ግንቦት 02/2016 ጉድ በልወሎ የጥቁር ገበያ የሃዋላ ዋጋ ቀነሰ አነጋጋሪ ሆነ ብታምኑም ባታምኑም ከዚህ ደረሰ!Black market information

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 9 май 2024
  • የጥቁር ገበያ የምንዛሬ የዋጋ መረጃ!Black market information
    ጥቁር ገበያ
    ሃዋላ
    ምንዛሬ
    የምንዛሬ
    #usmi tube
    usmi

Комментарии • 103

  • @zuzulove4012
    @zuzulove4012 Месяц назад +6

    ሱብሀን አላህ አልሀምዱሊላህ ላ ኢላሃ ኢለላህ አላሁ አክበር

  • @Tybatube
    @Tybatube Месяц назад +4

    ወዲ እህቶች ወንድሞች በምታምኑት የሁነቦች አንድሽ አስጋቡኒ የሰድት እህታች ንና መሰራቲ አሊቻለከም ደም ጊፊቲ አለቢኒ እህቶች እቦኮቹ አንድሽ እንድገቦ ሸረ አረገሊኒ እቦኮቹ ወዴች

  • @tube-vs6rd
    @tube-vs6rd Месяц назад +1

    ድምፅህ አይረብሽም የሚረብሸው ኑሮ ውድነው ነው እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልህ

  • @sofiya1349
    @sofiya1349 Месяц назад +3

    ሰላም ለሀገራችን❤

  • @Umnayf
    @Umnayf Месяц назад

    በርታ ግን በእቱብክ በደንብ እየሰረሀባት አይደለም ?

  • @kemilamohamed1051
    @kemilamohamed1051 Месяц назад

    ሺኩራንወንድማቺንአላህይጠብቅህ

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 Месяц назад

    🙏🙏🙏

  • @FunnyBiscuits-zx4ki
    @FunnyBiscuits-zx4ki Месяц назад

    ሠላም ለሀገራች ን

  • @FataneShFanfu
    @FataneShFanfu Месяц назад

    🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🙏🙏🙏🙏

  • @Umnayf
    @Umnayf Месяц назад

    وعليكم السلام ورحمه الله وبركاته

  • @user-wk1cu6ev1f
    @user-wk1cu6ev1f Месяц назад

    👍👍👍👍

  • @tigistesaba9979
    @tigistesaba9979 Месяц назад

    👍👍👍👍👍

  • @user-ni2kf8vx4m
    @user-ni2kf8vx4m Месяц назад

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ

  • @UaeUae-gu3us
    @UaeUae-gu3us Месяц назад +1

    ሴቱዮዬ ምድናዉ አለቸኝ አዳትልፍኝ በሉክ ማረክት ናወአድ ወይሰ ምድናዉሰሙ

    • @Mekiyaseid-vn6be
      @Mekiyaseid-vn6be Месяц назад

      በውስጥ አናግሪኝ በዋትሳፕ ወይም በኢሞ በጥሩዋጋ አስገባልሻለሁ አስረዳሻለሁም

    • @SadiyaSadiya-vh3xb
      @SadiyaSadiya-vh3xb Месяц назад

      አትገሪያት ዉድ

    • @UaeUae-gu3us
      @UaeUae-gu3us Месяц назад

      @@SadiyaSadiya-vh3xb ለምን አየጥየቀችኝ

    • @SadiyaSadiya-vh3xb
      @SadiyaSadiya-vh3xb Месяц назад

      @@UaeUae-gu3us ህገወጥ ስለሆነ ዝብለሽ እዳልገባሽ ሆነሽ እለፊያት

  • @UaeUae-gu3us
    @UaeUae-gu3us Месяц назад +1

    ወድቻዬ የኢቶባ ብር ምድናዉ የምባለዉ

  • @sittieahmad6771
    @sittieahmad6771 Месяц назад

    Shukeran

  • @TesfayefameliTube
    @TesfayefameliTube Месяц назад +1

    ሠላም ወንድሜ ኮሜቴን ካየህ መልሥልኝ በቅረብ ቀን ወደ ሀገረ እገባለሁ ግን ትኬት በኬኒያ አየረ መገድ ቆረጠችብኝ ሻጣሺ ቀጥታ አድሥ አበባ ነዉ የሚገባ ወደ ኬኒያ አይሄድም አለች ግራ ገባኝ እባህ የምታቀዉ ነገረ ካለ መልሥልኝ😢😢

    • @user-gf4di3nt4p
      @user-gf4di3nt4p Месяц назад +1

      እጅሽ ላይ ሰባት ኪሎ ይፈቀዳል እሱ ብቻ ነው የምትይዥው የተቀረው እዛው አድስ አበባ ይገባል እውነቶን ነው

    • @TesfayefameliTube
      @TesfayefameliTube Месяц назад

      @@user-gf4di3nt4p እሺ እህቴ እኔማ ጨቆኝ ነበረ በጣም አመሠግናለሁ ❤❤

    • @EyerusTamiru
      @EyerusTamiru Месяц назад

      Ewenet newe batekalay 90 killo yefkdal,begehe demo,10 killo

    • @TesfayefameliTube
      @TesfayefameliTube Месяц назад

      @@EyerusTamiru እሺ አመሠግናለሁ🥰

  • @bint.seid.
    @bint.seid. Месяц назад

    ሠሉ አለ ነቢ

    • @Hamdya-uh9pi
      @Hamdya-uh9pi Месяц назад

      አላሁመሰሌ ወሰሊሚ አላ መኽመድ

  • @user-tx3nz6eu4h
    @user-tx3nz6eu4h Месяц назад

    እካካችሁ ሹክ በሎ

  • @user-wn1ce3lf7i
    @user-wn1ce3lf7i Месяц назад +5

    ኧረ የሳውዲ ለምን አልተዘገበም

    • @user-tb5fu1sf8z
      @user-tb5fu1sf8z Месяц назад +1

      ተዘግቧል

    • @user-wk1cu6ev1f
      @user-wk1cu6ev1f Месяц назад

      ስት ነው​@@user-tb5fu1sf8z

    • @Mekiyaseid-vn6be
      @Mekiyaseid-vn6be Месяц назад

      በውስጥ አናግሪኝ ቁጥር ላስቀምጥልሽ በሀሪፍ ዋጋ እቀበልሻለሁ

    • @asefutesfay3111
      @asefutesfay3111 Месяц назад +1

      የት ነህ እንየም እፈልግ አሎው

    • @Mekiyaseid-vn6be
      @Mekiyaseid-vn6be Месяц назад

      @@asefutesfay3111 እሽ ዜሮዘጠኝ ሰማኒያአምስት ሰላሳአንድ ስልሳአራት ስልሳአንድ በውስጥአናግሪኝ

  • @Tigest-wx6jf
    @Tigest-wx6jf Месяц назад

    በናታቹ ሳኡዴ ያላቹ እዴት እደምልክ ንገሩኝ ክለብ ቤት ነኝ በባክ ሌልኩብኝ ነው ሰዎቹ

    • @MADNYimer
      @MADNYimer Месяц назад

      32.60ነው እኔ የላኩት

    • @Tigest-wx6jf
      @Tigest-wx6jf Месяц назад

      ጠለብ ነሽ ውዴ

    • @Tigest-wx6jf
      @Tigest-wx6jf Месяц назад

      የሚልክልኝ ሰው እራሱ ማግኘት አልቻልኩም

    • @Mekiyaseid-vn6be
      @Mekiyaseid-vn6be Месяц назад

      በውስጥ አናግሪኝ ቁጥርላስቀምጥልሽ

    • @Tigest-wx6jf
      @Tigest-wx6jf Месяц назад

      @@Mekiyaseid-vn6be እሺ

  • @FatimaWassie
    @FatimaWassie Месяц назад

    እሥኪ ሳውድይ ያላችሁ የሀዋላ ቁጥር ላኩልን

    • @Mekiyaseid-vn6be
      @Mekiyaseid-vn6be Месяц назад

      ዜሮዘጠኝ ሰማኒያ አምስት ሰላሳአንድ ስልሳአራት ስልሳ አንድ
      ይሄው ቁጥር በውስጥ አናግሪኝ በሀሪፍ ዋጋ አስገባለሁ

    • @user-fw2oo2cq4r
      @user-fw2oo2cq4r Месяц назад

      እረ ኡኡ የሣኡድቁጥር 09 ብሎ አይጀምርም አሠግጡ እናተብቻ አራዳ አፈርብሉ ሌቦች……

    • @Mekiyaseid-vn6be
      @Mekiyaseid-vn6be Месяц назад

      @@user-fw2oo2cq4r ቀዳዳ ዝምብለሽ አትቀደጂ እሽ ሳኡድነኝ ብያለሁ ሲጀመር

  • @user-tx3nz6eu4h
    @user-tx3nz6eu4h Месяц назад

    እስቲ ለኔ መላክ እፈልጋለሁ ስለይህ ንገረኝ እሚሀውል ሰው ከአለ ንገሩኝ

    • @Mekiyaseid-vn6be
      @Mekiyaseid-vn6be Месяц назад

      በውስጥ አናግሪኝ በጥሩ ዋጋ እመነዝርልሻለሁ ቁጥር ላስቀምጥልሽ

    • @user-tx3nz6eu4h
      @user-tx3nz6eu4h Месяц назад

      እሽ አመሰግናለሁ

    • @user-tx3nz6eu4h
      @user-tx3nz6eu4h Месяц назад

      በኢሞ ሀይ ብየው ነበር አይሰራም ኢሞ ወይስ ይሰራል

    • @Mekiyaseid-vn6be
      @Mekiyaseid-vn6be Месяц назад

      @@user-tx3nz6eu4h ይሰራል ኢሞም ዋትስአፕም

  • @user-dd8lg3hw5g
    @user-dd8lg3hw5g Месяц назад +3

    ኩዌት የላከ

    • @user-uu6qt8gd1c
      @user-uu6qt8gd1c Месяц назад

      379

    • @RyHj-vu4rx
      @RyHj-vu4rx Месяц назад

      ,ሰቱን.እህት

    • @RyHj-vu4rx
      @RyHj-vu4rx Месяц назад

      ,ሰቱን.እህት

    • @user-dd8lg3hw5g
      @user-dd8lg3hw5g Месяц назад

      @@user-uu6qt8gd1c እድፕብርሽ ብዛት ነው እሚልኩት ግን አሁን ወርዷል አራት ይገባል ስል ወርቅ ብገዛበት ያተርፈኛልደ ግን

    • @Hamdya-uh9pi
      @Hamdya-uh9pi Месяц назад

      377 ነው ያለው​@@user-uu6qt8gd1c

  • @zuzulove4012
    @zuzulove4012 Месяц назад

    ስውዲ ጂዳ ወይም ሪያድ የምተውቁ ሹክ በሉን

  • @EyerusTamiru
    @EyerusTamiru Месяц назад

    Jordan yelke

    • @Mekiyaseid-vn6be
      @Mekiyaseid-vn6be Месяц назад

      ይሄው ቁጥር ዜሮዘጠኝ ሰማኒያአምስት ሰላሳአንድ ስልሳአራት ስልሳአንድ
      በውስጥ አናግሪኝ በሀሪፍ ዋጋአስገባለሁ

    • @EyerusTamiru
      @EyerusTamiru Месяц назад

      Iom ayseram

    • @Mekiyaseid-vn6be
      @Mekiyaseid-vn6be Месяц назад

      @@EyerusTamiru ere yiseral esh yanchin kutir askemichilign

  • @user-tx3nz6eu4h
    @user-tx3nz6eu4h Месяц назад

    ሳውዲን ስት ነው ንገረን

  • @user-dd8lg3hw5g
    @user-dd8lg3hw5g Месяц назад

    ትናትናኮ አቅርበህነበር ያንተስ ከፋ😮

  • @user-bg7os2ox2x
    @user-bg7os2ox2x Месяц назад

    እየቀነስክ እያወራህ ጉድ በል ወሎ ትላለህ😮😮😮😮አስታህፍርላ

  • @ZabebaMohamed
    @ZabebaMohamed Месяц назад

    እሪፍ ጭራሺ እየቀነሳች ትመጣላችሁ እናተ ናቸሁ እነደዝህ ያበላሻችሁት ጥፉ ናቸሁ

  • @Umnayf
    @Umnayf Месяц назад

    አረ አረበሻንም

  • @user-wk1cu6ev1f
    @user-wk1cu6ev1f Месяц назад +1

    ሳውድ አተ 30 ትላለህ እነሱ እሚልኩት 33 ከ50 ነው

    • @user-wk1cu6ev1f
      @user-wk1cu6ev1f Месяц назад

      ሪያድ እኔ ጠይቂ 33 ከ50 አሉኝ

    • @temokrotube1159
      @temokrotube1159 Месяц назад

      @@user-wk1cu6ev1f ብርሺ በጣም ትንሺ ይሆናል።

    • @user-tu2nt5eh7n
      @user-tu2nt5eh7n Месяц назад

      ​@@temokrotube1159ግን እኮ 33 ይላሉ የሚያስገቡት እኮ በ 27 በ28 በ29 ነው

    • @user-tu2nt5eh7n
      @user-tu2nt5eh7n Месяц назад

      ​@@temokrotube1159አንድ ሺ ሪያል በ 28 ሺ ነው ሚመነዝሩት ሁሉም ሃዋላ የሚሰሩት አንድ ናቸው ያንቺ እንዴት ነው ንገሪኝ

  • @user-fw2oo2cq4r
    @user-fw2oo2cq4r Месяц назад

    ለማንኛውም ቀድመውሣይልኩ ሠጥታችሁ እዳትበሉ ብዙ ሌባ አለ እዚህ ላይ እረኡኡኡ

  • @selamsamerwit6471
    @selamsamerwit6471 Месяц назад

    በፍጠራችሁ ዱባዮች እባካችሁ ንገሩኝ

    • @user-ht9oh8nk1i
      @user-ht9oh8nk1i Месяц назад

      31.75 አለኝ

    • @Mekiyaseid-vn6be
      @Mekiyaseid-vn6be Месяц назад

      በውስጥአናግሪኝ ቁጥርላስቀምጥልሽ በሀሪፍዋጋልቀበልሽ

    • @uaex2464
      @uaex2464 Месяц назад

      በአሪፍ ማለት ስንትነዉ ለምን አተናገሩም?​@@Mekiyaseid-vn6be

    • @selamsamerwit6471
      @selamsamerwit6471 Месяц назад

      ​@@Mekiyaseid-vn6beእንዴት ላግኝሽ

  • @user-kd5eh3ph2f
    @user-kd5eh3ph2f Месяц назад +3

    ዱባይ የላከ እስኪ ሹክ በሉኝ

    • @Mstawte
      @Mstawte Месяц назад

      31 .60 ነው እኔ የላኩት ሐሙሥ ለት

    • @Mekiyaseid-vn6be
      @Mekiyaseid-vn6be Месяц назад

      በውስጥ አናግሪኝ ቁጥር ልላክልሽ

    • @Mstawte
      @Mstawte Месяц назад

      @@Mekiyaseid-vn6be እሺ አገናኝሻለሑ የሚልክልኝ ልጅ ጋር

    • @user-kd5eh3ph2f
      @user-kd5eh3ph2f Месяц назад

      @@Mstawte እስኪ ለኔም ተባበሩኝ

    • @Mstawte
      @Mstawte Месяц назад

      @@user-kd5eh3ph2f እሺ

  • @FunnyBiscuits-zx4ki
    @FunnyBiscuits-zx4ki Месяц назад +1

    ዱባይ ላይ ልክነህትናት ጠ ይ ቄው ሰላስ አንድ ከስልሳ ነውያለኝ እናመስ ግና ለን