዱሊ ሥደት ለምን እደተፈጠርን አሣወቀን
በጣም ወላሂ አላሁመ ለከል ሀምድ
አልሀምዱሊላህ አለውቀት ያሳለፍነውን አሏህ ይማረን
ስዴት ጥቅሙ ይህ ነዉ
አሜንያረበልአለሚንንንንን
ከዱቄት የፀዳ ኦርጅናል ፌስ ማሻአላህ 👌👌
በጣም
ክክክክክክ😂
ኢትዮጵያ በየብሄረሰቡ ያሉዋት ባህል ግን በጣም ድንቅ ነው አቀራረቡ ደሞ ጀማል ብቻ ያቅርብ ምርጥ ድንቅ አቀራረብ
በጣም ግሩም ነው እድሜ ለጀማል በትንሹም ቢሆን ውቢትዋን ወሎና ተናፋቂ ሕዝቧን እያየን ነው እግዚአብሄር ይስጥልን።
የሀገራቺንን ሰላም አላህ ይመልስልን Tossa ን ደግሞ ወደ 100k እንጎትተው ቪደወ አቀራረፅና አቀራረቡ በጣም ይመቻል በርታ ካንተ ብዙ እንማራለን
የኔም ሰርግ እንደዚህ በወግ በማዕረግ ነዉ ስዴት ላይ በሎና አሲር እየደረደሩ ከማግባት እንደዚህ ከዘመድ አዝማድ ጋር ማግባት ደስ ይላል
የጀማል ቤተሰቦቼ ሰርግ ተጠርታችኃል ማለቴ እጠራችኃለሁ
አላህ ይወፍቅሽ 15 አመት ስደት ብኋላ በትውል መደሬ ሰርጌ ስላረኩ ደስተኛ ነኝ ያላገባችሁ ይወፍቃችሁ
መብሩክ
😂 ትክክክል ብለሻል
ሚቆጨኝ ነገር ቢኖር ያአባቴን ቀይ ሳላስደመድመው አጥሩን እና ዳሱን አላፈራርስ መቅርቴ ነው ምቆጨኝ😊
አይዱኒያ አዱቤት ደስታ አዱቤት ሀዘን ብቻአልሀምዱሊላህ እኔ አባቴን በስደትአጥቸ ልቤተሠብሯል አላህለጀነት እዲያደርግልኝ ዱአ አዲርጉልኝ ጀም በርታ
አላህ ይዘንላቸው ቤተብንም አላህ ሶብር ይስጣችሁ
አይዞሽ አላህ በጀነትል ፌርዶሥ ያኑርልሽ ያገናኛችሁ ሁላችንም መገደኞች ነንና
እኔም አባቴን ካጣሁ 4 ወሬ ልቤ ስብስብር ብሏል አላህ የጀነት ሙሽራ ያድርጋቼው ሀያቲ😭😭😭😭
አላህ ይራህማቸዉ ጀነቱል ፍርዶስ ይወፍቃቸዉ እኛንም ሀቲማችንን መጨሰሻችንን አሳምርልን ያረብ
አይዞሽ
አላህ አባትሽን የጀነት ይበልልሽ. አንችንም ሶብሩን ይስጥሽ
❤❤❤❤ ወሎ የፍቅርሀገር ያርብ አገራችንን ሰላሞን ይመልስልን ትዝታ😢😢😢😢
ማነው እንዴኔ የአማራ ሰላምየናፈቀው😢😢😢😢😢
እኔ አላህ ሰላሙን ያምጣልን
Selam Binafkenm tello aymetam Aby yemibal seytan lemenkel Gena selam ydefersal bzu waga yaskeflal gn ayzosh yalfal enem amhara negn
አገሪ ችንን ስላሞን የመልስው
😭😭💔
የአማራ ልጅ ሁሉ ይናፍቀናል ሰላም😢😢
ሁሉም 😂ዱላ ላምን እዛዋል በህልነው ብቻ ዳስ ይለል በሀለቹ እኔ ስልጤነኝ iloveወልዬዎች
ሙሽራሊወስዱሲመጡነው
አወ ባህል ነዉ የገጠር ወንድ ልጅ ዱላ ሳይዝ አይቀሳቀስም
ድንገት ጸብ ቢፈጠር በምን ትመክታለህ? እርግጥ ባህል ነው
በያዘው ዱላ ነው የሚጀበስሺ ካገኘሺ😂
@@SharaDha-ec1zw አረ ተው
ሴትና ውዱ ሲደልቁ እኔ አፍርኩ አለሀምዱሊላህ ትንሽም ቢሆን ስደት ተውሂድን አስተማርኝ❤
ምን አሳፈረሽ አንቺ ሁላችንም ያሳለፍነው ነው አሁንም ያለ
የአልብኮ ባህል ጋር አንድ አይነት ነዉ መገን ትዝታ
አላህእሰልምናቹህንያሳዉቃቼዉ በጣምያለማወቅጨለማነዉእና ተዉሂዲንሴትወዲከመደባለቅአላህይጠብቀንበተዉሂዲይምራን
መልካም ጋብቻ ጀማል ተባርክ የአይኔ ሻውር ወሰደን
አቤት ውበት❤ፀጉራቸው በጣምነው የሚገርመው👌እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ የኢትዮጵያ ወጣቶች🙏ሰላም ለሀገራችን🇪🇹🙏
የዛሬ6 አመት ከአንች ጋር ካልጨፈርኩኝ በሎ የተጣላሁት ልጂ ትዝ አለኝ አልሐምዱሊላህ ዛሬማ ስዴት ሐራሙንና ሐላሉን አሳወቀኝ ሰልኬ 😢
አልሀሙዲሊላህ ያረብ አውቀንም ሆን ሳናውቅ ያጠፋውን አለህ ይማረን
ኑሮ ውድነው እያሉ እኛን ያስፈራራሉ በሰርግ እድህ እየጨፈሩ አይ እኛ ስደቶኞች ለራሳችን አንል ለሰው እጅ ብቻ አልሀሙዱሊላህ
አማራዬ ለባህል ለጨዋታ ለመደገሱማ ማን እደ አማራ አለ የኔ ህዝብ የዋሁ ወገኔ
በጣም 👍🥰
😂😂የኑረዲንሠርግ ማሻአላ ገናዛሬ ያገሬን የሰፈሬሠወች አየሁ ደስብሎኛል አቦ በረካሁን አተልጅ መጨረሻህይመር አይትዝታ😢😢
አንቻሮ የት አካባቢ ነው እኔም እዛው ነኝ ግን ከመቆዬት የተነሳ ረሳሁት😢😢
እኔም ነኝ የት አካባቢ ናችሁ
@@amaamm1446 እኔ ከአንቻሮ ትንሽ ወጣ ይላል ሰፈሬ ግን ትምርት አቻሮ ነበር የተማርኩት
ሀይ
ጭፈራዉ ,ድባቡ በጣምምም ያምራል ሆታዉ ግን ማካበድ አደለም ,ቦረና ቀረ❤ ,ቦረናዉች መስክሩ😂
ሳህ ወላሂ እኔ የየጁ ልጅነኝ ግን ቦረናወች ጨዋታቼው በጣም ደስይለኛል🥰🥰
አወ እወነት ነው ማይወሎ ቦረና❤😢
ሣህእኔምቦረናነኝለማካበድአይሁንብኝችቦረናዎችበማንኛውምልዩነው
አቤት ውበት ወሎ ገራገሩ❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ድቅ አቀራረብ ከድቅ ለዛ ጀማል ወንድሜ በረታ እንድህ የሀገራችንን ወብ ተፈጥሮና ባህል ሰታሳየን እጅጉን ክብር ይሰማናል እናመሰግናለን
ባህልን ማስተዋወቅ ከምንም በላይ ታላቅነት ነው። እና በርታ ።እናመሰግናለን።♥♥♥♥♥♥
ወሎ ሁሉ ፍቅር
ለካ እዲህ ነው የኖርነው ሴትናወንዱ ስንተራመስ ልጅነት ቢሆንም የሀገራችን ባህል ቢሆንም ግን አሁንላይ ሰቀጠጠኝ አልሃምዱሊላህ ስደት ትምህርት ቤታችን
ማሻአላህ. ወጣት አለ የሚገርመው እኛ ሀገር ሴትም ይሁን ወድ ወጣት የሚባል የለም ተሰዶ አልቋል ሰርግ ካለ ህጣናትና አዋቂ ነው የሚውልበት
የሀገሬ ሠላም ናፈቀኝ የአላህ ሠላሙን አውርዲልን
እንኳን ደህና መጣህ ሸህ ጀማል ሰላም ለሀገራችን በሞት ለገዳዮች ድል ለአማራና ለኢትዮጵያውያን
ሁሉም አሪፍሁኖእያለ ዶሮማረዱ ሸርክነው
አማራዬ ሠላምን ይመልስልን❤❤❤❤
አሜን
አሜን፫
አሚንንን
አሚን
አሚንንን
የኛም ሀገር እደዚህ ነው የሰርግ ግርግር የወጣቱ ጎፈሬም ጭፈራውም ግን አልሃምዱሊላህ ዛሬ ስደት አይናችንን ገልፀዋል
ዋዉ ዛሬ የመጀመሪያ ነኝ 👍👍👍👍ግጩኝ
ቃሉ ስትል ብሬን ይዞ ብሎክ ያደረገኝ ሰው ትዝ አለኝ ፈጣሪ እሳት ያርግበት ምክንያቱም በሳት ተቃጥዬ ነው ያመጣሁን መቸም አ ፉ አልለውም
አገራችን ኢትዮጲያ ሰት ባሀል አላት❤❤❤
ሀገሬ ሰላምሼ ናፈቀኝ😢😢😢 አማራየ አላህ ነፃ ያውጣሽ
ዉበት ከሤቱ ከወንዱ አንድ የሚጣል የለም ዉበት ሢለካ ወሎ ነው ለካ ተብሎለታል
ያረብ ቦች ሰረግ ነው ደስ የሚለው የኛ ዝም ነው አልሀምዱሊላህ አላህ አውጥቶኛል
😂😂እኮ
😂😂😂😂😂😂ደሞ አረብ ደስይላል አች የተረገምሽ ደቀሮ
@@sadiamohammed1902 አረ ሴተ ና ወድ የተደባለቀበተ ነው ደስ የሚልው። ጀዛከላህኸይረ ለስድቡ
ጫጉላውን ሲያይ ማነው እደኔ ልቡ ስጥቅ ያል 😂😂😂😂😂😂 My ወሎ የምወደው ባህሌ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ከከከከ ናፈቀሽ
@@FatumaMustefa እፈራዋለሁ ለምንደሁ አለቅም ፋፊየ ክክክክክ ኢንሻ አላህ ወደፊት
@@jameelajameela8867 ከከከ አይዞን
ጦሳየ አንድ የምዘግበው ምርጥ ነገር አለ
ሙዚቃ አትጠቀም ወድም
በተረፈ ሀገራን የገጠራማዉን
ባህል ማሳየትህ ደስስይላል
በርታ
ወየው በትዝታ ተዋጥኩ
ይገርማል ሞሰቡን ሙሽራው ላይ ቁጭ ብድግ ስታደርገው ገረመኝ እኔ ወሎነኝ ግን ይሄን ባህል አላውቅም ዶሮ መታረዱንም አላውቅም ብቻ ይገርማል
እኔም አላቅ
የት አካባቢ ነሽ ደቡብ ወሎ ሀይቅና ዴሴ ዙርያ ገጠራማው ዛሬም አልቀረ ዶሮ በደንብ ትሠራለች ሙሽራውና ሚዜዎቹ እዬተጎራረሠ ይበላሉ ሙጌራው ለጥፍር ማስቆረጫ
በኛም አከባቢ ዶሮ ሞሰብ መናመን የለም በዴሴ ዙሪያ ነው አገራ ሴት ከሆነች መጨረሻ ላይ ዳቦ እውገቧላይ የቆረሳል ውድልጅ ግን ሲያገባ መንም የለ ጥፈር ቆረጣውም አደት ሴት አግብታ ያልፈታች ትቆርጣለች ሊ ላዝባዝኪ የለም የሴቶም እደዛው ቡርሽጥ የሞቀችበት ቢት ተቆረጣለች አለቀ አሁን ላይ ግን የለም ሁሏም ተጠልፋ ተገባለች አለ ቀ ግልገል 😅😅😅😅
ጭፈሪችንም የለያያል የኛስ ዱሮ እኛ የሴት ሰርግ ከሆነ ለ3ቀን ብርሽጥ ተሞቃለች ከዛ የሰርጓለት ቡርሽጥ የሞቀችበት ቢት ሚዚውቻ የጨፈሪሉ አለቀ በየሚዳው ውድና ሴት አይጨፍረም የውድ ሲሆን ደሞ ማታ ሲመጣ እዳሱ ተቀብለን እዳሱ የሚጨፍር የጨፍራል የማይጨፉር የመለከታል ሴጨፈሩም ሴቷ ከሴት ጋ ውዱም ከውድጋ እደዛው ከዛ አለቀ 😮😅😅
የኔ ወርቆች ወጣቶቹ ደስ ሲሉ አቤት ውበታቸው ውበት ሲለካ ወሎ ነው ለካ ❤❤❤❤❤❤
ደስስ ይላል ሀገራችንን
ስላስጎበኘህልን።ቃሉኮ።ደስይላል ወደ ነችሮም
በረካ ሁን! የአባትና የእናቴን ሠርግ አሳየኸኝ፡፡
ናፍቆት😢😢 አስለቀሰኝ
እፍፍፍ የኔ የዋህ ህዝብ ውበት ብቻ እኮ ናቸው እግዚአብሔር ይጠብቃቹህ ደሞቸ 💚💛❤️
አዋ በትክክክል ዋውውውውውውውው
ሲያምረ በኛ ግን ዶሮ የለም አኛም በዛዉ አካባቢ ነኝ
በጣም ደስ ይላል ቃልህን ሳትረሳ ሙሉ ባህሉን ብታቀርበው እንደሰትበታለን
ወሎ ሁለቱ ታላላቅ ሀይማኖት ያላችውን ወንድማማቾች አቅፋ የያዘች እንደመሆኗ የሁለቱን አንድነትን ልዩነት በሀዘን በሰርግ ያሉትን ብታሳየን ብዙው ይማርበታል በትር አመሰግናለሁ።
አረ ላይፍ 😂😂😂😂ይመቻቹ 😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉
ደጉ ያገሬ ሰዉ ደስ ስትሉ ማሻአላህ
እረ ማሻአላህ ብዙ ወጣቶች አሉ እዚች ሀገር ብቻ ሳይ. እንደኛ ስደት አልተሰዱም.
ግን እንደዚህ ወንድም ሴትም አብረው ሲጨፍሩ. አሁን ላይ ያሳፍረኛል አልሀምዱሊላህ. አለ ዲነል ኢስላም🎉