Ethiopia | ለልጆችም በጣም አስጊ እየሆነ ከመጣው ከወረርሽኙ ዝርያ እንዴት እንጠብቃቸው | መንገዶቹ እነሆ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 авг 2021
  • ለልጆችም በጣም አስጊ እየሆነ ከመጣው ከወረርሽኙ ዝርያ እንዴት እንጠብቃቸው : መገዶቹ እነሆ
    አሁን በአለም ዙሪያ እየተስፋፋ ያለው የወረችኙ ዴልታ ዝርያ በልጆች ላይ የሚያመጣውን ኢንፌክል ለመከላከል ወላጆች እነዚህን ወሳኝ የመከላከያ ፕሮቶኮሎች በሚገባ ማድረግ አለባቸው
    ሁሉም ወላጅ በሚገባ ማወቅ ያለበት
    • በዚህ ትምህርት ውስጥ የሚገኙት መረጃዎች በርዕሰ ጉዳዩ ላይ ጠቃሚ ሃሳቦችን ለማካፈል ብቻ ታቅደው የቀረቡ እንጂ በምንም ዓይነት መሠረታዊ የጤና እክሎችን ለመፍታት የሕክምና ምርመራንና የሐኪም ውሳኔዎችን ለመተካት የተሰጡ አይደሉም። የጤና ምርመራንና ሕክምና የሚሹ ጤና ነክ ችግሮችን በተመለከተ ሐኪምዎን እንዲያማክሩ በብርቱ እናሳስባለን
    • Disclaimer: This video is not intended to provide diagnosis, treatment, or medical advice. Content provided on this RUclips channel is for informational purposes only. Please consult with a physician or other healthcare professional regarding any medical or health-related diagnosis or treatment options. Information on this RUclips channel should not be considered as a substitute for advice from a healthcare professional. Throughout this video, the statements made about specific products are not to diagnose, treat, cure, or prevent disease.
  • НаукаНаука

Комментарии • 68

  • @yenetena
    @yenetena  2 года назад +14

    አሁን በአለም ዙሪያ እየተስፋፋ ያለው የወረችኙ ዴልታ ዝርያ በልጆች ላይ የሚያመጣውን ኢንፌክል ለመከላከል ወላጆች እነዚህን ወሳኝ የመከላከያ ፕሮቶኮሎች በሚገባ ማድረግ አለባቸው
    ኢትዮጵያዊያን እና ኤርትራዊያን እንዲደርስ ላይክ ማድረግ እና ሼር በማድረግ ከኔ ጋር ህዝባችንን እናገልግል ጥያቄዎች እና አስተያየቶች በኮሜቱ ላይ ፃፋንኝ አመሰግናለሁ
    Follow me on your Instagram ( ጥያቄ ካላችው በኢኒስቶግራም መጠየቅ ትችላላችሁ) instagram.com/yenetena/
    በግል ብዙ መረጃ ከፈለጉ ብዙዎች አየተጠቀሙ ያሉበትን የግል FB group join ያድርጉ ሊንኩ:facebook.com/groups/YeneTena/
    ለሃገራችን ሰላም ለማያዳግም እረፍት ሁሌም ፀሎቴ ነው ለሁላችንም እግዚአብሔር መፅናናት ይሁነን!

    • @user-gd7xb6bj9q
      @user-gd7xb6bj9q 2 года назад

      እናመሰግናለን ዶ/ዳኒ እኔ አንደኛውን ከወሰድኩ ሳምንቴ ነው ሁለተኛውን እየጠበኩ ነው ዶክተር የክትባቱ ቦታ እጄ እስካሁን ህመም አለው ምን ላርግበት ምክርህን እጠብቃለሁ
      ባለህበት ሙሉ ጤና ከነቤተሰቦችህ እመኝልሀለሁ ዶክተር በርታልን በጣም እናመሰግናለን ::👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻🌹🌹🌹

  • @daniselmon2755
    @daniselmon2755 2 года назад +17

    ህዝብ ወደ እግዚአብሔር ካልተመለሰ ንስሐ ካልገባን እግዚአብሔር ይቅር ካላለን ይህ መጥፎ ግዜ ማለፍ አንችልም ንስሐ እንግባ

  • @AS-vz9pd
    @AS-vz9pd 2 года назад +4

    እናመሠግናለን እስከ ቤተሠቦችህ ተባረክል ።

  • @bruktayetmanayeendale1796
    @bruktayetmanayeendale1796 2 года назад +4

    እናመሰግናለን ከመላው ቤተሰብህ ጋር ሰላም ጤና አና እድሜ ይስጥልን ጥንቃቄ ለያንዳንዳችን ጠቃሚ ነገር ነው 🙏

  • @samrawitsammmferew5056
    @samrawitsammmferew5056 2 года назад +2

    እግዚአብሄር ከኛ ጋር ነው🙏

  • @mahimemaryamlej2295
    @mahimemaryamlej2295 2 года назад +1

    አወ በጣም መጠንቀቅ አለብን የዘንድሮው ከባድ ነው በጣም🙏💕

  • @misteret.tibebu3500
    @misteret.tibebu3500 2 года назад +3

    እናመሰግናለን ዶክተር እግዚአብሔር ይስጥልን🙏🙏🙏

  • @Faith10110
    @Faith10110 2 года назад +1

    Thank you so much!!

  • @mkalabe7741
    @mkalabe7741 2 года назад +3

    This is important information about our kids. God bless you and your family. Thanks Dr. Dany 🙏🙏🙏🇨🇬

  • @weynshetmulugata8204
    @weynshetmulugata8204 2 года назад +1

    Thank you so much d/r🙏🙏🙏

  • @seblewengelhailu3247
    @seblewengelhailu3247 2 года назад +1

    Thank you Dr great information !!! Bless you 🙏🙏🙏

  • @fierbelachew2175
    @fierbelachew2175 2 года назад +2

    እናመሰግናለን ዶክተር ዳንኤል እግዚአብሔር ይጠብቅልን በደንብ ዝርዝር አድርገን ነው ያስረዳሀን።

  • @abidebo4975
    @abidebo4975 2 года назад

    Thanks!

  • @kidisttesema7804
    @kidisttesema7804 2 года назад +1

    Thank you So much!!

  • @sirgutkassaye1781
    @sirgutkassaye1781 2 года назад +2

    Thanks Doctor to updates our mind

  • @sahlutesema5809
    @sahlutesema5809 2 года назад +2

    Thank you for helping us and educating us! God bless you!

  • @tsedabesha235
    @tsedabesha235 2 года назад +2

    እውነት ነው እናመሰግናለን !

  • @godsaveethiopia4223
    @godsaveethiopia4223 2 года назад +1

    Thank you Doctor

  • @genetgebrewold4800
    @genetgebrewold4800 2 года назад

    You are right Dr.Daniel

  • @munahassan
    @munahassan 2 года назад

    Thank you 🙏🙏

  • @flowermekonnen8776
    @flowermekonnen8776 2 года назад

    Thank you so much you share good bless you 🙏

  • @sallyreda4328
    @sallyreda4328 2 года назад +1

    Thank you for sharing. God bless you brother

  • @yordanosgetachew1537
    @yordanosgetachew1537 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ይባርክ

  • @merry3355
    @merry3355 2 года назад +2

    Thank you Dr.Dani for your best advices and you are such a wonderful person !

  • @ef6079
    @ef6079 2 года назад

    እናመሰግናለን ተባረክልን👌🙏🏿🙏🏿

  • @fretekeleab6431
    @fretekeleab6431 2 года назад +1

    God bless you and your family Dr Daniel. You are so amazing!

  • @saras9696
    @saras9696 2 года назад

    Dr thanks3🙏🙏🙏

  • @hareglulu8331
    @hareglulu8331 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድም 🙏✊👍

  • @mitu8128
    @mitu8128 2 года назад

    Enameseginalen doctor

  • @mesretgimm3253
    @mesretgimm3253 2 года назад +1

    Docter danel betam amesgenalu selmekrh

  • @godisgodallthetime1519
    @godisgodallthetime1519 2 года назад +1

    Dr Daniey Thank You For information GOD BLESS You 👏👏👏🇪🇹💚💛♥️💯👍

  • @sofinakitchen2337
    @sofinakitchen2337 2 года назад +1

    Thank you doctor you are the best! U saved our family’s our community.

  • @FikireTube12
    @FikireTube12 2 года назад +1

    እናመስግናለን ዶ/ር እግዚአብሔርያስበን ብቻ ነው

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 2 года назад +1

    ሰላም ለአንተና ለቤተሰብህ ይሁን ዶክተር ዳኒ እናመሰግናለን

  • @g_abebe3657
    @g_abebe3657 2 года назад +1

    Thank you. Dr Daniel Blessings 🙌

  • @damenechafaroayanadamenech7678
    @damenechafaroayanadamenech7678 2 года назад +1

    አመሰግናለሁ dr ሁለተኛ ዙር የጠበቁ ነው ተከት ብያለሁ የ አሜሪካ አሉ

  • @burukhaile5609
    @burukhaile5609 2 года назад

    Thank you very!! scary

  • @dinamengey6393
    @dinamengey6393 2 года назад

    እግዚአብሔር ይባርክልን

  • @mesi6213
    @mesi6213 2 года назад +2

    Thank you Dr Dani very appreciated ያልተከተበው የ9 አመት ልጃችን ከቫኬሽን ሲመለስ ትንሽ አሞት በጣም ተጨንቀን እያለ ያንተን ቪዲዮ ስናይ ከዚህ በኋላ እንዴት መጠንቀቅ እንዳለብን ትልቅ ምክር ካንተ አግኝተናል። thank you

  • @softlife5208
    @softlife5208 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ወላዲተ እማምላክ ይመስገኑ

  • @lulalula7120
    @lulalula7120 2 года назад +3

    2020 እንዲሁ በፉርሀት ስንቱ ሞተ አሁንም እሁንም እ/ር ያውቃል

  • @fitehawituqbazgi3578
    @fitehawituqbazgi3578 2 года назад

    Betam tekami new enamesegnalen. Dr. and tiyakie neberegn ebakh sle SIBO yemibalem ye bacteria overgrown yemihonibet mkniyat ena mekelakeyaw zedie btakerbilin melkam new. Yalhone degmo enie bezih beshita tesekaychalew ena min ladrig ebakh erdagn

  • @hannagezehagn8303
    @hannagezehagn8303 2 года назад +3

    ሰላም በታም እናመሰግናለን እስካሁን አልተከተብኩም ክትባቱን ለምን እንደሆነ ባላቅም ፈርቼው ነበር ግን ከተናገርከው ነገር ያልተከተቡት ልጆች (ከ12 አመት በታች) እኛ ተከትበን በዙሪያቸው እንክበባቸው ስትልና ለነሱ ስንል ስትል በቃ ለመከተብ ወስኛለው እኔ የ 6 አመትና የ4 አመት ልጆች አሉኝ ስለዚ እከተባለው እግዚአብሔር ይስትክ🙏🏻

    • @user-zj9xp9hk8d
      @user-zj9xp9hk8d 2 года назад +2

      አትፍሪ ዉዴ ፀልየሽ በእምነት ተከተቢ ምንም አትሆኚም። እኔም በፊት የሚወራዉን ሰምቼ አልከተብም ብዬ ነበር ግን በቅርቡ ተከተብኩ ምንም አልሆንኩም ፈጣሪ ጠብቆኛል🙏እግዚአብሔር ይመስገን🙏

    • @yenetena
      @yenetena  2 года назад +2

      I proud of you !! Good job

    • @hannagezehagn8303
      @hannagezehagn8303 2 года назад +1

      አሜን አሜን አመሰግናለው እሺ እፀልያለው

  • @mohammadahmed3891
    @mohammadahmed3891 2 года назад

    Thanks doctor (ande teyake alegn fekadek kehon please yalhen Hasab akafelgn(ene Oxford vaccine andegnawn kewsdku buhala mnalebat 1wr saymola corona yazegn ena yen teyake 2tegaw vaccine ketroye dersal maltm 3 wer enka saymolagn nw ketro yedresw ena mewsde alebegn weyse balwesdew beki nw andu ahun kewsdkut demo teru adelm yemilu alu endet nw please advise me thank you

  • @eyerusalembirhanudeslegn757
    @eyerusalembirhanudeslegn757 2 года назад

    South Afrika enena lijochene corona teyesenal men yakele risk alen kann you give Informationen?

  • @sweetaddis8120
    @sweetaddis8120 2 года назад +1

    Than you Dr for your advice. In Canada where I live face mask not require any more when school open. And it's worries me more than anything. They said we have to deal with the virus like any kind of infection.

    • @yenetena
      @yenetena  2 года назад

      Wow this is very troubling!

  • @muluworkhailu3081
    @muluworkhailu3081 2 года назад

    የጥቁር አዝሙድ ጥቅም ንገረን

  • @ribeccatefera7099
    @ribeccatefera7099 2 года назад

    Tenekakew Betam Asefelagi Hono Sale Le Egname Le Lejochchen AMELAK Lemehon Banetagel Melkame New.

  • @esetemekonnen3794
    @esetemekonnen3794 2 года назад

    እባክ ዶክተር ሰለ IBS disability አሰረዳ መፍቴው ምን እንደሆነ አመሰግናለሁ

  • @softlife5208
    @softlife5208 2 года назад +1

    እኔም መውለድ ስለምፈልግ አልወጋም እያልኩ ነው

  • @mewdedgetachew8747
    @mewdedgetachew8747 2 года назад

    ዶ/ርዬ ሰላምህ ይብዛ ጥያቄ ነበረኝ እባክህ መልስልኝ በፆም ዳይት ላይ 1ብርጭቆ ወተት መጠጣት ሰውነት ይጨምራል 18 ሰአት እፆማለሁ እርዳኝ መልስ እጠብቃለሁ ለጠቃሚ መረጃህ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ

  • @hannaalemayehunega4985
    @hannaalemayehunega4985 2 года назад

    Egizabhare yetabikane😔

  • @minyilshewagebre508
    @minyilshewagebre508 2 года назад

    ሰላም ዶክተር ዳኒ እኔና ልጆቼ 1 ኛው 3 አመት አንጿ ደም 8 አመታቸው ነው ኢትዮጲያ ልንሄድ ነው ምን ትመክረናለህ እኔ ሙሉ ክትባት ወስጃለሁ ተባረክልኝ

  • @josephjossy9448
    @josephjossy9448 2 года назад

    Ibd crohns disease ስለዚህ በሽታ ሀገር ቤት ያለ ሰው ምን ማድረግ እንዳለበት ብትነግረኝ እባክህ

  • @helinamekonnenpoem812
    @helinamekonnenpoem812 2 года назад

    Thank you for sharing Dr.daniel, really appreciate for your time and addressing our concerns as a parent. I am the mother of 3 kids who are 7 and under, I really want your advice but won't discuss in public. If you are willing to help with just advice; is it possible to contact you by email or other thing that you use for your channel followers ?. I really appreciate and God bless.

    • @yenetena
      @yenetena  2 года назад +1

      CONTACT ME VIA FB MESSENGER

    • @helinamekonnenpoem812
      @helinamekonnenpoem812 2 года назад

      @@yenetena okay ,Thank you so much Dr.daniel for your responed. God bless you and your family.

  • @chocolat423
    @chocolat423 2 года назад

    ሠላም ዶክተር በጣም ግራ ገባን ልጄን ላስከትባት ስል ተከተበ ሰዉ መዉለድ አይቻልም የሚልአንባለዉ ብላ ተረብሻ እንቢ አለችኝ የ14 አመት ናት እባክህ ምን ትመክርኛለህ አመሠግናለሁ

    • @yenetena
      @yenetena  2 года назад

      ቀስ ብለሽ አስረጃት

  • @softlife5208
    @softlife5208 2 года назад +1

    መውለድ ይከለክላል በማለት እየፈሮ ነው ሴቶቹ ወንድም አብራራልን

  • @shewayejimma4272
    @shewayejimma4272 2 года назад

    ስላም ሰላምክ ብዝት ይበል የቻናልህ ተከታታይ ነኝ እባክህ ቢጨንቀኝ ነው በኩመንት የገባሆት እኔ ኮታር ነው ይለውት ህክምናቸውጥሮ ነውግን ችግራቸው በሽታው ስር ከሰደደ በሀላነው የሚነግሮክ እና እባክህ መፍትሄ ካለህ እባክህ የደም ምርመራ አርጌ ጎበትሽ ላይ ቅባት አለው አሉኝ እስፖርት እንቅስቃሴ አርጌ ብቻ አሉኝ እኔ ግን ይመመኝ እራሴን መሀል አናቴ ህፃን ልጅ አናቶ ላይ የሜርገበገብ ቦታ በጣም ህመም አለው እነሱግን ጎበትሽ ነው አሉ ጎይተርም አለብሽ ብለው መዳኒት አዘውልኝል100/4ነው ይጠፋል ነው ይሎኝ እና እባክህ ዶክተር መፍትሄ ካለህ እባክህ ንገረኝ የጎበቶን በስፖርትና ምግብ በማስተካከል እባክህን

    • @yenetena
      @yenetena  2 года назад

      Please join our FB group , you will get all the information you need to turn around your situation . many reversed their fatty liver and get healthy