"በቀን በመቶዎች የሚቆጠሩ ዛቻዎችና ስድቦች ደርሰውብኝ ያውቃሉ…" ጋዜጠኛ መንሱር አብዱልቀኒ የስፖርት ጋዜጠኞች ቀን እንግዳ || Tadias Addis

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 фев 2025

Комментарии • 64

  • @geremwgetachew3735
    @geremwgetachew3735 3 года назад +13

    Woow መንሱር ሁሌም አድናቂ ነኝ እረጅም እድሜ ከ ጤና ገር ያኔ ጌታ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪🙏✌️

  • @nathanimmitiku8705
    @nathanimmitiku8705 3 года назад +11

    መንሱሬ ሙያውን ወዳድ ጋዜጠኛ ❤👏

  • @zadeyoutube8963
    @zadeyoutube8963 3 года назад +5

    መንሱር ምርጥ ጋዜጠኛ እወድሀለን👍👍👍

  • @frhewotyilma2259
    @frhewotyilma2259 3 года назад +7

    መንሱር ልጄ ምርጥ ሰው የስፖርት አለሙ ጀግና ሰብአዊነት የሚሰማህ ጥሩ ሰው ተባረክ እንኳን አደረሰህ

  • @mintesenotteshome7656
    @mintesenotteshome7656 3 года назад +1

    ሁሌ ከእንቅልፌ ስነሳ ያንተን ነው ማደምጠው በርታ ከምንም በላይ ስለ ተጨዋች ታሪክ ስታወራ ለየት ይላል በርታ

  • @tanamedia1
    @tanamedia1 3 года назад +15

    እንኳን ለፃድቁ አቡነ ሀብተ ማርያም በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤አንድየ የሃገራችን መከራ በቃችሁ ይበለን፤ውድ ኢትዮጵያውያን የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!!!!

    • @MJr-uj3jm
      @MJr-uj3jm 3 года назад +1

      Birr leteblabete now ehie Hulu tena yesteline malite ay habesha

  • @asnakechhailu2221
    @asnakechhailu2221 3 года назад +1

    መንሱራችን እንኳን አደረሰህ እንዲሁም ለወንድምህ ለሁሴን አብዱል ቀኒን አክባሪያችሁ ነኝ።

  • @beraethiopia
    @beraethiopia 3 года назад +5

    መንሱር መንሱር መንሱሬ አንደኛ ነሽ አባቴ ይመችክክክ

  • @teddybear2615
    @teddybear2615 3 года назад +1

    መንሱር my favorite i love you⚽️⚽️
    Who is love this brother ❤️❤️❤️

  • @graceyeemalij6634
    @graceyeemalij6634 3 года назад

    ማንሱሪዬ እንኮን አደረሳህ የማንቼ ደገፍ ሁሌም አድነቅክ ነኝ ነፍ አመት ኑርልኝ እና ወንድምህንም ሁሴንንም በጣም ነው ምወደችሁ

  • @ምንምብተምሪዱኒያጠፊነሽ

    የሙደስር እና ያናኢም
    የሀላል ፍቅር ጨዋታ
    በግጥም የዝህ አይነት
    ህይወት አቤት ሲናፍቅ ለሁለቹም አላህ ይወፍቀቹ
    *
    ሙደስር
    "
    አንቺ የኔ ፍቅር የህይወት ጨረቃ
    ልቤ ይከፋዋል ሳጣሽ ለደቂቃ
    ሴቶች ብዙ ናቸው አንቺ ግን ልዩ ነሽ ህይወቴን አድሻት ካጠገቤ
    ሁነሽ
    ናኢም ―
    አንተ የኔ ፍቅር የህይወት ነፀብራቅ
    ፍቅርክ ምግቤ ነው ከጎኔ አትራቅ
    ወንዶች ብዙ ናቸው አንተ ግን ልዩ ነክ
    ፍቅርከን መግበኝ ካጠገቤ ሁነክ።
    ሙደስር:―
    የትዳር አጋሬ የልጆቼ እናት
    ደስታዬ አለሜ የሀላል ሚስቴ ነች
    ጌታየ ይመስገን እሷን አድሎኛል
    ውዴን የመሰለ ከቶ የት ይገኛል
    ነኢም :―
    የልጆቼ አባት የትዳሬ አጋር
    ተስፋዬ ብሩህ እስካለሁ ካንተ ጋር
    መኖርክ መኖሬ መጥፋትክ መጥፋቴ
    ሳጣክ ቅር ይለኛል አትጥፋ ከፊቴ
    ሙደስር ―
    የሽቶ መኣዛ የቴምር ጭማቂ
    ሁቢ ማር ወለላ ሁሌም ተናፋቂ
    ጣፈጭ ነገር ሁሉ አንቺን ይመስሉኛል
    ብቻ ምን ልበልሽ… ቃላቶች ያጥሩኛል!
    ናኢም :―
    የዐይኔ ማረፊያ የህይወቴ ፀደይ
    የፊትክ ብርሃን ይበልጣል ከፀሐይ
    የረህማን ፅጦታ የጀሊሉ ኒዕማ
    አንጀቴ ይርሳል ድምፅክን ስሰማ
    ሙደስር ―
    ሚስቱን የሚመታ የትዳር አጋሩን
    የፍቅር አይደለም ሳስበው ነገሩን
    ውዷ ባለቤቴ ክብርሽ ይከበር
    አንቺን የመታው ቀን እጄ ይሰበር
    ነኢም :―
    እኔ እንክትክት ልበል እኔ ልሰባበር
    እሾክ አይውጋብኝ እንኳንስ መሰበር
    የፍቅር አርበኛ ፊትአውራሪ ጀግና
    አንተ መውድድ እንጂ ዱላ መች ታውቅና
    ሙደስር ፵
    እኔ እዚህ ጎራ አንቺ ወዲያ ማዶ
    ልቤ አረረልሽ በፍቅርሽ ማገዶ
    የልቤ በረዶ መዳኒቴ ነሽ
    ውዷ ባለቤቴ ሁቢ እንዴት ነሽ
    ናኢም :―
    ፈረስ አይጋልበው በበቅሎ አይደረስ
    በርሬ እንዳልመጣ ያለክበት ድረስ
    ውዱ ባለቤቴ ፍቅርክ ለበለበኝ
    አሁንስ ከብዶኛል በዱአክ አስበኝ
    M&N ከወደደቹት ወደ ቻናሌ ብቅ በሉ ቡዙ ትምህርት ተገኛለቹ በተለይ ስለትደር ስለፍቅር ስለምርጥ ሴቶች ወዘተ !!!!!!ruclips.net/video/NHrXd8xBT0o/видео.html

  • @aleethiopiaaleafrica2768
    @aleethiopiaaleafrica2768 Год назад

    The only best and iconic football journalist!!! GO ahead!!!

  • @ሀናየአሰላልጅ
    @ሀናየአሰላልጅ 3 года назад

    መንሱር በጣም አድናቅው ነኝ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ሴፍሻ ፍሳሃ ተገኝ የትገባ fish"ምንዉስጥ ገባ ግን በጣም ድንቅ የእስፖርት ጋዜጠኛነው 🙆‍♀️

  • @የሩፋኤልልጅ-ዠ5ቈ
    @የሩፋኤልልጅ-ዠ5ቈ 3 года назад +1

    Ethiopia ❤🇪🇹❤🇪🇹👏👏👏

  • @mahdiaseassefa5177
    @mahdiaseassefa5177 3 года назад +1

    Mensure and Hussien are very knowledgeable. His newspaper was amazing and Hussien's talk show as well

  • @አራዳሰዉየሚረዳ16
    @አራዳሰዉየሚረዳ16 3 года назад +1

    መንሱሬን ሳዳምጥ ስፖርት ክላስ ዉስጥ ያለው ነው የሚመስለኝ። ስለእስፓርት ያለኝ እውቀት ከመጨመር አልፎ በእስፖርቱ ዙሪያ የተለያዩ ፕሮጀክት እየሰራዉ ነው አንድቀን የሱ ፕሮግራም ላይ እንደምቀርብ እርግጠኛ ነኝ የሀገሬን ስፖርት ለማሳደግ የበኩሌን እሠራለሁ።

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 3 года назад +4

    እንኳን። አደረሰአችሑ። ለሰዳቢዎች። ቦታ የለም። እሰፖርተኛ። ግዜ የለውም።

  • @nibrasabdulshuker4502
    @nibrasabdulshuker4502 3 года назад +2

    መንሱሬ አንደኛ የሆነ ጋዜጠኛነው

  • @bini.et16
    @bini.et16 3 года назад +1

    ኧረ ሰይፍሻ የ አየር ሰዓቱ አጥሯል በጣም። ትንሽ ብታናዝዘው ደስ ይለኝ ነበር። Respect 'መንሱሬ' ከ እንግሊዝ ግን የማንቻ ደጋፊ ብትሆን ደስ ይለኝ ነበር

  • @Bebi27483
    @Bebi27483 3 года назад +1

    እንኳን ደህና መጣችሁ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💚💛❤️

  • @mekurianegni2249
    @mekurianegni2249 3 года назад

    መንሱሬ አባቴ

  • @MentaBoss-e7j
    @MentaBoss-e7j 9 дней назад

    we like you mensure very much

  • @robiman3323
    @robiman3323 3 года назад

    መንሱሬ ሁሌም አንደኛ ......ማኛ

  • @yerqgebeta-official2950
    @yerqgebeta-official2950 3 года назад

    ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰባችን ይሁኑ! እናመሰናለን!
    Yerq Gebeta-Official የዕርቅ ገበታ ክርስቲያናዊ አገልግሎት
    ruclips.net/channel/UCEptU4PETnmgUrdqXKcyTkA

  • @nejatliben6293
    @nejatliben6293 3 года назад +3

    መንሱር አብዱልቀኒ የምወደዉ ጋዜጠኛ

  • @nuraethioyutbe1175
    @nuraethioyutbe1175 3 года назад

    ሰላም.ሰዎችየ።

  • @zuzutube3698
    @zuzutube3698 3 года назад

    እንኳን በሰላም መጣህ

  • @ዙዙቦረና
    @ዙዙቦረና 3 года назад +2

    እኛ ሀበሻኮ ሰው ሲያድግ አይወድም አረተው ጭካኔ በዛ ደሞ ለሳውዲወች በዱአ በፆለት አስቦቸው ፈልፍለውፈልፍለው ምንም የማያቁትን ፅፃናት ጎዶቸው እነሱኳ የስራቸውን እያገኙት ዘጠና ፐርሰቱ👈 ሶሪ

  • @BeKii21
    @BeKii21 12 дней назад

    መንሱሬ እኔም ይቅርታ እጠይቃለሁ፡ ድሮ ስሜታዊ ሆኜ እጠላህ ነበር።

  • @eshetueromo9340
    @eshetueromo9340 3 года назад

    Mensuren Betamno Yem Wodo 🇪🇹💪👊

  • @እኔማነኝ-ሠ5ከ
    @እኔማነኝ-ሠ5ከ 3 года назад

    Mensure❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @oxideamaizingvideos4676
    @oxideamaizingvideos4676 3 года назад

    Mesureee andegnaaaaaaaa!

  • @firdowesmohammed672
    @firdowesmohammed672 3 года назад

    Selam

  • @ታዘብኩሽአንቺአለም
    @ታዘብኩሽአንቺአለም 3 года назад

    የፈለጋችሁትን ክለብ ደግፉ እኛ አያገባንም። ነገር ግን ለስራቹ ቅድሜያ ስጡ በአፋቹ አውጥታቹ ባትናገሩም እኛ እናውቅባቹዋለን።አንድ ጋዜጠኛ አለ .ዲኤስ ቲቪ ላይ የሚሰራ በጣም ነው የምናደድበት።

  • @kasimababiya5423
    @kasimababiya5423 3 года назад

    ኡንካን፡ኣደሪሤ፡ማንሡሬ፡

  • @kasimababiya5423
    @kasimababiya5423 3 года назад

    Betam.minwode.mansure..btv..seifu.b.ebs..lay.yemitalin.

  • @fistumnigusse3556
    @fistumnigusse3556 3 года назад

    Wow batame yakabare saw naw batemi bezu nagare astameronale minsura edamana tana

  • @gghgtghhhgg6689
    @gghgtghhhgg6689 3 года назад

    Aned giza sela ina tezagebal I'm supporting never work alone Liverpool now I'm living in South Africa yehune aned giza gine Liverpool Tachwach honalo ba amlaka good bye

  • @firdowesmohammed672
    @firdowesmohammed672 3 года назад

    Eski hagerachin selam yadrgln belu

  • @omg-cb9qv
    @omg-cb9qv 3 года назад +2

    ምንን በተመለከተ ነው ዛቻና ማስፈራሪያ ነውር አይደለም እንዴ እህ

  • @AminFam-z8c
    @AminFam-z8c 3 года назад +1

    ሰላም ለሰው ልጅ ሁሉ ሰላም ለሃገሬ🇪🇹 ሴቶችዬ የጅ ስራ ጥበብ ነው ኑ ጎራ በሉ ትወዱታላችሁ

  • @foowfvvsja6238
    @foowfvvsja6238 3 года назад

    ማንሱር እንወደሀለን

  • @seadaashebir6808
    @seadaashebir6808 3 года назад

    መንሱር አብዱል ገኒ

  • @siitezzz248
    @siitezzz248 3 года назад

    እና ምን ይደረግ

  • @zuzutube3698
    @zuzutube3698 3 года назад +1

    የምን በዓል ነው እንኳን አደረሰ የምትሉት

  • @giziegizie5013
    @giziegizie5013 3 года назад

    waw መንሱሬ !!!!

  • @badernawaf3351
    @badernawaf3351 3 года назад

    Mesureya edefeseha tegege yemakeberahu nege meseruya bereta

  • @eyosiyasgg5131
    @eyosiyasgg5131 3 года назад +1

    Lene demo Alazar Asgedomn belulegn plz

  • @entertainmentchannel7505
    @entertainmentchannel7505 3 года назад

    የዘንድሮን የአውሮፓ ዋንጫ እንግሊዝ ነው የሚወስደው:: ጣልያንና እንግሊዝ ለዋንጫ ይደርሳሉ::

  • @KedirmussaMussaIssa
    @KedirmussaMussaIssa 7 месяцев назад

    jermen yieballi

  • @dagneshedo8068
    @dagneshedo8068 3 года назад +3

    ሙልጭ ያለ የማንችስተር ዩናየይትድ ደጋፊ ነዉ፡፡ የሚዘግበዉ ስለ ማንችሰተር ዩናይትድ ብቻ እኮ ነዉ፡፡

  • @sasnuri
    @sasnuri Год назад

    Tinb zeregnochin tewachew, ye addis abeba lij kewededesh beki new. Fara kemisim new mensure

  • @KedirmussaMussaIssa
    @KedirmussaMussaIssa 7 месяцев назад

    መሱር ጅሪመኖ ም ምበሎ

  • @peacelove432
    @peacelove432 3 года назад

    Mensure jegena ne berta

  • @wondesenhabtiymer1849
    @wondesenhabtiymer1849 3 года назад +2

    ለምን ይምስላል ምንሱር? አንተ ለሀገር እግር ኩ ስ ፍቅር የለም !ሰልዝህ bithiopia ታሪክ ወስጥ የለህም በ ት mm

  • @ቡናሚዲያ-ሸ8ጀ
    @ቡናሚዲያ-ሸ8ጀ 3 года назад +1

    ሰብስክራይባቹህ እንዲበዛ የምትፈልጉ ኑ