🔴 ከዘማሪ ተስፋ ሚካኤል አደም ጋር የተደረገ ቆይታ ክፍል 2 || ማኅበረ ተዋሕዶ ዘኦርቶዶክስ
HTML-код
- Опубликовано: 14 дек 2024
- ይህን መንፈሳዊ ቻናል በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ዶግማ ቀኖና ትውፊት መሰረት ተደርጎ የተዘጋጃ ሲሆን በዚህ ቻናል ትምህርተ ወንጌል ፣ የጥያቄዎ መልስ ፣ ስንክሳር ፣ የቤተክርስቲን መረጃዎች ፣ ዝማሬዎችና ወቅታዊ ጉዳዮችን በልዩ አቀራረብ የሚቀርብበት መንፈሳዊ ቻናል ነው፡፡
🔴 ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰባችን ይሁኑ ምርጫዎ እኛ ስላደረጉ እናመሰግናለን፡፡
" ዝክር ሰማእታት ዘሊቢያ ሃይማኖታችንና አንድነታችን የምናጠናክርባችው ጽናታችን ናቸው። "
ስለማኅበሩ ለማወቅ እና የተለያዩ መረጃዎችን እና ስለቻናላችን ያሎትን አስተያየት ለመስጠት ከታች ያሉትን ስልክ ቁጥሮች መጠቀም ይችላሉ። 👇👇👇
+251948888811 ወይም +251996979782
🌐 Our other profiles:
▶ Telegram = t.me/+uyJApOpa...
▶ Tiktok = / mto251
This Content is produced by Mahibere Tewahido Zeorthodox. has all exclusive rights for all materials in this video. All materials in this video are copyright protected. Unauthorized use, distribution and re-upload of this content are strictly prohibited.
All rights reserved to @mahiberetewahidozeorthodox1
Copyright ©2024: @mahiberetewahidozeorthodox1
#mahiberetewahidozeorthodox
#ማኅበረተዋሕዶዘኦርቶዶክስ
#2024
ስለ ሁሉም ነገር የሰራዊት ጌታ ልኡል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን❤❤❤
ቃለሕይወት ያሰማልን ወንድማችን ጥበብን ሞገስን ቸሩ አምላክ ይጨምርልህ
ግሩም ነው ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
ስለሑሉምነገር እግዚአብሔር ይመስገን መጨረሻሕን ያሳምርልሕ ወድምአለም በርታ❤❤❤🎉🎉🎉
ጉሩም ነው እግዚአብሔር ይመስገን እህትህንም እግዚአብሔር ያገናኛችሁ ወድሜ ፎቶ ቢኖር ጥሩ ነበር ካልሆነም እግዚአብሔር ያውቃል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባትህንም እዳው ተመልሶ እድቆርብ እግዚአብሔር ይርዳው በርታ እስካሁን እግዚአብሔርበጥበቡ ጠራችሁ እንደ ቅዱስ ጳውሎስ አሁን ደሞ አንተ ማስተማር መምከር አለብህ እግዚአብሔር እዳው ልብ ገዝቶ እሺ ካለ እና አተም በርታ❤
እ/ር ስራው ግሩም ነው።ሰሙሁልጌዜ የተመሰገይሁ
እግዚአብሔር እንበል❤