እግር ኳስን የለወጠው 'ያ' ውሳኔ ! የቅጥሩ ድራማ ! The Decision that Changed Everything! Fikir Yilkal Tribune Sport

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 сен 2024
  • #fikiryilkal#tribunesport#football#pepguardiola#josemourinho#barcelona#

Комментарии • 55

  • @tofahusen4924
    @tofahusen4924 4 месяца назад +6

    ጋርዲዮላ ለኔ የምንግዜም ምርጥ አሰልጣኝ ንው 💙💙💙💙💙

  • @kalidhassen3720
    @kalidhassen3720 4 месяца назад +3

    Pep Guardiola one of the best!
    Wherever he goes he makes the league boring because of he’s football knowledge! 🙌

  • @ToToy-fb5sj
    @ToToy-fb5sj 4 месяца назад +16

    ❤ ፍቅርየ የስፖርት ጋዜጠኛ ብቻ ሳትሆን የጋዜጠኝነት እንከን አልባው ምልክት ነህ በነ ቬንገር እና ፈርጉሰን የአሰልጣኝነት ጥበብ በነ ኦነሪና ዋይኒ ሩኒ ታሪካዊ ፍልምያ ልጅነቴ በኳስ አጣጣምኩ በፍቅር ይልቃል የስፖርት ጋዜጠኝነት እግርኳስን ይበልጥ አፈቀርኩ የቃላት ድሪበለር ገለልተኛ ና ፍትሓዊ የኔ የምን ግዜም ምሩጡ ጋዜጣኛየ በቃ እወድሃለው ፍቅር አንተና ብእሮችህ ሁሌም ንገሱልኝ

  • @temesgensibhat
    @temesgensibhat 4 месяца назад +2

    ❤❤❤❤❤ዋዉ የሚደንንቅ ትንተና ከሚያምር ድምፅና አቀራረብ ዋዉ ብቻነው❤❤❤

  • @arnetethiopia8050
    @arnetethiopia8050 4 месяца назад +1

    Guardiola we have got 🎉🎉🎉🎉

  • @user-qq8ge6zh4z
    @user-qq8ge6zh4z 4 месяца назад +2

    Pep is the best coach❤
    You are the best journalist❤

  • @user-ui7jq5cp5y
    @user-ui7jq5cp5y Месяц назад

    Pep 💙💙💙

  • @dureessaaterefe82
    @dureessaaterefe82 4 месяца назад +13

    ሳላደምጥህ ላይክ የማደርግልህ ብቸኛ የአገራችን የእስፖርት ጋዜጠኛ! 😍

  • @wegeshahandino8150
    @wegeshahandino8150 4 месяца назад

    ፍቅር...የኳስ ትረካን እንድወደው ያረከኝ ።ምክንያት አንተ ነህ።

  • @user-it3bk4gt1s
    @user-it3bk4gt1s 4 месяца назад

    ከ2000ዎቹ ጀምሮ እስከ 2009 ድረስ ያለውን የባረሴሎናን ታሪክ እንዴት ይረሳል VISCA BARCA!!

  • @user-ry6vw3vv6n
    @user-ry6vw3vv6n 4 месяца назад +1

    Akka ajaa'ibaatti Qopheesite,
    Bayyee bareeda sagantoonni kee ❤
    Guyyaa irraa osoo nuuf dalagdee bayyee nati tola,
    Sagantaa kee yoom gadi nuuf dhiifta jedhee guyyaarra si eega,
    Ajaa'ibaatti bareeda woww ❤

  • @surafelhabte
    @surafelhabte 4 месяца назад +3

    ፔፕ ጋርዲዮላ የእግርኳስ ህግና መፅሀፍ ነው ሌሎች አሰልጣኞች ሊያነቡትና ሊመሩበት ይገባል የእግርኳስ ዩንቨርስቲም ነው ሊማሩበት ይገባል ላይብረሪም ነው ሊያጠኑት ይገባል The another way of winning

  • @yaregalmengesha8608
    @yaregalmengesha8608 4 месяца назад

    Pep the great

  • @yeshiwasgirma547
    @yeshiwasgirma547 4 месяца назад

    Fikr lovely you impressive person.

  • @WONDEMAGE0540
    @WONDEMAGE0540 4 месяца назад

    pep በሚጊባ ይችላሊ ❤❤❤ ፔፒ ለእኔሚ ሊዩ ነዉ።።❤

  • @ephremtamirat6280
    @ephremtamirat6280 4 месяца назад

    ምርጥ ፕሮግራም ነዉ

  • @surafelhabtemariam2179
    @surafelhabtemariam2179 4 месяца назад +2

    ካስን እድወድ ያደረገኝ ሰው ፔፕ ነው 🙏🙏🙏

  • @yaregalmengesha8608
    @yaregalmengesha8608 4 месяца назад

    Fikr tilyalehu

  • @sebleabebe1795
    @sebleabebe1795 4 месяца назад

    welcome ፍቅረ

  • @abenezersiyoum0813
    @abenezersiyoum0813 4 месяца назад

    ❤❤❤

  • @kasechetelahun6514
    @kasechetelahun6514 4 месяца назад

    🥰 ፍቅር

  • @WofekajemalJemal
    @WofekajemalJemal 4 месяца назад

    ❤❤ያኢትዮ ፕታር ዱሩሪ ሁሌም በጉጉት ነው ያምጠብቅ በርቱ ኤፍን ስለም በልልኝ❤❤

  • @amanyasin8651
    @amanyasin8651 4 месяца назад

    ሠላም ፍቅር

  • @GeremubetelayGeremu
    @GeremubetelayGeremu 4 месяца назад

    ገረመው በተላይ ነኚ ከ dawuro gaurdiola ለኔ 21 ክፍል ዘመን ምርጥ መር ነው ብዬ አምናለሁ ደሞ ጥርጥር የለውም

  • @sistef1784
    @sistef1784 4 месяца назад

    Fikr tleyaleh

  • @fantajemaloumer1764
    @fantajemaloumer1764 4 месяца назад +1

    ፍቅር በእውነት ፍቅር ነህ ግን አንድ ጥያቄ ልጠይቅ ያ ዉንድምህ የሚመስለው ባል ደረባ ኢዘዲን ከድር የት ደረሰ

  • @AndiTubeOnline37
    @AndiTubeOnline37 4 месяца назад +1

    like argiyalew arglgn

  • @betsiphiliphos1491
    @betsiphiliphos1491 4 месяца назад

    Continues

  • @danielyohanes3946
    @danielyohanes3946 4 месяца назад

    Fiker selam new adnakih neg yantew wendem ke 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @bereketberhana
    @bereketberhana 4 месяца назад

    feker you are z spacial

  • @abenezersiyoum0813
    @abenezersiyoum0813 4 месяца назад

    Part 2 endemiketel ergetegna negn ...please
    Pep ... 14min no no no p

  • @benyamgirma
    @benyamgirma 3 месяца назад

    Liverpool, Chelsea, Man.United, Arsenal, how much money they spent for the last six or five years?

  • @ThomasMoges-lp9qh
    @ThomasMoges-lp9qh 4 месяца назад

    ሞሪኒዮ እና ባርሳ መቼም አይገናኙም ሞሪንዮ የፔኘን ጨዋታ ለማክሸፍ ትክክለኛ ሰው ነበር

  • @maramanegeri3868
    @maramanegeri3868 4 месяца назад

    please one for xabi alonso

  • @TedrosKasahun
    @TedrosKasahun 4 месяца назад

    ፍቅረ

  • @Ambassel
    @Ambassel 4 месяца назад

    ፔፕ ከባርሴሎና እስከ ሲቲ ያደረገውን ጉዞ ብናይ ሶስቱም ክለቦች የሚፈልገውን ሁሉ እያደረጉለት ነው ነገር ግን በብቃታቸው ብዙም ያልሆኑ ተጨዋቾችን ቀይሮ ለአለም በማስተዋወቁ ረገድ በጣም ደካማ ነው በችግር ያልተፈተነ አሰልጣኝ ነው ብዙም አድናቂው አይደለሁም::

    • @arnetethiopia8050
      @arnetethiopia8050 4 месяца назад +1

      Who made this players great: Leroy sane, gündogan , Ake, akanji, bernando, rodri, pedro, busquet, pique, kdb.

    • @tofahusen4924
      @tofahusen4924 4 месяца назад +1

      ከምንም በለይ ይችለል ምርጥ ቲም ኖሮት ወንጨ የናፈቃቸው ስንቶች ናቸው

  • @benyamgirma
    @benyamgirma 3 месяца назад

    Football obsessed.

  • @Gerensay71324
    @Gerensay71324 4 месяца назад

    Your channel is very short only for money

    • @fikiryilkal_tribune_sport
      @fikiryilkal_tribune_sport  4 месяца назад

      የነገር ውበቱ እጥረቱም ጭምር ነው ! በደንብ አልተገለፀም በተሰራበት ጊዜ ከሆነ አስተያየቱን እቀበላለሁ።

  • @MohamedEndrisHulko
    @MohamedEndrisHulko 4 месяца назад

    አንተ ትለያለህ

  • @nigusesibhat8183
    @nigusesibhat8183 4 месяца назад

    ፍቅር እጅጉን ወዳጅህ ነኝ

  • @mehamedgurach
    @mehamedgurach 4 месяца назад

    ❤❤❤❤❤

  • @MohaHussen-lh9ot
    @MohaHussen-lh9ot 4 месяца назад

    ❤❤❤❤

  • @solomonsadebo2266
    @solomonsadebo2266 4 месяца назад

    ❤❤❤❤

  • @ZaynaNasirMosa
    @ZaynaNasirMosa 4 месяца назад

    ❤❤❤❤