🔴😭

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • 🔴😭#አሳዛኝ#ዜና ሁሉም#አረብ ሀገራት#መዳም#ቤት#የምትሰሩ#አደራ ስሙት#ሳውዲ#ዱባይ#dubai #ሐዲስ_ዜማ_ቲዩብ#tiktok#abtube #ስደት#ኢትዮቲክቶክ #viralvideo #youtubeshorts #s#livestream #shere #like #

Комментарии • 466

  • @mimi-cs4xz
    @mimi-cs4xz Месяц назад +34

    አረ አኔም አልደግፎውም
    ትላንትና 😔እህቴ ራሱ ከኤርፖርት ነው የተመለሰችው በጣም ያናድዳል ስንት ወጪ አውጥታ መክሰር ነው

    • @sofitube7147
      @sofitube7147 Месяц назад

      ለምን እፉፉ😢

    • @mimi-cs4xz
      @mimi-cs4xz Месяц назад

      @@sofitube7147 እኔጃ ከ 200 የምበልጥ ሰው ነው የተመለሰው አንዳ ራሱ አራሳን አዛው ነው ያጣፈችው አሉ በንዴት

    • @ethiopinatube9357
      @ethiopinatube9357 Месяц назад +3

      እውነቷን ነው እኔም ከ6 ቀን በፊት ነው መረጃውን የሰመውት

    • @meymunatube
      @meymunatube  Месяц назад +4

      በጣም ከባድ ነው እህቴ ስንቱ የድሀ ልጅ በለለ ቤቱ ወጭ አውጥቶ ደክሞ ከአሰበበት ሳይደርስ ሲቀር ከባድ ነው

    • @sofitube7147
      @sofitube7147 Месяц назад

      @@ethiopinatube9357 ምን ተፈጥሮ ነወ ግን

  • @Fozeyaendires
    @Fozeyaendires Месяц назад +20

    በጣም ደስ ይላል ይዘጋ ከጥቅሙጉዳቱ አመዝኗል አላህ በሀገራችንላይሀላል እርዝቅንይወፍቀን እንድሁም ሰላምናመረጋጋትንይስጠን

    • @CetyCati
      @CetyCati 9 дней назад

      Betam.mnew.betzega.efffffooooooyyyyyy

  • @MohdSaidoo
    @MohdSaidoo Месяц назад +35

    እንኳን ተዘጋ በየመገዱ እየወደቅን አገራችን ብንወድቅ ይሻላል

  • @hhaa-yy
    @hhaa-yy Месяц назад +63

    አላህ ይዝጋው እኛንም አላህ ለሀገርአችን ያብቃን አገር አችንን ሰላም ያዲርግልን ያረቢ እርዚቅአችንን በሀገር አችን ያርግልን የሰው ወርቅ አያደቅ እህቴ እርዚቅ ካአላህ ነው አብሽሪ ሁሉንም የሚያደርገው በምክናየት ነው የኛ ጌታ እሱ አይቸግረውም

  • @etalem3581
    @etalem3581 Месяц назад +46

    አምላኬ አደራ አይዘጋ በጣም ብዙ እህቶች ለመምጣ የተነሱ አለ ኑሮ ከብዶዋቸዋል

    • @FatumaSeid-h5o
      @FatumaSeid-h5o Месяц назад

      አልተዘጋም

    • @ElsaAbil
      @ElsaAbil Месяц назад

      የምርሽን ነዉ ተንፈስ ይበሉ አረቦቹም ደንገጥ

    • @FatumaSeid-h5o
      @FatumaSeid-h5o Месяц назад

      @@ElsaAbil አወ

    • @FatumaSeid-h5o
      @FatumaSeid-h5o Месяц назад

      @@ElsaAbil እኔ እልካለሁ

    • @FatumaSeid-h5o
      @FatumaSeid-h5o Месяц назад

      @@etalem3581 እልካለሁ እኔ

  • @emoydseta2899
    @emoydseta2899 Месяц назад +36

    እደራሴ፡ህጋዌ፡ተከፍቶ፡ህገወጥ😢ቤዘጋ😢ባይ፡ነኝ😢

  • @MohdSaidoo
    @MohdSaidoo Месяц назад +20

    ተይ እንኳን የተዘጋ አልሀምዱሊላ አላህ ምሥጋና ይገባው

  • @selammesitube
    @selammesitube Месяц назад +15

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛ እንኳን ደህና መጣሽ ብቻ የሀገራችን ሰላምን ያምጣልን በጣም ከባድ ነው 😢በስደት ያላችሁ ሁላችሁምፈጣሪ ይጠብቃችሁ😊😊

  • @user-hw2zw6lw7i
    @user-hw2zw6lw7i Месяц назад +7

    ይዘጋ የምትሉ በጣም ትገርማላችሁ አንድ ፖሰፖርት ለማገኝት ሰንት ወጪ እና ሰንት ልፋት እንግልታቴ እንዳለው እያወቃችሁ አረብ ሀገር ትልቅ ባለውለታችን ነው ከአላህ በታች

    • @SaraSara-p1h
      @SaraSara-p1h 9 дней назад

      ፈጣሪ ካወጡት በላይ ይክሳቸዋል እኛንም ለቃቅመዉ ባሶጡን😢

  • @Hail-gj8uj
    @Hail-gj8uj Месяц назад +12

    ጥርቅም ይበል ምንአገኀን ጉልበታችንን ከመጨረስ ዉጪ ከስንት አንዱነዉ ስደት የሚሳካለት እኔሁሉነገሬን ነዉ ያሳጣ እናቴን እንኳ አልቅሼ እዳልቀብር ያረገኅ ስደትነዉ

    • @ethiopinatube9357
      @ethiopinatube9357 Месяц назад +1

      በደብ የምታገኝውን ገንዘብ ከተጠቀምሽበት የምን ጉልበት መጨረስ ነው ለውጥ እንጅ

    • @እቢ
      @እቢ Месяц назад +1

      እንደ እኔ እኔም እናቴን ናፍቆቴ ሳይወጣልኝ አልቅሼ ሳልቀብራት ስደት ላይ ሞላ ከንቱ ያስቀረኝ😢

    • @user-hj5wq1dr1b
      @user-hj5wq1dr1b Месяц назад

      😢😢😢😢😢😢

    • @WanaLej
      @WanaLej Месяц назад

      የኔ ውድ አላህ ይራህማት ልቤን ነካሽው

  • @user-lx5fm6xb7z
    @user-lx5fm6xb7z Месяц назад +27

    ይሻላል ወገኖቻችን ከጥቅሙ ጉዳቱ አመዝኗል ውነት በሆነ

    • @user-pu6zz2dd2w
      @user-pu6zz2dd2w Месяц назад

      ቢሆንም ካገራችን ስደት ይሻላል

    • @rozagona5338
      @rozagona5338 Месяц назад

      ትክክል እኛም መግቢያው ጠፈቶናል

    • @user-de1nm3bf7j
      @user-de1nm3bf7j Месяц назад

      እረይከፈትልን

  • @user-dq1pl4wt8p
    @user-dq1pl4wt8p Месяц назад +6

    አነሰብ በዛም ባይዙጋ ይሻልነበር 😢😢ምክንያቱም አገራችንላይተስፋ ያስቆርጣል😢😢 በህጋዊቢከፈትና እኛም በስውአገርፀባያችን አሳምረን ብንሰራ ጥሩነበር ችግራችንእኛአበሾች ስውአገርምመተን በዘርኝነት እንገዳደላለን

  • @user-rl3qc1nq1t
    @user-rl3qc1nq1t 9 дней назад

    እውነትሽን ነው እህቴዋ ባይደላንም ስደት ብዙ ነገር ያስተምረናል እደኔ መተው የድላቸውን ቢያዩት ይሻላል አሁን ላይ ኢትዮጲያ ላይ መስራት ይከብዳል እደኔ ቤተሰቦቼን እና የተቸገረ በተረፈ እራሴን እለውጣለሁ ኢንሻአላህ👍👍👍👍👍👍👍👍ሀሳብሽን 100% ደጋፊነኝ

  • @Zeze-ds6qq
    @Zeze-ds6qq Месяц назад +8

    ኡፈፈፈፈፈ ይሄም ቀኑብን አረ እንስራበት ወይ ደህና ሀገር የለን ደና ነሽ ግን❤❤❤❤

  • @enanu87tazeze5
    @enanu87tazeze5 Месяц назад +15

    እኔም አልደግፍም መዘጋቱን ቤተሰብ እሚረዱ አሉ እዉነት ነዉ ግን እህት

    • @meymunatube
      @meymunatube  Месяц назад

      በጣም😓

    • @frehiwot27
      @frehiwot27 Месяц назад +1

      እዉነት ነዉ እህት ሁሉ ያልሽዉ ተባረኬ

    • @zemzemhusen639
      @zemzemhusen639 Месяц назад

      የተሳካላቸውን ሳይሆን ማየት በየቦታው ስቱ እየወደቀ ነው ግማሹ ያይምሮ ታማሚ እየሆነ ብዙ ጉድ አለ እኳን ተዘጋ ከጥቅሙ ጉዳቱ በዝቷል​@@meymunatube

  • @tgay5642
    @tgay5642 Месяц назад +25

    እንኳም ተዘጋ ደግ

    • @SggfvFjggh
      @SggfvFjggh Месяц назад

      ለምንምክንያት😅😅😅😅

  • @user-qm9sw7pz4x
    @user-qm9sw7pz4x Месяц назад +3

    ዝግት ይበል ምክን ያቱም በየ እጃዛ ቤት ስራእጥ በዝቶ ነበር በዛላ ጠለብ የመጡት በየጎዳ ናዉ እየ ተከራተቱ እያበዱ መተው ምን ያረጋሉ❤❤

  • @user-pb5tq6ow1z
    @user-pb5tq6ow1z Месяц назад +4

    የኔ ማር በጣም እደግፍሻለሁ እኔም ትምህርት ጨርሸ አንድ ድግሪ ነበረኝ ግን አልተሳካም ስደትን መርጨ ለዘውም በባህር ነው የመጠውት ግን ደስተኛ ነኝ አረብ ሀገርን የሚንቅ ሰው መሀይም ነው ውዴ እናም አብሽሪ አይዘጋም❤❤

    • @meymunatube
      @meymunatube  Месяц назад

      ❤🙏

    • @FhfJcjg
      @FhfJcjg Месяц назад

      እውነት ነው ውዴ እኔም ነኝ ደስተኛ አርጎኛል ስደት

    • @user-zb6pb8gj8h
      @user-zb6pb8gj8h Месяц назад

      ውዴ የሰዋ ካርድ መሙላ የለሽም አዲስ መረጃ ካለሽ

  • @ethiopinatube9357
    @ethiopinatube9357 Месяц назад +3

    ትክክል አሁን ላይ ለለት ምግብ እንኳ የሚያገኙት ልጅ አረብ ሀገር ያላቸው ሰወች ናቸው በእኛ ድካም የሚደሰቱ ቤተሰቦችን ከማየት በላይ ሌላ ምን ደስታ አለ እኔም አትምጡ ማለት አልወድም ይምጡ በህጋዊ ሰርተው ይለወጡ እናመሰግናለን ስለመረጃሽ ❤❤❤❤🙏🙏

  • @user-wn6qx3mi2u
    @user-wn6qx3mi2u Месяц назад +3

    እረ ባልተዘጋ አልሀምዱሊላህ የሚል ጠፍቶነውጅኮ ከኢትዩ አሁላይ ስደት ይሻላል

  • @MesaaMesaa-zc3yu
    @MesaaMesaa-zc3yu Месяц назад +5

    እህቴ የተናገርሽው ሁሉ እውነት ነው ምን አለ በሰው ሀገር እንኳን ሰርቶ እንዳይኖር ምቀኛ መንግስት

  • @fafi_9394
    @fafi_9394 Месяц назад +12

    ይዘጋ ለኛም አልበጀ አይ ስደት

    • @rashidmuhairi6102
      @rashidmuhairi6102 Месяц назад +3

      ለራስሽ እየሰራሽ የሰው እርዝቅ

    • @user-xb5kp1ji7s
      @user-xb5kp1ji7s Месяц назад

      አችያለሽበትንማየትየለብሽም
      እህቴአገራችንአሁንላይኑሮከብዷል
      ባይዘጋመልካምነዉእኔ
      በቅርብስለመጣሁያለዉን
      ችግርስለማዉቀዉነዉተይአይባልም

  • @user-te7tp8bo3y
    @user-te7tp8bo3y 10 дней назад +1

    ግፍበዛ እኩን ተዘጋ መስተካከል አለበት መተዉ አየትሰቃዩ ነዉ ይሻላል🎉🎉🎉🎉

  • @TamimaMohamed-cn5jw
    @TamimaMohamed-cn5jw 10 дней назад

    ዉነት አላህ ያርገዉ እኛንም አላህ በቃ ይበለን ወላሂ የሠዉቤት እሳቸትነዉ ግን ለነሡ መተዉ ታላዩት አይመስላቸውም ወላሂ በኛ ይብቃ

  • @user-mo6gu3sh1l
    @user-mo6gu3sh1l Месяц назад +11

    ሁሌም የአንችን ምክር ስሰማ እፅናናለሁ እበረታለሁ ቤተሰቦቸን የበለጠ እንዳገለግላቸው ጉልበት ትሆኝኝ አለሽ ሀቅ ነው የኔም ወንድሜ ወሎ ዮኒቨርስቲ ነበር በኢንጅረኒግ የተመረቀው ስራ አላገኝም ቋሚ ይገባል ይወጣል አሁን ዱባይ ሊሄድ ፖሮሰስ ጀምሯል እሱን ለማስተማር ብዙ ደክሚ አለሁ ለስደት ለስደት ምነው ከድሮው ጊዜውን ሳያባክን በተሰደደ ብየ አሁን እየቆጨኝ ነው አይዘጋብን ለኛ ሲል

    • @ErabiaSeid
      @ErabiaSeid Месяц назад +1

      እህቴመማሩአይከፋምብደክሚም

  • @user-og6gi1rk3m
    @user-og6gi1rk3m Месяц назад +2

    አዎ የኔ ውድ እውነትሽን ነው ወላሂ ሁሉም ጋር ነው ያገራችን ነገር ያሰጠላል

  • @almasbh6100
    @almasbh6100 Месяц назад +6

    ይዘጋ ከተዘጋ ሠው ሌላ አማራጭ ይፈልጋል ግን መንግሥት ለራሡ ሢል መለሦ ይከፍተዋል አይቆይም ሤት ልጅ ከሠው ቤት የተሻለ ነገር ይገባታል😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @Zeynu-tj9tj
      @Zeynu-tj9tj Месяц назад +1

      ትክክክልስራመምረጥምይቀራልእህቴ

  • @tsehaydesalew4649
    @tsehaydesalew4649 Месяц назад +2

    ትክክል ነሽ አይዘጋብን እናቴ የለወጠን ስደት ነው❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ConfusedSkateboarder-dc8lo
    @ConfusedSkateboarder-dc8lo 9 дней назад

    ተነገርሻቸው ይዬት እኔ እምለው መጀመሪያ አረብ አገር ማነው ያሳያትወይምያሳየውእና ባገራችን እርዚቃችንን ይክፈትልን ያረባ

  • @user-xb5kp1ji7s
    @user-xb5kp1ji7s Месяц назад +1

    ልክነሽመዘጋቱንአልደግፍም
    አገራችንኑሮከባድነዉ
    ብዙእህቶቻችንእየጠበቁነዉበተስፋ

  • @user-gd5jc1jf5z
    @user-gd5jc1jf5z 26 дней назад +1

    እኳን ተዘጋ በሠው ሀገር ህዝባችን አለቀኮ 😢😢😢😢

  • @fatumamohammed8459
    @fatumamohammed8459 Месяц назад +1

    ያአላህየ እዳይዘጋ ያረብ ወላሂ የምር ከሆነ ያሣዝናል ጎዴኞቸ ጀምረዉ ሢኦሢ ጨርሠዉ በጣም ድካም አለ እኔ እዴት ሆኘ እዴመጣሁ አላህ እና እኔ እናቃለን ወላሂ

  • @foziyalove3984
    @foziyalove3984 12 дней назад

    አይዘጋ ባይ ነኝ ወላሂ ብዙ የተነሱ አሉ አይይይይ የኛነገር ትገርማላችሁ ይዘጋ የምትሉ

  • @SewmehonTubeሠውመሆን
    @SewmehonTubeሠውመሆን Месяц назад +1

    እኳን ዘጉት አልሀምዱልላ ብዙ እህቶች ተሰቃዩ አለቀሱ 😢ሀገራቸው ቢሠቃዩ ይሻለቸዋል በሠው ሀገር ተመሠቃየት መግስት ዜጎቹን ሸጧቸዋል ደም ተፍተው በባክ እድልኩ ይፈልጋል እግራቸው እስቲገበገብ ለፍተው አስርሺ አይከብድም አድም ሠው በባክ የሚልክ የለም ለዛ ነው የዘጋው በርግጠኚነት ስደት እደበፊቱ ቢሆን ስደት ጥሩ ነበር አሁን ግን አረቦችም ኑሮ ከብዷቸዋል ወላሂ

  • @MarginoMarcoss
    @MarginoMarcoss Месяц назад +11

    እሰይ እንኳንም ተዘጋ❤❤❤❤

  • @ytube9055
    @ytube9055 Месяц назад +5

    ሆሆ 😢 እይስራበት እንጅ መዘጋቱን እኔም አልደግፉም ማራምን ሆ

  • @user-ek6bh5bl9b
    @user-ek6bh5bl9b 22 дня назад

    እሰይ እንኳንም ቆመ😢በአገራቼውጠላይ የመጣው ቢመጣ ይችሉታል።እዚህ እያጡ ስንቶቹ ናቸው እራሳቸውን የሚያጠፉት አሠሪዎቻቼውስ የሚገሏቼው ተረሳ እንዴ😢እረ ተው አነትተዛዘብ😢

  • @Mary-z2u
    @Mary-z2u Месяц назад +1

    ያአላህ እህቴ ልክ ነሺ በመዘጋቱ ብዙ እህቶች ይጎዳሉ ያረብ ዉሸት ያርገዉ

  • @SerkalemS-c5o
    @SerkalemS-c5o Месяц назад +1

    እውነት ነው ሁሉም የድሉን ነው ባይዘጋ ይሻላል ሁሉም የድልን ነው

  • @njoodkrieshan8283
    @njoodkrieshan8283 Месяц назад +3

    እህህ ሁልጊዜ ሀሳብ ፍራት ጭንቀት. የአሁኑ ሂወት 😥😥

  • @user-tn5zk4md7p
    @user-tn5zk4md7p Месяц назад +1

    እር ከባድ ነው ሀገራችን ምን ይስራል ግን እውነት ነው የትዘጋጁት ይክስራሉ እንጅ ቆይቶ ይከፍታል ለማገራገር ነው እሚሁን

  • @ZabebaMohamed
    @ZabebaMohamed Месяц назад

    እረ አልሀምዱሊላ እንኳን ተዘጋ ምስጋና ይገባው ሁላችንም ዱአ እናድርግ ኢማን ሰላጣን ነው እንጅ ሀገራችን ሁሉም ሞልቷል ለምኑ ነው ቆይ

  • @user-un3jv8pg8v
    @user-un3jv8pg8v Месяц назад

    አለህ ይዝጋው እስከመጨረሻው ያረብ እኛንም ሀገራችንን ሰላም አድርጎ ለሀገራችን ያብቃን ስደት እደሁ ማለፊያ የለውም እድሜ ጨራሽ ነው😊

  • @Hayathassan-xo3ed
    @Hayathassan-xo3ed 13 дней назад

    እኔ ይዘጋ አልልም ነገር ግን እንደ እድል ነውጅ አረብ ሀገርስ ቢሆን ስንቶች ናቸው እየተሰቃዮ የሚሰሩ ስንቶች አንች ጥሩ ሰው አጋጥሞሽ ሊሆን ይችላል አብዛሀኛው ቤት ምግብ የለ አሰሪወቻቸው ክፉ እስቲል እየተመቱ ሳይቀር የሚሰሩ አሉ አላህ ባገራችን ርዚቃችንን ይክፈትልን ባይ ነኝ

  • @SaaMee-u3p
    @SaaMee-u3p 24 дня назад

    እኔ እሰየው አልልም ስደት አይኑ የብራልኝ ምክንያትም ሁላቺንም ቅማላቺን የተራገፈው በስደት ነው ስደትዊ ነፃነቴ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Aaa-nn4zg
    @Aaa-nn4zg Месяц назад +1

    አምላኬ አደራዉን ብዙ ጓደኞች ስንት ወጭ አዉጥተዉ መዘጋት የለበትም

  • @ADEMASSEN
    @ADEMASSEN Месяц назад

    ሁለየ"በሰዉአገር💔😥
    አልሃምዱሊላህ
    እጀራችንን
    ባገራችን ይረስቀን❤

  • @user-us1dc4cs1h
    @user-us1dc4cs1h 26 дней назад

    እስይ እንካን ተዘጋ እዚምያለነው
    በስላም እንግባ ጥርቅም ይበል ስር ግን እንበላለን እዚምን ተረፍን እድሜመጨረስ ብቻ።

  • @ethio125
    @ethio125 Месяц назад +3

    ይዘጋ እነዚህን ማሰራት እራሱ ሃጥያት ነው ለሃበሻ ችጋር ነው የሚቻቸው ለመለወጥ አያስቡም በለው እያሉ ሰው ያባላሉ

    • @meymunatube
      @meymunatube  Месяц назад

      የኔ ምርጥ ኢትዮጵያዊት አንችኮ ትለያለሽ ❤🙏
      ልክ ነሽ ግን ደግሞ ብዙ አንገታችን ደፍተን የምንሰራ ልጆች አለን

  • @Seada-gs5ni
    @Seada-gs5ni 23 дня назад

    እኔ በበኩሌ እዚህ ያለሁትንም እዛ ቢመልሱኝ ደስታየ ነዉ

  • @SSs-l7e
    @SSs-l7e 17 дней назад

    አንቺ ትክክለኛ ሰው ነሽ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @user-em9fb1es1o
    @user-em9fb1es1o Месяц назад +2

    እስይ እኳን የተዘጋ

  • @hdherhrh6052
    @hdherhrh6052 Месяц назад

    ውይ እሰይ እንኳን ተዘጋ አገራችን ባለን ነገር ተደስተን ዝቅ ብለን ሰርተን አገራችንም እኛ እንቀየር አለን እውነት እንኳን ተዘጋ እልልል ነገር ግን በመጀመሪያ አገራችን ሰላም ካለ ተደራጅተን እንሰራለን

  • @Seada-lx3td
    @Seada-lx3td 22 дня назад

    ይዘጋ የወጣነውም እንግባ እህህህህህ እደው መጀመሪያ የመጣይው ማናት ስደት ምነው ፓስፖርቶጠፍቶትብሆን

  • @comcell3831
    @comcell3831 Месяц назад +1

    ለምን ይዘጋን ወገን ሀገር ሰርቶ መኖር አልተቻለም ተሰደን እንኳን ቤተሰቦቻችንን እናኑር😢

  • @AminetmuhamedAman
    @AminetmuhamedAman 23 дня назад

    አረ የሰይጣን ጀሮ ይደፈን😣ምንም ከባድ ቢሆን ቢያንስእኮ ስደት ራሱን የቻለ ት/ት ቤት ነው የምር አይናቅም ትክክል ነሺ።ብንፈተነሰ ብንገላታም ደሞ ያን ያህል አይገርምም በሀገራችን ላይሰ እየተሰቃየን አይደል እንዴ ቢያንስ በሰደት ላይ ብንገላታም ተከፍሎን ነው።በሀገራችን ላይ ግን በችግር (በገንዘብ ማጣት )እና በዘረኝነት ነው የምንሰቃየው።ከተዘጋም ደሞ ለኸይሩ ነው ብለን እንፅናና ኢንሻ አላህ።

  • @user-rg6jx5qc6c
    @user-rg6jx5qc6c Месяц назад +1

    እኔራሱ ባገራቸዉላይ ይኖራሉ በየቆይ ግንሳስበዉ ሁሉምሰዉ እህል እሚቀምሰዉ በአረብ አገርነዉ እደዱሮዉ ቢሆን ችግር የለዉም ነበር አሁንግን ኑሮ ሰማይነዉ ህዝብ በስቷልአሉ አሁን ገና ፈተናመጣ የመከራዘመን እሚባለዉ ሊመጣ እዳይሆን ያረቢ መሀድን ያምጣዉ

  • @user-zb8di3ij2z
    @user-zb8di3ij2z Месяц назад +1

    አረ እደይዘጋ ለመምጣት ስትያሠበአለ

  • @user-eh2jx2gq3s
    @user-eh2jx2gq3s 15 дней назад

    እንኮንተዘገስትነስትእህትወድሞቸችን፣በስደትለይምሥቀዩት፣አልፎም፣ምሞቱት፣ቤትይቁጠረውአለሀአገረችንሰለምየድርገትእኛንምበሠለም፣ከቤተሠቦቸችንየገነኝን

  • @user-pn3sv7gj7u
    @user-pn3sv7gj7u 22 дня назад

    ትክክል ነሽ እህቴ ለመምጣት አስባለች ድሀ ሰርቶ ይለወጥ ባይ ነኝ አላህ ውሸት ያርገው🤲😢😢😢😢😢 በርካታው ኢትዮጵያ በስደት ነው ቤተሰብ የሚረዳው😥😥😥

  • @saraendris4058
    @saraendris4058 23 дня назад

    አገራችንን ሰላምያርግልን እኛንምላገራንያብቃን

  • @user-yb8ej7fn9n
    @user-yb8ej7fn9n 12 дней назад

    ያርቢ ውነት ባርገው😢😢😢😢😢

  • @SeadaYimamTube
    @SeadaYimamTube Месяц назад

    ስደት ፈተና ነው በእርግጥ ሀገርም ሰላም የለም ግን ሴት ልጅ ስትሰተር ኽይር ነው መዘጋቱም ለኽይር ይሆናል አታስቡ አሏህ ያለው ከመፈጸሙ አይዘገይም

    • @Ma0900aa-ri6ig
      @Ma0900aa-ri6ig Месяц назад

      ሳህ ኢሻአላህ አላህ የተሻለውን ይምረጥልን

  • @hayatshikur
    @hayatshikur Месяц назад

    አላህ ይዝጋዉ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ያረብ

  • @ZibadahBesmelahi
    @ZibadahBesmelahi Месяц назад

    አባካችሁ ያለው ናጋር አሳውቀኝ ያሁኑ ነው ስታዎሩ ቃን ብቻምሩ ምን አላባት
    አጋር ሄጄ ሌላ ቤት ልቃይር አያሰብኩ ናው 😢

    • @meymunatube
      @meymunatube  Месяц назад

      አወ
      ግን በአዲስ መንገድ ተከፍቷል ብለዋል አብሽሪ

  • @xw8jf
    @xw8jf 19 дней назад

    አረውሸት ያርገው ኡሉምወደአረብአገርያሰበ ይሳካለት ኑኑኑ ቤተሠቦቻችንን እናስተዳድርበት እግዝያብሔርይጠብቀን ማንእዳረብአገር ኑኑኑኑኑኑኑ ሁሉምይቻላል

  • @Nabiat-y1c
    @Nabiat-y1c 10 дней назад

    Yizaga huffffff yarab eika macharashaw yizaga walahi 😢

  • @user-wt8lj1qe5q
    @user-wt8lj1qe5q 7 дней назад

    አረብ አገራትን ከዘገዉ ኢትዮጵያ ወጣቶች እውነት አምነው እርዳታ ፈልጉ ይህድ 😮😮😮😮

  • @Ganet2024
    @Ganet2024 12 дней назад

    አረእዲው፡የህገዎጥ፡ተዘግቶ፡ህጋዊው፡ብከፈት፡አሪፍነው🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-pq8kw7rf8u
    @user-pq8kw7rf8u Месяц назад

    በሰው ቤት አለ ቅን ጊዜችን ያለ እውቀት ያለሙያ በከንቱ ፈጀነው ቢዘጋ እዛው እንበረታለን ህገወጥም ህጋዊም ቢቀር ይሻላል ኑሮውም እንደዚህ አይወደድም ወንዶችም ይሰራሉ አይጠግቡም ነበር ትዳር አልበረክት ያለው በዚሁ በስደት ምክንያት ነው

  • @BetiMoges
    @BetiMoges 11 дней назад

    ዘጊንችገውዐያብይበምንቀመጣእኔምለውህዝቡንበችግርልፈጀውነውዴ😢😢😢የኔኩእህትበቅርቡዐገርገብታወዴሌሊገርልሆድነበርዐሁንያለችበትዐልመቻትብሉማለትነውእባካቹምንእደሚሻልምከሩ😢😢😢

  • @DasitaBalaya
    @DasitaBalaya День назад

    አሐየሕዘሐገሐ🍀ሲሕትሕ🍀ደሐ🍀አሐሌሄ
    ኢሕትሕዮጵያሐ🍀ኢሕቶቺሕ🍀ዎሆጪሕ🍀አሐዎሆቶ🍀ዬሄጠሐበሐቁሁ🍀ሲሕቱሁ🍀መሐደሐነሐገሐጥሕ🍀ጥሕሩሁ🍀አሐይሕዶሆሌሄሚሕ🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀

  • @user-sj4us6pk4u
    @user-sj4us6pk4u Месяц назад +1

    ይዘጋ እህቶቻችን እየሞቱብን እያበዱ ባደረገው

  • @user-sr6sv8nt9o
    @user-sr6sv8nt9o Месяц назад

    አደኔ እንካን ተዘጋ መፋሂ እስከሚገኛዲረስ ምክነያቱም ብዙስቃይ አና መከራ ሞልቶ ፈሳል በተለይ ዱባይ ቢሮ ውስጥ ስንቱ እህቶቻቺን ስረ ጥፋቶ የም አለቅሱት የኛወቹደላሎች ስልክ ቀምተው ፓስፔራት ቀምተው ያሉት የቀራማብራ ትከፋላላቺሁ እያሉ እያስፈሩ የሰሩበትን እየቀሙ ስቶቹ ደላላቺ አሉ እላህን የማይፈሩ እህቶቻቺን በጪቀት እያበቱነው ተመቺቶ አቺሁ እትኖሩ የናተን አትይ ፋትህ ቢሩውስጥ ለምሰቃይ እህቶቻቺን

  • @user-dm6ly1ct1o
    @user-dm6ly1ct1o Месяц назад +1

    እሰይ እውነት ያርገው ጥሩ ነው

  • @RoqayahSayed
    @RoqayahSayed 22 дня назад

    እሠይ እኮንም ተዘጋ

  • @WerkalemdessieAdmase
    @WerkalemdessieAdmase Месяц назад

    እግዚያብሔር ይጠብቅሽ።ልክነሽእህቴእኔምየልደትካርድለማውጣትብዙወጭአውጥቻለው።አየ፡ወይኔሠርቸአወጠዋለውብየ፤ገዘብማባከኔ?🎉

    • @meymunatube
      @meymunatube  Месяц назад

      አይዞሽ በአዲስ መንገድ ተከፍቷል ሌላ ቪዲዮ ሰርቻለሁ እይው ከላይ

  • @salamaragu2889
    @salamaragu2889 Месяц назад +5

    ምነዉ በሆነ ይዘጋ ሀገራችን ላይ ይሆን እርዚቃችን እግዚአብሔር ያድርግልን

  • @HawaEndris-pd2js
    @HawaEndris-pd2js Месяц назад +1

    ይዝጉት ለኛም የተሻለ ነገር ይዞልን ቢሆንስ

  • @user-tw9hg7hk3p
    @user-tw9hg7hk3p Месяц назад

    የኔ ውድ ውነትሽ ነው እኔም እደዛ ነው ምለው ይትዮፕያ እግዚአብሄር ያሰበው በጣም የሚዘገንን ግዜ ደረሰን

  • @Fenta-mx3zq
    @Fenta-mx3zq Месяц назад +1

    የኔ ዉድ እህት በጉጉት እየጠበቅን እንድሕማ አይሁንብን አየ እድሌ ነዉ ያልኩት ስንት ተከራተትኩ መሰለሽ ፕሮሰሱን ለመጨረስ

  • @WasKan-pl3be
    @WasKan-pl3be 24 дня назад

    ልክ ነሽ እህቴ ፓስፖርት ሰሞኑን ልታሳድስ ነው እኔ በህገወጥ ነው የመጣሁት እኔ ትንሽ እሷ ትልቅ ናት

  • @BirtukanAlemu-bp5uf
    @BirtukanAlemu-bp5uf 13 дней назад

    ምነው እኔ ሳልመጣ ተዘግቶ በሆን 😢😢😢😢😢😢

  • @user-yz8tx4rb5p
    @user-yz8tx4rb5p Месяц назад

    ይዘጋ አልሀምዱሊላ ባገራችን ላይ ሰላምንና እርዝቅ ይስጠን

  • @user-rg6jx5qc6c
    @user-rg6jx5qc6c Месяц назад +1

    አረቦቹም እኮ ኑሮተወዶባቸዋል አንፈልግም ብለዉ እደሁ😢

  • @alemneshadane9901
    @alemneshadane9901 25 дней назад

    ይዘጋ እምትሉ አስቡ እራሳችሁ ያሰባችሁትን አሳክታችሁ ስንት የድሀልጅ ሰርቶ እሚለወጥ አለ እንደኔ ህገ ወጥ እና በብሀር ተዘግቶ በህጋዊ በተመጣጠነ ደምወዝ ብከፈት ባይ ነው ስንት ሰርቶ መልወጥ እሚፈልግ አለ ሀገራችን እያያችሁት ምን ሰርተው ይለውጡ ሰላም የለ ወይ እግዚአብሔር እሚሳነው የለም ሀገራችንን እንደአረብ ሀገራት ሀብታም አድርጎ ሁላችንንም ለሀገራችን አብቅት እኩል ህይወት እምንሮር ያድርገን እኔ ይህን ነው እምል

  • @hwaamusa3856
    @hwaamusa3856 Месяц назад

    አወ ይዘጋ የርዚቃችንን አገራችን ገብተን እበላለን ምንአባቱ በፊት እደዚ ያለኑሮ የለም ቤቤተሠቦቻቸን ዘመን ይሄ አረብ አገር ከመጣነው ሁሉምነገር የመጣው

  • @MrsKaren-cm9if
    @MrsKaren-cm9if 22 дня назад

    ስቱ ነዉ ወጥተዉ የቀሩ አላህ በአገራችን ርዝቁ ይክፈትልን

  • @ShawaShani
    @ShawaShani Месяц назад

    እግዚአብሔር ዪመስገን የዉለሽ ስንቱ እዪወቱ በሚጠፋበት ስራ ቢዘጋ ደስስስስስ ነዉ የሚለዉ እግዚአብሔር ዪመስገን እገዉ እገወጥ ነፍስሼ

  • @nasimaawol7859
    @nasimaawol7859 Месяц назад

    ይዘጋ የምትሉ ሠዎች ግን ጤነኛ ናቸው ሁልሽም እዚህ መተሽ ከተቀየረሽ በሆላ የሠው አገረ ምናምን እና ማን አሥገደደሽ መሄድ መብታቺሁ ነው መቶ መሥራት የሚፈልግ ደግሞ እንስራበት ልጆቺ አሳዳጊ ነን ክፉውን ብቻ አትሠቡ ጥሩውንም እሰቡት ሠምታችሆል

    • @meymunatube
      @meymunatube  Месяц назад

      እስኪ ንገሪልኝ እከኳን ስታራግፍ ጠገበች እኮ

    • @nasimaawol7859
      @nasimaawol7859 Месяц назад

      @@meymunatube አዎ መይሙናየ ድሮም አበሻ እከኩን እስኪያግፈ ነው የመጣበትን ይረሳል ለኛ ለድሆቹ አይዘጋብን

  • @AbrishMan-l5h
    @AbrishMan-l5h Месяц назад

    ያገሬ ልጅ በጣም ነው የምወድሽ እኔ ሳውዲ ነኝ ከመጣሁ ገና ስድስት ወሬ ነው ምክራሽን በጣም ነው የምወደው ❤

  • @HawaH-c3x
    @HawaH-c3x 12 дней назад

    ዉነትነው ተዘጋደ

  • @msfatema5467
    @msfatema5467 Месяц назад

    አላህ እሪዝቃችንን በሀገራችን ይክፈትልን ይዘጋ

  • @UMobile-d1m
    @UMobile-d1m 16 дней назад

    ጭረሺ በነፍሰችን ለይ መጠ ትክክል ነሽ ዉዴ ተበረክ

  • @zinabmohamammd3146
    @zinabmohamammd3146 Месяц назад

    ይዘጋ እኛም በሰላም ወዳገራችን ገብተን እንኳ እንሞታለ አሪፍ ነው

  • @Tsehay-t3v
    @Tsehay-t3v 11 дней назад

    ይዘጋ ጭቅላቴን ጤናየን ይዠ እደድህነቴ እኖራለሁ

  • @MahiMahi-kp8rh
    @MahiMahi-kp8rh Месяц назад

    ሥጋውን ከሚዘጉ ምናለ ህገወጡን ቢያቆሙ ወይ እግዚአብሄር ሆይ አንተን አስበን

  • @user-wp9yt5qz2c
    @user-wp9yt5qz2c Месяц назад

    አላህ ምክንኛት አለዉ ስለዛ የተሻለዉን ነገር ያምጣልን እኔም እህቴ ሜድጋል አርጋ ነበር 😮

  • @Free-hf8fc
    @Free-hf8fc Месяц назад +1

    እውነት ያድርገው

  • @zoherasa5698
    @zoherasa5698 Месяц назад

    መዝጋትከቻለ በየመንይዝጋአለዛ ሤቱምወዱምበዛሂዶአለቀ