Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እደነዚህ ያሉትን መልካም ልብ ያላቸውን አላህ ያብዛልን
አሜን አሜን አሜን
አሚን
አቦ ይህን ዶ/ር ፈጣሪ ይባርከው ሁለት ህይወት በማዳኑ ልበርህሩ ሙህር
hadiya hossana ምርጥ ምርጥ ልጆች አሉሽ ሆሳዕነዬ ክፋ አይከሽ
Mirt ethiopianoch nachew
አሜን አሜን አሜን ሆሣዕና ያሉት ማንም ሰው ክፉ አይኔካቸው❤❤❤❤❤
🙏Amen
ተባረክ የትዳር ዘመንህ ይባረክ
እንደነዚህ አይነት ሰዎች ናቸው ለኢትዮጵያ የምያስፈልጉን ❤ ቅንነት የእግዚአብሔርን ፊት ታያለች ይላልና ቅዱሱ መጽሃፍ ቅዱሳችን ዶር እግዚአብሔር ይህንን ልብ አይንሳህ
ሆሳናዎች ስማችሁም ሰዎቹም ጥሩ ናችሁ በርቱልን መልካም ስም ከብዙ ባለጠግነት ይሻላልና::
Dr geta yiberkik teberk እኔ የሆዕሳና ልጁ ነኝ ሀገሬ ስገበ መግኝት እፋልገሎ ተበርክ የመደም ቅመም ነኝ😘😘
Dr Beyene መልካም ሰዉ። ፈጠሪ እድሜና ጤና ይጨምር
ይህ ነው ለገቡለት ስራ ቃልኪዳን ለገንዘብ ሳይሆን በፍቅር መስራት።ሰውን ከራስ ምቾት ማስቀደም ተባረኩ ባልና ሚስቶቹ ሙሽሪት አድናቂሽነኝ ስራውን አክብረሽ በቀንሽ ላይ እንዲህ የሞትና የሂወት ጣር ውስጥ ሲከሰት አይዞህ ሂድ ማለቱ እነደ ዶክተር ታሉትን ያብዛለወን🙏🏾👏🏼❤️
አላህ ጤናና እድሜ ይስጥህ ትዳርህም ያማረ ያርግልህ
ተባረኩ!ትዳራችሁ ዘራችሁ ይባረክ!ዶክተር በቲክቶክ እንጠብቅሃለን!
አብራኝ የምትሰራ መውለጃ ቀኗ የደረሰ ነፍሰ ጡር ሚድዋይፍ ብቻዋን የሌሊት ተረኛ ሆና ሙሉ ሌሊት ሶስት እናቶችን ስታዋልድ አድራ ጠዋት 2ሰአት ደግሞ አራተኛ እናት አዋልዳ ተረኞች ገብተን ከ3ሰአት በኋላ እራሷን አዋልደናታልሲ/ር ማሂ ደሴ ጤና ጣቢያ ክብር ይገባሻልእኛም አልተናገርን ሚዲያም አልጮኸልሽ
ጀግናነክ በዉነት ዘርክ ይባረክ
ህክምና ንግድ በሆነበት በዚህ ዘመን እንደ አንተ እና እንደ ህፃናት ሀኪሙ ዶክተር አብይ ጅማ አይነቶችን ማየት እጅግ ያስደስታል 🙏 የሀገር ተስፋም ነው ! በሚዲያ ያለወጡም እንደእናንተ መሰሎች አሉ እና ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁ ❤❤❤
ሀዲያ እኮ ፍቅር እኮ ናው ❤️❤️❤️
የሀገሬ ልጄ እግዚአብሔር ይባርክ ተባረክ የሆሣዕና ልጅ በመሆኔ በጣም ደስ ብሎኛል❤❤
ተባረክ ዶክቶር
ተባረክ ደጋጎችን ያብዛልን
የውኔ የኔወድም የኔምስኪን ሆሳና ወርቶዶክስ አለብለህነው እንኳን ማርያምማረችሽ የምትል ❤❤❤ዶክተር እናመሰግናለን
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባረክ ዶ/ር በየነ ተባረኩ። እናንተ ብሩካን ህዝቦች ናችሁ የፀሎት ዩክርስቲያን አገር ነው ሆሳዕና። የነዶ/ር በየነን ጴጥሮስ አገር ቀጥሎ አገራችሁን በመልካም ማስጠራት ።
እግዚአብሔር መልካሙን ሁሉ ይስጥህ
ዶ/ር ጴጥሮስ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ዘመንህ ይባረክ
ጤና ይስጥልኝ ኢትዮጵያን ኢትዮጵያውያን ትናትና ቅንነት እግዚአብሔር እጅህ ይባረክ መልካም ሚስት ❤❤❤🎉🎉🎉
እድሜህን ያርዝምልክ የድንግል ማርያም ልጅ መዳኀኔአለም እንደዚህ ደግ ቅን ልብ ያላቸውን ሰዎች ስናይ ደስ ይለናል🙏💚💛❤
ዶክተር ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ምርጥ ሰው 😍😍😍😍😍😍❤❤❤❤
ሀኪሙ ዕድሜ ልኩን ከምያስታዉሰውና ዳግም ከማያገኘው ደስታ መሀል አቋርጦ የወላድ ህይወት ለማዳን የወሰደውን እርምጃ በማድነቅ ለብዙዎች ማስተማሪያ ይሆን ዘንድ ያጋረሁት ትንሽ ሀሣብ በትላልቅ ሚዲያዎች ወጥቶ በማያቴ በጣም ደስተኛ ነኝ። EBS ን ከልብ አመሠግናለሁ❤ ዮኒ ኢ.ቢ.ኤስ❤
Thank You ለሣራ ሰው እውቅና ስንሳጥ ለሌሎች መነሳሳትን ይፈጥረል
እኛ ሆሳዕናዎች እንዲህ ነን ለሷ ልጆች ክፉ አናስብ እግዚአብሔር ይመስገን እናቱም ልጅም በሰላም ወጡ❤❤❤❤❤❤
መመስገን መመስገን ያለበት ዶክተር በየነ ከነባለቤቱ ፈጣሪ ትዳራችሁን ይባርክ ውለዱ ክበዱ ❤❤🙏🙏🙏
አየሱስ ይባረክ ትብርክ❤❤❤❤❤
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን እንኳንም ጌታ ረዳችሁ ሐኪሙንም ወላድዋንም🙏🇪🇹🙏
እምነትም ደግ ልቦች ያሉባት ከተማ ነች ሆሳዕና
ማሻ አላህ ምርጥ ሰዉ እነማሰግነለን ዶክቶር
መልካም ደክተሮች ብቅ እያሉነዉ አልሀምዱሪላህ ደተር አብይ ጂማና ይም ጀግና የሀገር ተፋ ናችሁ መልካምች ብዙልን
መልካም ሰዎች ይብዙልን የዶክተርንም ትዳር እግዚአብሔር ይባርክለት በልጆቹ ይባርክ
እናት ሀጋር ሆሳናዬ ክፉ አይናካሽ ዳጋግ ልቦች ይብዛልን 🫶❤😍😍
እኔም የሱን መልካም ሥራ አይቻለው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጠው
Thanks doctor God bless you & your family. You are a true professional Doctor keep up the great job
በቸልተኝነት የሚገሉ ዶክተሮቸእ እንዳሉ እንደዚህ ደግሞ የተባረኩ ነፍስን ለማዳን የሚተጉ አሉ ❤❤❤❤❤ተስፋ አለን ቸር ወሬ ይቀጥላል።።
ወይኔ የቡናው ከለር ሲያምር በማርያም ፐ ባለሞያ ነች 😍
ዋዉዋዉዋዉ ምርጥ የሀዲያ ጀግና መልካም ጋብቻ ይሁን❤❤❤❤❤❤❤
እንደዚ አይነትን ስው እግዝእብሔር ያብዛልን
You are our hero fetarey yebarekeh yetebarek tidal yehunelachehu🎉🎉🎉🎉🎉
የሃገሬ ልጅ ለዛም የሆሳዕና ብሎም ምርጥ ጓድ መልካሙን ሁሉ ተመኘሁልህ
ፈጣሪ ፅጋውን ያብዛላችሁ ምርጥ ጥዶች 🥰🥰
ክብር ለቅን ዶክተሮች❤የሃዲያ ልጅ ስትሆን ቅንነት መለያህ ነው በየመስራ ቤቱ ሞልተዋሉካድሬዎች ባይኖሩ ሆሳዕና የሰላም ተምሳሌት ብቻ ሳይሆን የምድር ገነትም ነች❤❤❤❤❤❤
Hadiya hossana ❤❤
From Hossaina 🥰
ምርጥ ዶክተር ጨዋ ኢትዮጵያ ጨምሮ ይስጥህ
አግዚአብሔር ይሰጥህ ደኩትር
ቡናኡ 👌👌👌 ዶ/ር ክብርልኝ ይእ ነው ሰው ነት እድሜ ይስጥ ትዳር ይባረክ 🫶🫶🫶🫶🫶🫶🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
ንፁህ ህሊና
ዮኒየ የጀግናውን በዛብህ ጼጥሮስ ሀውልት ሰላም ብልልኝ በ1976አ/ም ነበር ኤርትራዊያኖች የማረኳችው
ዶክተሩ በተፈጥሮ የዋህ ነው ስታይ እራሱ ሥራና ፀባይ ስገናኝ🙏🙏🙏🙏🙏
ዶ/ር እግዚአብሔር ይባርክህ🥰
ዶክተር አድሱ የሚባለውን አይቸ በንስር አይን እውቀቱን ተጠቅሞ ሰውን ሲገድልና ፓራላየረዝ ሲያረግ አይቸ መማር ለዚህ ከሆነ እንኳንም አልተማርኩ ብየ ነበር ለካም መሀላውን የሚጠብቅ ዶክተር አለ አላህ መልካም ስራህን ይቀበልህ ዘር ማንዘርህ ይባረክ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
❤ተባረክ ወንድማችን
Melkamochn senamogs kefoch yzeketalu bravo EBS
ተባረክ ትዳር ይድመቅ ወልደህ ሳም እደአንተ ልበ ደጋግ ያብዛልን መሸለም አለበት❤❤
ሃዳያ ሆሳዕና well Come 🥰🥰🥰❤❤
መልካም ሰው ነህ
እግዚአብሔር ይባረክህ ዶክቶር ❤❤
Doctor baxami enameseginalen Zamenk ye tadela yihuni. ebs yehuli gize mirchachin tnx 🙏
ምርጥ ሆሳነዬ❤❤❤
Malkam saw yebza yallah ❤❤❤❤
The good doctor !!
Thank you Dr
Bezi ግዜ ante bemefter እግዚአብሔር ይመስገን 😊
ሀድያ 💪💪💪💪💪💪
እግዚአብሔር ይጠብቅህ መልካም ትዳር ይሁንናላችሁ እግዚአብሔር ያክብርህ❤❤❤
እንደዚህ ያለ ጥሩ ዜና ነው የናፈቀኝ
አግዚአብሔር ይባርካችሁ::
Endantaynetew Enqu Ethiopian doctor ybizalin ❤❤❤❤❤❤❤we Love you ❤❤❤❤❤Thank you.
Dr thank you. you did good. god bless you. ethiopia needs like this doctor. I know Dr beyene alamrew gynecologist he stop his father funeral he did c/s and he save mom and baby in assela hospital. now he passed away.
Wow endezih aynetochu ybzuln❤❤❤❤❤❤
Dr Beye God bless you❤
God bless you richly and I invite you Ruth 4:11 from your Holy Bible
Wowww Doctor Zaman yibark❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤Adink negn
እናት ሀገር ወይም ሞት ማለት ይሄ ነው:: ጀግናዎቹ ሚስቱና ዶክተሩ:: አስደናቂ ውሳኔ:: በታሪክ ማህደር ይፃፋሉ::
God bless you Doctor ❤
ያብዛል ደግ ልቦች
ወላሒ የኔምአባት በቴቪ በሺታ ነዉ የሞተዉግንሠው እነሡጋርእዳበሉ እዳጠጡ ይሉ ነበር አሑን አልሐምዱሊላ ሦሥታቺንም አደግ አገባን ወዲሜ ሁለት እሕቴ ሁለት እኔ አንዲ ወለዲን አልሀምዱሊላ አባቴንም እናቴንም አላሕ ይማርልኝ ጀነተል ፈርዶሥ ይወፈቅልኝ ያረብ ብቻ አልሐምዲሊላ❤❤❤❤
አንዳንዱ ለእናቶችና ህፃናት እንዲሁም በፅኑ ህመም ለሚሰቃዩ የሚሰራውን oxygen ማምረቻ ገንዘብ ግጦ ህዝብ ያሳዝናል እንደዚህ አይነቶቹን ስንመለከት ደግሞ ሀሴት እናደርጋለን Respect DOCTOR
ማስተር አብነት የተገኘበት ሀገር ጡሩ ዶክተር ተገኘ ተባረኩ
እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ የበር መዝጊያ አማች ይሄ ነው ለስራው ታማኝ
Be blessed❤❤❤❤❤❤❤❤❤
መረጥሰዉአላህ ይሰጥህይጠበቅህ
wow❤❤❤
Wowo my hossana
Big respect❤❤❤❤
ጀግና
Egzyber yebrkeh
አራስ በሙዝ ኧረ ለebs አይመጥንም ምነው🙏🙏🙏🙏
Tabrke diktore❤❤❤
ከዶክተር በየነ ጴጥሮስ አገር ይሄ ማዋለዱ የሚጠበቅ ነዉ ስለዚህ ወንድ ከሆነ ጴጥሮስ ብየዋለሁ ስለማከብራቸው።
zemnhe yebark
ለምን ትተኛለች ይሄ ጎጂ ባህል ያለ እንቅስቃሴ መቀለብ መቆም አለበት እኔ 2 ልጆቸን በኦፐሬሽን ነው የወለድኩት ወዲያው ነው የተንቀሳቀስኩት በ5ኛው ቀኔ ጋሪ ይዠ 2-3 ኪሎሜትር ወክ አደርግ ነበር የወገብም ህመም የለብኝም በምጥ ነው የጀመርኩት የመጀመሪያየ 8 ቀን ነበር ምጤ 2ተኛውን 3ቀን ነበር ምጤ ማህፀኔ 2 ሴንቲሜትር ብቻ ነበር የከፈተው በጣም ከባድ እና ድካም ነበር ዶክተሩን አለማድነቅ ንፉግነት ነውዶክተር እግዚአብሔር ይባርክህ።3 ነገሮች የእግር እሳቶቸ ሀዘኖቸ1) በየነ በጥሮስ2) በአሉ ግርማ 3) የናቴልጂ ወንድሜ መጨረሻ አወዳደቃቸው እንዴት ይሆን?😢😢😢 RIP for my 3 brothers
Wowwww🙏🙏🙏❤❤❤
hosanna wachamo.my country 🎉🎉🎉🎉 well came🎉🎉🎉🎉🎉
Betam melikam sew new lelith enkun eyemeta hulunm eyzorh check yargali nursechu chla silu hula yikotalih
Wow
❤❤❤❤
እደነዚህ ያሉትን መልካም ልብ ያላቸውን አላህ ያብዛልን
አሜን አሜን አሜን
አሚን
አቦ ይህን ዶ/ር ፈጣሪ ይባርከው ሁለት ህይወት በማዳኑ ልበርህሩ ሙህር
hadiya hossana ምርጥ ምርጥ ልጆች አሉሽ ሆሳዕነዬ ክፋ አይከሽ
Mirt ethiopianoch nachew
አሜን አሜን አሜን ሆሣዕና ያሉት ማንም ሰው ክፉ አይኔካቸው❤❤❤❤❤
🙏Amen
ተባረክ የትዳር ዘመንህ ይባረክ
እንደነዚህ አይነት ሰዎች ናቸው ለኢትዮጵያ የምያስፈልጉን ❤ ቅንነት የእግዚአብሔርን ፊት ታያለች ይላልና ቅዱሱ መጽሃፍ ቅዱሳችን ዶር እግዚአብሔር ይህንን ልብ አይንሳህ
ሆሳናዎች ስማችሁም ሰዎቹም ጥሩ ናችሁ በርቱልን መልካም ስም ከብዙ ባለጠግነት ይሻላልና::
Dr geta yiberkik teberk እኔ የሆዕሳና ልጁ ነኝ ሀገሬ ስገበ መግኝት እፋልገሎ ተበርክ የመደም ቅመም ነኝ😘😘
Dr Beyene መልካም ሰዉ። ፈጠሪ እድሜና ጤና ይጨምር
ይህ ነው ለገቡለት ስራ ቃልኪዳን ለገንዘብ ሳይሆን በፍቅር መስራት።
ሰውን ከራስ ምቾት ማስቀደም ተባረኩ ባልና ሚስቶቹ ሙሽሪት አድናቂሽነኝ ስራውን አክብረሽ በቀንሽ ላይ እንዲህ የሞትና የሂወት ጣር ውስጥ ሲከሰት አይዞህ ሂድ ማለቱ እነደ ዶክተር ታሉትን ያብዛለወን🙏🏾👏🏼❤️
አላህ ጤናና እድሜ ይስጥህ ትዳርህም ያማረ ያርግልህ
ተባረኩ!ትዳራችሁ ዘራችሁ ይባረክ!
ዶክተር በቲክቶክ እንጠብቅሃለን!
አብራኝ የምትሰራ መውለጃ ቀኗ የደረሰ ነፍሰ ጡር ሚድዋይፍ ብቻዋን የሌሊት ተረኛ ሆና ሙሉ ሌሊት ሶስት እናቶችን ስታዋልድ አድራ ጠዋት 2ሰአት ደግሞ አራተኛ እናት አዋልዳ ተረኞች ገብተን ከ3ሰአት በኋላ እራሷን አዋልደናታል
ሲ/ር ማሂ ደሴ ጤና ጣቢያ ክብር ይገባሻል
እኛም አልተናገርን ሚዲያም አልጮኸልሽ
ጀግናነክ በዉነት ዘርክ ይባረክ
ህክምና ንግድ በሆነበት በዚህ ዘመን እንደ አንተ እና እንደ ህፃናት ሀኪሙ ዶክተር አብይ ጅማ አይነቶችን ማየት እጅግ ያስደስታል 🙏 የሀገር ተስፋም ነው ! በሚዲያ ያለወጡም እንደእናንተ መሰሎች አሉ እና ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁ ❤❤❤
ሀዲያ እኮ ፍቅር እኮ ናው ❤️❤️❤️
የሀገሬ ልጄ እግዚአብሔር ይባርክ ተባረክ የሆሣዕና ልጅ በመሆኔ በጣም ደስ ብሎኛል❤❤
ተባረክ ዶክቶር
ተባረክ ደጋጎችን ያብዛልን
አሜን አሜን አሜን
የውኔ የኔወድም የኔምስኪን ሆሳና ወርቶዶክስ አለብለህነው እንኳን ማርያምማረችሽ የምትል ❤❤❤ዶክተር እናመሰግናለን
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባረክ ዶ/ር በየነ ተባረኩ። እናንተ ብሩካን ህዝቦች ናችሁ የፀሎት ዩክርስቲያን አገር ነው ሆሳዕና። የነዶ/ር በየነን ጴጥሮስ አገር ቀጥሎ አገራችሁን በመልካም ማስጠራት ።
እግዚአብሔር መልካሙን ሁሉ ይስጥህ
ዶ/ር ጴጥሮስ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ዘመንህ ይባረክ
ጤና ይስጥልኝ ኢትዮጵያን ኢትዮጵያውያን ትናትና ቅንነት እግዚአብሔር እጅህ ይባረክ መልካም ሚስት ❤❤❤🎉🎉🎉
እድሜህን ያርዝምልክ የድንግል ማርያም ልጅ መዳኀኔአለም እንደዚህ ደግ ቅን ልብ ያላቸውን ሰዎች ስናይ ደስ ይለናል🙏💚💛❤
ዶክተር ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ምርጥ ሰው 😍😍😍😍😍😍❤❤❤❤
ሀኪሙ ዕድሜ ልኩን ከምያስታዉሰውና ዳግም ከማያገኘው ደስታ መሀል አቋርጦ የወላድ ህይወት ለማዳን የወሰደውን እርምጃ በማድነቅ ለብዙዎች ማስተማሪያ ይሆን ዘንድ ያጋረሁት ትንሽ ሀሣብ በትላልቅ ሚዲያዎች ወጥቶ በማያቴ በጣም ደስተኛ ነኝ። EBS ን ከልብ አመሠግናለሁ❤ ዮኒ ኢ.ቢ.ኤስ❤
Thank You ለሣራ ሰው እውቅና ስንሳጥ ለሌሎች መነሳሳትን ይፈጥረል
እኛ ሆሳዕናዎች እንዲህ ነን ለሷ ልጆች ክፉ አናስብ እግዚአብሔር ይመስገን እናቱም ልጅም በሰላም ወጡ❤❤❤❤❤❤
መመስገን መመስገን ያለበት ዶክተር በየነ ከነባለቤቱ ፈጣሪ ትዳራችሁን ይባርክ ውለዱ ክበዱ ❤❤🙏🙏🙏
አየሱስ ይባረክ ትብርክ❤❤❤❤❤
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን እንኳንም ጌታ ረዳችሁ ሐኪሙንም ወላድዋንም🙏🇪🇹🙏
እምነትም ደግ ልቦች ያሉባት ከተማ ነች ሆሳዕና
ማሻ አላህ ምርጥ ሰዉ እነማሰግነለን ዶክቶር
መልካም ደክተሮች ብቅ እያሉነዉ አልሀምዱሪላህ ደተር አብይ ጂማና ይም ጀግና የሀገር ተፋ ናችሁ መልካምች ብዙልን
መልካም ሰዎች ይብዙልን የዶክተርንም ትዳር እግዚአብሔር ይባርክለት በልጆቹ ይባርክ
እናት ሀጋር ሆሳናዬ ክፉ አይናካሽ ዳጋግ ልቦች ይብዛልን 🫶❤😍😍
እኔም የሱን መልካም ሥራ አይቻለው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጠው
Thanks doctor God bless you & your family. You are a true professional Doctor keep up the great job
በቸልተኝነት የሚገሉ ዶክተሮቸእ እንዳሉ እንደዚህ ደግሞ የተባረኩ ነፍስን ለማዳን የሚተጉ አሉ ❤❤❤❤❤ተስፋ አለን ቸር ወሬ ይቀጥላል።።
ወይኔ የቡናው ከለር ሲያምር በማርያም ፐ ባለሞያ ነች 😍
ዋዉዋዉዋዉ ምርጥ የሀዲያ ጀግና መልካም ጋብቻ ይሁን❤❤❤❤❤❤❤
እንደዚ አይነትን ስው እግዝእብሔር ያብዛልን
You are our hero fetarey yebarekeh yetebarek tidal yehunelachehu🎉🎉🎉🎉🎉
የሃገሬ ልጅ ለዛም የሆሳዕና ብሎም ምርጥ ጓድ መልካሙን ሁሉ ተመኘሁልህ
ፈጣሪ ፅጋውን ያብዛላችሁ ምርጥ ጥዶች 🥰🥰
ክብር ለቅን ዶክተሮች❤
የሃዲያ ልጅ ስትሆን ቅንነት መለያህ ነው በየመስራ ቤቱ ሞልተዋሉ
ካድሬዎች ባይኖሩ ሆሳዕና የሰላም ተምሳሌት ብቻ ሳይሆን የምድር ገነትም ነች❤❤❤❤❤❤
Hadiya hossana ❤❤
From Hossaina 🥰
ምርጥ ዶክተር ጨዋ ኢትዮጵያ ጨምሮ ይስጥህ
አግዚአብሔር ይሰጥህ ደኩትር
ቡናኡ 👌👌👌 ዶ/ር ክብርልኝ ይእ ነው ሰው ነት እድሜ ይስጥ ትዳር ይባረክ 🫶🫶🫶🫶🫶🫶🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
ንፁህ ህሊና
ዮኒየ የጀግናውን በዛብህ ጼጥሮስ ሀውልት ሰላም ብልልኝ በ1976አ/ም ነበር ኤርትራዊያኖች የማረኳችው
ዶክተሩ በተፈጥሮ የዋህ ነው ስታይ እራሱ ሥራና ፀባይ ስገናኝ🙏🙏🙏🙏🙏
ዶ/ር እግዚአብሔር ይባርክህ🥰
ዶክተር አድሱ የሚባለውን አይቸ በንስር አይን እውቀቱን ተጠቅሞ ሰውን ሲገድልና ፓራላየረዝ ሲያረግ አይቸ መማር ለዚህ ከሆነ እንኳንም አልተማርኩ ብየ ነበር ለካም መሀላውን የሚጠብቅ ዶክተር አለ አላህ መልካም ስራህን ይቀበልህ ዘር ማንዘርህ ይባረክ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
❤ተባረክ ወንድማችን
Melkamochn senamogs kefoch yzeketalu bravo EBS
ተባረክ ትዳር ይድመቅ ወልደህ ሳም እደአንተ ልበ ደጋግ ያብዛልን መሸለም አለበት❤❤
ሃዳያ ሆሳዕና well Come 🥰🥰🥰❤❤
መልካም ሰው ነህ
እግዚአብሔር ይባረክህ ዶክቶር ❤❤
Doctor baxami enameseginalen Zamenk ye tadela yihuni. ebs yehuli gize mirchachin tnx 🙏
ምርጥ ሆሳነዬ❤❤❤
Malkam saw yebza yallah ❤❤❤❤
The good doctor !!
Thank you Dr
Bezi ግዜ ante bemefter እግዚአብሔር ይመስገን 😊
ሀድያ 💪💪💪💪💪💪
እግዚአብሔር ይጠብቅህ መልካም ትዳር ይሁንናላችሁ እግዚአብሔር ያክብርህ❤❤❤
እንደዚህ ያለ ጥሩ ዜና ነው የናፈቀኝ
አግዚአብሔር ይባርካችሁ::
Endantaynetew Enqu Ethiopian doctor ybizalin ❤❤❤❤❤❤❤we Love you ❤❤❤❤❤Thank you.
Dr thank you. you did good. god bless you. ethiopia needs like this doctor. I know Dr beyene alamrew gynecologist he stop his father funeral he did c/s and he save mom and baby in assela hospital. now he passed away.
Wow endezih aynetochu ybzuln❤❤❤❤❤❤
Dr Beye God bless you❤
God bless you richly and I invite you Ruth 4:11 from your Holy Bible
Wowww Doctor Zaman yibark❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤Adink negn
እናት ሀገር ወይም ሞት ማለት ይሄ ነው:: ጀግናዎቹ ሚስቱና ዶክተሩ:: አስደናቂ ውሳኔ:: በታሪክ ማህደር ይፃፋሉ::
God bless you Doctor ❤
ያብዛል ደግ ልቦች
ወላሒ የኔምአባት በቴቪ በሺታ ነዉ የሞተዉግንሠው እነሡጋርእዳበሉ እዳጠጡ ይሉ ነበር አሑን አልሐምዱሊላ ሦሥታቺንም አደግ አገባን ወዲሜ ሁለት እሕቴ ሁለት እኔ አንዲ ወለዲን አልሀምዱሊላ አባቴንም እናቴንም አላሕ ይማርልኝ ጀነተል ፈርዶሥ ይወፈቅልኝ ያረብ ብቻ አልሐምዲሊላ❤❤❤❤
አንዳንዱ ለእናቶችና ህፃናት እንዲሁም በፅኑ ህመም ለሚሰቃዩ የሚሰራውን oxygen ማምረቻ ገንዘብ ግጦ ህዝብ ያሳዝናል እንደዚህ አይነቶቹን ስንመለከት ደግሞ ሀሴት እናደርጋለን
Respect DOCTOR
ማስተር አብነት የተገኘበት ሀገር ጡሩ ዶክተር ተገኘ ተባረኩ
እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ የበር መዝጊያ አማች ይሄ ነው ለስራው ታማኝ
Be blessed❤❤❤❤❤❤❤❤❤
መረጥሰዉአላህ ይሰጥህይጠበቅህ
wow❤❤❤
Wowo my hossana
Big respect❤❤❤❤
ጀግና
Egzyber yebrkeh
አራስ በሙዝ ኧረ ለebs አይመጥንም ምነው🙏🙏🙏🙏
Tabrke diktore❤❤❤
ከዶክተር በየነ ጴጥሮስ አገር ይሄ ማዋለዱ የሚጠበቅ ነዉ ስለዚህ ወንድ ከሆነ ጴጥሮስ ብየዋለሁ ስለማከብራቸው።
zemnhe yebark
ለምን ትተኛለች ይሄ ጎጂ ባህል ያለ እንቅስቃሴ መቀለብ መቆም አለበት እኔ 2 ልጆቸን በኦፐሬሽን ነው የወለድኩት ወዲያው ነው የተንቀሳቀስኩት በ5ኛው ቀኔ ጋሪ ይዠ 2-3 ኪሎሜትር ወክ አደርግ ነበር የወገብም ህመም የለብኝም በምጥ ነው የጀመርኩት የመጀመሪያየ 8 ቀን ነበር ምጤ 2ተኛውን 3ቀን ነበር ምጤ ማህፀኔ 2 ሴንቲሜትር ብቻ ነበር የከፈተው በጣም ከባድ እና ድካም ነበር ዶክተሩን አለማድነቅ ንፉግነት ነው
ዶክተር እግዚአብሔር ይባርክህ።
3 ነገሮች የእግር እሳቶቸ ሀዘኖቸ
1) በየነ በጥሮስ
2) በአሉ ግርማ
3) የናቴልጂ ወንድሜ መጨረሻ አወዳደቃቸው እንዴት ይሆን?
😢😢😢 RIP for my 3 brothers
Wowwww🙏🙏🙏❤❤❤
hosanna wachamo.my country 🎉🎉🎉🎉 well came🎉🎉🎉🎉🎉
Betam melikam sew new lelith enkun eyemeta hulunm eyzorh check yargali nursechu chla silu hula yikotalih
Wow
❤❤❤❤