እግዚኦኦኦ - ይብላኝ ለወላጅ! በተሻገር ጣሰው! ከአንድ ቤተሰብ አራቱ ልጆች አካል ጉዳተኛ እንደሆኑ ቢነገሮ ምን ይሰማዎታል?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 1,9 тыс.

  • @EyohaMedia
    @EyohaMedia  4 года назад +257

    የአወል ኡመር ቤተሰብን ከጎናቸው ለመቆም ለምትፈልጉ ደጋግ ኢትዮጵያዉያን
    ስልክ - 0912240447
    ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ - 1000215446078 - አወል ኡመር

    • @የአቂዳድሀአትሁንነኝሰለም
      @የአቂዳድሀአትሁንነኝሰለም 4 года назад +19

      ወድሜ ተሻገር ጣሳው ላተ ቃላትም ያጥረኛል

    • @ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ
      @ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ 4 года назад +7

      እናግዛለን ተሻገር ተባረክ በእውነት ልቤን ነው የነካኝ ይህ ቤተሰብ በስመአብ

    • @salamaseyoum4974
      @salamaseyoum4974 4 года назад

      Ufff ewnetem yiblagnlachew lewelajoch😭😭😭😭😭teshager egziabher ke amet amet ashagro beselam betena yakoyih

    • @myloveethiopiatube5614
      @myloveethiopiatube5614 4 года назад +15

      እባክህ መምህር ግርማ ጋር ቢሄዱ በእርግጠኝነት ይፈወሳሉ ወንድሜ ከ አንድ ቤት አራት ሰው ?! ይህ እኮ የማን ስራ እንደሆነ ግልጸ ነው።

    • @zebibzebib3663
      @zebibzebib3663 4 года назад +4

      @@myloveethiopiatube5614 መምህር ግርማ ዶክተር ነው ወይስ

  • @gebremariamchaklu4165
    @gebremariamchaklu4165 4 года назад +316

    መከራ ቻይ እናቴ ሰላምሽ ይብዛልሽ
    ከመከራ ይጠብቅሽ እሱ
    እስኪ እናቱን ሚወድ በላይክ አሳውቁኝ

  • @rayatube7128
    @rayatube7128 4 года назад +114

    ይህ የማንም ሀጢያት አይደለም ምናልባት የእግዛብሔር ክብር እንዲገለጥ ይሆናል

  • @vhvvvg8151
    @vhvvvg8151 4 года назад +132

    ከንቱ ነኝ ሙሉ ጤና ያለኝ ፈጣሪን አማርራለው ኡፍፍ ጨርሶ ያሰማራቸው 😢😢የሰው ልጅ ሀብቱ ጤና ብቻ ነው ።

    • @meroleta7430
      @meroleta7430 4 года назад

      ልክነሽ ውዴ እኛ ሙሉ ሆንን ጠፈጥረንም ፈጣሪን እናማሪራለን ይኤንስናይስ ምን ይሰማናል

    • @sebelwengali7654
      @sebelwengali7654 4 года назад

      እውነት ነው የተሰጠንን ብዙ ስጦታዎች አሉን እግዚአብሔር አናመሰግም ጌታ ሆይ አመስጋኝ ልብ ፍጠርልኝ

    • @fikralemmnigistu8744
      @fikralemmnigistu8744 4 года назад

      እውነትሽነው እህት እኔም አማርራለው እግዚአብሔር ይቅርይበለኝ ሙሉጤናአለኝ አብትባይኖረኝጤናየን ሳታጎል አኑረኝ

    • @sedtgawaleje2913
      @sedtgawaleje2913 4 года назад

      እውነት ነው ይቅር ይበለን ይቅር ይበለኝ አምላኬ እኔ ነኝ አንደኛ ሀፅያተኛ

    • @ماريااسرار
      @ماريااسرار 4 года назад

      ወይ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ ያእውናት ባጠም ይከብደለ እናትና አባት አለሀ ከጎናችሁ ይሁን ልጆቻችሁም አለሁ ሙሉ አፍያ ጤና ይስጠቻው አብሽሩ እኛ ከጎናችሁ ናን እንሻ አለህ ያረ

  • @SebleBekeleGizaw
    @SebleBekeleGizaw 4 года назад +21

    እህህህህህ አልቅሼ ሞትኩ ውይይይ እምዬዬ ጌታ ኢየሱስ እጅ በዚህ ቤት ይለለፅ!! ኡፍ ወገኖቼ የኔ እመቤት ኧረ አንቺስ የእግዚአብሔር ፀጋ አበርትቶሻል!!

    • @genetseleshi9216
      @genetseleshi9216 4 года назад

      Sebli do something🙏🙏🙏

    • @danbelvlog2005
      @danbelvlog2005 4 года назад

      Egzabher bemehret eju yedabsachew sebliye share argesh lalsema selasemash geta yebarkesh 🙏

  • @kalamuaferede1712
    @kalamuaferede1712 4 года назад +143

    በውነት ሁሌም አዝናለሁ አለም ልቤ ይስበራል የዛሬውስ ለየት ያለነው እኔ ምንም እቅም የለኝም የድግል ልጅ ይድረስላቹሁ እመብርሀን ትዳብሳችሁ ተሻገር ወድሜ የድሆች አምላክ ይጠብቅህ መልካም ስው ነህ

  • @mesiyekal3743
    @mesiyekal3743 4 года назад +30

    እናት ለሚሳድቡ ሁሉ። ቅጣት ሊሰጣቸው ይገባል
    እማ እናት 4 ልጅ 20 አመት ሰለቸኝ ደከመኝ ሳይሉ። የአለማችን ጀግና ሴት ናቸው እግዚአብሔር። ተሳዎትን ሙሉ ያድርገው

  • @Shashemene
    @Shashemene 4 года назад +18

    ወርቅ የሆነ ቤተሰብ ከናንተ ብዙ ጽናት ተምረናል ከጎናችሁ ነን አይዞአችሁ መጨረሻችሁ ያማረ ይሆናል እንወዳችሀለን።

  • @goosigoosi3822
    @goosigoosi3822 4 года назад +133

    አይ እናት መከራሽ መችም ፈጣሪ ነው ሀይሉን የሰጠሽ እንጂ እንካን አራት በሽተኛ ልጅ አራት ጤነኛ ልጅ ምንያህል እንደሚከብድ እያየነነው!! አይዞሽ የድንግል ማርያም ልጅ ይማርልሽ።ወገን ያለንን መርዳት ግዴታችን ነው !!

    • @PeacefromJesus
      @PeacefromJesus 4 года назад

      ትክክል አምላክ ይድረስላቸው እኛም ከጎናቸው መቆም ግዴታችን ነው

    • @MulunaLewi
      @MulunaLewi 4 года назад

      YOU'RE SO RIGHT

  • @motherslovey8991
    @motherslovey8991 4 года назад +29

    ይህን ጉድ ተሽክማ በምትኖርበት ሀገርና እናት ላይ በዘር በሀይማኖት እየተባሉሀገርን ማፍርስ ይመኛሉ የአላህ እዝነትህን እራህመትህን እባክህ እንደ እንደወጃላችን ሳይሆን እዝነትህ ሰፊነውና ያረቢ የአላህ እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ

    • @genetwa6419
      @genetwa6419 4 года назад

      ትክክል ወላ የእኛ ምሀይምነት ቃላት አይገልፀዉም እኮ

  • @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
    @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 4 года назад +64

    እግዚአብሔር ሆይ አመሰግናለሁ ሙሉ ጤነኛ ስለሆንኩ እኔ ጤና እያለ እግዚአብሔርን አለመሰግንም በጣም ነው ውስጤ የነካው 😭😭😭😭😭😭 #eyoha ሚዲያ እናመሰግናለን ጥሩ ነገር እየሰራችሁ ነው

  • @sofisofi2300
    @sofisofi2300 4 года назад +5

    ጌታችን እየሱስ ይህንን ቤተሰብ አንተ የምህረት እጅህ ይዘርጋላቸው በምህረት አይንህ እያቸው አቤት እኔም ጎደለብኝ ብዬ አማርርሀለው ጌተዬ ካንተ ውጪ እረዳት የለም እርዳቸው

  • @ኢክሩዩቱብ-ሸ3ዘ
    @ኢክሩዩቱብ-ሸ3ዘ 4 года назад +35

    አልሀምዱሊላህ ከሁሉም በላይ ለካ ጤና ነዉ አባታችን አታልቅሱ እኛ ጤና ነን እየሰራን ነዉ ለመርዳት ወደሆላ አንልም አይዞሁ አባት

  • @kalkidankali7284
    @kalkidankali7284 4 года назад +4

    እግዚአብሔር የሚሳንዉ ነገር የለም ጸበል ቤሂዱ ይድናሉ በእመነት በተስፋ ጸበል ይዉሶዷቸዉ

  • @salam1297
    @salam1297 4 года назад +48

    ተሻገር ጣሰዉ አንተ መልካም ሰዉ አይ እናት ፅናቱን ይስጥሽ ፀበል በሄዱ ይድናሉ መንፈስ ነዉ

  • @ማራናታ-ኀ7ጰ
    @ማራናታ-ኀ7ጰ 4 года назад +7

    ተሻገር በመድኃኔ ዓለም አባቶች ውሰድና ጸሎት አርገው ጸበል ይጥመቁዋቸው ይህ ሁሉ የአጋንንት ሥራ ነው 4 ልጆች ከመውስድ አባቶችን ወደነሱ መውስድ ይሻላ በእመብርሃን ይሁንብህ 😭

  • @bereketatnafu3778
    @bereketatnafu3778 4 года назад +86

    ምን አይነት ጉድ ነው ጎበዝ ይሀ እርኩስ መንፈስ ነው ጸበል ቢዎስዷቸው ይድናሉ በርግጠኝነት

  • @ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ

    እናት .......9 ልጅ ወልደሽ
    ምግብ አብስለሽ
    አፅድተሽ
    20 አመት ችለሽ አስታመሽ
    ...አረ እኛ መቼ አመሠገንን ፈጣሪ
    ሆይ ማረን ይቅርም በለን ፍቅርንም ስጠን

  • @ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ

    መልካሙ ዲያቆን ተሻገር ወንድማችን ተባረክ መልካምነትህ አይለወጥ አምላክ ዋጋህን ይክፈልህ

  • @senentsara4008
    @senentsara4008 4 года назад +9

    ወይ እናት ወይ አባት የእናንተን መከራና ችግር ተመልክቶ የማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ምህረትን ይላክላችው 😢😢

  • @genzebgebeyawu4157
    @genzebgebeyawu4157 4 года назад +39

    ወይ ፈጣሪ ሆይ እደት ታደርገኝ 😭😭😭😭😭😭 እግዚአብሔር ምህረቱን ያዉርድላቸዉ

  • @egizbehezfikirnew9179
    @egizbehezfikirnew9179 4 года назад +7

    ዉንድማቼን አግዚአብሔር ይስጥህ ይህ መልካም ዉንድሜ ኑሪልኝ ይጠብቅልኝ ይጠ ብቃችሁ ❤️❤️🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @hawahawa3240
    @hawahawa3240 4 года назад +23

    ሀስቢ አሏህ ወኒ አመለ ወኪል ወለሀውላ ወለ ቅዋተ ኢላ ቢላህ ሱብሀነክ ያረቢ አልሀምዱሊላህ አለ ኒእመትክ ያአሏህ አፊያቸውን ይመልስው

  • @ድንግልማሪያምእናቴልዑልእ

    የቅድስት ድንግል ማሪያም ልጂ እግዚአብሔር ይማራችሁ እናት ና አባት እረዢም እድሜ ይስጣችሁ ፈጣሪ ይርዳችሁ

  • @Neimatubeነኢማዩቱብ
    @Neimatubeነኢማዩቱብ 4 года назад +12

    ተሺ ለተምንምቃላትየለኝም አላህ እድሜናጤናይሰጥህ እሰከቤተሰቦችህ በርታልን ደከመኝ ሳትል

  • @hananh7131
    @hananh7131 4 года назад +13

    ውይይይይይ አባቴ እኔ ላልቅስ ያሳቅቃል እግዚአብሔር የፈጠረውን የማይረሳ እግዚአብሔር ይድረስላችሁ

  • @mesidesign12
    @mesidesign12 4 года назад +23

    አቤት እግዚአብሔር በነዚም ቤት ውስጥ ትመሰገናለክ። እኛ ግን ሙሉ አካል እያለን አንድ ነገር ሲከፋን እናማርርካለን። ይቅር በለን አምላካችን

    • @hatta1005
      @hatta1005 4 года назад +1

      እኔስ አልቻልኩም

    • @PeacefromJesus
      @PeacefromJesus 4 года назад +1

      አሜን ይቅር ይበለን 😭😭😭😭😭😭

    • @hanaayalew3900
      @hanaayalew3900 4 года назад

      እግዚአብሔር ይጎብኛችሑ የምህረት
      እጁን ይዘርጋላችሁ

  • @yeshibelay2767
    @yeshibelay2767 4 года назад +1

    ተሼ እግዚአብሔር ዕድሜ ጤና ይስጥህ ይህ ነው ኢትዮጵያዊነት ዕምነት ጎሳ ሳይለይ የተጎዱትን የሚጎበኝ

  • @ሰላምሰላም-ጀ3ዘ
    @ሰላምሰላም-ጀ3ዘ 4 года назад +8

    ጠንካራ እናት ነዎት ጌታ ምህረቱን ይላክላቸው ለልጆቻችሁ እናንተንም ብርታቱን እንደሰጣችሁ አሁንም ያበርታችሁ

  • @keryodtube
    @keryodtube 4 года назад +2

    እኔ ለዲያቆን ተሻገር ጣሰው ለሱ ቃላት አጣሁለት እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ።
    በህመም እየተሰቃዩ ያሉ እህት ወንድሞቻችን እግዚአብሔር አምላክ ምህረቱ ይላክላቸው
    በጣም ነው የሚያሳዝኑት 😢😢😢

  • @hikemanaser7747
    @hikemanaser7747 4 года назад +12

    አላህ ሙሉ ጤናቸው ይመልሳቸው አብሽሪ አላህ የምወደውን ባሪያውን ነው በዙሪያው በተለያየ ነገሮች ይፈትነዋል ሰብሪ እናድርግ ተስፋ ይኑረን አላህ ከሰብረተኞች ነውና አላህ በእዝነቱ ይይሽ እናት

  • @mulumola6561
    @mulumola6561 4 года назад

    Teshager Fetari Amelak Bedrathen Yekfelhe Selamhe Yebeza Kefu Ayenkhe Wodaje 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @ሙሉየኤልያስልጅ
    @ሙሉየኤልያስልጅ 4 года назад +38

    እንኳን አራት ልጅ ቀርቶ አንዱም
    ልጅ ቢታመም በጣም ያሰለቻል
    ፈጣሬ ከእንደዚህ አይነት ፈጣሬ ይጠብቅ
    ላያስችል አይሰጥም😭😭😭😭😭

    • @sultanalkurdi1245
      @sultanalkurdi1245 4 года назад

      አላህ ያሽራቹ
      ባከፈ ወላሂ አላህ ይርዳቹ
      ያረህማን.

  • @seafnaf7376
    @seafnaf7376 4 года назад +4

    I'm so glad you guys find this kind family and help them out at the same time it's so heart breaking watching. God bless visit this family 🙏🙏

  • @መቅዲምፋኒምነኝ
    @መቅዲምፋኒምነኝ 4 года назад +12

    ኦ አምላኬ ለምን የማትባል ምህረት ካንተነውና ምህረቱን አውርድላቸው🙏

  • @Eho2024
    @Eho2024 4 года назад +1

    ጌታ ፋዉስ ይላከቸዉ የሰዉ ማቻል የእግዚአብሔር ይቻላል ተቢሎ ተሰፉዎል

  • @yatebeyakokebegoogle1018
    @yatebeyakokebegoogle1018 4 года назад +9

    አቦቦቦቦ ተሻገር ጣሰዉና አብረዉህ የሚሰሩትን ባጠቃላይ ሳላመሰግን አላልፍም እድሜ ጤና በረከት እናንተ ቤት ይግባ አሜን 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍👌

  • @user-jq4po7oj3
    @user-jq4po7oj3 4 года назад +5

    ሀስቢ የአላሁ ወኒአመል ወኪል እፍፍፍ ያረቢ ለተጩነቀ ሁሉ ፈረጃህን ስጠው 😭😭😭😭አይ አለም ፈተናሽ ብዛቱ

  • @zed9732
    @zed9732 4 года назад +63

    ሙሥሊም'ክርሥትያኑ'እሕትወድሞቼ'ካለችንላይ'10,5,እናዋጣ!!!ባለንም'ፈጣሪያችንን'እናመሥግን!አጀቴን'በሉኝ

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጨ3ኸ

    አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ በምህረትህ ማራቸው ሥራህ ድንቅ ነው ጌታ ሆይ ግሩምና ድንቅ አድርገህ ስለፈጠርከኝ አመሰግንሃለሁ

  • @መነናዊትባለማሕተቧ
    @መነናዊትባለማሕተቧ 4 года назад +45

    ፀበል ውሰዷቸው እግዚአብሔር ምክንያት አለው

  • @habibaalam5768
    @habibaalam5768 4 года назад +1

    እግዚያቤሔር የልፋትህን ይክፈልህ እናት አለም ምናለ እረጅም እድሜ ፈጣሪ ሰጦሽ ዘላለም ብትኖሪ እግዚር ሰርቶ ሰርቶ ትንሽ ሲቀረው የእናት ሁለተኛ ምነው የሊለው

  • @ሰአዳይመረ
    @ሰአዳይመረ 4 года назад +8

    አላህ ያሸርላችሁ ያሸርልን ውዱ ወንድማችን ተሻገር ጣሰው አላህ መልካሙን ሁሉ እመኝልሀለሁ።

  • @hananh7131
    @hananh7131 4 года назад +26

    ጠበል ቢውስዱአቸው ይድናሉ ያመነ የተጠመቀ ይድናል እግዚአብሔር ይማራችሁ ይፈውሳችሁ

    • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ዘ5ጘ
      @እግዚአብሔርፍቅርነው-ዘ5ጘ 2 года назад

      ትክክክል እኔም ገና ሳያቸው ጸበል ቢወስዷቸው ይድናሉ ነው ያልኩት ብቻ እግዚአብሔር አምላክ ምህረቱን ይላክላቸው

  • @tgsttgst5588
    @tgsttgst5588 4 года назад +7

    ወንድማችን ተሻገር በጌታ ይሁን ብህ ፀበል ውሰዳቸው

  • @bestbanderbwe2210
    @bestbanderbwe2210 4 года назад

    በጣም ቢከብድም ለሰው በእግዚአብሔር ግን ቀላል ነው የሚሳነው ነገር የለም ምህረቱ በጅ ነው አምላክ ሆይ ምረትህን እዮሀ ሚዲያአድናቂያችሁ ነኝ እግዚአብሔር አገልግሎታችሁን ይባርክ

  • @HudatubeTayiba
    @HudatubeTayiba 4 года назад +20

    እዮሀ ሚዲያዎች ተባረኩ ወደ ሚዲያው ማውጣታችሁ።
    ያረቢ ጌታዬ ከፈተናህ አውጣቸው።
    ነብዩላህ አዩብን (ሰላም በሱ ላይ ይስፈን) ከብዙ ፈተናና ችግር በኋላ ሁሉንም ከነበረው በላይ አድርገህ የመለስክለት ሀያልነትህን ያሳየህ ጌታችን አላህ እነዚህን ቤተሰብ ካሉበት ስቃይና መከራ ችግርና በሽታ አውጣቸው ያረብ።

    • @ወለተሐና-ኈ9ሰ
      @ወለተሐና-ኈ9ሰ 4 года назад +1

      ወይ ሰፊና አንድ የሱ መንፈስ አይደል አንድ እንደዚህ የምያደርገውን ሀሀሀሀሀ መሐመድን እራሱ 3ግዜ አይደል እንደ ያንቀው መቸም የብርሃን መልዕክት እንደዚህ አያደርግም ይልቁንስ አንድ አምላክ እግዜአብሔር ነው የሚያድነው ተመልሶ

    • @HudatubeTayiba
      @HudatubeTayiba 4 года назад +2

      @@ወለተሐና-ኈ9ሰ
      አለማወቅሽ ባዶ መሆንሽ ብዙ ያስለፈልፍሻል
      ህመምንም ስቃይንም የሚያመጣ የፈጠረን ጌታችን ነው።
      የፈጣሪን ስም እኛ ቀያየርነው እጂ አንቺንም እኔንም ምድርና ሰማይንም የፈጠረው አንድ ፈጣሪ አላህ ነው።
      ባፍሽ አትፀዳጅበት መልካም ነገር ተናገሪበት ክርስቲያን በሽታ አይነካውም ያለሽ ማን ነው በየፀበሉ በየሀኪም ቤቱ ብዙዎች አሉ።
      እናም ዝም ብለሽ አትዝፈኚ በማታቂው ሀይማኖት ገብተሽ መጀመርያ ለማወቅ ሞክሪ
      ብዙ እነግርሽ ነበር ግን ክፉ ንግግር አያስፈልግም ይህንን እያየንኳ የማንማር ድንጋይ ሰዎች አንዷ አንቺ ነሽ

    • @ወለተሐና-ኈ9ሰ
      @ወለተሐና-ኈ9ሰ 4 года назад +1

      @@HudatubeTayiba ስሙ ብቻ አይደለም የተቀየረው የኛ አምላክ አልፋና ኦሜጋ ነው ሁሉ ቾይ የእናንተ አላህ አይታይም አይታወቅም በመጨረሻው ዘመንም አይመጣም ሀሀሀሀሀሀሀ

    • @ወለተሐና-ኈ9ሰ
      @ወለተሐና-ኈ9ሰ 4 года назад

      @@HudatubeTayiba እኔ የመታመም ክርስትያን የለም አላልኩም ግን አላህ ማዳን አይችልም አላህ ግማሽ ጨረቃ ነው

    • @HudatubeTayiba
      @HudatubeTayiba 4 года назад +1

      @@ወለተሐና-ኈ9ሰ
      ሀሀሀሀሀሀሀሀ ተይጂ ነጭ የሳለው ስዕል ነው የአምላክሽ ፎቶ ወይስ እንጨት ላይ የተሰቀለው ወይስ 3ቱ ስላሴ ወይስ የተጠረበው ሀውልት ሀሀሀሀሀሀሀሀሀ የትኛው ነው።
      ወደድሽም ጠላሽም ፈጣሪ አይወልድም አይወለድም ለሱ አጋሪም ብጤ ምስያም የለውም ሀያል አምላክ ነው።
      አንቺ ከምትይው ሁሉ የፀዳ ነው ፈጣሪ ምድር ላይ ነበረ ይበላል ይጠጣል ይሸናል ያራል ከዛ መንፈስ፣ ስጋ ደም ይሆናል አይምሮ ያለው ይህን ተረት ተረት መቀበል አይችልም አምላክ እንዴት በኛ በቆሸሽን ሰዎች ምስያ ይመሠላል እኔን የፈጠረ ጌታ እኔን ይመሥላል ማለት አይከብድም😀
      እንቺ ለተናገርሽው እኔ ዘገነነኝ በፈጣሪ ላይ ድንበር ማለፍ
      ነብዩ ኢየሱስ( ኢሳ ) ሰላም በሱ ላይ ይሁን በኛ በሙሥሊሞች ዘንድ የተከበረ ነብይ ነው እኖደዋለን የሱን መንገድም እንከተላለን
      የተላከውም ለእስራኤል በጎች ብቻ ነው።
      ነብዩ ሙሀመድም ( ሰላም በሳቸው ላይ ይሁን) የተከበሩ ነብይ ናቸው የተላኩትም ለአለማት እዝነት ነው መንገዳቸውን እንከተላለን።
      ከዚህ በዘለለ ኢሳንም ሆነ ሙሀመድን አናመልክም አንገዛም እኛ የምንገዛው እነሱን የላካቸውን የፈጠራቸውን የሁሉ የበላይ የሆነውን ( አላህን )ብቻ ነው
      የማንንም ፎቶ ለጥፈን ድረሱልን አንልም አናመልክም
      ሊመለክ ለሰገድለት የሚገባው አንዱና ብቸኛው ፈጣሪ አላህ ብቻ ነው።

  • @ወለተስላሴገብረጻዲቅ

    እግዚኦ የመጻጉ አምላክ የአላዛር አምላክ ተመልከታቸው እምነት ሰለጎደለን ነውና እባክህ እምነት ጨምረላቸዉ የእጅህ ስራ ናቸው ፈዉስን ይሻለሁ ሁላችንም ታመናል ምህረትን እንሻለን በእውነት ያማል 😭😭😭😭😭😭😭😭😭⛪️🤲

  • @t2y3g2gtttq5
    @t2y3g2gtttq5 4 года назад +4

    በእውነት ተሻገር ሄደህ ስለ ጎበኘሀቸው በጣም ደስ ብሎኛል በጣም ልብ ይሰብራል

  • @selam1082
    @selam1082 4 года назад +43

    ወቅሸት ፀበል ውሰዶችው
    የኔ አባት በጣም ያሳዝናል
    እግዚአብሔር ይማራችው

    • @goldentubetube6756
      @goldentubetube6756 4 года назад

      ስመኘው እኔም ልል ስል ቀደምሽኝ

    • @ማራናታ-ኀ7ጰ
      @ማራናታ-ኀ7ጰ 4 года назад

      ለምን የወንቅሽቱ ወደ እነሱ አይሄዱም?

  • @yeshiworku2639
    @yeshiworku2639 4 года назад +1

    ተሻገር ተባረክ ሰላመሰግንህ አላልፍም እድሜና ጤና ያድልህ ድንግል ትጠብቅህ

  • @makiaali2701
    @makiaali2701 4 года назад +70

    አረ ወገኖች ይረዱ እነዚ ሰዎች ስንረዳዳ በሃይማኖት በዘር ተለያይተን አናቅም ለፈጣሪ ብለን

    • @PeacefromJesus
      @PeacefromJesus 4 года назад +3

      ግድ ነው መረዳዳት:: መጽሀፍ ቅዱሳችን ለድሀ የሚሰጥ ለእግዛብሄር ያበድራል ይላል

    • @mulutaye8077
      @mulutaye8077 4 года назад

      እረ የቅማችንን እናደርጋለን
      ክፍዎች እኮ ናቸው እምያባሉን

    • @mimiethiopia5542
      @mimiethiopia5542 4 года назад

      Ewenet new 😪😭😭😭

  • @ayahlushwoldeyes9619
    @ayahlushwoldeyes9619 4 года назад

    ሰላም ተሻገር እና ፈቃዱ እግዚአብሔር ይባርካችሁ እባካችሁ የኢትዮጵያ ሕዝቦች እንረዳዳ የምንኖረው አጭር ጊዜ ነው የሰጠን ገንዘብ ሁሉ የእግዚአብሔር ነውና እናካፍል እንርዳ መርዳት ለሁሉም ነው ኢትዮጵያንና ህዝቡዋን ይባርክ

  • @አዲስአለምአ
    @አዲስአለምአ 4 года назад +9

    አይ እናት ውለታሽ በምንይከፍል አባቴ አይዞት እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክላቸው ድንግልማርያም ትድረስላቸው
    እህህህህህ ይህንሚድያ ሳላደንቅ አላልፍም እግዚአብሔር ስላማችሁን ያብዛው

  • @ekuluyenga6570
    @ekuluyenga6570 4 года назад +3

    እውነት ዘመድኩን እንዳለውም በጣም ትልቅ ሰው ነክ ዘመንህ ይባርክ ተሼ፡ በጣም ልብ የሚነካ ነው የአቅማችን እንርዳዳለን ።

  • @የጥበብመጀመርያእግዚ-ኈ5ጠ

    ወድማችን እናመሰግን አለን ።👁👁እባክህ ወደጸበል እድወሰዶአቸው አድርጉ😭😭😭😭😭እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክላቸው 😭😭😭😭

  • @mahatesfaye6832
    @mahatesfaye6832 4 года назад

    እውነት ከባድ ነው እግዝአብሔር በምረቱ እጆቹ ይዳብሳቸው የምለውም የለኝ ከባድ ነው ግን በነሱም ወአ ዘምዘም ይሉታል ፀበል ብስጠምቃቸው የድናሉ እላለው ለምን መፈስ ነው እድ አሳስሮ የማስቀምጠወየማስቀምጠወአጋንት ነው ተባረክ አተስ እግዝአብሔር ወለታክን ይክፈልክ ደነው ለማየት ያብቃቸው እናቴና አባት 😭😭😭😭😭

  • @የጨነቀለት
    @የጨነቀለት 4 года назад +21

    እግዜአብሄር አምላክ ሆይ ሙሉ ጤነኛ ስላደረከኝ አመሰግንህ አለሁ😥😥😥ፈጣሪ በጥበቡ ይፈውሳችሁ ወገኖቼ

    • @halima310
      @halima310 4 года назад

      አላህያሽራቸው

  • @fikirtetesema9099
    @fikirtetesema9099 4 года назад

    ተሽዬ እግዚአብሔር ይባርክህ ይህንን የሚያሳዝን ልብ የሚነካ ታሪክ ለሕዝብ በማድረስህ እናመሰግናለን ኤትዬጵያዊነት ይሄ ነዉ።

  • @helenhelen2366
    @helenhelen2366 4 года назад +6

    አቤቱ ይቅር በለን ሙሉ ጤና ሰጥተኸን በሆነው ባልሆነው አንተን እናማርራለን እግዚአብሔር ይጎብኛቸው 🙏

  • @azebkifle4714
    @azebkifle4714 4 года назад +4

    Eyoha media እግዚአብሔር ውለታችሁን ይክፈል። እጅግ ልብ የሚሰብር ችግር ነው እባካችሁ ሁሉም በሚችለው በአቅሙ ይተባበራቸው። ፈጣሪም ይድረስላቸው።

  • @buzenigatu5336
    @buzenigatu5336 4 года назад +17

    እሄን ሁሉ ጉድ ተሸክመን በዘር በጎሳ ተከፋፍለን እንባላለን ስንት መከራዉን የሚያይ ወገን እያለ

    • @fatumayimam5314
      @fatumayimam5314 4 года назад

      አላህ ያዲናችሁ

    • @amenienejjeje378
      @amenienejjeje378 4 года назад

      Fetari hoy lante ymesanhi neger min ale ante maharachw
      Keykirta chimr megibeya ber lay yalew tinanshi enchetoch benesa egirachew kefi adirgo mansat sile maychilu
      Teshager taso fetari kekifu neger ytebikih betam yamali..
      Bekirbu dinachu lemayet yabikan Amen Amen Amen.

    • @dhdhdxgxgx5467
      @dhdhdxgxgx5467 4 года назад

      ማሮቸ

  • @asegedechligaba1137
    @asegedechligaba1137 4 года назад

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድሜ
    ሙሉጤና ይዝናኑ እናማርርለኒ
    እንደዚህ። አለ እግዚአብሔር
    ምሉጤና የስጣቸው እናትም ብርታቱኒ
    ይስጥልኝ እግዚአብሔር የሚሳነዉ ነገር።
    የለም የድንግል ማርያም ልጅ።

  • @እኔስአልፈራምድግልንይጀ

    ተሻገርየ ሰላምህይብዛ የኛመልካም

  • @samerasameeraa7313
    @samerasameeraa7313 4 года назад

    እግዞኦ በጣም ይማል የዛሬዉ ለየት ይላል አምላኬ ተመስገን ትንሸ ስይመን እናማርራለን አይዞዋችሁ እግዚአብሔር ድንቅ ነዉ ይማራቸዉ

  • @teresetamare2027
    @teresetamare2027 4 года назад +10

    የሠጠውን አይችልም እና ጠንካራ ነሽ እናቴ አይዞሽ በርች እማ

  • @fafifafi136
    @fafifafi136 3 года назад

    እናት ና አባት ሲያለቅስ ማየት እንደትያማል የኔናት የኔ አባት እኔላልቅስ አብሽሩ ለበጎነዉ አላህ ትግስት ይስጣችሁ ማዘርዬ ሁሌሜ ሰቁልን አላህያድናቸዉ።

  • @እኔጃፈራሁ
    @እኔጃፈራሁ 4 года назад +21

    ወይኔ።እግዚአብሔር ይማራቸው።ወቅሸት።ቅዱስ ገብርኤል አድነት።ገዳም ቢወሰዱ።እግዚአብሔር ይማራቸው😢😢😢😢😢😢😢😢እግዝዮ።ማረነ።ክርስቶስ😢😢😢😢🙏🙏🙏🙏

  • @እመንእንጂአትፍራ-ወ9ዸ

    ወላድ ሆይአይዞሽ በርችጸልይላቸው እግዚያብሔር ይፈውስልሻን እንደዚህ የሚያደርገው እርኩስመንፈስነው

  • @weynshetalemu9928
    @weynshetalemu9928 4 года назад +12

    እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክላችሁ

  • @ketty14325
    @ketty14325 4 года назад +1

    ሀሀሀሀሀሀሀ በጌታ በኢየሱሰም መዳን ለዚህ ቤት ይሁን ይህ የዘር መርገም.በኢየሱሰም.የተነቀለ ይሁን አሜን አሜን መዳን በኢየሱሰ ነው ኑ አሁንም ይችላል እግዚኣብሔር👆📖🎤😥😥😥😢😢😢😢🇬🇳🇱🇧🇱🇧👈

    • @ያፍሪካዋSነኝ
      @ያፍሪካዋSነኝ 4 года назад

      እሱን ላንቺ እየሱስ አያድንም የሆንሽ መሀይም ደንቆሮ እየሱስ ሰው ነው የሚበላ የሚጠጣ የሚሞት ፍጡር አርቀሽ አስቢ

  • @brticanbrtican9271
    @brticanbrtican9271 4 года назад +49

    ፀበል ሂዶ በትግስት መጠበቅ እማ ልጆችሽን አንድ ቤተ ተከራይተሽ ወደ ፀልል አቅራበ ተቀምጠሽ አስጠምቂያቸው ፀበልተኛም ይረዳቹዋል

  • @hsmlovehsm3020
    @hsmlovehsm3020 4 года назад +2

    የኖት ዉለታአ መቸም አይከፈልም አረት ልጂ ቀርቶ አድልቺም ይከብዳል አላህ ያበርታአሽ ጀግናው እናት ነወት

  • @kikikikihahaha870
    @kikikikihahaha870 4 года назад +61

    በስማም አረ ይኸ እረኩስ መንፈስ ነው በፀበል ይድናሉ ሙሲሊምም ብትሆኑ ውሰዷቸው የኛ አምላክ ይምራቸዋል

    • @kedyetube4847
      @kedyetube4847 4 года назад +1

      እውነት ነው

    • @myname-vm2vr
      @myname-vm2vr 4 года назад

      ትክክል እኔም ሀሳቤ ይህ ነው

    • @ደረጃቲዩብ
      @ደረጃቲዩብ 4 года назад

      በጣም የቅድመ ዘር እሚገብሩት ይኖራል ዝም ብሎ አይደለም
      "በልቶ #መጸለይ ይቻላል ?
      ruclips.net/video/Q2mlAxZjyFM/видео.html

    • @selamiselami1855
      @selamiselami1855 4 года назад

      እዉነት ነዉ

    • @hirutekhachab8047
      @hirutekhachab8047 4 года назад

      ውይ ፈጣር ምን አይነት ጭንቅ እዬ የሴን ስራ ነው እንድህ ሚጫወትባቸው ወደ ፀበል ይሂዱ ይድናሉ በተረፈ እግዛቤር ምረቱን ያውረድላችው

  • @እናቴክፉሽንአልስማውእናቴ

    እግዝያብሄር አብዝቶ ይባርክህ እዛድርስ ሄደህ ይሄን በማምጣትህ ተሻገር በጣም ልብ ይነካል

  • @abebayehubitew1667
    @abebayehubitew1667 4 года назад +5

    አይዞሽ እናቴዋ
    ውድ ኢትዮጵያዊን እስኪ እንተባበር
    ተሼ እግዚያብሔር ይባርክህ

  • @ahabte8948
    @ahabte8948 4 года назад

    Teshu wendeme @
    selant min endemel akawkim
    kalat yelgnim !!
    wagah be Semayi talak newe
    le enih tegojiwochem
    MEDHANALEM
    Yidrselachew Amen ፫

  • @tensay2910
    @tensay2910 4 года назад +43

    እግዚአብሔር ይማራቸው ግን ጸበል ውሰዷቸው ይድናሉ

    • @zebibzebib3663
      @zebibzebib3663 4 года назад

      ሙስሊም ናቸው እንዴት ነው ፀበል ምትሉት ማዘናችሁ ይቅር እንጅ ሀይማኖት ውስጥ አትግቡ
      አኡዙቢላህ ሚነሰይጣን

    • @tensay2910
      @tensay2910 4 года назад +1

      @@zebibzebib3663 ምን ችግር አለ ተጠመቁ ማለት እኮ እምነት ቀየሩ ማለት አይደለም ተጠምቀው ቢድኑ ምኑ ላይ ነው ችግሩ ስንቱ ሙስሊም እየተጠመቀ ካለበት ደዌ እየተፈወሰ አይደል እንዴ ምን አለበት በቀና ብታስቡት

    • @የግብፅህይወትአባይ
      @የግብፅህይወትአባይ 4 года назад

      zibib zibib እምነት ሌላ ነው በጣም ሀብታም የሆኑ እናት አውቃለሁ በሀይማኖት ሙስሊም ናቸው ምን እንደሚሉ ታውቂያለሽ የማርያምን ፀበል አምጡልኝ ነው የሚሉት ገንዘብ አላቸው ግን እግራቸው ቆሞ የሚሄዱት በፀበል ነው እናቴ እሺ

    • @zebibzebib3663
      @zebibzebib3663 4 года назад

      @@tensay2910 ካላመኑበት አይሆንም ምክንያቱም አያምኑበትም በእስልምና ክልክል ነው ለምሳሌ አንች በቁርአን ትድንያለሽ ቢሉሽ አታደርጊም

    • @tameratgutema9834
      @tameratgutema9834 4 года назад

      Zebib Zebib በሰው ቁስል እንጨት አትስደጂ ያልተያዘ በሰው ይፈርዳል ባንቺ ሲደርስ አይደለም ጸበል አጋንንትም ቢሆን ጭራሽን ወትፈሽ ትሮጫለሽ ብዙ ሙሲሊም ጓደኞች አሉን ወደው ተጠምቀው የሚፈወሱ ነገር አታቀጣጥይ ሐይማኖት የግል ነው።

  • @ليلىسندي-ل7ف
    @ليلىسندي-ل7ف 4 года назад +1

    ኡፍ የኔ አበት አተልቅሲ። አብሺር አለሀ የወደደውን ነው የምፈትነው። በእርግጥም ከችግር በሀለ ድሎት አለ

  • @ኢክሩዩቱብ-ሸ3ዘ
    @ኢክሩዩቱብ-ሸ3ዘ 4 года назад +6

    እህህህ ያአላህ ሁሉም ለበጎ ነዉ አይዞችሁ ስንት ጉድ አለ ያአላህ አይዞችሁ በአላህ ላይ እኛም ከጎናችሁ እንሆናለን ተሻገር ጣሰዉ አላህ ይስጥህ

  • @annatikuye9603
    @annatikuye9603 4 года назад +7

    I can not stop crying.
    LORD IS KIND AND MERCIFUL. PLEASE HELP THESE FAMILY !
    Ethiopians please try to help these families ? 💚💛❤️

  • @Tube-ng9ps
    @Tube-ng9ps 4 года назад +4

    ኢነሊላሂ አላህ ምህረቱን ያውርድላቸው።አላህ አንተንም ይጠብቅክ ወንድሜ ቅን ነክ ፈጣሪ ይከተልክ

  • @AbCd-kw9rk
    @AbCd-kw9rk 4 года назад

    በመጀመረያ ጣሰው ከልብ እናመሰግናለን የኸይር ጀዛህ አላህ ይክፈልህ እናተም አላህ ይርዳችሁ አላህ ሙሉ ጠናቸው ይስጣችሁ

  • @ለኔስሠላምኢትዮጲያዬ
    @ለኔስሠላምኢትዮጲያዬ 4 года назад +67

    እንደው dislike የምታደርጉ ሰዎች ከምን ይሆን የተፈጠራችሁት
    ነው ቅንነት ከዘር ማንዘራችሁ የለም እስኪ እራሳችሁን መርምሩ
    የቱጋ ላይክ የቱጋ ዲስ ላይክ እንኳን እንደሚደረግ ማሰብ የተሳናችሁ ለምን እንደሆነ አስተዳደጋችሁን መርምሩ
    በተረፈ ለቤተሰቦቹ ጽናትን ለልጆቹ ምህረትን እግዚአብሔር አምላክ ይስጣቸው

    • @hebtshhebtsh818
      @hebtshhebtsh818 4 года назад +1

      Yewket manes yimeslegnali

    • @ekramyoutubeekramyoutube3485
      @ekramyoutubeekramyoutube3485 4 года назад +2

      አንዳንዶቹ አያቁም መሰለኝ

    • @asna9396
      @asna9396 4 года назад +2

      ባለማወቅ ይሆናል እንጂ ኢሄ ምኑ ዲስ ላይክ ይደረጋል

    • @birhanukassa5382
      @birhanukassa5382 4 года назад +1

      ለምን እንደሚነካ አያውቁትም አትፍረዱባቸው

    • @hayatmuhatub7453
      @hayatmuhatub7453 4 года назад

      ወላሂየኔምጥያቄነው አንዳችደስኮይጣላቸውና እፍ ቅስምይሰብራሉ

  • @procell803
    @procell803 3 года назад

    አግዚአብሔር. ታምሩን. ገልጦ ምሕረቱን. በጎነቱን. ይላክላቸው. አንባን. የሚያብስ. ጌታ. ያብስላችሁ. ለተሳገርም. ልፋትህን. ቆጥሮ. አድሜውን. ጤናውን. ቸምሮ. ይስጥህ.

  • @adcotech6381
    @adcotech6381 4 года назад +28

    ፀበል ዉሰዳቸዉ ይምራቸዋል😭😭😭😭

  • @beleteayalew8972
    @beleteayalew8972 4 года назад +6

    እግዚአብሄር አምላክ ምህረቱን ይላክላቸው

  • @ከይዋንዘርነኝየድግልማርያ

    ጉራጌ ልጅ ይወዳል እኔም ጉራጌ ነኝ አባታችን አይዞዎት ቢችሉ ፀበል ቢወስዷቸው ጥሩ ነበር

    • @haymanotterfa9748
      @haymanotterfa9748 4 года назад

      የምለው ቃላት ያጥረኛል ልቤ ተሠበረ የፈጠራቸው አይተዋቸውም እግዘብሔር ይማራቸው ድንግል ማርያም ትድረስላቸው አንተም ክፉ አይንካህ በርታ

    • @haymanotterfa9748
      @haymanotterfa9748 4 года назад +1

      ይሄ አጋንንት ነው ፀበል ይውሰዶቸው

    • @ኡምአማር-ሸ3ኀ
      @ኡምአማር-ሸ3ኀ 4 года назад +1

      ሁሉም ስው ልጁን አይጠላም ሀያቲ

    • @ከይዋንዘርነኝየድግልማርያ
      @ከይዋንዘርነኝየድግልማርያ 4 года назад

      @@ኡምአማር-ሸ3ኀ እውነት ነው እህቴ ብዙ ስለሚወልዱ ነው ምንም ባይኖራቸውም ይወልዳሉ ለዛ ነው ያልኩት ይቅርታ

  • @slenat
    @slenat 4 года назад

    ተሸ አተ መልካም ሰው በምን ቃል ልግለጽህ
    እግዚአብሔር በምህረት አይኖቹ ይመልከታችሁ ወገኖቼ 😢😢ለወገን ደራሽ ወገን ነው እንረዳዳ እናት የሆናችሁ ስሚቱ ይገባችዋል ወገኖቼ

  • @እቴቴእወድሻለውእናቴሙሉጤ

    _ውይይይይይ ኣባታችን እናታችን
    _ይህ የሰይጣን ስራነው ስለዚህ ወደወርቅነሽ ገዳም ቤተክርስትያን' ባህርዳር ይዛቹ ሒዱ' እዛ እደሚደድኑ ተስፋአላቸው
    _እግዚአብሔር ኣላህ 'ምረቱን ይላክላቹ።

  • @evalove5042
    @evalove5042 4 года назад

    ሰላም ወንድሜ በየሁ ግዜ በጣም ነው የዘንኩት በየቤቱ ስንት ነገር አለ በጣም የሰዝነል እኔ የሚመስሀኝ መረገም አይመስለኝም ምነልበአት በለአገር ስለሚኖሩ የሆነ ነገር የተመገብት ነገር ይኖረል እንደኔ አንደኔ ፀበአል መውሰድ ነው የኛ አገር ህክምነ እንኮን አይተየኝም እሱ ጌታ ይመረችው

  • @tsedale5512
    @tsedale5512 4 года назад +4

    😭😭እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ከንደዚህ አይነት ፈተና ይሰውረን ወይኔ ተሻግርዬ እባክህ አባታችን መምህር መላእከ ግርማ ጋር ውሰዳቸው እሄ የድያብሎስ ሴራ ነው ሌላ በሽታ የለበቸውም ይገስፀ መድኃኔ አለም

  • @bareshdubai6535
    @bareshdubai6535 4 года назад

    አይዞት ወድ አባታችን እና እናታችን እንድሁም ወድ እህታችን ና ወንድሞቻችን ለእግዚአብሔር ቃን አሌ ፀበል ውሰድ በእውነት እግዚአብሔር ይመር በቸርነቱ ያሰበችው በእውነት እሄንን ወዳ ሚድያ የቃረብከው ወንድማችን እግዚአብሔር ይበርክ እነሱንም እግዚአብሔር ይጎብኛችው በቻርናቱ የማያልቅ ምህራቱን የወርድለችው እግዚአብሔር ብዘጋይም የምቃድም ይለም አይዞአችሁ ጌታች ይመጣል

  • @የአቂዳድሀአትሁንነኝሰለም

    ወድሜ ተሻገር ወላሂ ላተ ቃላትም ያጥረኛል

  • @hawaax4680
    @hawaax4680 4 года назад +1

    አላህ በእዝነትህ አይንህ እያቸው ያርብ አላህ አተ አይቸግርህምና የዝች እናት ትለያለች አላህ ልጆችሺን ሁሉ አፊያቸውን ይመልስልሺ

  • @mothermother2001
    @mothermother2001 4 года назад +3

    ፈጣሪ ይማርላችሁ አስለቀሱኝ አይዞወት እዮሃ ሚዲያ እውነት ቃላት የለኝም ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @የሰማዕቱልጅአበሻዊትነኝ

    ቻሉ አትበል አምላኬ ብዙ ጊዜ ብዙ አሳዛኝ ነገር አይቻለሁ የዛሬው በምን ይገለፃል በጣም ያሳዝናል በጣም
    አባታችን ግድ የለም ፀበል ውሰዷቸው ይድናሉ ለርሱ ይሚሳነው የለም እናት ስምሽ አንድ ሆነ ምን አለ ብዙ ስም ቢኖርሽ
    ወንድማችን ዲያቆን ተሻገር ጣሰው ዋጋቹህን እግዚአብሔር ይክፈል በጣም ትልቅ ስራ ነው እየሰራቹህ ያላቹህ

  • @አልማዝየራያልጂ
    @አልማዝየራያልጂ 4 года назад +16

    አቤቱ ማርን እዚጊኦ😭😭😭😭😢😭ምህርቱን ላክላቸው
    አንተ የሚሣንህ ነገር የለም

  • @almazhaile2533
    @almazhaile2533 4 года назад +1

    Amlaka hoy ebakhin fewsachew🙏

  • @primeprime6195
    @primeprime6195 4 года назад +3

    ታሻገር ስንቱን ስቃይና መከራ በየቤቱ ሳይታይ የቆዩትን ሁሉ በንተ ልናይ ችለናል ለካ ይሄም አለ እንድንል አርጎናል ሙሉ ጤና ይዘን ነው ፈጣሪያችንን የምናማረው ለካ በየቤቱ ስንት መከራ አለ ከሁሉ የሚመለከት ፈጣሪ ነውና ፈጣሪ ታምሩን ይግልጽላችው አሜን እንካን አራት አንድ እራስ ችግር አለው የሚያችለው ጌታ ብርታቱን ይስጣችሁ አሜን