Ethiopia ሰበር - አሳዛኝ ዜና ተሰማ ቀጥሏል | የግብፅ ሚሳኤል አነጋጋሪ ሆኗል | ዶላር ጨመረ | የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ ሱዳን ደወሉ| Abel Birhanu

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 окт 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @abelbirhanu
    Welcome to my channel I'm Abel Birhanu from Ethiopia if you subscribe my channel you get more benefits. news, blogging , information,vine .....all Entertainment are available in my channel subscribe now
    youtube
    www.youtube.co....
    Facebook
    / abelbirhanu21

Комментарии • 217

  • @zeynebe6065
    @zeynebe6065 3 года назад +116

    እባካችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች በዬ ሀይማኖታችን ዱአ እናድርግ

  • @Tube-iz3xj
    @Tube-iz3xj 3 года назад +29

    አላህ ሆይ እባክህ ታረቀን 🙏

  • @sebliyotube5924
    @sebliyotube5924 3 года назад +6

    Thank you for the information abelye! እግዚያብሄር ሀገራችንን ሰላምን ይመልስልን

  • @abdihabesha12
    @abdihabesha12 3 года назад +11

    ያአለህ ባሀጋራችን 🇪🇹ሳላም አውርድልን
    ሳላም ላሀጋራችን 🇪🇹
    ሁሌ አሳዛኝ ዜነ 😭

    • @abdihabesha12
      @abdihabesha12 3 года назад +1

      @joyo BVB ፈጣሪ አሁንም ሳላም ያደርጋል🇪🇹🙏

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 3 года назад +45

    በስደት ሁናችሁ እንደኔ የሀገራችን ነገር ያሳሰባችሁ እንዴት ናችሁ አይዛችሁ
    በድአና በፇለት በርቱ

  • @zulfakemal3501
    @zulfakemal3501 3 года назад +11

    አላህ ሆይ የሀገራችን ነገር አደራ ለንተ ሰጥተናል ሰላም አድርግልን ያረብ እንደኛ ወንጀል ሳይሆን እንዳንተ እዝነት

  • @globalhealthandmedications5959
    @globalhealthandmedications5959 3 года назад +8

    እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ጠብቃት

  • @ፊርዶስ7806
    @ፊርዶስ7806 3 года назад +1

    ያረብ ሀገራችንን ሰላም አርግልን

  • @etf5tu746
    @etf5tu746 3 года назад +6

    ወይኔ እኔ ፈርቻለው አምላኬ ሆይ እባክህን በቃ በለን እረ እስከመቸ

  • @ዐማኑኤልየድንግልፍሬ
    @ዐማኑኤልየድንግልፍሬ 3 года назад +4

    ሰላም ለኢትዮጵያችን ይሁን 🇪🇹 💚💛❤ 🇪🇹

  • @Betu535
    @Betu535 3 года назад +5

    ሰላም ለሀገሩ የሚመኝ👍👍👍👍👈🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @እግዚአብሔርሆይአተታቃለህ

    እንዴት አደርሽ እምየ ሀገሬ ሰላምሽ ናፈቀኝ ፈጣሪ ይጠብቅሽ

  • @jgxjijfxvj4413
    @jgxjijfxvj4413 3 года назад +5

    ምነው ምነው ምነው አምላኬ ሆይ ኃጢአታችን በዛ ብሆንም አምላኬ ሆይ እንደቸርነት ብዛት ማረን ይቅር በለን የአባቶችን እና የእናቶቻችን እንባና ፀሎት ስትል ምህረቱን ላክልን 😭😭😭😭💚💛❤ከውጪም ከውስጥም ጠላቶች በረቱብሸ ሀገሬ ሀጢያተኛ እኔው ልሞት ንፁሃን ደም በከንቱ ለምን ይፈሳል 😭😭😭😭😭😰😰😭

  • @alsmraah8655
    @alsmraah8655 3 года назад

    እግዚአብሔር ሆይ በቃ በለን

  • @martamarta3173
    @martamarta3173 3 года назад +1

    ፈጣሪ በቃች በለን

  • @rozigezu9437
    @rozigezu9437 3 года назад +18

    አሁንስ ያግሬ ሰላም ናፈቀኝ ፈጣሪ ሆይ በቃ በለን

  • @teduadaayal2841
    @teduadaayal2841 3 года назад +47

    የድንግል ማርያም ልጅ ቼሩ መዳህኒአለም ለኢትዮጲያ ሰላም ስጥልን 🙏🙏🙏

    • @bettysleiman1877
      @bettysleiman1877 3 года назад

      Amen Amen Amen

    • @saratasahi590
      @saratasahi590 3 года назад

      አሜን አሜን አሜን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭☝🙏

    • @mulu4555
      @mulu4555 3 года назад

      አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @kalethiopia2550
    @kalethiopia2550 3 года назад +4

    ጸሎት
    ጸሎት
    ጸሎት እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ ይቅር በለን
    እግዚአብሔር ሆይ ንጹሐንን ጠብቅ

  • @አላሁመእንሱርና
    @አላሁመእንሱርና 3 года назад +1

    የአገራችን ነገር በጣም አሣሣቢ እየሆነ ነው ፍርድ አለመኖሩ ነው ለዚህ ሁሉ ችግር መዳረጋቸው ሠው እንደ ዝንብ በየቦታው እየተገደለ እስከ መቼ ነው
    አላሁመ ያረብ አንተ በቃ በላት አገራችንን ከውስጥም ከውጭም ጠላት

  • @tsehaytube777
    @tsehaytube777 3 года назад +3

    Thank you Abel

  • @የገብሪኤልልጅ
    @የገብሪኤልልጅ 3 года назад +2

    ሊነጎ ሲል ይጨልማል ኢሄም ጊዜ ያልፍል ሀገሬ

  • @fekrbant986
    @fekrbant986 3 года назад +2

    እግዚአብሔር ሆይ ታረቀን ሀዘን መሰማት 😭😭😭😭😭

  • @youshiindala9948
    @youshiindala9948 3 года назад +31

    እኔ ቀንና ለሊት በለቅሶ አይኔ ሊጠፋ ነው በጭንቀት እንደኔ በስደት ሆናችሁ የተጨናነቃችሁ እግዝሀቤር ፅናቱን ይስጣቸሁ አይዘቸሁ በርቱ በፀሎትም በዱአም

    • @alamnasir9579
      @alamnasir9579 3 года назад +1

      አይዞሽ እህቴ ዋናው ፀሎትነው ተጨንቀሽ ምንም አታመጭም ፈጣሪ ሰላሙን መፍቴውን ያምጣልን ማለት ነው

    • @SaeedSaeed-wd8nx
      @SaeedSaeed-wd8nx 3 года назад

      አይዛሺ አድቀን ይነጋል በአላህ ፊቃድ

  • @TUBE-lq5yk
    @TUBE-lq5yk 3 года назад +1

    የሰው ልጅ ክብር ወዴት ይሰማ። ማን አቤት ይበል።

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ሸ1ጸ

    አቤቶ ጌታሆይ ማረን አምላክ እኝስ ባሰብን መባላት😭😭

  • @eysusyadinaleysusgetanew4992
    @eysusyadinaleysusgetanew4992 3 года назад +5

    እግዚአብሔር ሆይ በድለናል ማሪን ታረቃን🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹

  • @naniy9579
    @naniy9579 3 года назад +5

    እባካቹ ያገሬ ልጆች አይናችንና ጆሮአችን እግዚአብሔርን ይፈልግ እንፀልይ የከፋ ሳይመጣ እናት አታልቅሰ አባት አያልቅሰ ልጆች ወላጅ አይጡ እንፀልይ እንፀልይ ለኢትዮጵያ እናመሰግናለን ሰለመረጃው ።🙏🙏🇪🇹🇪🇹

  • @ሰላምሰላም-ቈ4ዐ
    @ሰላምሰላም-ቈ4ዐ 3 года назад +3

    አምላክ ያግዝልሽ ላንች እየወገነ

  • @biniyamworkneh5888
    @biniyamworkneh5888 3 года назад

    Abela thank u

  • @النسيمحجاب-ب4ب
    @النسيمحجاب-ب4ب 3 года назад +2

    አላህ ሆይ አገራችን ከጠላቶች ጠብቃት ያረብ🙏🙏🙏

  • @arsemakdsttube2617
    @arsemakdsttube2617 3 года назад +1

    እግዚአብሔር አምላክ አገራችን ሠላም አድርግልን

  • @lijiafartube9919
    @lijiafartube9919 3 года назад +1

    ፍትህ ለአፋር ህዝቡ

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ሠ7ተ

    እግዚአብሔር ሆይ ማረን እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ😭😭😭

  • @liliyemaryamlij1426
    @liliyemaryamlij1426 3 года назад +1

    ኧረአምላኬ በቃበለን በየክልሉ ንጹሀን አለቁ ኧረዘንድሮ ምንጉድነው የገባብን

  • @hagerabaye1215
    @hagerabaye1215 3 года назад +4

    አሁንስ የሀገሪ ሰላም።ናፍቀኝ።ፈጣሪ ነቃችሁ በለን እባካችኩ እህቶቼ በየሃይማኖታችሁ እንፀልይ ወይኔ አሁንስ ልቤ።ደማ

  • @ethiopiaethiopia3849
    @ethiopiaethiopia3849 3 года назад

    እግዚአብሔር ሆይ እባክህ ይቅር በለን ሌላ ምን ልበል

  • @bruktyrose5879
    @bruktyrose5879 3 года назад +1

    Ethiopiaye Fetari yedresilesh💚💛❤😭😭😭😭😭😭😭

  • @አፀዴማርያም21
    @አፀዴማርያም21 3 года назад +10

    አቤቱ ቅዱስ እግዚአብሔር ሆይ ምህረትህ በቶሎ ታግኘን 🙏 ከሞት ታደገን እባክህ🙏🙏

  • @kiwait9430
    @kiwait9430 3 года назад +1

    Ethiopia 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🙏🙏🙏🙏 Iazelalem tenuere amen

    • @lubaba2954
      @lubaba2954 3 года назад +1

      .አሚንንንንን

  • @abitube3078
    @abitube3078 3 года назад +1

    ጤና ይስጥልኝ

  • @chotalama8924
    @chotalama8924 3 года назад

    ጎበዝ

  • @abebina4362
    @abebina4362 3 года назад +1

    በትንሹ 30 ሰዎች አይባልም! አቤቱ ፈጣሪዮ ሠላም ናፈቀን 🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @አይሻይማም
    @አይሻይማም 3 года назад +1

    የኢትዮጵያ ነገር ተበላሽቷል እማማ ሀገሬ በደም ጨቀየች እስኪይ ሁላችሁም ዱአ እናርግ ሀገሬ ልገባ ታሰብኩ ቆየሁ ግን ተለት ወደ እለት እየባሰባት ለመግባትም ፈራሁ የንፁሀን ደም እዳባይ ውሀ ጎረፈ እህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህ

  • @wsawwsas5941
    @wsawwsas5941 3 года назад +2

    አምላክ ሆይ እባክህ አስበን ይህን እርስ በእርስ የሚያጋድል እርኩስ መንፈስ ከሀገራችን አንሳልን

  • @BIGBOSS-tt1if
    @BIGBOSS-tt1if 3 года назад

    አላህ ሆይ ሰላም ለኢትዮጵያ ሀገሬ

  • @ኤፍታህወለተማርያም-ኰ6ሰ

    አሁንስ ደከመኝ እማማየ ኢትዮጵያ ኧረ መቸ ነዉ ደስታሺኘን እምንሰማዉ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @bint4181
    @bint4181 3 года назад

    ያአላህ

  • @ዘሀራእሸቱያቀሥታዋ
    @ዘሀራእሸቱያቀሥታዋ 3 года назад

    አገራችንንአላህየጠብቅልን።ዱአአንረሣሣ

  • @elinchannel1760
    @elinchannel1760 3 года назад +1

    እረ እግዝብሔር እግሬ ድረሺላት

  • @eskuschoice1730
    @eskuschoice1730 3 года назад +4

    ጌታ ሆይ ቅድስት ሀገርህን በምህረት አስባት💚💛❤️
    በባእድ ሀገር ዬሴፍን የጠበከው ከተዘጋጀለት ወጥመድ ና ሞት ሞገስ ሰጥተህ ያዳንከው ለወገኖቹ ተስፋ መጋቢ እንዲሆን የረዳህው ልኡል እግዚአብሄር ሆይ ዛሬም ለሀገራችን ለህዝባችን አንተ ሰላምን ላክልን, ታላቅ እጅህንም አንሳ ፆምና ፀሎታችንንም ተቀበል አሜን🙏🏻🙏🏻
    👇🏽👇🏽👇🏽❤️💛💚
    እንዲሁም ለመላው የሙስሊም እምነት ተከታይ እህት ወንድሞቼ መልካም የፆምና የፀሎት ጊዜ እመኛለው🙏🏻
    Ramadan🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @wolloethiopia5413
    @wolloethiopia5413 3 года назад +2

    በኢትዮጵያ አስከፊ ታሪክ ከአፄ ዮሃንስ ዘመን እና ልብነድንግል ዘመን ቀጥሎ 3ኛው ቅፉ ዘመን ላይ ደርሰናል😥

  • @SaeedSaeed-wd8nx
    @SaeedSaeed-wd8nx 3 года назад

    ያአላህ አላህ ይድረስ

  • @hananalichanal2866
    @hananalichanal2866 3 года назад

    Endet adersh sikayish yebezabish እናት ኢትዮጵያ 🇪🇹✊😢

  • @hayatishesolehyewallagalii9057
    @hayatishesolehyewallagalii9057 3 года назад

    selam

  • @biranumasekoagide366
    @biranumasekoagide366 3 года назад

    ከእኛ ጋራ ያለው ከእነሱ ጋር ካለው ይበልጣል!! እነሱ በሠረጋላ እኛ ግን ሰማዩንና ምድርን በፈጠረው በእግዚአብሔር እንታመናለን!!

  • @ጉራጌአቱይናመሶየቂ
    @ጉራጌአቱይናመሶየቂ 3 года назад +1

    አቤሎ ሁሌም እከታትልሀለሁ ግን መረጃህ ፍትሀዊ አድርገው ስለምንዛሬ ስትዘግብ እኛ ሳውዲ ያለነው መረጃው ለምን አትነግረንም ኮየትና ዱባይ ትዘግባለህ ሳውዲ ያለነውስ ፍትህ ለኛ ለሳውዲ

  • @mesifereja7898
    @mesifereja7898 3 года назад

    አር አገሬ Ethiopia ምን ነካሽ የደም መአበል ወኔ ወገኔ ጨነቀኝ እግዚብሔር ደረስልን ይቅረ በለን ☝😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @misganawmoges
    @misganawmoges 3 года назад +3

    የዚህ ሁሉ ችግር መንስኤ የክልል መንግስታት ብዛት ይመስለኛል ስለዚህ የእያንዳንዱ ክልል መከላከያ ሰራዊት እያዘጋጂ ይመስላል ስለዚህ የእያንዳንዱ ክልል ውስጥ ለመሂድ ቪዛ ለመጠየቅ ምን ያህል ጊዜ ይቀራቸዋል

  • @hawayasin5013
    @hawayasin5013 3 года назад

    ያአላህ በቃችሁ በለን ህዝባችን እርስ በርስ ተገዳድለዉ ሊያልቁ ነዉ ዱአ እናድርግ አላህ ሰላማችንን መልስልን

  • @jawwaljw5720
    @jawwaljw5720 3 года назад

    እግዚዎ አምላኬሆይ ማረን እባክህ አገሬላይ የገባውን ሠይጣን ያዝልን ምነው ንፁሀኑ ማለቁ ኧረ አሁንስ በጭንቀት ልሞት ነው

  • @fetaledebele6814
    @fetaledebele6814 3 года назад

    እፍፍፍፍፍፍፍፍፍ።ፍ
    ገተሆይ እባክህ ተረቅልን

  • @sannymulugetass4563
    @sannymulugetass4563 3 года назад +1

    በጣም ያሳዝናል እሁን ዳግም የ እፉርን ወንድሞቻችንን? እግዚአብሔር እገራችንን ሰላም እድርግልን።

  • @inanu_youtube5148
    @inanu_youtube5148 3 года назад +1

    ነፍስ ይማር በአፋር ክልል ለሞቱት ወገኖቻችን።

  • @martaabay8278
    @martaabay8278 3 года назад +4

    እኔን ግርምምም ዬሚለኝ መንግስታችን ዝናብ የሚያዘንበው ለዱር እሪያ ነው እንዴ መቼስ ገበሬዎቹ ከሀገሪቱላይ ገለው ጨርሰዋል 😭😭😭

  • @umuarebuu
    @umuarebuu 3 года назад

    ሠላም ለሀገራቺን ያረብ

  • @ራቢያኢዲሪስየቲርቲራዋ

    ኡፍፍፍመችነውሰላምያለው

  • @titimesfen472
    @titimesfen472 3 года назад +1

    አረ አግዚአብሔር ሆይ ሰላሙን አውርድልን በጣም በዛ በየቀኑ ሞት መስማት ብቻ ሆነ እንደ NEWS መስማት አስፈራኝ አሁንስ አግዚአብሔር ይቅር በለን
    💚💛❤️🙏🙏🙏🙏💚💛❤️🙏🙏🙏

  • @haymehaymi5287
    @haymehaymi5287 3 года назад +4

    😭😭😭😭
    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
    🙏🙏🙏🙏

  • @alamnasir9579
    @alamnasir9579 3 года назад

    ሰላሙን አምጣልን ብለን መፀለይ ነው እየባሰ መቶል ጭካኔው በጣም ይከብዳል የምሰማው የምናየው መፈጠሬን ጠላው😢

  • @jemilayoutube6333
    @jemilayoutube6333 3 года назад

    ወይዘንድሮ

  • @ሀገሬንወዳለሁ
    @ሀገሬንወዳለሁ 3 года назад +4

    ዕዋይ ሀገሬ ከክፉ ይጠብቅሽ ረበና 🙏

  • @ToybaEnderis
    @ToybaEnderis 3 года назад +5

    ዛሬ በጦት ተነስቸ እየጠበኩህ ነበር ስለግድቡ ምን አዲስ ደስ የሚል ነገር ትነግረናለህ በይ የዘድሮው የውሀ ሙሊት እስኪሞላ እና ግብጥ አጀቶ እስኪቃጠል ሁኝ የቸኮሉኩት

  • @saraethio6686
    @saraethio6686 3 года назад +1

    አሁን እኮ። ስበር ዘና ባትሉም ባትዘግቡልን እኛ እራሱ ጠዋት ስንነሳ እናቀዋለን

  • @ekruekru9038
    @ekruekru9038 3 года назад

    ያረብ አላህ አተ እዘንልን

  • @mesaybelete1106
    @mesaybelete1106 3 года назад

    Selam le ethiopia

  • @azizaababe4193
    @azizaababe4193 3 года назад

    የአፋርና የሱማሌ ውጊያ ቆየ እኮ እነሱ ጸባቸው በግጦሽ ሳር ቦታ ነው። ግን እዚህ ደረጃ ይደርሳል ብዬ አልጠበኩም ያሳዝናል 😭

  • @nrjsnrjs6998
    @nrjsnrjs6998 3 года назад

    እረ የሀገሬ ሰላም ናፈቀኝ በስደት እኮ ተጨንቀን ሞትነ

  • @beletuteshome6603
    @beletuteshome6603 3 года назад +1

    😭😭😭😭😭😭😭😭Amlak ethiopia asbat🙏💔🙏

  • @emantube1007
    @emantube1007 3 года назад +11

    የሰው ደስታ የሚያስደስታቹ በሙሉ ቅን የሀገሬ ልጆች ፕሮፍይሌን በመጫን ቤተሰቤ ሁኑ እና ደስ ይበለኝ ስወዳቹ

    • @abdihabesha12
      @abdihabesha12 3 года назад +1

      ያምን ደስታ አሌ ሁሌ እያሳማን ያላው አሳዛኝ ዜነ ነው !

    • @nkumezmuer2873
      @nkumezmuer2873 3 года назад

      @@abdihabesha12 demerge wudy emelselwu

  • @tadalachgetachwe5118
    @tadalachgetachwe5118 3 года назад +1

    Heger selam kalihone ye minizare chimari min waga alew enga beminizari binideset nuro tara lay wetowal dihawe new betam yemiyasazinew nebs yimar 😭😭😭😭😭😭😭😭😢 Effffff are emiye ethitiopia tinsayesh kirb yihun

  • @mikaelmohammed2335
    @mikaelmohammed2335 3 года назад +1

    እኔም የኢትዮያ መንግስት እንደ ኬንያ መንግስት ከኢንግሊዝ የሚመጣ ሰው የግድ ማቆያ ክፍል ውስጥ እንዲገባ መደረግ አለበት ብየ አምናለው፡፡

  • @שבעראוטר
    @שבעראוטר 3 года назад

    💚💛❤😭😭😭

  • @jemaladam8322
    @jemaladam8322 3 года назад +1

    ኦረ መፍትሄ አምጡ

  • @alemtueromo5607
    @alemtueromo5607 3 года назад

    Selam la hagarachin

  • @bekaluayele3669
    @bekaluayele3669 3 года назад

    መጀመርያ መረጃህ ፈጣን እና ሚዛናዊ ነው። እናመሰግናለን። ግን ሳቢ እንዲሆን ስታነብ በቃላት መዝጊያ ላይ " ም" የምትል ድምጽ ባትደጋግም

  • @Zenaneh
    @Zenaneh 3 года назад

    አላህ ወይም እግዚአብሔር ለምን የህዝባችንን ለቅሶ አያብስም???? የሰው ደም ጎርፍ ሁኖ በየሜዳው ፈሰሰ!!!! በርቱና ፀልዩ!

  • @ሰላሜነሽድግንዋስትናዬእየ

    ምን ተፈጥሮ ይሁን 💔💔💔💔😭😭😭😭

  • @sunshine34956
    @sunshine34956 3 года назад +3

    I am the first to comment.... yayyyyyy

  • @suzannekassis3032
    @suzannekassis3032 3 года назад

    Yeserawit geta hoy yemihiret egochihn wede ethiopia zerga🙏🙏🙏

  • @salamdsalg5677
    @salamdsalg5677 3 года назад +1

    ኡኡኡኡኡኡኡ

  • @fatumaabera8715
    @fatumaabera8715 3 года назад

    Allah hoyii ere bekachihu bellen🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😭😭😭😭😭

  • @የሸገሯቀበጥነኝ
    @የሸገሯቀበጥነኝ 3 года назад +1

    ምን ይዘህ መጣህ abel ሰላምህ ይብዛልኝ

  • @addisababahouseforsaleethi4156
    @addisababahouseforsaleethi4156 3 года назад +1

    ዘመናዊ መኖሪያ ቤት ወይም ኮንዶሚኒየም አፓርታማዎች መግዛት ካሰቡ

  • @hadiyausen2978
    @hadiyausen2978 3 года назад

    እፍፍፍፍፍአመመመኝ

  • @rahmarahma-ru2zi
    @rahmarahma-ru2zi 3 года назад

    ኢትዮጵያ ምን ጉድ ነው የመጣብን ሕዝብ አለቀ

  • @የወሎልጅ-ቘ9ረ
    @የወሎልጅ-ቘ9ረ 3 года назад +1

    ችግር ብቻ

  • @banchamlackbalay7613
    @banchamlackbalay7613 3 года назад

    እኔ እኮ እምለው ይህ ክልል ልዩ ሃይል እሜባል መች ነው እሜቀረው በየጌዜው መርዶ መስማት ስለቸን

  • @edenyohannes2290
    @edenyohannes2290 3 года назад

    Woy wogenoche. Alekachuh. Amlake zim all😭😭😭😭😭🙏🙏🙏

  • @ef6079
    @ef6079 3 года назад

    ግብፅን አንፈራም መቼም አታበረታቱዋት ኢትዮጵያ ለነጭ መቼም አትንበረከክም

  • @tube-zu1oq
    @tube-zu1oq 3 года назад

    ጉድ እኮ ነው እንዴት የሰው ልጅን ሰው በየመንገዱ ይገላል ዘመኔን ጠላሁ