ወንዶች ሊዳፈሯቸው የማይገቡ ዋጋሽን ከፍ የሚያደርጉ 5 ቀይ መስመሮች | yemefthe bet | mefthe | መፍትሄ | መፍትሔ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 20 янв 2025

Комментарии • 69

  • @084Dudududu
    @084Dudududu Месяц назад +12

    ምትገርመኝ ነገር የምታቀርበው ነገር 100% ትክክል ነው!❤❤❤ እሱ ብቻ አይደለም እጥር ምጥን ያለ አቀራረብህ እራሱ ይለያል ጎበዝ በርታልን❤❤❤

  • @Home1794-mi1vr
    @Home1794-mi1vr Месяц назад +3

    ዋዊዊዊዊዊ እግዚአብሔር ይመሰገን ሁሉም አሉኝ ተመስገን
    ተባረክ እናመሰግናለን ❤🎉

  • @TMO-c6d
    @TMO-c6d Месяц назад +6

    ዛሬ አይሆንም ልለው የምፈልግ ሰው አለ እያቅማማሁ ነበረ አመሰግናለው ዳይ ቱሞ 😂😂😂ስራሽን ጀምሪ

  • @temriehassen-ct3qu
    @temriehassen-ct3qu Месяц назад +4

    እኔ ያረብ ሀገራችንን ሰላም. አርግልን ትክክል ነህ ሀሳብህ

  • @SitraOumer-x2k
    @SitraOumer-x2k Месяц назад +1

    ይመችህ ቆፈጣና ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @084Dudududu
    @084Dudududu Месяц назад +1

    አንደኛ እኮ ነህበ❤❤❤❤እርግት ብለህ ምታስረዳው ነገር ደስ ይላል❤❤❤

  • @ttyyggh3370
    @ttyyggh3370 Месяц назад

    ምክርህ ይመቸኛል❤❤❤

  • @ጠይባወሎየዋ-ነ5ኘ
    @ጠይባወሎየዋ-ነ5ኘ Месяц назад

    እንኳን ደና መጣህ መምህራችን❤❤❤❤❤❤

  • @GenetSaudi
    @GenetSaudi Месяц назад

    በጣም እናመሰግናለን ወንድም❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ZZZ-f1t
    @ZZZ-f1t Месяц назад +1

    እውነት ነው እናመሰግናለን ብሮ❤❤❤❤

  • @ሰላምማንደፍሮ
    @ሰላምማንደፍሮ 22 дня назад

    ዋው ትክክል ነህ ወንድሜ ፈጣሪ ረጅም እድሜ ይስጥህ

  • @LemlemLemlem-c3p
    @LemlemLemlem-c3p Месяц назад

    ስወድህ በምክኒያት ነዉ የመፍትሔ ቤት ከልብ አናመሰግናለን እግዛብሔር ያክብርህ

  • @ZewdeDamtew
    @ZewdeDamtew Месяц назад

    የእውነት ምንአይነት እንቁነህ ዋውውውውውውውውው ትለያለህ እንዴትወጣትነቴን ገነባሀው አቤት ❤❤❤❤❤

  • @TirnueshDejene
    @TirnueshDejene Месяц назад

    አመሰገናለሁ ወንድሜ ❤🎉🎉🎉

  • @ናኑ
    @ናኑ Месяц назад

    እውነት ነው❤

  • @EteneshEtenesh-d2y
    @EteneshEtenesh-d2y Месяц назад

    አናመሰግናለን 🥰🥰🥰

  • @nigestharagawen6929
    @nigestharagawen6929 Месяц назад

    Woooow yemegerm wendemawi meker new temehertocheh yemechugal enamesgenalen bro

  • @Mm-ov7id
    @Mm-ov7id Месяц назад

    አመሰግናለሁ❤

  • @የራያዋ
    @የራያዋ Месяц назад

    እናመሰግናለን🎉❤

  • @MarletSisay
    @MarletSisay Месяц назад

    wow❤❤

  • @martaabraha1305
    @martaabraha1305 Месяц назад

    ትክክል ብልሃለ ❤❤❤💝❤️‍🩹🤴🤴🤴🤴👏👏👏👏👏🥰😍🦸

  • @RihnaHassen
    @RihnaHassen Месяц назад

    thanks somuch for give advice.good luck for all sir herbals

  • @ZamzamA-p5n
    @ZamzamA-p5n Месяц назад +8

    እኔስ ዛሬ አሰናበተኝ 😢 ግን ልቤን 💔💔💔💔ስብርብር አርጎታን ወላሂ ለሱ ብዙ መስዋት ከፍየለት አለሁ ግን ያን ሁሉ ውሀበላው እስኪ እደኔ ልቡ የተሰበር አይዞሺ በሉኝ እደትስ እዳሳለፋችሁ ምከሩኝ አይኔ ሟሟ በለቅሶ
    😭😭😭😭

    • @Eistar-en5um
      @Eistar-en5um Месяц назад

      ሀቢቢቲአይዞሺ,ላንቺያለውአለ,እኛሴቶችየሚወደንንሳይሆንከማይወደንንነውየምንወደው,እኔምስደትነውያለሁትግደታእየቻልኩነው

    • @ZamzamA-p5n
      @ZamzamA-p5n Месяц назад

      ልክ ነሺ ወላሂ እሚወደኝን የልጀን አባት ያውም የመጀመሪያየ ግን አልወደውም እሱግን እኔን ለመመለስ ብዙ ለፋ እኔ መች ሰማሁት እምወደውን ስከተል 3አመት ሙሉ እሱን ብየ ግን 💔👈​@@Eistar-en5um

    • @084Dudududu
      @084Dudududu Месяц назад +1

      የኔ እናት አታስቢ ፈጣሪ ሲሰጥሽም ሲከለክልሽም በምክንያት ነው ላንቺ ምን ግዜም የተሻለ ነገር አለው!እየተሰማሽ ያለው ስሜት ልክ ከሰው የሚጠበቅ ትክክለኛ የሰው ስሜት ነው! ግን ችግር ሆኖ የማያልፍ የለም በፈጣሪሽ ፅኚ በርቺ ፈጣሪ ሚሰራውን ያውቃል❤❤❤❤

    • @084Dudududu
      @084Dudududu Месяц назад

      በዛ ላይ የመፍትሄ ቤት አድማጭ ሆነሽ እንደዚ አትሁኚ! ፈጣሪ ስለማይሆንሽ ነው የከለከለሽ ከክፉ ነገር እየጠበቀሽ ነው! ብቻ አንቺ ሁሌም ቅን ልብ ይኑርሽ ውዷ❤❤❤

    • @ZamzamA-p5n
      @ZamzamA-p5n Месяц назад

      @@084Dudududu እሺ የኔ ውድ. ስለመልካምነትሺ ፈጣሪ ይጨምርልሺ ❤❤❤

  • @bateldamte
    @bateldamte Месяц назад

    ❤❤❤

  • @kierkm5305
    @kierkm5305 Месяц назад

    ሰላም ጤናይሰጥልኝ የመፍትሔ ቤትሰቦች ልባችሁ የተሰበረም😅 ያልተሠበርም😅 ባላችውበት ሰላም ሁኑ የሆንው ሁሉ ለበጎ ነው ብላችው እለፍውት በጣም ጥሩ ትምህረት ነው👍👈

  • @Kiyasena96
    @Kiyasena96 Месяц назад +1

    ሰላም እንዴት ናችሁ አንድ ሰው በእንቅልፍ ልብ ውስጥ ፈገግ የሚል ከሆነ ከሆነ ምንን ያስመለክታል እባካችሁ ሼር አርጉልኝ ሀሳባችሁ

  • @084Dudududu
    @084Dudududu Месяц назад +2

    ❤❤❤ደስ ትላለህ ተባረክ አቦ አንተን ነበር ማግባት ነገር እኝ የኛ ሀገር ዶክተር ለራሱ አይሆንም አንተ ግን እንዴት ነህ

    • @yemefthebet
      @yemefthebet  Месяц назад +1

      😍

    • @084Dudududu
      @084Dudududu Месяц назад

      @yemefthebet ሰምተሀል መልስልኝ?

    • @084Dudududu
      @084Dudududu Месяц назад

      የምር መልስ ፈልጋለው አለበለዛ አንሰብስክራይብ ነው ማረግህ

    • @yemefthebet
      @yemefthebet  Месяц назад +1

      @084Dudududu 🙌😂😂😍

    • @084Dudududu
      @084Dudududu Месяц назад

      @yemefthebet በቃ ልክ ነኝማለት ነው! እኛ ጋር ብቻ አይደለም አለም ላይ ያሉም ዶክተሮች ለራሳቸው አይሆኑም! የሚሉትን ነገር ለኑሮአቸው እንደስራ ይጠቀማሉ እንጂ ለራሳቸው እምብዛም ናቸው! አታጭሱ ይላሉ ሌላውን እራሳቸው ግን አፉ ጭስ መውጫ እስኪመስል ያንቦሎብሉታል! ምን ትላለህ?

  • @MoloBerehon-z2y
    @MoloBerehon-z2y Месяц назад

    ❤❤❤❤🎉🎉

  • @EmebetAkanie
    @EmebetAkanie Месяц назад

    ❤❤❤🎉🎉

  • @zahramohamad8924
    @zahramohamad8924 Месяц назад

    👍👍👍👍😘😘😘❤️❤️❤️

  • @Eyerus-er5ih
    @Eyerus-er5ih Месяц назад

    ❤🎉❤🎉❤👍👍👍

  • @FatumaFatuma-gs8qr9715
    @FatumaFatuma-gs8qr9715 Месяц назад

    👍✅🙏🥰👌

  • @KHADIJA-sd9rg
    @KHADIJA-sd9rg Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @ይደርስይሆን
    @ይደርስይሆን Месяц назад

    በቃ አንተ አግባኝ🎉

  • @Eruksewne
    @Eruksewne Месяц назад

    ሳስብህ ከረምኩ ሰሞኑን ስማማ
    ባሌ በጣም ንቆኛል የናቀኝ ደግሞ ተነጥፌለት ስለነበረ ነው ምንም አልመስለውም ጭራሽ ሌላ ወድጃለሁ ብሎ ተለያይተናለ
    ግን ለሱ ስሆንለት የነበረው ነገር እንደ አስናቀኝ ሲገባኝ ተቃጠልኩ አጠገቡ አልደርስም እስቶሪውን እንኳ አላይለትም እሱ ነበረ የሚያዬው አሁን አቁሟለ. አሁን የሱ መሄድ መምጣት አያሳስበኝም. ግን የጣልኩትን ክብሬን እንደት ላስመልስ. የእርቀት ትዳር ነው

    • @yemefthebet
      @yemefthebet  Месяц назад

      በዚሁ ቀጥይ ሁሉም ነገር ይስተካከላል እህቴ 🙏♥♥

    • @Eruksewne
      @Eruksewne Месяц назад

      ​@@yemefthebet
      በዚህ ብቻ አላቆምኩም በሀይማኖቴ ጠንካራ ሁኛለሁ የሀይማኖት አስተማሪ ሁሉ ሁኛለሁ. እስቶሪየ በእውነተኛ ስኬትና ፈገግታ የተሞሉ ናቸው እሱ ጥርግ ቢል ምንም አይመስለኝም ምንም
      ግን ወደኋላ ያሳለፍኩት ለሱ የሆንኩት ይቆጨኛለ
      ግን ፍታኝ ብለው እቢ አለኝ ከኔ ለመለየት የሚያነሳቸው ምክነያቶች ውሀ አያነሱም. ከዚያ እሺ ፍታኝ ስለው ዝም ብሎ ሸሸ እኔም እርግፍ አድርጌ ተውኩት
      አስታውስ የአንተ ውጤት ነኝ

    • @yemefthebet
      @yemefthebet  Месяц назад

      @Eruksewne 👍♥♥👌

  • @የመዳምፓናዶል-ለ4ኀ
    @የመዳምፓናዶል-ለ4ኀ Месяц назад

    ላይክ እያደረካችሁ ቅመሞችየ

  • @alhemdulilaalekulihelyareb2017
    @alhemdulilaalekulihelyareb2017 Месяц назад

    ሠላምወንድም
    ምክርታተእፈልጋለሁ
    እኔየምኖረዉሥደትነዉ
    ባልተቤቴጋርተራርቀንነዉየምንኖረዉግንአንድምቀንሥለወደፊትሂወታችንአያወራም
    ግንእኔያልኩትንሁሉያረጋልእኔደሞ
    ሀሣብአጥቶመመካከርንእፈልጋለሁ
    ምንላድርግ
    ለመለየትአሥቤነበርግንምንም ፀብነገርየለንም
    ግራገባኝምንእደማረግ😢

    • @yemefthebet
      @yemefthebet  Месяц назад

      የምትፈልጊውን ነገር አንድ ጊዜ ግልፅ አድርገሽ ንገሪው፣ ከዛ በኋላ መሻሻል ከሌለ ፈልጎ ያደረገው ነገር ስለሆነ የራስሽን ውሳኔ ትወስኛለሽ

    • @alhemdulilaalekulihelyareb2017
      @alhemdulilaalekulihelyareb2017 Месяц назад

      @@yemefthebet ነግሬዉአለሁ የሡምላሽደሞ ሁልጊዜአርግያልሽንነዉማረግየምፈልገዉ አቺንለማሥደሠትይለኛል እኔግንሁለታችንምመመካከርንፈለኩ
      በዛላይእኔየበተሠብ
      ጫናአለብኝ እሡንበጣምነዉየሚወዱት የኔቤተሠቦች
      እኔአልፈልግምከሡጋመኖርሥላቸዉ
      ሌላወንድአይተሽነዉየሚልሥምወጣልኝ😢😢😢😢😢

  • @ZamzamA-p5n
    @ZamzamA-p5n Месяц назад +6

    እኔስ ዛሬ አሰናበተኝ 😢 ግን ልቤን 💔💔💔💔ስብርብር አርጎታን ወላሂ ለሱ ብዙ መስዋት ከፍየለት አለሁ ግን ያን ሁሉ ውሀበላው እስኪ እደኔ ልቡ የተሰበር አይዞሺ በሉኝ እደትስ እዳሳለፋችሁ ምከሩኝ አይኔ ሟሟ በለቅሶ
    😭😭😭😭

    • @MraMra-mr9fe
      @MraMra-mr9fe Месяц назад

      ኣይዞን የኔ እህት ሁላችን ነኝ😢💔💔💔💔

  • @ልኑርለናቴ-ዐ5ተ
    @ልኑርለናቴ-ዐ5ተ Месяц назад

    ❤❤❤❤❤

  • @destaketama9955
    @destaketama9955 Месяц назад

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉