ሰበር ሰበር - ከኢራን ያልተጠበቀ ዜና ተሰማ ድርድር | የደብፂዮን አደገኛ ንግግር የመቀሌ ነዋሪዎች ተናገሩ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 сен 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @abelbirhanu
    Welcome to my channel I'm Abel Birhanu from Ethiopia if you subscribe my channel you get more benefits. news, blogging , information,vine .....all Entertainment are available in my channel subscribe now
    youtube
    www.youtube.co....
    Facebook
    / abelbirhanu21

Комментарии • 363

  • @danielfeisa3284
    @danielfeisa3284 28 дней назад +25

    እንኳን ሰላም ወረደ እግዚአብሔር ይመስገን ጦርነት ለማንም አይበጅም አብሶ የማዝነው ለህጻናቱ ነው ተመስገን አምላኬ ምስጋናክ ይብዛ እውነተኛው አምላክ የሰላም ጌታ አንተ ነህ !!!

  • @nanibelete8583
    @nanibelete8583 28 дней назад +38

    ተመስገን አምላኬ ሰላም ያሳደርከን ሰላም አውለን አሁንም በአለም ላይ ሁሉ ሰላም ይስፈንልን ❤❤❤❤

    • @user-rk5yd8sz2l
      @user-rk5yd8sz2l 28 дней назад

      የህወሐት ሰብሰባዉ የመመለከተዉ ለአባላቱ ብቻ ነዉ በትግራይ ህዝብ ይሁን በትግራይ ያሎ ተፋካካር ፓረቲም አይመለከትም ይቅር ለፈደራል ችግር ያሎዉ በራሳቻዉ ፓርቲ ሰልጣን ፉላጎተ ነዉ

  • @adiyekedir134
    @adiyekedir134 28 дней назад +16

    ደብረፅዮን የትግራይ ሕዝብ ካላለቀ ወደ ዋላ አይልም

    • @wediweyinking
      @wediweyinking 27 дней назад

      ገለቱ

    • @mosasastu9083
      @mosasastu9083 27 дней назад

      ​@@wediweyinking geltu tilaleh geltuma anatina meselochih nachu tornet mn ayinet endehone kenante belay yemiyasreda yelem so ledehaw hiz asibulet enesa nachew yemiyasazinugn😢 ene

    • @mosasastu9083
      @mosasastu9083 27 дней назад

      Ayi deፂ ahunim tenben dingay sir medebek amarat mesel😅😅😅

  • @abebaalemu9289
    @abebaalemu9289 28 дней назад +27

    እግዚአብሔር ሆይ እሄን እሳት አጥፋው እስከመጨረሻው ለማንም አይጠቅምም

  • @user-qk1uw9sv8d
    @user-qk1uw9sv8d 27 дней назад +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላሙን ይስጠን ይስጣቸው በጦርነት እሚጎዳው ባለስልጣኑ ሳይሆን ምስኪኑ ህዝብነወ ለሰው ልጅ መሰረቱ ሰላምነወ ሰላም ለአለም በሙሉ🙏🙏

  • @AbuhayGuadie
    @AbuhayGuadie 27 дней назад +3

    ኢራን ታላቅ ነገር አደረገች::ጦርነቱ ለማንም የማይጠቅም አውዳሚ ነበር::በተለይ አዲሱ የኢራን ፕሬዚዳንት ፈጣሪ ይባርከው::ሥልጣኑን ፈጣሪ ይባርክለት::ልጆቹ የልጅልጆቹ ኢራንን ይግዙ::ኢራንንና እሥራኤልን ብቻ ሳይሆን አለምን ታድጓል::የሰላም ጀግና::'የሰላም ንጉሥ::

  • @merodaeyuel6711
    @merodaeyuel6711 28 дней назад +11

    አምላኬ መላ አለው።! በፈጣሪያችን ተስፋ አንቆርጥም።የንፁሀንን ስቃይ ያያል።የሀያላንን ግፍና ትምክትም ይመለከታል።ጌታዬ መደሃኒቴ ለሚስኪኖች በፅድቅ ይፈርድላቸዋል።!

  • @deebfam5137
    @deebfam5137 28 дней назад +8

    ፈጣሪዬ ቸር ቸሩን አስማን❤❤❤❤

  • @anosisy3220
    @anosisy3220 28 дней назад +24

    ❤❤❤ፈጣሪ ጦረነትን ።በአለም ያጥፋልን።

  • @TigistAsefa-op2zk
    @TigistAsefa-op2zk 28 дней назад +9

    በሠላም ያሳደረን ደግ አምላክ በሠላም ያዉለን መልካም ቀን ይሁንልን🙏🙏🙏🙏

  • @AbdulShkur-xy6gw
    @AbdulShkur-xy6gw 28 дней назад +4

    መግደል መሸነፍ ነው ድል ለተጨቆኑት ፍልስጤም❤❤❤

  • @user-cb1cl7lx9x
    @user-cb1cl7lx9x 28 дней назад +3

    እንደም አብራችሁ ይችን የማለዳ። ፀሐይ እንድናይ የረዳክን ሀያሉና ሕያው አምላክ ፈጣሪ ሆይ ክብር ሁሉ ላንተ ይሁን አሜን🤲🤲🤲
    *እስራኤል ሆይ ሰማ፤ እግዚአብሔር አምላካችን ፤ እግዚአብሔር አንድ ነው።*
    *שמע ישראל יהוה אלהינו יהוה אחד*:

  • @nigistiberhane9150
    @nigistiberhane9150 28 дней назад +1

    ተመስገን አምላክ ሳላም በዓለማችን ሁሉ አዉወርድልን❤🎉❤🎉❤🎉

  • @user-tu6cl7kr3m
    @user-tu6cl7kr3m 24 дня назад

    ዳጉተር ደብረፆዮን ጅግና ወዲ ህዝቢ💪💪💪

  • @Wesen-kj1ig
    @Wesen-kj1ig 28 дней назад +3

    ተመስገን ጦርነት ለማንም አይጠቅምም❤

  • @workuaddisu
    @workuaddisu 28 дней назад +5

    አቤሎ❤ የሆነ ነገር ብነግርህ ሰዉም ቢሰማኝ 22አመት ድብቅ ሚስጢር ነዉ

    • @hanamaryam4599
      @hanamaryam4599 28 дней назад +3

      እሸቱ መለስ ላይ አለ ቅዳሜ ማታ3ሰአት ላይ ዶንኪቲዬብ ላይ እነሱጋ ደውይ

  • @seidmahamed2447
    @seidmahamed2447 27 дней назад +1

    ህዝቡም አሁን. እየባነነ ነው በሙሉ ድምጽ እኛ ሰላም ነው የምንፈልገው ህውአት ለህዝብ ሳይሆን ለራሳቸው ጥቅም ብቻ ነው. ዩሚያስቡት ማለት አለበት ጦርነት በቃቃቃን ብላቹ የተቃውሞ ሰለል አድርጉ

  • @kokikokiy5008
    @kokikokiy5008 28 дней назад +5

    ❤❤ሰላም አደራችሁልኝ ቤሩትዬ ሁለተኛዋ ሀገሬ ክፉ አይካሽ

  • @missyabrahdm6778
    @missyabrahdm6778 27 дней назад

    እግዚአብሔር ሰለምነ ይመጠለን

  • @TemesgenShanko
    @TemesgenShanko 28 дней назад +16

    ክብር ለኣምላካችን ይሁን ሀሌሉያ ፣፣ጠላት አፈረ ሰይጣን ተቃጠለ እልል እልል፣፣

    • @JvisgOgigr
      @JvisgOgigr 28 дней назад +1

      ሊባኖስ,,ምትኖሩ,,የሀገሬ,,,ልጆች,,,እየሱስን,,ብቻ,,,አምልኩ,,,,አሪሳም,,,ቻርብልም,,,,ጣኦት,,,ናቸዉ,,,,ጁኒ,,ያለዉ,,የብራዚሉ,,,አምልኮ,,ነዉ,,,ቤሩት,,,,ለዚ,,ነዉ,,መከራዋን,,ምታየዉ,,,,,አበሾች,,,ለጣኦት,,,አታሽቃብጡ,,,,,,,ኤንባሲያችን,,,ዉስጥ,,ያሉ,,,ደደቦች,,አትስሙዋቸዉ

  • @TamaneZeleke
    @TamaneZeleke 28 дней назад +2

    ድል ለእግዚአብሔር ሕዝብ ለእስራኤል ልጆች አሜን 🙏🙏🙏💙💙💙🇮🇱🇮🇱🇮🇱

  • @AsdAsd-mg2hd
    @AsdAsd-mg2hd 28 дней назад +2

    እግዚአብሔር ሰላሙን ያምጣልን

  • @user-dd9xs6mr6f
    @user-dd9xs6mr6f 28 дней назад +1

    ተመሰገን

  • @Hareg21
    @Hareg21 28 дней назад +1

    ተመስገን እግዛብሄር ሰላሙን ያጣልን

  • @yenenashalemu5446
    @yenenashalemu5446 28 дней назад +2

    ሰላም ለሀገራችን ለህዝባችን ይሁን እንዴት አደራችሁ 🥰🥰🥰

  • @jamilajamila8807
    @jamilajamila8807 28 дней назад +1

    ያራብ,ሰላሙን,አውርድልን,እሻአላሀ🙏🙏🙏

  • @DechasDaily
    @DechasDaily 27 дней назад +1

    Ahhhhhhhhhhhhh❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SARASARA-hb1gq
    @SARASARA-hb1gq 27 дней назад

    ፈጣአሪ ሰላሙን አውርድ እባክን 😢😢😢😢😢

  • @muhammedtegegne7836
    @muhammedtegegne7836 27 дней назад

    ሰላም አላህ ያደረገ ለነ ሀገራችንን ያረብ ከዛሁሉመከራእፎይ ብሎ የሰላም አየር መተንፈስሲጀምር የትግራይህዝ አሁን ደሞ ሌላ ነገር ቁፈራምንይሉታል

  • @mekamuhassn3055
    @mekamuhassn3055 28 дней назад +2

    በነገራችን ላይ ይህ ግጭት አረቦችና አፍሪካኖች ቢሆኑ ያደርጉታል ምክንየቱም መጨረሻውን አያውቁትም በግምት ይጣላሉ በግምት ያልቃሉ

    • @user-rz3vp2ez8n
      @user-rz3vp2ez8n 28 дней назад

      ጠባብ አገራቹን ዝቅ ለማድረግምትፈራገጡት ነገር ድንቁርነታቹ ያስታውቃል

    • @mekamuhassn3055
      @mekamuhassn3055 28 дней назад

      @@user-rz3vp2ez8n እኔ የአንተ አይነቱ 12 ጠባብ መንዳት የምችል ልጅ ነኝ 👉ሲቀጥል በጎሳ በብሔር በሀይማኖት በፍየል በስለጣን በውሀ በግጦሽ እየተገዳደልክ ከእነ ኢራን ቱርክ አውሮፓ አሜሪካ እኩል አስባለሁ ልትለኝ ባልሆነ

  • @bsquadtvworldwide
    @bsquadtvworldwide 28 дней назад +5

    🔥ኢትዮጵያውያን እባካችሁ ገና ጀማሪ ነኝ አበረታቱኝ እባካችሁ🙏😢

    • @bsquadtvworldwide
      @bsquadtvworldwide 28 дней назад +1

      💚💛❤

    • @workuaddisu
      @workuaddisu 28 дней назад

      አይዞህ ኮሚንት ነዉ አቤቱታ እየሰጠህ ነዉ በርታ

  • @solomonsolo5143
    @solomonsolo5143 28 дней назад +1

    እግዚአብሔር ነው ይሄን ያደረገው እስራኤልን የሚጠብቅ አምላክ እግዚአብሔር ነው ትክክለኛ ውስኔ ነው ከጋዛ ባስችኳይ መውጣት አለባት ይሄ እውነት ነው ።

  • @HilufKahsay-ju3sl
    @HilufKahsay-ju3sl 28 дней назад +2

    ሰላም ለእትዮጵያ🙏
    ሁላቹሁም ለይኩ👍

  • @user-bz9dp4rq7s
    @user-bz9dp4rq7s 27 дней назад

    Israel🙏❤️

  • @tesfitg3366
    @tesfitg3366 27 дней назад +1

    ህወሓት ከፈረስ የፓትርያርክ ስምምነት ይፈርሳል ትክክል ነው የበሻሻው ኦሮሞማ መንግስት ከህወሓት ጋር ነው እኮ የተደራደረው እንጂ ከጊዜያዊ መንግሥት አልተደራደረም ህወሓት አይፈርስም አለቀ የጴንጤው መንግሥት ቀሽም ነው ።

  • @user-rz3vp2ez8n
    @user-rz3vp2ez8n 28 дней назад +8

    ኢራን ጀግና ነች መላው ካፊር አርበተበተች አሁንም ይጠብቁ

    • @hanamaryam4599
      @hanamaryam4599 28 дней назад +7

      ምን ላይ ነው ጀግነት እግዚአብሔር ሀያል ነው

    • @ዳሙኃይልጉልባቴ
      @ዳሙኃይልጉልባቴ 28 дней назад +2

      ካናንት ባላይ ማን ካፊር አሌ

    • @user-uc7nj3of1s
      @user-uc7nj3of1s 28 дней назад +4

      leza new gizatua metew yegedelut anch gim areb amilaki😂😂😂😂

    • @Hiwi-zw2qk
      @Hiwi-zw2qk 28 дней назад

      አህዛብ አሸባርይ ነው አግዚአብሔር አረዳቺሁም እንጂ ለዛ ነው ሜረቸዉን ተራበተራ ምትቀብሩትዲንቄም ጀግና ኮተታሞች 😂

    • @nigstybeyene9677
      @nigstybeyene9677 28 дней назад

      Ynchi gegnoch gena betengubet yisenabetalu. Dinkum jigna 😂😂😂

  • @Gishtagishta-j1f
    @Gishtagishta-j1f 27 дней назад

    ኢራን ለማዘናጋትና ቡችሎቿን ለማጠናከር እንጂ የምትተው አይደለችም!!!

  • @MesretBerhane
    @MesretBerhane 28 дней назад

    Selam leserayel yehwuen ameen

  • @DevaAsha-c3z
    @DevaAsha-c3z 28 дней назад +4

    ይቅርታ አርግልኝና አቤላ ከኢራን ያልተጠበቀ መረጃ እያልከን ቡዙ ባታስፈራራን ይሻልካል ምክንያቱም ምንም የሚፈጠር ነገር የለምና ልባችንን ባታሸብራው ይሻልካል አለበለዚያ ሰብስከራዩን አጠፋዋለሁ 😄😄😄ፕልስ 🙏🙏

  • @user-bl9vt8yr9C
    @user-bl9vt8yr9C 27 дней назад

    የኢራን መንግስትና የትግራይ አስተዳደሮች ደብረ ሲኦሎች የሰውሂወት ምንም ቦታየማይሰጡ😢😢😢

  • @bateldamte
    @bateldamte 28 дней назад +6

    እንዴት እደራችሁ በስላም ያሳደርን አምላክ በሰልስም ያውለን ፈጣሪ የይቅርታ ፊቱን ያብራልን መጨረሻውን ይሳምረው

  • @user-wv3ms4sj7z
    @user-wv3ms4sj7z 28 дней назад +2

    አንጎሉ ይፍረስ ወያነ አይፈርስም የሚፈርሰው ለ50ዓመታት በሌብነት የገዛዉ ጎጠኛ የበላይ አመራሮች እነስብሀትነጋ ናቸዉ እንጂ የትግራይ ህዝብ አይፈርስም።

  • @ZamzamZamzam-n1w
    @ZamzamZamzam-n1w 28 дней назад +1

    ሠላም የአቤሎ ቤተሠቦቺ

  • @SaraSara-kw1vb
    @SaraSara-kw1vb 27 дней назад

    ❤❤❤ድል ለእስርምል የለም አቀጥቃጨንዉ እወቁን።

  • @SamiMenta
    @SamiMenta 28 дней назад +8

    ሀሀሀሀ ምኑ ነው ኦፈይ ሜስብላት ታወቀለቻ ኢራን ልብ የላትም ብትነካ ኖራም መጠፊዋ ነበር ሜሆነው

    • @user-di5vn3xs9r
      @user-di5vn3xs9r 28 дней назад

      ቡሽቲ ሀጠራው

    • @SamiMenta
      @SamiMenta 28 дней назад

      @@user-di5vn3xs9r ቂጥ አጣቤ ግም 😎

    • @user-di5vn3xs9r
      @user-di5vn3xs9r 28 дней назад +4

      @@SamiMenta ቂጥ ማጠብ ምድነው ችግሩ ፅዳት ነው አንቺ መሀይም ነሽ እየሱስን የሰቀሉትን አይሁድ አንችንም ይስቀሉሽ እድሜ ለአሜሪካ ትበል ብቻዋንማ አየናት

    • @Hanylove6542
      @Hanylove6542 28 дней назад

      😂😂😂 አባትህ እኮ እስካሁን ጉድጓድ ውስጥ ነው

    • @ማለፊያ
      @ማለፊያ 28 дней назад

      አይሁዶች ኢየሱስን ለመስቀላቸው ምን ማስረጃ አለሽ ቁርዓኑ ላይ እንኳ አይልም እውር ​@@user-di5vn3xs9r

  • @NasruuNaas
    @NasruuNaas 27 дней назад +1

    Ferii Nat Iran 😮😮

  • @hdherhrh6052
    @hdherhrh6052 28 дней назад +5

    በሰላም ያሳደረ በሰላም ያውለን አረቦች አርፈው ቢቀመጡ ነው የሚያዋጣቸው ያለ በለዛ የከፍ ነገር ነው እሚደርስባቸው ምክንያቱም ከፍልስጤም መማር አለባቸው

  • @SaraSara-kw1vb
    @SaraSara-kw1vb 27 дней назад

    ❤❤እኮንደህናመጣህ አቤልሻኮይትመጣህ

  • @SolomonAmare-ol7sq
    @SolomonAmare-ol7sq 28 дней назад +1

    Abel God Bless u ,does America knows Almighty GOD?

  • @ElieKaram-sb7fs
    @ElieKaram-sb7fs 28 дней назад

    Tnx bro

  • @essaessa4842
    @essaessa4842 28 дней назад

    Abelo❤

  • @alamalam262
    @alamalam262 27 дней назад

    እንደዉ አሜሪካን ማነው የአለም አለቃ አድርጓ የሾመው

  • @sikosilo6942
    @sikosilo6942 27 дней назад

    ደብረ ፅዎን የሚባል ሰውዬ ምነው እድሜው እረዘመ የትግራይን ህዝብ ሊያስጨርስ ነው መልሶ

  • @mohammedhassen7246
    @mohammedhassen7246 28 дней назад +1

    እስራኤል ሰላም አትፈልግም ድርድሩን አትቀበልም ።
    እስራኤል አሻፈረኝ አልደራደርም ካለች የኢራንን ጥቃት እስራኤል አትቋቋመውም❗

  • @zd820
    @zd820 28 дней назад +4

    ሰላም ፍቅር ለሰው ዘር በሙሉ አቤል እና መሰግናለን ክበርልን

  • @גחקסיעשרים
    @גחקסיעשרים 28 дней назад +3

    እሰራኤል ከሀማሰ ጋር ምንም ሰምምነት አይኖር

  • @Only-true-
    @Only-true- 28 дней назад +2

    አሜሪካ ግማሽ በግማሽ የጦር ሀይሏን እና ወታደሮቿን አምጥታ ኢራንን ከባ እስኪ እስራኤልን ንኪ እና እደመስስሻለሁ እያለቻት እንኳን ድርድር መጠየቅ እንደውም እስራኤልን እበቀለላሁ ብዬ ስላሰብኩ ይቅርታ ብላ መጠየቅ አለባት😂😂😂😂😂

    • @Hanylove6542
      @Hanylove6542 28 дней назад

      😂😂😂 ጉድጓድ ቆፍሮ ከመቅዘን ሞት ይሻላል viva Iran 🇮🇷

    • @essaessa4842
      @essaessa4842 28 дней назад

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂eko lehzbwa yemiyasb mangist 🥰🥰🥰🥰🥰

    • @Only-true-
      @Only-true- 28 дней назад

      @@Hanylove6542ፈሪ ለ እናቱ ነው ነፍሴ

    • @Only-true-
      @Only-true- 28 дней назад

      @@Hanylove6542እስኪ ለሲንዋር ንገሪው እና ከጉድጓዱ ይውጣ 😂😂😂

  • @FelekeZeleke-ez1qu
    @FelekeZeleke-ez1qu 28 дней назад

    አይ ኢራን ጉራ ጉራ

  • @nabiatabeba8640
    @nabiatabeba8640 28 дней назад

    Geta yebrek selam le Alem be Mola ❤

  • @JohnAlemu-k6x
    @JohnAlemu-k6x 28 дней назад

    Hawti ka Ethiopia kaltawogada la hagarchini ufayita ayinorimi

  • @GreenPeppekhadja
    @GreenPeppekhadja 28 дней назад +10

    ሰማይን ከፍያደረገ ምድርን ከታች በታአምር የዘረጋ የተከበረና አምሳያ የሌለው የመላኢኮች የጅኖች እንድሁም የሰወች ፈጣሪ የሆነው ታላቅ አምላክ ከሀድወችን አዋርዶ አማኞችን ከፍ ያድርግልን አሚን

    • @Ftbledits1
      @Ftbledits1 28 дней назад +2

      ሰላም ኢየሱስ ነው የሰላም አለቃ ተብሎ የተጻፈለት በዚህ አለም ሰላም የለም ።ሰላምን እሰጣችኀለው ደግሞ ሰላሜን እተውላችኀለሁ አለን ኢየሱስ ያድናል ከዘላለም ሞት ።

    • @GreenPeppekhadja
      @GreenPeppekhadja 28 дней назад +3

      ​@@Ftbledits1እየሱስ ከነሙሴ ከአብራሀም ከኑህ ከተለያዩ ነብያት የተለየ አይደሉም የተከሩ የአላህ ነብያቶች ናቸው

    • @Roza-fl2wf
      @Roza-fl2wf 28 дней назад

      ሰማያትን ከፍ ያደረገ ምድርን ያፀና ሁን ሲል የሆነለት አልፋ እና ኦሜጋ የሁሉ ፈጣሪ የሁሉ ገዢ ድንቅ መካር ሀያል አምላክ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው ።።።።።።።።።።

    • @GreenPeppekhadja
      @GreenPeppekhadja 28 дней назад

      @@Roza-fl2wf 9 ወር በሴት ማህፀን የቆየ ሰው እደት ፈጣሪ ሊሆን ይችላል ይሄ የፃፍሽው እግዚአቢሄር እንጅ እየሱስን አይመለከትም ማማየ አብሽሪ አንብቢ

    • @Roza-fl2wf
      @Roza-fl2wf 28 дней назад

      @@GreenPeppekhadja አምላክ ሰው ሆነ ሁሉን ቻይ ነው ምን ይሳነዋል ምንም ስለዚህ ይሄን ስላልሽ ክብሩን አትቀነሺውም የነገስታት ንጉስ የሀያላን ሀያል የሁሉ ፈጣሪ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው አለቀ እውነት እውነት ነው

  • @ap.eshetuoycha.
    @ap.eshetuoycha. 28 дней назад

    ዕረፍ አለኝ

  • @user-bd7sv5dm2k
    @user-bd7sv5dm2k 27 дней назад

    ስለኢራን የምዘግበው ቤተኛውም ሚድያ የሌለ ነው ወደጨፍጫፍዮች የዘነበለ ነው

  • @user-ej8vb7so6q
    @user-ej8vb7so6q 28 дней назад

    sile amhara kilil guday ataweram amara negne bileh gin tekebayinetin agignetehal ! letigray gin ticohaleh aciberbarew abel Birhanu!!

  • @ethiopalezelalemtinure5569
    @ethiopalezelalemtinure5569 28 дней назад +3

    አይ ኢራን ጉራ ብቻ አለ ቴዲ ሣዳምን አሥታዉሺ ...እሥራኤል አትቀበልም

    • @AbdiFatax-pz5ot
      @AbdiFatax-pz5ot 28 дней назад +1

      Israel feri nat Yale america bado nat😂😂

    • @mebrahim9
      @mebrahim9 28 дней назад

      ተሰብስበው ሊያወድሞት ነበር ገበዝ ኢራን ።ኢስራኤልን ያለ አሜሪካ ወፍ ናት

    • @Hanylove6542
      @Hanylove6542 28 дней назад

      እስኪ አትቀበል ወንድ ከሆኑ ከዛ እናያለን ያው እንደ ለመዱት ባይደን ድረስ ነው😂😂😂

    • @user-mp9tj8jf7c
      @user-mp9tj8jf7c 28 дней назад

      አይ አሜሪካ ተጎኖ ባትቆም አድቀን አታድርም

  • @Hameremedia21
    @Hameremedia21 27 дней назад

    እፉ ጭቀት ብቻ ድጋሜ ጦርነት

  • @MuradKasim-w6j
    @MuradKasim-w6j 27 дней назад

    ይህ ሁሉ የነ አሜሪካ የእጅ አዙር የጦር ትንኮሳ ነው አሁን ቢቀርም ቀጣይ መተንኮሳቸው አይቀሪም ምክንያቱም ያለጦሪነት መኖር ስለማይችሉ እንዳየናቸው በጦር መሳሪያ በኑክሌር አለምን ከበዋል ፈጣሪ ያክሽፊልን

  • @MuseMick-dr2hb
    @MuseMick-dr2hb 27 дней назад

    woyane must collaborate with fano

  • @מיקיאס
    @מיקיאס 28 дней назад

    ወንድሜ አቤል እንዴት ነህ። በርታ ።በመቀጠል ኢራን እና ኢራናውያን ስለፍልስጤም የሚያገባቸው ነገር የለም ውሻ ምን አለሸ ከእርሻ በልልኝ። በማያገባት ነገር እንደ ወተት ዝምብ ጥልቅ አትበል በልልኝ። ፍልስጤማውያን እኮ ከእኛ ነው ሁሉን ነገር የሚያገኙት። ውሀ እንኳ ከእኛ በተዘረጋ። መንገድ ሚጠቀሙ። ለተራቡትም ምግብ ምናቀርብ እኛ ነን። ኢራን ማድረግ ያለበት ኢራንን እና ህዝቦቹን መጠበቅ ነው እንጂ ከዚህ ውጭ እኛ ልኡላዊነታችንን ለማስጠበቅ የማንደርስበት። የማንገለው የማናቃጥለው ነገር አይኖርም እስራኤል ለዘላለም ትኑር አረብ ከምድረ ገፅ ይጥፋ😂😂😂😂😂🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱💪💪💪💪💪💪💪💪💪עם ישראל חי🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱💪💪💪💪💪💪💪🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱💪💪💪💪🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱💪💪💪🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱💪💪💪🇮🇱

  • @hanamaryam4599
    @hanamaryam4599 28 дней назад +4

    የሀሪሳ ማርያም ምስጋና ይድረስሽ አሁንም እግዚአብሔር ስለ ስደተኞች ብሎ ሰላምን ያውርድልን ድሮም ድንፍታሞች ናቸው ልብ የላቸውም

    • @JvisgOgigr
      @JvisgOgigr 28 дней назад

      ሰንት,,ማሪያም,,ነዉ,,ያለዉ,,,ሇሇሇ,,,,ቻርብል,,አሪሳ,,,የሊባኖስ,,,ጣኦቶች,,,,የልጆቻችንን,,,በረከት,,,የያዙ,,,,አምልኮዎች😂😂😂😂

    • @fatumamehamed3270
      @fatumamehamed3270 28 дней назад

      ሰዉ በጣኦት አምልኮ ተጠምዷል እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጣቹሁ ክብር የሚገባዉ የሚጠብቅ ምስጋና የሚገባዉ እሱ ብቻ ነዉ

  • @SleepyClipperButterfly-mf9vx
    @SleepyClipperButterfly-mf9vx 28 дней назад

    ደብረ ሱኦል

  • @TokkichoTube
    @TokkichoTube 28 дней назад

    እኔ የኢራን ደጋፊ ነበርኩ ከዛሬ ጀመሬ እስራኤልን እደግፋለው 😑

    • @user-mn6ug2qr2k
      @user-mn6ug2qr2k 27 дней назад +1

      የራስከ ጉዳም 😊😂

    • @TokkichoTube
      @TokkichoTube 25 дней назад

      @@user-mn6ug2qr2k ወላሂ በጣም ነው ያናደደቸኝ አቋሟን ስትቀይር😏

  • @Tamrat-dy6pz
    @Tamrat-dy6pz 28 дней назад +1

    ሕዝብን ማሰብ ነበረባቸው ጦርነት ይበቃናል

  • @SeidHussen-rw6wg
    @SeidHussen-rw6wg 28 дней назад

    ድል ለፍልሰጤም።

  • @mamo161
    @mamo161 28 дней назад +11

    ኢራን ጉራ ብቻ እንጂ ድፍረት የላትም

    • @Hanylove6542
      @Hanylove6542 28 дней назад +1

      ፈሳም አባትህ ይሁዳው ጉድጓድ ውስጥ እኮ ነው

    • @user-mp9tj8jf7c
      @user-mp9tj8jf7c 28 дней назад +1

      ሀሀሀሀ እመሬት ውስጥ ናቼው እኮ ቤተሰቦቺህ ታቋታላቺሁ 😂😂😂😂

    • @user-uc7nj3of1s
      @user-uc7nj3of1s 28 дней назад

      ​@@Hanylove6542ach gim wana wanawochun eko Israel lekimachewalchi😂😂😂

    • @Hanylove6542
      @Hanylove6542 28 дней назад

      @@user-uc7nj3of1s 😂😂😂ይሁዳው አባታቹን የሚጠብቀው ማን ነበር የምትሉት……እሱ ተጋድሞ ባይደን ሆኗል ጠባቂው😆😆😆እስራኤልን የሚጠብቀው አይተኛም ነበር የምትሉት እና ምነው እንደ አይጥ ጉድጓድ ቆፈሩ🤓🤓🤓🤓ፈስ ብቻ🖕🇮🇱🖕🇮🇱🖕🇮🇱

    • @user-uc7nj3of1s
      @user-uc7nj3of1s 28 дней назад

      @@Hanylove6542 Awo ayitegnam ayakelafam Andi areb kenemefetershi ayawukishim 🤣🤣🤣

  • @HdhYeg
    @HdhYeg 28 дней назад

    Eran wera becha leb yelatem esralen yeneka yelew beraka ❤

  • @KEIREDINSULTANSHUKRE
    @KEIREDINSULTANSHUKRE 27 дней назад

    😢

  • @etonegat6564
    @etonegat6564 27 дней назад

    ወያኔ አብይን እዴናቀነው በፊትም አሁንም እባብ እኮነው ወያኔ

  • @RichMm-jn3eq
    @RichMm-jn3eq 28 дней назад +1

    💪🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸

    • @roomiki95
      @roomiki95 27 дней назад

      Yasaferal iran kezeneach 😂😂

  • @AstatkeChekol
    @AstatkeChekol 28 дней назад +2

    ኢራን አንዲት ጥይት ወደ እስራኤል አትተኩስም። አለበለዚያ እንደ ኢራቅ ትሽመደመዳለች። አያቶላው መቼም እድሜያቸው ስለደከመ "ከእኔ ጋር ኢራን ትጥፋ" እንደማይሉ ተስፋ አደርጋለሁ። ምክንያቱም ሰበብ ፈልገው ሊመቷት እንደሆነ አይጠፋቸውም

    • @Hanylove6542
      @Hanylove6542 28 дней назад

      😂😂😂 እስራኤል ማለት ያለ ባይደን ቅዘን ናት 😂😂😂 ደሞም መቀጥቀጧ አይቀርም

    • @mayatube1107
      @mayatube1107 27 дней назад

      ​@@Hanylove6542ሁሌ ተመሳሳይ ቃል አይሰሊቻቹሁም ኢራንም አሸባሪወችን ሩሲያን ቻይናን ከጎኗ ናቸው ትሞክር ነው የኢራን ከጎን ነን ያሉት አልታዮቹሁም አሜሪካ አሜሪካ ብላቹሁ ልትሞቱ ነው 😂😂

  • @ethofarej6663
    @ethofarej6663 28 дней назад

    1❤

  • @tsegayezeleke6730
    @tsegayezeleke6730 28 дней назад

    Abela Israeloch Efoy Silu Yesemah Yimeslal...Israel mechem Wugiya Atferam B/c Yalefewn Tarik Mastawes Arif New. The Six Day War

  • @etiioerit2563
    @etiioerit2563 27 дней назад

    ባህላዊ ጭዋታ ኣማረኝ ኣለች ወይዘሮ ህውሓት ኣብይም እንካን ደስ ኣለህ እባብ ኣዝነህ እንዳይ ሞት ተውከው ኣሁን ኣገግሞ ይነድፍሃል ደብሪጽ ደግሞ እንካን ደሣለህ የምትወደው ባህላዊ መጀመር ዋዜማ እንካን ኣደረሰህ

    • @wediweyinking
      @wediweyinking 27 дней назад +1

      ተሳስተሀል ሙሉ መከላከያ አስጨርሶ የኢትዮጵያ ልዩሀይሎች አስጨርሶ የኤርትራ ወታድሮች ሆይ አጉዙኝ ብሎ እንደለመነ አታውቅም እንዴ ወደ አረብ ኢማራት ቱርክ ሂዶ አጉዙኝ ተሸንፌለሁ እንዳለ አታውቅም እንዴ በመጨረሻም እኔ እንደራደር ነው ያልኩ ብሎ እንደራደር ያለ እኮ ራሱ አብዪ ነው ረሳችሁት እንዴ

  • @TimoGirma
    @TimoGirma 28 дней назад

    ፈር ነች ምንም አታመጣም እስራኤል ታሸነፋለች

  • @tamratmengstu346
    @tamratmengstu346 28 дней назад

    ህዝቡ መሮታል

  • @user-yt3iq7lw4z
    @user-yt3iq7lw4z 28 дней назад

    Temesgen yeselam zena new

  • @GrmaAbrha
    @GrmaAbrha 27 дней назад

    T d f and fano joni

  • @YemaneYemane-yc6nm
    @YemaneYemane-yc6nm 28 дней назад

    Yenatihin emis wetire libidalih

  • @AlfiadoJulio-my4yr
    @AlfiadoJulio-my4yr 27 дней назад

    አብይ ህዚብ ጠልቶዋል ፈኖና ህወሓት አብይን ከስልጣን መንሳት ይቻላል ህዚብም አብይን አሁን የእትዮጲያ ህዚብ ከስልጣን እንድነሳ ነዉ የምፈልጉት አብይን

  • @fatumamehamed3270
    @fatumamehamed3270 28 дней назад

    ደብረፅዮን ደብረሰይጣን ለሰዉ የማታስብ እራስ ወዳድ ሆዳም ነህ በሰዉ ደም የምትኖር አሁንም የሰዉ ደም ለማፈሰ ስ ተነስተሀል እግዚአብሔር ይዋጋህ

  • @JohnAlemu-k6x
    @JohnAlemu-k6x 28 дней назад

    Dabra swon kaltwogad ahunimi la tigirayi hizibi sagati layi now fit la tigarahizib

  • @user-gt1cb4sg5p
    @user-gt1cb4sg5p 28 дней назад +1

    ኢራን ቅዘናም። ፍረታ ነው እንደመትቀመስ። አውቃለች። 🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱

    • @Hanylove6542
      @Hanylove6542 28 дней назад

      😂😂😂 ማነው ጉድጓድ ቆፍሮ የቀዘነው 😂😂😂 አይ ይሁዳ ያለ ባይደን እኮ የፈስ ክምር ናቸው😂😂😂

  • @FS-ji3gk
    @FS-ji3gk 28 дней назад

    ይህ ሁሉ ሲሆን ግን አንድም ጥይት አለመተኮሱ ሳላደንቅ አላልፍም! ምክንያቱም ይህንን በመሀል ሀገር፡ ወይም በሊሎች ክልሎቻችን ማድረግ አይደለም ማሰብም የሚከብድ ነገር ነውና! ነገሮች እንዲህ ቀጥለው የትግራይ ህዝብ የራሱን መንግስት ቢያቋቁም ግን የፌደራል መንግስት ትግራይን ደግሞ የሚያስተዳድርበት ዕድል እስከወዲያኛው የሚያከትም ይመስለኛል።

  • @josefberhane
    @josefberhane 28 дней назад

    And getachew demo lek ende onneg le hulet enkefelew federal mengestu endeza new yasebut

  • @user-oi5yv7xg9b
    @user-oi5yv7xg9b 28 дней назад

    መልሱን በደብ አርጋ ስለምታቅ ነዋ

  • @CABTL-mc7dk
    @CABTL-mc7dk 28 дней назад

    ጉባኤ ተደረገ አልተደረገ ብሎ እልኽ ና ትዕቢት.... ብዙ አስከፍሏል። ለህዝብ ሲባል የህፃን ስራ ባይሰራ:: ህግን ማክበር ግዴታ ነው።

  • @fekaduandualem2899
    @fekaduandualem2899 28 дней назад

    አዲስ ነገር አይወድም ህዋት

  • @arditube7340
    @arditube7340 28 дней назад +2

    ደፂ አለ በሂወት? አይ ሰማያዊ ጓንት😂

    • @KalkednEysu
      @KalkednEysu 28 дней назад +2

      😂😂😂😂😂 እኔ እኰ ከፅዳት በሀላ እረስቶት እየገባ መስሎኝ ነበር አይ ደፂ😂😂😂😂

    • @AsniEthiopia
      @AsniEthiopia 28 дней назад

      😂😂😂😂

  • @Crstiano221
    @Crstiano221 28 дней назад +4

    ዛሬ የመጀመሪያ ኮመንተር ነኝ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @user-nr3bx5bq9d
    @user-nr3bx5bq9d 28 дней назад

    ግሩም አቀራረብ ፥እሳቱ ይጥፋ፤ዓለም ህልም ትሁን።