የጉበት በሽታ የመጀመሪያ ማስጠንቀቂያ 12 ምልክቶች| የጉበት በሽታ| ጉበት| የጉበት መጎዳት 12 early sign of liver disease

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 сен 2024
  • #youtube #liverdisease #የጉበትበሽታ ‪@RUclips‬ ‪@healtheducation2‬ ‪@DoctorYohanes‬
    ° ለጤናማ የደም ዝውውር መመገብ ያለባችሁ 14 ምግቦች
    • ለጤናማ የደም ዝውውር መመገብ ያለባ...
    ° ነጭ ሽንኩርት በማር መጠቀም የሚሰጣችሁ 9 አስደናቂ ጥቅሞች,መጠን እና አዘገጃጀት
    • ነጭ ሽንኩርት በማር መጠቀም የሚሰጣ...
    ° የቅርንፉድ ውሀ ጥቅም,አዘገጃጀት እና አጠቃቀም
    • የቅርንፉድ ውሀ አስገራሚ 10 የጤና...
    ° የቅርንፉድ ተዓምራዊ ጥቅሞችና በቀን ምን ያክል መጠቀም አለባችሁ
    • የቅርንፉድ አስደናቂ 10 የጤና ጥቅ...
    ° ከመጠን በላይ ቅርንፉድን መጠቀም ምን ጉዳት ያስከትላል
    • ከመጠን በላይ ቅርንፉድን መጠቀም የ...
    ° 17 አደገኛ የቫይታሚን ዲ እጥረትና ጠቀሜታው
    • የቫይታሚን ዲ/D ለሰውነታችን የሚያ...
    ° 12 የካልሺየም እጥረት ምልክቶችና ጠቀሜታው
    • የካልሲየም እጥረት 12 አደገኛ ምል...
    አዳሱ ቻናሌን ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን Subscribe አድርጉ!
    / @doctoryohanes
    Video Credit:
    www.videvo.com
    www.vidsplay.com
    www.mixkit.com
    www.pixabay.com
    www.Allfreedown...
    If I have used some Google data in this video (images,
    music, clip art and short videos, etc.). Therefore, I
    would like to thank the distinguished owner and thank
    you very much for providing the data. If you feel
    uncomfortable, please contact me first and before
    take any action.
    yohanesdoctor@gmail.com
    Daily Beetle by Kevin MacLeod is licensed under a Creative Commons Attribution 4.0 license. creativecommon...

Комментарии • 53

  • @user-bo3qx2sy1o
    @user-bo3qx2sy1o 26 дней назад

    እናመሰግናለን

  • @FhishEsiet
    @FhishEsiet 28 дней назад +1

    አባክህ dr የ 3ዓመት ልጄን የጉበት enfectine ብለውኝአል አና መዳኒት አየውሰድቸም ቢጫ ነው አይኗም ሸንቷም ሰውንቷንም አካ ጨርሰቺው አመጋግቧን በቤት አንዴት ላሰትካከል (ምን ለመግባት ) አባክክ dr ግራ ገባኝ

  • @amanuel5687
    @amanuel5687 5 месяцев назад

    እናመሰግናለን ዶ/ር

  • @TUBE-rh5hf
    @TUBE-rh5hf 4 месяца назад +2

    ዴኩተር. በአላህ ተባበረኝ ውጭ ነኝ ብዙ ግዜ ያመኛን. ሰሂድ አያቁትም. መዳኒት. ፃፍልኝ የኔ በጣም ቆስሏን

    • @user-vk1on4wl8e
      @user-vk1on4wl8e 2 месяца назад

      መፍት አገኜሽ ወይ ውዴ እኔም እንደንች 9ወር ሆነኝ ሀኪም ቤት መሄድ ከጀመርኩ ምንም የለብሽም ዩሉኛል እኔ ግን እየሰቀየው ነው

  • @etsegenetayalew952
    @etsegenetayalew952 8 месяцев назад +1

    Selam dokter ene rejim ametatn medehniti siwesd new yenorkut yemayikwart new ahun hoden ende kusil eyamemegi mtwal mini ladirgi

  • @hiwetendewazayasaznal1295
    @hiwetendewazayasaznal1295 24 дня назад

    የጉበተእ ካንሰር አለብኝ እና ኪሞ ኪኒኑን ወሰወዳለሁ በጣም ሰውነቴን እያሳከከኝ ነው ጠባሳው። ለዘለአለምም የሚለቅ አይመስልም። እንዳልከው fruit and veggie ነው የምመገበው። ለአከኩ ምን ልውሰድ ምን ትመክረኛለህ

  • @WerknehWesnou-tu7pu
    @WerknehWesnou-tu7pu 6 месяцев назад +1

    Yesmba becta

  • @Aynalem-em5dw
    @Aynalem-em5dw 6 дней назад

    እኔ ውጪ እግሬን በጣም ያመኛ ቀጥለው ቁርጭጭምቴ ላይ ምልክቱ ምንደነው

  • @BinteEslame
    @BinteEslame 3 месяца назад

    እኔ በጣም የደካክመኛል

  • @user-zi3dt9jr2e
    @user-zi3dt9jr2e 8 месяцев назад

    ሲለ መረጀክ እነመሰጊነለን እበክሂ ቁጡሪሂን ተበበረኚ ወንዲሜ በጉበት በሺተ እየተሰቀዬነው

  • @user-cr7jb7dz2l
    @user-cr7jb7dz2l 3 месяца назад

    gubet bezer yitelalefal

  • @user-iz7uq3wo4e
    @user-iz7uq3wo4e 3 месяца назад

    ደኩተር እኔ በጣም ያመኛል ግራ ገኔ ላይ በተለይ መተኛት አልችልም ደግሞ ሽቴ በጣም ይሸታል ሢል ደግሞ አሁን ወደታይ ይለኛል ማለቴ ሠገራ ያመላልሠኛል እባክህን በምትወዳት አናትህ ይሁንብህ 😢😢በሥደት ነው እምናረው መቆም አልቻልኩም እነይህ የጠቀሥኩልህ አሠቃዩኙ

  • @elsabethtesfaye6771
    @elsabethtesfaye6771 10 месяцев назад

    አመሰግናለሁ ዶ/ር !

  • @Fatiya-ji6ws
    @Fatiya-ji6ws 10 месяцев назад

    Doctor kazin befit xayiqek naber wagaben basta gira mahal wada maqemaca bexam yamegnal alfom gonbas qana alilim wedetach yiwagagna

  • @ttyy4091
    @ttyy4091 10 месяцев назад +12

    ዶክተር እኔ በጣም የሚያሰቃየኝ የሆድ ድርቀት ነው የምትሉትን በሙ እጠቀማለሁ ግን ምንም መፍትሔ የለው ሆዴን ይነፋኛል የመተፈስ አቅሜ ይደክማል ሀኪም ቤት 5 ጊዜ ሔድኩ መድሐኒት ይሰጡኛል መድሀኒቱ ሢያልቅ መልሶ ያመኛል ሰገራ እስከወር ድረስ ይቆይብኛል በሺጤ በኩል በሳምት በሳምት ያመኛል በቃ ሰውነቴ በሙሉ ደክሟል እባክህ አንድ ነገር በለኝ ስደተኛ ነኝ 😢😢😢😢😢😢😢 በጣም አስቤአለሁ

    • @አሊያ
      @አሊያ 10 месяцев назад +1

      እኔም ዲርቀት ፡ ባረበኛ ህሉል ይባላል እና እቤት ከሌለ ህሉል ግዙልኝ በያቸው ፡እነሱም ይጠቀማሉ አዳዲቤት እዴሻ አዳዲ ዴሞ ተፈጭቶ አዲ የሾርባ ማኪ ስትወስጂ ዲራሹ ይጠፋል መልሶዲርቀት ሲሰማሽ በሻይ መልኩ መውሰዲ

    • @አሊያ
      @አሊያ 10 месяцев назад +1

      ህሉል አረቦቹ ያውቃሉ በኢቶቢያ ሰለመኪ ይባላል

    • @fathimafathima8148
      @fathimafathima8148 10 месяцев назад +2

      እኔም በጣም ያመኛል ሳንሞት አገራችን ገብተን ቶሎ እንታከም

    • @አሊያ
      @አሊያ 10 месяцев назад +1

      @@fathimafathima8148 ኢሻ አላ እዛ ባትታከሚም እጄራ በወጥ ስትበይ ይተውሻል እኔም እገባለሁ

    • @fathimafathima8148
      @fathimafathima8148 10 месяцев назад

      @@አሊያ የምበላው ምግብ በወገቤነው የሚዞረው ሀሀሀሀ

  • @TesfuteredaTesfu
    @TesfuteredaTesfu 3 месяца назад

    ሰላም አባቴ በመጣም ታሟል ሀኪም ቤት አልኤድም አለኝ መፍትሄው ምንድነው

  • @MehsaAsfa-yh6fr
    @MehsaAsfa-yh6fr 10 месяцев назад

    ዶክተርየ ሀይለኛ የራስ ምታት አለብኝ መፍትሄ ካለዉ

  • @Selina6648
    @Selina6648 6 месяцев назад +3

    እኔ በጣም እየተሰቃየሁበት ነው በህክምና ካረጋገጥኩኝ አንድ ዓመት ከሰድሰት ወር ሆኖኛል 😢😢 የእኔ የጉበት ጠጠር ነው አንድ ሳንቲም ሜትር ጠጠር ተገኛብኝ 😢እባክ ዶክተር ሰለ ጉቀት ጠጠር ምን ትለኛለክ ክብደቴ በፊት 75,ነበር አሁን 58, ነው እኔ ያለውት በሰደት ነው ዶክተሮች የሚሉኝ ነገር አንድ በአንድ ሰለማልሰማ በቋንቋ ችግር ነው ግን ብዙም አልረዳቸውም ስለዚህ አንተ ሰለጉበት ጠጠር መፍቴውን መከላከያውን እባክ አትለፈኝ መልሰልኝ video ሰራና ምግብ ምንም አይቀመጥልኝም መዲሃኒት ሰለቸኝ 😭 በዛ ላይ ጮጋራም አለብኝ 😭😭በሰደት ተሰቃየሁ መሰራትም ሆነ መብላትም አልቻልኩም ሁለት ግዜ ነው ሙሉ ምርመራ አልትራሳውድ የታየሁት ግን መጠኑ ቀንሰዋል አሉኝ 😢እሰካሉን ድረሰ አትክልትና ፍራፍሬ ነው የምበላው ዘይት የሌላቸው መግቦች ነው የምመገበው አልፎ አልፎ የመበላው ነገሮች ደረቴ ላይ እና ጎሮሮዬ ላይ ተለጥፎ አንቆኝ ነፍሰ ውጪ ነፍሰ ግቢ ነው የሚያሰቃየኝ 😢በዛ ላይ ሰገራ በ3, እና በ4,ቀን አንዴ ነው የሚመጣው እፍፍፍፍ😢😢😢 እግሬ ቁርጪሚቴላ አብጦብኝ ነገር በዚህ ሳምንት ጣቶቼን ሁሉ ማንቀሳቀሰ ከልክሎኝ 😢

    • @sabrintube137
      @sabrintube137 5 месяцев назад +1

      Yet ager nw metenorewu wude

    • @netsanet4006
      @netsanet4006 4 месяца назад

      እህቴ አገርሽ ጊቤና እራሽን ተንከባከቤ

    • @Selina6648
      @Selina6648 4 месяца назад

      @@sabrintube137 አብደቢ

  • @user-yj5me2ph9v
    @user-yj5me2ph9v 9 месяцев назад

    የልብመደሀኒትምንዲንነውበጣምእያመመኚነውመልሱልኚ

  • @kidegebregergs9462
    @kidegebregergs9462 Месяц назад

    ነድራዊ የምባል ፍርድ መፍቴው ምንድን ነው,?

  • @user-kq3fe9yb6x
    @user-kq3fe9yb6x 6 месяцев назад

    ዶክተር መልስልኝ ምርመራ ሳረግ ጉበቴ ደካማ እንደሆነ ነገረኝ ጉበቴ ተጎድቶል ማለት ነው ቀጠሮ ሰቶኛል እስካን ለማረግ

  • @kirubelgetye7906
    @kirubelgetye7906 7 месяцев назад

    እባክህ ዶክተር ስልክ አውራኝ

  • @ShanilMhommed-zu8gz
    @ShanilMhommed-zu8gz 10 месяцев назад

    Er ye wegeb disc eytskayew new ahun 5 amet honeg

  • @eexx1661
    @eexx1661 7 месяцев назад

    እባክህ እኔ እየተሰቃየሁ ነዉ አለብኝ ምን ትመክርኛለህ

  • @samriatube1683
    @samriatube1683 9 месяцев назад

    ሰላም ዶክተር ፍቅረኛየ ደም መለገስ ፈልጎ ሲመረመር መለገስ አትችልም ጉበትህ ላይ ችግር አለ አሉት የጉበት ምርመራ ሲያደርግ 1.5ያህል ነው አስከፊ አይደለም አሉት እባክህ ምን ማድረግ አለበት 😢😢

  • @mahdiseifu7785
    @mahdiseifu7785 3 месяца назад

    ገና ትንሽ ጥቁረትን ያሳያል አሉ ግን ምንም መድሃኒት አልታዘዘልኝም ምን ላድርግ ትላለህ ?ዶ/ረ

  • @rukitube8237
    @rukitube8237 10 месяцев назад +1

    ዶክተር አድራሻህን ስጠኝ በዉስጥ ላዉራህ

    • @firezewedmaru113
      @firezewedmaru113 10 месяцев назад

      እኔም በጣም የማማክርህ አለኝ እናመሰግናለን

  • @AzizaAhmed-ee8ol
    @AzizaAhmed-ee8ol 10 месяцев назад

    ዶክተር አብሽስ ይመከራል ለልጁ ድርቀት ያለሰልሳል ብናጠጣው ወይስ አይመከርም አመሰግናለሁ

  • @hiwachane3407
    @hiwachane3407 10 месяцев назад

    መዳኒት የለውም

  • @tigistdagne9716
    @tigistdagne9716 10 месяцев назад +1

    ጦስኝ ሻይ መጠጣት ጉበት ይነካል የሚባለው እውነት ነው? pls

    • @healtheducation2
      @healtheducation2  10 месяцев назад

      አዎ ከበዛ ጉበት ላይ ጉዳት ያስከትላል!

    • @tigistdagne9716
      @tigistdagne9716 10 месяцев назад

      @@healtheducation2 Thanks

    • @minasegirma1199
      @minasegirma1199 6 месяцев назад +1

      ​@@healtheducation2ለደም ግፊት ጥሩ ነው ብለውኝ እየወሰድኩ ነበር በየቀኑ ነበር የምወስደው ዶክተር እንዴትና በምነ ያህል ግዜ ልውሰደው🙏🙏

    • @ErbkaTheegen
      @ErbkaTheegen 11 часов назад

      አዎ ለጉበት ጥሩ አይደለም

  • @assebetesfaye6973
    @assebetesfaye6973 10 месяцев назад

    እናመሰግናለን