MK TV || ደጉ ሳምራዊ || ነፍሰ ጡር መሆኗን ሳውቅ ወደቤቴ ይዣት መጣሁ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 сен 2022
  • Subscribe and share ruclips.net/user/EOTCMK?s....
    ruclips.net/user/EOTCMK?s....
    #MKTV #MahibereKidusan #EOTCMK

Комментарии • 295

  • @azmeratenange8534
    @azmeratenange8534 Год назад +132

    እኔምለዉ ግን የተዋህዶ ልጆች ወደት አላችሁ👉 ሸር ላይክ አድርጉ👈 ማህበረ ቅዱሳን በዉነቱ ቸሩ አምላክ የልባችሁን መሻት እየፈፀመ በእድሜ በጤና ያኑራችሁ በዉነት ቃላት ያጥረኛል እናንተን ለማመስገን

    • @user-ov1ge6gw2t
      @user-ov1ge6gw2t Год назад +1

      እውነት ነው

    • @user-xu8us6kl6u
      @user-xu8us6kl6u Год назад +1

      እውነት ለሻል የተዋህዶ ልጆች ወሬና ኮተትያለበት ብቴጂ ታገኝናለሽ ይልሳዝናል

    • @aminuae6569
      @aminuae6569 Год назад +1

      እመቤቴ ትቅረብሽ እናታች እረጅም እድሜ ይስጦት

    • @yhfbju3550
      @yhfbju3550 Год назад +1

      በጣም እናሳዝናለን 😢😢😢

    • @azmeratenange8534
      @azmeratenange8534 Год назад +1

      @@yhfbju3550 ላይክ ምናደርገዉን አናዉቅም እኮ

  • @seblead820
    @seblead820 Год назад +56

    ድንግል ማርያም ረዳት ትላክልሽ እናት አለመኖሯ ይሔ ነው ችግሩ እናት አትሙት ትሒድ አጎንብሣ ቅማል ትገላለች በጨለማ አዳብሣ እማየ ወድሻለሁኝ የኔ እናት ኑሪልኝ ያች መኖር የኔ ደስታ ነው

    • @user-yq1tm4xg4o
      @user-yq1tm4xg4o Год назад +1

      ምድራዊዋእናታችንብትሞትም።እናታችንድግልማርያምአለችን።ዋስጠበቃየ።ፈጥኖደራሼእማምላክአለችኝ።ደስተኛነኝ።ወዶችየስራችሁንይስጣችሁ።የሰውሂወትማጨለምእጅማብራትአታቁም።አፈርብሉ

  • @Alem24251
    @Alem24251 Год назад +43

    የኔ እኅት 😭እግዚአብሔር ጽናቱን ይስጥሽ
    ለእናታችን ዕድሜን ይስጥልን በእውነት

  • @kegetahun3445
    @kegetahun3445 Год назад +26

    የኔ እህት አይዞሽ ልጅሽን ለምነሽም ቢሆን አሳድጊ ለማንም እንዳትሰጭ
    እማማ ልኡል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጠዎት

  • @saraabbass6164
    @saraabbass6164 Год назад +37

    እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ እናታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን 🙏🙏🙏❤️

  • @Love-nr1zp
    @Love-nr1zp Год назад +15

    ለጋስ ለመሆን ሀብታም መሆንን አይጠይቅም የሚባለው እውነት መሆኑን ያሳዩ እናት ናቸው እድሜዎን ከጤና ጋር ያድልዎ። ያለውን የሰጠ ንፉግ አይባልምና። እንደዚህ ያለ የቀና ልቦና ለሁላችንም ያድለን
    ማኅበረ ቅዱሳን በእውነት አምላከ ቅዱሳን ይርዳችሁ በርቱ

  • @salamontube
    @salamontube Год назад +20

    የኔ እህት እግዚአብሔር ይርዳሽ 🙏🙏ሳላም ለ ኢትዮጵያ 💚💛❤

  • @user-pz8nl9sz6u
    @user-pz8nl9sz6u Год назад +31

    የእኔ እናት ኡፍ ቸሩ አምላክ ያበርታሽ እናታችን ቸሩ አምላክ እድሜ ይስጥልን።

  • @fasikamesfun7232
    @fasikamesfun7232 Год назад +9

    ኣጆኺ ሓፍተየ ኣጆኺ ኪዳነምህረት ምሳኺ እያ ብሰላም ከተጋላግለኪ እያ ገንዘብ ዘይክፈላ ብናጻ ተገልግል ኣደ እያ ዘላቲና ኣጆኺ ዝሓፍተይ 🙏🏽❤💐💠🕊

  • @asterabate7743
    @asterabate7743 Год назад +10

    እናታችን እድሜዎትን ያርዝምልን እህታችን እመብርሀን ትርዳሽ አይዞሽ እህታአለም ተስፋ እንዳትቆርጪ

  • @zuzu4528
    @zuzu4528 Год назад +6

    ሰው ይጥላል እግዚአብሔር ያነሳል ፍቅረኛሽ ቢጥልሽም ቃሉን አፍርሶ እግዚአብሔር ጣለልሽ ደጀ ሰላሙን ተሳልመው ሲመለሱ ❤
    እማዬ እድሜ ከጤና እግዚአብሔር ይስጥዎ እህታችን አይዞሽ እግዚአብሔር መልካም 🙏

  • @mdet2995
    @mdet2995 11 месяцев назад +1

    እዳች አይነት እናት ያብዛልን እማየ በጤና በመልካምነት ያቆይልን 😢😢😢😢😢😢

  • @inatbizu9051
    @inatbizu9051 Год назад +5

    ኪዳነ ምህረት ካንች ጋር ትሁን አይዞሽ በሆድሽ እንዲፈጠር የፈቀደ አምላክ እሱ ለፍጡሩ ያስባልና መፍቴ ይስጥሻል ዋናው ነገር ስላም ሁኝ በስላም ኪዳነምህረት ትገላግልሽ ወልደሽ ለመሳም ታብቃሽ እግዚአብሔር ካንች ጋር ይሁን አሜን !!!

  • @janatmmm6876
    @janatmmm6876 Год назад +22

    አይዞሽ እማ ልጅ ፀጋነው ወዶች ልቦና ይስጣችሁ ልጅሲመጣ ሲሳይ ይዞ ይመጣል

  • @user-eu9ib2gv9r
    @user-eu9ib2gv9r Год назад +6

    እመብራሀን በሽልም ታውጣሽ እግዚአብሔር አለ እናታችን እድሜና ጤና ይስጠዎት🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @selamselam8697
    @selamselam8697 Год назад

    አሜን አሜን አሜን የኔ ናት እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥል እህታችን እመብርሀን ከአንቺ ጋር ትሁን ትቅረብሽ

  • @kidanabera5960
    @kidanabera5960 Год назад +10

    እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ እናታችን ደግሞ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጠዎት

    • @werkakinda688
      @werkakinda688 Год назад

      ,እግዝአብር፣ይርድኦሽእ።

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 Год назад +6

    የእኔ እምባ ይፍሰስ እህቴን😢 ይሄ እርጉም ኪዳነ ምህረት ትፍረድበት። እናታችን ግን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣቸው ስንት ደግ ሰው አለ ይገርማል።

    • @demesewmereid9147
      @demesewmereid9147 Год назад

      ቢሳሳትም መርገም ፈጣሪ አይወድም ተፀፅቶ ልጁን ፍለጋ ሊመጣ ይችላልኮ።

    • @LoveAndPeace2424
      @LoveAndPeace2424 Год назад

      @@demesewmereid9147 አሁን የእኔ እርግማን ነው የታየህ ወይስ የልጅቷ እንግልት? እሱማ ቀና ማለቷንና ወገን ሲረባረብላት ሲሰማ ጠጋ ማለቱ አይቀሬ ነው ለጥቅም።

  • @tsedalemaryam9610
    @tsedalemaryam9610 Год назад +8

    አይ ሴትነት እስከመቼ ይሆን አልቅሰን የዋህ ልባችን ለእራሳችን እዳ አይዞን እኅት ዓለም ሁላችንም በዚህ መንገድ አልፈናል የማያልፉ የሚመስሉ ብዙ ነገሮችን አልፈን ዛሬ አምላክን እያመሰግንን ነው አይዞሽ ብቻ ተስፋ አትቁረጪ ብቻ ጤና ያለው ልጅ አምላክ ይስጥሽ እየሰራሽ ታሳድጊዋለሽ።

  • @user-uk1bg3xb2b
    @user-uk1bg3xb2b Год назад +1

    እኔ አፈር ልብላ ብሎ የሚሰበሰብ ደግ ህዝብ እማዬ ይችን ልጅ ጠዋሪዎ ያርግሎ እድሜና ጤና ይስጦ🙏

  • @user-xu8us6kl6u
    @user-xu8us6kl6u Год назад +2

    ማኅበረቅዱሳን የልቤትርታዎች እግዚያብሔር ይጠብቅልን የእውነትመንደር ጸጋውንያብዛላችሁ ለእናተ ቃላትያጥረኛል

  • @YkcOdar-wh6of
    @YkcOdar-wh6of Месяц назад

    እግዚ አብሔር የወደቀ ያነሳል ማዘርዬ እድሜና ጤና አብዝቶይስጣችሁ የሌሎችም አርያ ናችሁ እህቴ ድንግል ማርያም አለሁ ትበልሽ

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf Год назад +7

    እናቴ የርሶ አይነት እናቶችን ያብዛልን ጤናዎትን ይስጦት

  • @user-dp4ri4ln2g
    @user-dp4ri4ln2g Год назад +2

    ማኅበረቅደሳን የተቀደሰ ማኅበር እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን ለተቸገረ ሁሌእንደረዳችሁ ነው ጸጋውን ያብዛላችሁ እኅታችን አይዞሽ

  • @marimamarima4951
    @marimamarima4951 Год назад +3

    ረጅም እድሜ ጤነ ይስጦት እነታችን 🙏🙏🙏ልጅቷን ዳሞ አለህ በሰለም ይገለግለት🙏🙏🙏🙏

  • @gelilaaddera1642
    @gelilaaddera1642 Год назад +3

    እግዚአብሔር ይርዳን አንቺን እንድረዳ የኔ እናት አይዞሽ ኪዳነምሕረትን ይዘሽ አትወድቂም ሁሉም ያልፋል

  • @melakutesfaye2433
    @melakutesfaye2433 Год назад +9

    ሁሉም ኦርቶዶክሳዊ አንድ አካል ነውና መረዳዳት ግዴታችን ነው እናታችንና ማህበረ ቅዱሳንን እግዚአብሔር ይስጥልን በተረፈ ስልክ ቁጥር አስቀምጡልን

    • @amesh1365
      @amesh1365 Год назад

      ቪድዮው ላይ ተቀምጧል።

  • @uaeuae5639
    @uaeuae5639 Год назад +2

    እመቤቴ ወላዲተ አምላክ በሠላም ከሁለት ታድርግሽ እህት
    እማማም በጣም መልካም ሰዉ ነዎት ቅዱስ ገብርኤል ጥላ ከለላ ይሁንልዎ እናቴ እንደርስዎ ያሉትን ያብዛል🙏🙏🙏

  • @abebechdaba7539
    @abebechdaba7539 Год назад +3

    እናታችን እግዚአብሔር እድሜን ከጤና ይስጥልን በእውነት የታደሉ ሰው ነዎት ሳይኖርዎት በአቅምዎትን ማድረግ መታደል ነው ፀጋውን ያብዛልዎ፡፡ እህቴም አይዞሽ ከወደቅሽበት እንዲያነሱሽ እሳቸውን ያዘጋጀልሽ አምላክ አይጥልሽም እሱ አይሳሳትም፡፡

  • @user-zz2um4wb8g
    @user-zz2um4wb8g Год назад +1

    አይዞሽ እህቴ ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታው በሰላም ያገላግልሽ እናታችን እግዚአብሔር ያክብርሽ🙌

  • @seblegebre3125
    @seblegebre3125 Год назад +1

    እመቤቴ ማርያም በሰላም ትገላግሽ አሜን አሜን አሜን 🙏🙏💚💛❤️🙏💚💛♥️🙏🙏

  • @selamabera5185
    @selamabera5185 Год назад +1

    ውይ የኔ እናት ምን ልበልሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ እማዬ እረጅም እድሜን ከጤናጋር ያድሎት ይህን ማናየበት በዚህ ከባድ ጌዜ አይፈረድቦትም

  • @tigistlemesa5279
    @tigistlemesa5279 Год назад

    እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ እመብርሃን ትቅረብሽ እናታችን ደግሞ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጠዎት

  • @hannamellesse5771
    @hannamellesse5771 Год назад +2

    እንደእርስዎ የተባረከ እናት ያብዛልን አናታችን። እመቤቴ በሠላም ትገላግልሽ አይዞሽ በርቺ

  • @azmeratenange8534
    @azmeratenange8534 Год назад +3

    አይዞሽ እህቴ ፈተና ያለነዉ ብቻ አንች በእግዚአብሔር ታመኝ በማግኘትም በማጣትም በማዘንም በመደሰትም ተመስገን ማለትን የመሰለ ነገር የለም ስለዚህ አትዘኝ እህት አለም ይችአለም ፈታኝናት እግዚአብሔር አይተዉሽም ቸሩ አምላክ በሰዉ ተመስሎ ነዉ እሚጎበኘን አሁንም ጽኝ አይዞሽ ይህ ሁሉ ያልፋል መከራን ያልተቀበለ በዚች ምድር ላይ አንዳችም ሰዉ የለም እንዳታማርሪ ቸሩ መዳንያአለም ይጎቭኝሽ 🙏🙏🙏

  • @abebatessema4159
    @abebatessema4159 Год назад +12

    እግዚአብሔር ይጎብኛቹ አይዞሽ ማማዩ ያልፋል ድንግል ከጎንሽ አትለይሽ

  • @abat6971
    @abat6971 Год назад +4

    አይዞሽ እህቴ እንረዳሻለን

  • @dhfhbxdgbgd5672
    @dhfhbxdgbgd5672 Год назад +4

    እግዚአብሔር ይርዳሽ እህታችን ለናታችን እድሜ ጤናዉ ይስጥዎት

  • @user-bj7xq6ln3j
    @user-bj7xq6ln3j Год назад

    ትክክለኛ ኢትዮጵያዊነትን በእኝህ እናት አየሁት፡ ረጅም እድሜና ጤና ይስጦት፡ ባይለያዩ ጥሩ ነው፡ እሳቸውም የልጁ ሃያት ሁነው ያሳድጉት አብረው፡

  • @etiopiantube5302
    @etiopiantube5302 Год назад +3

    እግዚአብሔር አምላክ ይርዳሽ የኔ ውድ ልጅሽ የምስራች ይዞ ነው ሚመጣ የኔ ውድ እማምላክ በሠላም ታገላግልሽ

  • @eyrusfeker4790
    @eyrusfeker4790 Год назад +16

    አንዳንድ ወንድማቻችን ግን ምን ሁናቹሁ ነው ጭካኔ ናቹሁ እናታችን ዕድሜውን ያርዝምልን

    • @nuralahwasu1300
      @nuralahwasu1300 Год назад +1

      እማማእድሜተአፊያጋር ይስጠወት

    • @user-jr6qo8df6e
      @user-jr6qo8df6e Год назад

      አብዛኛዉ እንደዝህ የምያጋጥመዉ በኔ እንደገጠመ አይነጥላዉ እንደሆነ በራሴ ላይም አጋጥምኛል።
      እግዚአብሔር ይመስገን የኩፉ ጠላት ድያብሎስ አሰራር ካወኩትወድህ ወድህ እግዚአብሔርን አዉቄ ጠላትን መዋጋት ስጀምር ምስትም ማክበር ጀመርኩ 👏🌹

    • @eyrusfeker4790
      @eyrusfeker4790 Год назад

      @@user-jr6qo8df6e እንኳን እግዚአብሔር እርዳህ ወንድሜ በርታ አሁንም እንዳትዘናጋ

  • @RomanRoman-vj5xz
    @RomanRoman-vj5xz Год назад +12

    Please let us help this mother. This is really a nice lady. Can you imagine if she has more how many people she can help?.

  • @user-gc5rl5zp3h
    @user-gc5rl5zp3h Год назад

    የህዋ እናት እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት እህቴ አይዞሽ እግዝአብሔር ይርዳሽ

  • @user-yn3vd7in3n
    @user-yn3vd7in3n Год назад +2

    አላህ በሰላም ይገላግልሽ አይ ወንዶች😢እማማ ጤናወትን ይስጥልን

  • @mqw544
    @mqw544 Год назад +2

    ማምየ አላህ ይስጠወት የወንዶች ነገር ሆድይፍጀው።አላህ በሰላም ይገላግልሽ

  • @egziharya4826
    @egziharya4826 Год назад +36

    የሚራራ ልብ ይስጠን።

  • @habtamuamtachew9066
    @habtamuamtachew9066 Год назад +5

    እጅግ አሳዛኝ ግን ደግሞ የሁልጊዜ ገጠመኝ እየሆነ የመጣ ታሪክ ነው። በቦታው ሄዳችሁ ለእኛ ለአድማጭ ተመልካቾች ስላደረሳችሁን ምስጋና ይድረሳችሁ። እንዲህ አይነት በእድሜም ለሰዎች በመጨነቅና በማሰብ ፀጋ የተቸራቸውን እናት ስላሳያችሁን እግዚአብሔር ያክብርልኝ።
    በመጨረሻ ላይ የተቀመጠው የንግድ ባንክ ሒሳብ ቁጥር 'ትክክለኛ አይደለም' የሚል መልዕክት ያሳያልና እባካችሁ አረጋግጡልን።

  • @user-ce7gz2xf9n
    @user-ce7gz2xf9n Год назад +1

    የኔ እኅት አይዞሽ አመ አምላክ ትቅረብሽ በሰላም ተገላገይ ምንም አትሆኝ እግዚአብሔር ጤናሽን እንዲሰጥሽ ጸልይ አይዞሽ🥰

  • @elizabethabraham4208
    @elizabethabraham4208 Год назад +1

    እማማ እናታችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን እድሜና ጤና ይስጥልን ለልጆቻቸሁ ያኑራቹሁ 🙏🙏🙏

  • @askaleknife6615
    @askaleknife6615 Год назад +5

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ::
    በራሴ ሀሳብ ይህ የአጋንንት በአል በሚከብርበት ቀን የቤተክርስቲያን ልጆች የሆኑ በአለም ሁሉ ያሉ ያንን ቀን በፆም በፀሎት በምህላ ብናሳልፍ እግዚአብሔር ቁጣውን በምህረቱ ይመልስልናል :: ይህንንም አምልኮት የአቡነ ተክለ ሀይማኖት አምላክ ድምጥማጡን ያጠፋልን ነበር ለኦርቶዶክስ እምነት ሞገስንም ያለብሰንነበር ከእነሱም ጋር ያለመተባበራችን በግልፅ ይታወቅ ነበር :: ያለምልመን :: ፍቅርን ይስጠን ::

    • @golgota2123
      @golgota2123 Год назад

      ትክክል

    • @mimizeniwork4500
      @mimizeniwork4500 Год назад

      በጣም ትክክል እስማማለሁ🙏👍👏

    • @egzyabharyemsegaamene3675
      @egzyabharyemsegaamene3675 Год назад

      መልካም ነበር ግን አብዛኛው የሚሄደው ኦርቶዶክስ ነው እህቴ ልቦና ይስጠን

  • @tigistfikre9249
    @tigistfikre9249 Год назад

    አይዞሽ እህታችን እግዚአብሔር ይርዳሽ ለማዘርም እድሜ ጤና ይስጥልን ❤❤ የምስጊኖች አባት እሱ ይርዳሽ

  • @hiberefeson3634
    @hiberefeson3634 Год назад +2

    እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እናታችን ቅን እናቶችን ያብዛልን እህታችን አይዞሽ ሁሉም ያልፋል ልጁ ግን ምን ሆኖ ነው ይሄ ልጅ እኮ የራሱን እድል ይዞ ነው ሚመጣው እግዚአብሔር ፈጥሮታል አይተወዉም ነገ አድጎ እናቱንም ሀገሩንም የሚጠቅም ቢሆንስ ማን ያውቃል

  • @atsedeaa7465
    @atsedeaa7465 Год назад +1

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጨዎት እናታችን እመቤቴ በሠላም ትገላግልሽ እህታችን

  • @user-zz9nm4gz3z
    @user-zz9nm4gz3z Год назад +1

    እግዚአብሔር ይርዳሸ እህቴ ለእናታችን እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ጤናውን ይሰጥዎት

  • @aychesharega696
    @aychesharega696 Год назад

    አይዞሽ እግዚአብሔር ያበርታሽ ሁሉም ያልፋል

  • @user-hb9kd3nv2p
    @user-hb9kd3nv2p Год назад +1

    አቤት የኢትዮጵያዊያን መከራ ብዛቱ! እግዚኦ 😭

  • @AmalAmal-kg1qb
    @AmalAmal-kg1qb Год назад

    መታደል ነው የአብረሐም እንግዳ መቀበል ደሀ ነው የሚረዳዳ እግዚብሔርም ከእኛ ጋ ነው

  • @user-jv6ki6ht6q
    @user-jv6ki6ht6q Год назад +1

    የኔ እናት እመ ብረሃን ትርዳሽ እናታችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጠወት የኔ እናት

  • @user-vd6um2qq7c
    @user-vd6um2qq7c Год назад +1

    እድሜና ጤናውን ይስጥዎ እናታችን አይዞሽ እህቴ እመቤቴ አለችልሽ እንባሽን ታብሰዋለች 🙏

  • @yhfbju3550
    @yhfbju3550 Год назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን 💐💐💐😢😢😢😢

  • @user-wj5rt6ek8n
    @user-wj5rt6ek8n Год назад

    እናታችን የድህነት ጥግ እግዛብሄር ይክፈሎት እህታችን አይዞሽ እግዛብሄር አለ

  • @massialem6676
    @massialem6676 Год назад +1

    ኪዳነ ምህርት ትድርስልሽ የኔ እህት አይዙሽ እግዚአብሔር አለ

  • @user-kr3eb3hx6t
    @user-kr3eb3hx6t Год назад +1

    Amen Amen Amen Emay Egzabhare Edafot Yadergeln Ehet Alema Ayezoshema Sate Hule Giza YemtefetenWe Bezi Wdedkushe Afekrekushe Bemilu Wedoche Nwe Emebrhan Tekrebshe🙏🙏🙏

  • @deesdoos6676
    @deesdoos6676 Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር የወደቁትን ያነሳል እመ አምላክ በሰላም ታዋልድሽ

  • @haylu8198
    @haylu8198 Год назад +1

    አይዞሽ እማምላክ ትድረስልሽ እናቴ እድሜዎት ያርዝምልን

  • @selamgh3379
    @selamgh3379 Год назад +5

    god bless mother and sister 🙏🙏🙏

  • @michelbrendel3932
    @michelbrendel3932 Год назад

    Emebrehan kachga tehun ayizoshe Ehti Egziabher yiredachal ayizoshe 🙏🙏🙏

  • @werkitazarra4338
    @werkitazarra4338 Год назад

    ለእናታችን፣እድሜናጤናይስጥልን፣

  • @michelbrendel3932
    @michelbrendel3932 Год назад

    Ye ne deg enat Egziabher edmi ena tena yistelen 🙏🙏🙏

  • @asikalmaryam9421
    @asikalmaryam9421 Год назад

    እህቴ እግዚአብሄር ካቺጋር ይሁን አይዞሽ እማም እግዚአብሄር ይስጥዎት እረጅም እድሜ ከጤናጋ ያድልልን

  • @user-pd4nz7kh3s
    @user-pd4nz7kh3s Год назад

    ወይ የኢትዮጰያ ወድ የሴት ክብር የሊላቸዉ የሰዉ ህይወት ከማበላሸት ሊላ የላቸዉም

  • @hana967
    @hana967 Год назад +1

    ህይወት ብረቱ ሰልፍ ናት እኔን እህቴን እመብርሃን በሰላም ትገላግልሽ እናታችን ልዑል እግዚአብሔር ረጂም እድሜ ይስጥወት ወንዶች ግን ይህን ያህል በሴት ልጅ ላይ ጭካኔ እግዚአብሔር አምላክ ማስተዋል ይስጣችሁ

  • @zelekashlulseged9795
    @zelekashlulseged9795 Год назад +2

    እመቤቴ ትድረስልሽ እኝህ እናት ሳይኖራቸው ሰው የሚረዱ የተባረኩ አሳቸውም እሷም ሊረዱ ይገባል በሷ ምክንያት እሳቸውም ዳባሽ ሊያዝላቸው ይሆናል ።

  • @serkiyimer6536
    @serkiyimer6536 Год назад

    የኔ እናት የሴት መከራዋ በዛ አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እሱ ያውቃል አይዞሽ እማማ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጦዎት ለወንዶች ልቦና ይስጣቸው እመቤቴ በሰላም ታገላግልሽ

  • @thhghh745
    @thhghh745 Год назад +1

    እነቴ ረጅም እድሜ ያድሎት እግዘአብሔር

  • @alexbob2664
    @alexbob2664 Год назад +2

    አድራሻቸውን እባካችሁ የእናታችን

  • @saadayimer8273
    @saadayimer8273 Год назад

    አላህ በስላም ይገላግልሽ የኔ እህት እናታችንንም አላህ እረጅም እድሜ ና ሙሉ ጤና ይስጠወት

  • @swetesweety1236
    @swetesweety1236 Год назад

    አግዚአብሔር አምላክ እድሜ ይስጣት እንደ እራሶ መልካም ሰውችን አልላክ ያብዛልን

  • @Sillysanriofan
    @Sillysanriofan Год назад

    እማማ እግዚአብሔር ጤናና ረጅም እድሜ ይስጥዎት አንቺንም አይዞሽ በርቺ ሑሉም ያልፋል

  • @user-xg3tw6uv4z
    @user-xg3tw6uv4z 8 месяцев назад

    ኪዳነ ምህረት አትጥልሽም አይዞሽ አሁንም እናታችንን እንዳው ያለ ምክንያት አላገኙሽም😢

  • @letariktube960
    @letariktube960 Год назад

    የኔ እህት ኪዳነ ምህረት ትድረስልሽ አይዞሽ እማማየ ቸሩ አምላክ እረጂም እድሜ ከጤናጋ ያድልልን 💐💚

  • @user-yq1tm4xg4o
    @user-yq1tm4xg4o Год назад

    እመብርሀንትገላግልሽ።አይዞሽ።ነገሊላቀንነው።እግዛብሄሮያዘጋጃልየወደፊቱን

  • @yordanoshaile87
    @yordanoshaile87 Год назад +2

    በእደዚህ አይነቶች እናቶች ናቸው እስካሁን ያለነው በተገባረችን ቢሆን ኖሮ ጠፍተን ነበር

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 Год назад +1

    የኔ እናት እግዚአብሔር ጤናን፡እድሜ፡ይስጦት፡እህቴ፡እመብረሀን፡ትርዳሺ፡ወንዶችማ፡የሚፈልጉትን፡የስሜታችው፡ብቻነው፡የሚፈልጉት፡ልጁን፡አስወጭና፡አብረን፡እንኖራለን፡አለ፡የስላሴን፡ፊጡሩ፡አውጥቶ፡ጥሎ፡አብረን፡እንኑር

  • @user-yq1tm4xg4o
    @user-yq1tm4xg4o Год назад

    እማምላክእረዳትትላክልሽ።እህቴአይዞሽ።እግዛብሄርካችጋርነው።እማማእግዛብሄርይስጦት።እድሜናጤናይስጦት።።በእውነትወዶችእረተውልብግዙ።ነገትሞታላችሁ።እግዛብሄርንፍሩ።።

  • @youtub4580
    @youtub4580 Год назад

    የኔ እህት የፈጠረሽ እግዚአብሔር ያውቃል የታመንሽላት ኪዳነ ምህርተ ትርዳሽ የኢትዮጵያን ህዝብ በውጭም በውስርም ያሉትን ኪዳነ ምህረት ልባቸውን ታራራልሽ አመቤቴ ማርያም በሰላም ታገላግልሽ

  • @romantakel1326
    @romantakel1326 Год назад +1

    ይኔ እናት እግዚአብሔር ደግፎችሁ እንደእናት ልጅ ቀሪ ዘመናችሁን አብራችሁ ያኑራችሁ!
    እማምላክ ትቅረብሽ!

  • @Ghfh-yy6dm
    @Ghfh-yy6dm 19 дней назад

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @markkoury5648
    @markkoury5648 Год назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ደግ እናት እግዚአብሔር እረጂም እድሜ ይስጠወት ማማየ

  • @tizitatadesseabebetizita8690
    @tizitatadesseabebetizita8690 Год назад

    Yene enate ufff betam yazezinal ewunate gene Egziabher Melkam New!!

  • @birtukan259
    @birtukan259 Год назад

    እናታችን እድሜኔ ጤና ይስጥልን አይዞሽ እህቴ ነገ ሌላቀን ነው ያልፋል ሁሉም

  • @manuel2445
    @manuel2445 Год назад

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏❤❤❤🙏🙏🙏

  • @GrmiyeSolomon
    @GrmiyeSolomon Год назад +5

    ከመጭርሻው ላይ ሰልክ ቁጥርና አካውንት አለ

  • @gesese1381
    @gesese1381 Год назад

    እረጅም እድሜና ጤና ይሥጥልን ለናታችን እህታችን እግዚአብሔር ካንቺጋ ይሁን

  • @user-ci2vl8lh8z
    @user-ci2vl8lh8z Месяц назад

    እማማማ እድሜና ጤና ይስጥዎት

  • @user-ot7kd5nj8g
    @user-ot7kd5nj8g Год назад

    አይዞሽ እህቴ እመቤቴ በሰላም ከአንድ ሁለት ታድርግሽ

  • @a.aa.a3098
    @a.aa.a3098 Год назад

    አይዞሽ እሕቴ እናቴ እድሜና ጤና ይስጦት

  • @adanechfikadu3012
    @adanechfikadu3012 Год назад

    የኔ እናት አማምላክ ትቅረብሽ እናታችን እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጦት እናት እንደዚ ነው

  • @eyobasfaw8072
    @eyobasfaw8072 Год назад

    ፈጣሪ አለ እህት እግዚአብሔር ጥሎ አይጥልም

  • @hanamaryam4599
    @hanamaryam4599 Год назад

    እግዚአብሔር አንዱ በር ሲዘጋብን አንዱን በር ይከፍታል ውይይ የሴት ልጅ ፈተና አይዞሽ ይህ ግዜ ያልፍል