የፋኖ ትግልን በሽግግር ሽፋን ለመግታት የሚደረግ ሩጫ | Hiber Radio Special Program Jun 28, 2024

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 30 сен 2024

Комментарии • 100

  • @tadessekassa6714
    @tadessekassa6714 3 месяца назад +12

    አንተነህ ገላዬ በጣም ደስ የሚል ማብራሪያ ነው ትክክለኛ ገለፃ ነው

  • @tootshreef1064
    @tootshreef1064 3 месяца назад +13

    ድል ለተገፋው አማራ ህዚብ ፋኖ ፋኖ ፋኖ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ጃዊሳነኝ
    @ጃዊሳነኝ 3 месяца назад +9

    ጃዋር ለፍርድ የሚቀርብ ነው እንጂ ሃሳብ ሰጪ ማን አደረገውና፡፡

  • @FANO-k2d
    @FANO-k2d 3 месяца назад +9

    ብአዲን የሀገር ሸክም ነው

  • @JhonMatisy
    @JhonMatisy 3 месяца назад +12

    ድል ለነበልባሉ ለጅግናው ፋኖ ይሁን ። ሞት እና ውርደት ለጥቁር ናዚ አብይ አህመድ ይሁን ።

    • @badreyanaga4292
      @badreyanaga4292 3 месяца назад

      AMENNNNNNNNNNNNNNNNNN DOWN DOWN ABIYISIS

  • @JhonMatisy
    @JhonMatisy 3 месяца назад +3

    ትታጉ ንስር የአማራ ወጣቶች ማህበር ገላዬ እጅግ ሙህር ወጣትነህ ለአማራ ህዝብ ትልቅ አስተዋፆ የምታበረክት ጅግናችነህ ሃሳብ የማፍለቅ ብቃት እናባለምፁቅ አእምሮነህ በርታ ጅግናችነህ እሽ። እናመሰግናለን ህብር ሪዲዮ ለአማራ ህዝብ ትልቅ አስተዋፆ እያበረከታችሁነው።

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 3 месяца назад +4

    እግዚአብሔር ...? ለእውነት ለቆመው ..? ሁሉ ..,? ይድርስለት ...?🙏🏿

  • @worededgier2604
    @worededgier2604 3 месяца назад +5

    አንተ ልጅ እንዴት ነው የምወድህ ጀግና ምሁር ከአማራ መሀፀን የተገኘህ እንቁ በርታ::

  • @abisiniaethiopia7673
    @abisiniaethiopia7673 3 месяца назад +4

    አቶ አንተነህ ጥላየና ጋዜጠኛ ሀብታሙ አሰፋ ጥሩ ውይይት ነው ያደረጋችሁት እናመሰግናለን
    ድል ለዐማራ ሕዝብ!!!
    ፋኖ ያቸንፋል!!!
    ሞት ለናዚ ፋሽሽቱ ለኦሮሙማ ገዳ አገዛዝ!!!

  • @gashawamare1466
    @gashawamare1466 3 месяца назад +3

    Antenh Gelay you are a very Excellent Politician Analysis great job!!!

  • @HappyAlpineSkiing-wp4bs
    @HappyAlpineSkiing-wp4bs 3 месяца назад +4

    ከበሸቀጠ ስርአት ጋር መደራደር ለሞራልም ያዋርዳል

  • @TegeneAs
    @TegeneAs 3 месяца назад +3

    መፋኖ በማንኛውም ጊዜና ሰዓት እንዳይሸወድ መጠቀቅ አለበት ብልጸግና የሚባል ሸፍታ አከረካሪው ሲጎመድ ያምናል በትግላችሁ ግፋ

  • @haimanot4049
    @haimanot4049 3 месяца назад +4

    በኦሮሞ ክልል የአማራ እድጨፈጨፍ ያወጀ ጀዋር አህመድ #1 ነው::

  • @amesale-workb9877
    @amesale-workb9877 3 месяца назад +3

    I don't know why Anteneh is not appearing in all Amhara's media because we are desperate for people like him who tells it as it is.He is brilliant.

  • @melakumulu4637
    @melakumulu4637 3 месяца назад +6

    ህብሮች በርቱልን

  • @mohanyohannes9835
    @mohanyohannes9835 3 месяца назад +2

    ኢትዮጵያውያን ለመውጋት ህወሃት ያሾላቸው አራት ሚስማሮች በኢሃዴግ ስም ስልጣን ላይ ሲቆናጠጥ ዜጎች በሀገራቸው ሀገር አልባ እያደረጉ እና ከስልጣን ውጪ ምን ህዝባዊ መሰረት የሌላቸው መሆኑ እየታወቀ አማራን ሊወክል እንደማችል መታወቅ ያስፈልጋል

  • @mamebekele4484
    @mamebekele4484 3 месяца назад +2

    ትንታግ Amhara ኑርልን ወንድሜ የድሮ አማራ የለም ፋኖ በሞተው ለእነሱ ሥልጣን ሊሰጥ 50 Millions Amhara ጨርሰው ሲወስዱ እናያለን

  • @AbelHicklin
    @AbelHicklin 3 месяца назад +2

    ሰማቸዉን ፋኖ ብሎ መጥራት ሁሉንም ኦነጎች ና አብይን እንዴት እንደሚፈሩት ማየት ደሰ ይላል👍🏾

  • @mekonnenyirgu1078
    @mekonnenyirgu1078 3 месяца назад +2

    Ja. War. ምንአገባው በአማራ ጉዳይ ከድል በሃላ ለፍርድ ከሚቀርቡት ዋናው እሱ ነው

  • @ambayealem395
    @ambayealem395 3 месяца назад +4

    VICTORY for FANO💪💪💪✌️✌️✌️

  • @geta9722
    @geta9722 3 месяца назад +2

    በርታ ወንድማችን ሃብቶም ድሉ የህዝብ ነው ነብስ ገዳይ ዋጋውን ያገኛል።

  • @mansouradam4353
    @mansouradam4353 3 месяца назад +3

    Great ! Great ! Great ! aware of everything.

  • @hageryibeltal574
    @hageryibeltal574 3 месяца назад +1

    አንተነህ የሰከነ ፖለቲከኛ እና ታጋይ ነው።
    ከማደንቀው ችሎታው አንዱ ፊት ለፊት መናገሩን መመስከሩ ነው። የፖለቲከኞች የመሽኮርመምን ባህል የተሻገረ ወጣት እና ትንታግ ታጋይ ነው።
    I can even read his genuinity in his voice!

  • @assefajudah8559
    @assefajudah8559 3 месяца назад +1

    The poll. " fool me once , shame on you, - fool me twice , shame on me " !!! After all the ethiopian people deserve respect and justice !!! The ethiopian people have questions of responsibility and accountability for all those done !!! The genocidal massacres, the ethenic cleansing, the displacement, the wealth destruction, with in mind the future generations etc , the Amhara people strength and gailures are the tototal colapse of the ethiopian people as a whole !!! Ethiopia Yesterday, Ethiopia Today and Ethiopia Tomorrow, Tomorrow !!! Unity the source of Strengths !!!

  • @tefwraababe6217
    @tefwraababe6217 3 месяца назад +1

    አንተነህ ገላዬ
    ኢትዮጵያም አማራም ፋኖ በሽግግር ከተሳተፈ ይጠፋሉ ይጠፋሉ ይጠፋሉ
    በተለይ አማራ
    ምርጫዉ ማሽነፍ ወይም መጥፋት
    መራር

  • @ጸሎተ
    @ጸሎተ 3 месяца назад +2

    ህብሬን ላይክ ሸር ሰብስክራይብ አድርጉት ሸር ሸር📌📌

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 3 месяца назад +1

    ትክክል ! ይህን አይነት ስረአት መላው ኢትዮጵያን ....? በጉጉት የምንጠብቀው ????

  • @argachewweyessa7339
    @argachewweyessa7339 3 месяца назад +1

    What kind of azim made Ethiopian people blind not to understand about Amhara people? It is wondering me how they don't know about the favor of Amhara people to the other ethnicities. If Amhara wouldn't administrated Ethiopia, we couldn't see 87 ethnicities with their Languages, Cultures & social life. What Amhara built with in 4.500yrs fascists destroyed with in 33yrs. What kind of ignorance & negligence is this? How many woods we have to burn to cook this kind of muscle mind. Thank You!!!

  • @zemenmekonen8657
    @zemenmekonen8657 3 месяца назад +3

    ድል ለፋኖ

  • @skyhighalexander8516
    @skyhighalexander8516 3 месяца назад +2

    በጣም ደስ የሚል ውይይት ነበር👍👍 በርቱ::

  • @AdunyaDesta
    @AdunyaDesta 3 месяца назад +1

    Well said, but please don't blame Skinder about the negotiation because Skinder haven't said I will negotiation.plus it isn't helpful to criticize each other.

  • @tiruworkbekele9852
    @tiruworkbekele9852 3 месяца назад +1

    Ande mekeker shigeger kebeter yelem sere nekel lewete new yemiasfelegew Le Amhara hezeb Le Ethiopia hezeb bemulu

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 3 месяца назад +1

    የአማራሕዝብ ጡጦ የሚጠጣ ጨቅላ አይደለም!!!!!

  • @AbelHicklin
    @AbelHicklin 3 месяца назад +1

    Abiy and Jewar are one and the same using separate looking tactic. Woyane used the technique, abiy’s way is coping woyane 100%.

  • @HappyAlpineSkiing-wp4bs
    @HappyAlpineSkiing-wp4bs 3 месяца назад +2

    Thank you Anteneh

  • @tigisttsegaw4253
    @tigisttsegaw4253 3 месяца назад +2

    Thanks 🙏

  • @dkm1666
    @dkm1666 3 месяца назад +1

    ፋኖ ማሸነፍ ወይም ማጥፋት ነው ነው ምርጫው

  • @hawaahimed7134
    @hawaahimed7134 3 месяца назад

    ድል አተገፋው አማራ ድልለአማራፋኖ ጅዋር የአማር ጠላትነው አብይ የአማራንደም እደውስኪ እደውሀ እየጠጣነው የአማራን ስጋበልቶ አጥ እየቆረጠመነው አማራ ከአብይጋመደራደርየለበትም እየተገደለ እስከመቸ ህፃናትሳይቀር ሙስሊም ክርስቲያን ጠልነው አብይ ክርስቲያንሙስሊም ካድቦታይቀበርየሚል አይንዋጃም በኢትዮጵያንህዝብ ገዘብ እስካፍጨውጣጥቆ አማራን ዘሩንለማጥፋት ተነሳ ይህካዲ

  • @hageryibeltal574
    @hageryibeltal574 3 месяца назад

    ህብር ሬድዮ ጥያቄ።
    የፋኖ አንድ መሆንን ህዝባችን ይፈልጋል። እኔም።
    የጀመራችሁትን ነገሮች የማጥራት ሦራ የት ደረሰ?
    መቼም ነካክቶ መተው አይደለም ትግል።
    የጎጃሙ እዝ የፖለቲካ ዘርፍ ሃላፊ ትላንት ብሏል። አንድ መሆን ካልቻልን ህዝባችን ይጠይቀናል ብሏል። ግዮን ወይም abc ላይ።
    እና ህብር የጀመረውን ተጋድሎ ለምን አቆመው? እኔ እንደሚገባኝ ከዘመዴ ሥራ ጋር ጎን ለጎን እየሄዳችሁ መሆኑ እወነታው ይመሰክራል።
    እናም የጀመራችሁትን አንድ የማድረግ ሦራውን ደረጃ ብታስረዱን።
    የተጀመረ አንድ የማድረግ ጥረት ለህዝቡ ቢነገረን እረፍት ይሰማናል።
    የፈራነውን ነገር ዝም በማለት፣ የተወረወረውን አሎሎ አያስመልጠንም።

  • @אבטהדבאיה
    @אבטהדבאיה 3 месяца назад

    በእውነት ጋሽ ሀብታሙ ለህብር ሬድዮ በአማራ ህዝብ ስም ከፍተኞ ምስጋና አለኝ እንደ አንድ አማራ ተወላጅ አንድም ቀን ህብር ሬድዮ በቀን ሁለት ጊዜ እንደ አለነበት ስዓት አቆጣጠር አንድም ቀን አያልፋኝም ለሚደረገው ትግል በአማራው ህዝብ ላይ የሚደረገውን ግፍ በመዘገብ በማጋለጥ እንቁ የህብር ሬድዮ ተሳታፊዎች በማቅረብና በማነጋገር ታላቅ ክብር አለኝ ህበር ሬድዮ እያቀረበ ከሚያወያያቸው ውስጥ አንዱ ወጣት አንተነህ ወይም ጋሽ አንተነህ መቼም በየጊዜው ብስማው ባድምጠው መቼም አይሰለቸኝም ለምን ሲባል ፍፁም የወቅቱን ፓለቲካ አሰላለፍና የአማራውን መከራና ግፍ ቁልጭ አድርጎ ነው የሚያቀርበው ።

  • @saidFeleke
    @saidFeleke 3 месяца назад

    የወንድሞቻችንን ትግል የህዝባችንን በጅምላ መጨፍጨፍ እንደምንም የማይቆጥረው ብልፅግና አሁንም እዬሰራ ያለው convince and. Confuse ነው አሁን የአማራ ህዝብ ይህንን ተገንዝቦ በመጀመሪያ ፍይኖዎች የፖለቲካ ጥያቄዎቻቸውን በመናበብ ተወያይተው ማቅረብ አለባቸው !!!

  • @EphremAlemayehu-ur4vv
    @EphremAlemayehu-ur4vv 3 месяца назад

    አማራ ኢትዮጵያን ተቆጣጥሮ ቢያስተዳድር ይገርማል እንዴ????? ኢትዮጵያዊ ታርጋ እኮ እሱ ብቻ እኮ ነዉ የተሸከመዉ የደማዉ የተጨፈጨፈዉ ወዴት ወዴት ነዉ ሼም የሚባል ነገር የለም እንዴ ነገሩ ገርሞኝ ነዉ ።ኸረ እንፈር ማን ደረሰለት ለዚህ ህዝብ ከራሱ አልፎ መሰዋት ከፍሎ ለሌሎቹም የተረፈ መሆኑን ግን አትዘንጉ።

  • @NetsanetBarinet
    @NetsanetBarinet 3 месяца назад

    ሀሳቡ ግሩም ነው ግን አሁንም ቢሆን አማራ ሚያጠናቅር፣ ለመብቱ እንዲቆም የሚያረግ ሀሳቦችን ሚቀርብበት ሚዲያ ለማረግ ሁሌም መስራት ያስፈልጋል። ኢትዮ 360 ሁሌ ዋና ጥላት የሆነውን አብይን በማጋጠ እና ሆዳም አማራን በማሸማቅ ትግሉን ወደፊት ሚወስዱ ናቸው ችግር ቢኖርባቸውም ማለቴ ነው፣ እናም ልክ እንደነሱ አማራን ሚያነቃ ፕሮግራም ብታቶክሩ መልካም ነው

  • @melkamumekonen4698
    @melkamumekonen4698 3 месяца назад

    ተነስ ሁልህም ጅግናዉ ወንድዉም ሁልዉም አናራም እጅንም ለእጅም ተያይዘህም ታገል አማራም ከራያም ከፀለንትም ዋልቃትም ልጅዎችም ከሽዋም ወሎም ጎጃም እጅንም ለእጅም ተያይዘህም ታገመዉ መ ትህንም መርየትህንም ገድሎም ሚከፋፈልም ጠላትም ጥቁርንም ጠላትም ላማራም ህዝብንም ላይም በደሙንም የሚዋኝዉትም ተገንጣይም በህገም መንግስትም ተነድፎም መብትም እድከመገንጠንም ህግንም ካርታም ክልልንም ግዛትም ስም ተነድፎንም የተሰጣቸዉ ናቸዉ አምምራም ተባ ረዉ ወግዉት በገብዉትም ቃላቸዉ አጥፍተንም ህዝብንም አማራም ሀገርንም ክልልንም እንሆናለንም ብለዉ ተጠራርተዉ ባስቸካይም አዋጅም በህጋቸዉ ወግዉት አማራም ህዝብንም ይህ አደገኛም። አካሀደቸዉ ነጥንቃቂም ማየትም ትግላችሁንም ምርዉት አፍራችንም በታኝንም ትግልዉ አልዉ ንዝዎችንም እሽይ።

  • @AbelHicklin
    @AbelHicklin 3 месяца назад +1

    abiy abd Jewsr work in sink together.

  • @oneethiotube8974
    @oneethiotube8974 3 месяца назад +1

    ምርጥ ትንታኔ

  • @0ahh858
    @0ahh858 Месяц назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @EhiteWondimagegn
    @EhiteWondimagegn 3 месяца назад

    ሰዎቹ የ50 ዓመቱ ትርክት ዛሬም እየደገሙ እየሠማን ያለው እነዚህ ወራዶች ።

  • @AbcAbc-jj5md
    @AbcAbc-jj5md 3 месяца назад

    አንድ ጥያቄ አለን ሰብሰባው እንዴት በአማራ ክልል ሰብሰባው አካሄዱ ፈኖ አካባቢው የለም ማለት ነው❓

  • @baibai3786
    @baibai3786 3 месяца назад

    ይሄ ልጅና አክቲቪስት ሞጣ ቀራኒዮ ምርጥ አማራ ናቸው። አማሮች አድምጧቸው

  • @lemlemhailu17
    @lemlemhailu17 3 месяца назад +2

    እኔ ምለው ይሔ ሰውዬ እብድ ነው ወይስ ኖርማል የአማራን ክልል አልተቆጣጠረም ዝም ብሎ ይቀደዳል

  • @MekonnenSeid-nx7gg
    @MekonnenSeid-nx7gg 3 месяца назад

    አዎ ድል ከነሳቸው ብቻ እና ብቻ ነው የአማራ ህልውና ሊረጋገጥ የሚችለው።❤❤

  • @0ahh858
    @0ahh858 Месяц назад

    እፍ ይሄልጅ ስወደው ትንተናውን በጉጉት ነው የምጠብቀው

  • @ethiopiaselamguwad4930
    @ethiopiaselamguwad4930 3 месяца назад

    ተረት! እሱማ እስካሁን ሲባል ነበር! እንዴት ነው ጥያቄው! ሁሉም መፍትሄ የለውም ግን ይቀደዳል!

  • @ethiocsc8289
    @ethiocsc8289 3 месяца назад

    JAWAR has NEVER had the well-being of Amharas at heart since he called a few times "All Amharas out of Oromia".

  • @MekdelaAsmamawTessema
    @MekdelaAsmamawTessema 3 месяца назад

    አንተነህ ደስ ይለኛል ግን ኢትዬጵያ ኢትዬጰያ አታብዛ

  • @אבטהדבאיה
    @אבטהדבאיה 3 месяца назад

    የአማራ ህዝብ እንደ ሰው ተከብሮ ለመኖር እንዲህ ያለ ቆራጥ ጀግና እራሱን አማራ ነኝ ብሎ የሚገልፅ እራሱን የማይጠላ ማንነቱን ያረጋገጠ ቆራጥ ተራማጅ ጋሽ አንተነህ ክብር አለኝ ቀጥልበት የአማራ እናት ጀግና ተወልጃለች ግን በሆዳም ልጆቿ ተክዳ እንባዋ ማቆሚያ የለለው ግፍና በደሏ መጠን አልፎ ይፈሳል ነገር ግን አንደ አንተ አይነት ከበዙ ከመከራውና ግፉ ትድናለች ብታልን ፋኖ ያሸንፋል አማራ ወደፊት ይገሰግሳል በልጆቹ!

    • @badreyanaga4292
      @badreyanaga4292 3 месяца назад

      WOOOOOOOOW YESSSSSSSSS አቶ አንተነህ ገላየ በርታልን በዚህ አምሮህ የፋኖ አመራሮችን እባክህ እባክህ ተነጋገሩ በአሁኑ ሥሀት አንድ ሁነን ካልዎጣን የመጣብን ባቢሎ ከባድ ነው ፋኖ በርግጥ ሙህር አለ ፡፡

  • @tiruworkbekele9852
    @tiruworkbekele9852 3 месяца назад +1

    Ewenet new

  • @SebleAshagre7233
    @SebleAshagre7233 3 месяца назад +1

    😍😍😍😍

  • @ጸሎተ
    @ጸሎተ 3 месяца назад

    እያምበረከከ ንፁሓንን እየረሸንክ ድርድር ይላል 😡

  • @abebeguluma1821
    @abebeguluma1821 3 месяца назад

    ፀረ ብአደን ነን እን አላላችሁም ለምን ምልምሉን ተቀበላላችሁ

  • @baibai3786
    @baibai3786 3 месяца назад

    ይሄ ልጅና አክቲቪስት ሞጣ ቀራኒዮ ምርጥ አማራ ናቸው። አማሮች አድምጧቸው

    • @0ahh858
      @0ahh858 Месяц назад

      የትኛው ሞጣቀራንዮን ከዚጀግናጋ ታወዳድራለህ ምናይነቱ ደነዝ ነህ

  • @berhanumoges4192
    @berhanumoges4192 3 месяца назад

    ምክክር ሽግግር ጀዋር መራራ ቅብጥርጥሮች !!

  • @Messy-i9w
    @Messy-i9w 3 месяца назад

    Be carefull what you are talking about

  • @eliasfisseha8554
    @eliasfisseha8554 3 месяца назад

    Betam Betam Gobez Jegna. 100% tekekel.

  • @matthewassefa1925
    @matthewassefa1925 3 месяца назад

    ABIY ko KEZENE ..NAKE

  • @lemlemhailu17
    @lemlemhailu17 3 месяца назад +1

    እረ አማራ እደዚ ያሉትን ሰዎች አቁሙ በሉ ፋኖ ከኦሮሞ ከትግራይ ሳይስማማ ምን ያረጋል በናታቹ ንቁ

  • @Desalegn-v2e
    @Desalegn-v2e 3 месяца назад

    ቅዤት

  • @MareguMohamed
    @MareguMohamed 3 месяца назад +2

    የፋኖ ትግል መጀመሪያ ከገዛ ሆዱ ይጀምር

  • @lemlemhailu17
    @lemlemhailu17 3 месяца назад +1

    ይሔ ሰውዬ ምድር ላይ የሚኖር አይመስለኝም ይገርመኛል እዳንዴ ድራግ እየወሰድ ይሆን እላለው

    • @mamebekele4484
      @mamebekele4484 3 месяца назад

      አንተ የእራጁ ተከፋይከርሥህን ታቅፈህ ቁጭ በል አለቃህ ይሸኛል አይቀርለትም

  • @tsehainehanteneh2905
    @tsehainehanteneh2905 3 месяца назад +1

    ይህን ፅንፈኛ ባታቀርበው ጥሩ ነው።ጐበዝ ከሆነ እንደጀግኖች ሂዶ ይታገላል

  • @lemlemhailu17
    @lemlemhailu17 3 месяца назад +1

    እኔ እደ አማራ ፖለቲካ ነውረኛ አላየሁም ሲዳሞ ሱማሌ እያልክ ማን የሚታለል የመስልሀል ከሁሉ ተባልታቹ ከማን ጋር የምትኖሩ እደሆነ እናያለን

    • @matthewassefa1925
      @matthewassefa1925 3 месяца назад

      I think u r tigre TPLF, AMHARA FANOO in a year , TPLF in17 years , compare it ...AMHARA FANOO is strong ..

    • @meba1792
      @meba1792 3 месяца назад

      እንደዚ የወረደ አሳማ የ youtube ዝንብ አላየሁም ውጣ ከዚህ🤮🤮🤮

  • @amharanetyashenfal
    @amharanetyashenfal 3 месяца назад

    🤝🤝🤝

    • @azebeshete7665
      @azebeshete7665 3 месяца назад

      ስለዚህ መተክክ ያስፍልጋል ይህ አማራ የሚሉት ህዝብ እድሜ ልኩን ነው እንዴ የሚታለለው ረ ይገርማል ፕለቲከኞች እባካችሁ ደጋግማችሁ አስቡ እርቅ እየተባለ አዘናግቶ ንፀሀንን መጨፍጨፍ ምን ይባላል ማዘናጋት ማታለል ማላት ይህ ነው እግዚአብሔር ለእውነት ይፍረድ አይቀርም::

  • @seifukebede9824
    @seifukebede9824 3 месяца назад

    ጀዋር እኮ ሚዛናዊ ነው እኔ የእሱ ትንታኔ ይመቼኛል💪💪🙏🙏👍👍👍❤❤

  • @afatujaru1522
    @afatujaru1522 3 месяца назад +1

    አህዮች መቼም 4ኪሎ በህልምህ አታየውም

    • @matthewassefa1925
      @matthewassefa1925 3 месяца назад

      Easy to go to 4 KILLO I think u scared my cadre