🛑 አጭበርባሪዎቹ ዩትዩበሮች ተለቃቅመው ገቡ || ከንቲባዋ ከፈጣሪም በላይ ናቸው... ያስደነግጣል

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 окт 2024
  • #በስንቱ #benjatube #ethiopianmovie
    / benja-tube-%e1%89%a4%e...
    / binyambekele.tadese
    t.me/benjatube

Комментарии • 441

  • @Etho19pia
    @Etho19pia 4 месяца назад +21

    ከእግዚአብሔር በላይ??? ወይ ሀገሬ ምንድነው የመጣብሽ ህዝብ ሆይ ንቃ 😢

  • @tsehailoratogebere6507
    @tsehailoratogebere6507 4 месяца назад +9

    ዶ/ር እመቤት ንግግር አትችልም እኔ እንደተረዳኧት ከእ/ር በመሆን ለማለት ፈልጋ ይሆናልና ብዙ አርቃችሁ ባትሄዱ አንዳንድ ስው መድረክ ላይ ካላነበበ በቃል ንግግር ስለማችል እንደ ስህተት ቢቆጠርና ይቅርታ እንድትጠይቅ ማድረግ ነው እንጅ ሁሉን ነገር እኮ በኔጌቲቭ ወስደን አንችለውም እባካችሁ እንዲያ ቶሎ ኔጌታቭ ከማስብን ወድ ፖዘቲቭ መተርጎም እንሞክህ ግዜም ወስደን። ለምን አለች? እንዴት አለች?ምንማለት ፈልጋ ነው?ለምንስ ኤዲት አላደረጉትም። ብቻ ብዙ ማለት ይቻላል በጥሞና እናጢነው

    • @whatislove7252
      @whatislove7252 4 месяца назад

      በጣም ትክክል ነሽ☑️

    • @MihretMekonnen-ej6jo
      @MihretMekonnen-ej6jo 4 месяца назад

      Ke egziyabherm belay yimeslal yemitseriw alechat 😊

  • @Etho19pia
    @Etho19pia 4 месяца назад +5

    የቀረችው ሊያ ሾ ነች መታሰር ካለባቸው በእውነት ስቀጥል ሰላም የስኬት ሴት ነች እቺ ደግሞ አጋሰስ ሆዳም ቁጭ ብለሽ የምታሚ ከንቱ ሞታ ትበልጥሻለች። ለሕግ መቅረብ አለባት የምትሉ?????

  • @yenemartube1
    @yenemartube1 4 месяца назад +8

    ቤንጃ ሰላምህ ይብዛልኝ እኝህን ትልቅ አባት አያቷ የሚሆኑቱን አንተ እያለች ጥያቄ የጠየቀችዋ ልጅ ዘገነነችኝ በጣም ነውር ነው😡

  • @mekonnen74
    @mekonnen74 4 месяца назад +3

    ዶክተር እመቤት ተብየዋ ነች አዳነችን ከፈጣሪ በላይ ናት ያለችው? እች ሆዳም ሰጋቱራ!!

  • @Nul77
    @Nul77 4 месяца назад +4

    ልጁ ከ 18 አመት በላይ ነው

  • @genetyirgu9345
    @genetyirgu9345 4 месяца назад +37

    በጣም ወራዳ ናት "ተፈጣሪን ከፈጣሪ በላይ ናት" ማለት አይ ቀን በዚህ አንደበትሽ ሁሉ አላፊ ሲሆን ምን ታወሪበት ይሆን? ዕድሜ ይስጠን። ሁሉም ያልፋል

    • @Janat-f9e
      @Janat-f9e 4 месяца назад

      Cox avenue Bala electricity Adam and go to jail Aramingo Casino considerable internet service Craigslist Alabama Cetaphil Superman video but I'm available tomorrow no search for liquor store listen to The Hobbit yes but I don't know me and I don't know but something like I don't know what does it cost to know yeah I got some Public Library butterfly program what did you allow I want something I love my new

    • @letebrhanambaye2155
      @letebrhanambaye2155 4 месяца назад

      That's good news l Liket l. M so happy to mach Layers over over over over over over over Ethiopia n people very good and soft Loing time l noiet

    • @Jayx.7
      @Jayx.7 4 месяца назад +1

      እቺ አሽቃባጭ ከእግዚአብሔር በላይ ትላለች አሳፍሪ ናት አጎብዳጅ !!

    • @tsehailoratogebere6507
      @tsehailoratogebere6507 4 месяца назад

      ቀድመሽ ለመሳደብ አትቸኩይ ቶሎ መፍረድ ፍርድ ያስበስባል እስኪ ተሳስታ ቢሆስ ብለሽ አስቢ አትፍረድ ይፍረድብሃል ነውና አንዳንድ ስዎች የተቌውሞ ፎቢያ ካልባችሁ ለፍርድ ትቸኩላላችሁ ትንሽ ጥፍት ከሟጉላት የስውየውን ማንንት በድንብ ማወቅ ሴትየዋ እኮ እየዞረች ቤ/ክርስቲያን። የምትስራ የቤተክርስቲያን ሴት ናት የመድረክ ንግግርም አለማወቅ አለ አትቸኩይ በርሷ ቦታ ብሆንስ ብለሽ አስቢ

  • @bethlehem91
    @bethlehem91 4 месяца назад +7

    በንጃዬ እግዚአብሔር ይባርክህ አቀራረብህ ስነ ስርአትህ በጣም ነው ደስ ሚለው 🥰🥰🥰

  • @ambachewalamrew7101
    @ambachewalamrew7101 4 месяца назад +5

    ስንቱን: ቤት: አልባ: ያደረገችን: ሰው: በምን: መስፈርት: ነው: ከእግዚአብሔር: ትበልጫለች: ማለት:: የሰይጣን: ታናሽ: እህት: በትክክለኛ: ይገልፃታል!!

  • @Biniam_Kelbesa
    @Biniam_Kelbesa 4 месяца назад +5

    ከእግዚአብሔርም በላይ? 😡

  • @kelemworkadmasu9013
    @kelemworkadmasu9013 4 месяца назад +1

    በዘመናት መካከል እርሡ ብቻ አምላካችን የሆነው እግዚአብሔር እንኳን የበላይ ሊኖረው አቻ÷ እኩያ ÷አምሳያ የሌለው ብቸኛ አምላክ መሆኑን በነገሮች ሁሉ አሳይቶናል። የአምላካችን ቁጣ እንዳይነድድብን .....በንግግራቸው ለሚስቱ ይቅርታን ከእርሡ እንዲያገኙ ዘወትር ለምንበድል ለእኛም ኃጢአታችን ይሠረይልን ዘንድ ......የእግዚአብሔር ምርጦች ሆይ ጸልዩልን🙏🙏🙏

  • @geneteden4343
    @geneteden4343 4 месяца назад +1

    እግዚአብሔር እኮ እግዚአብሔር ነው ተወዳዳሪ የለዉም ሰው ቢበዛ 70(80ዓመት ነው የመኖር ዕድል ያለው እግዚአብሔር ግን ዘላአለማዊ ነው ሴትየዋ አምራ ግን ድንቁርናዋና እና ጉበኝነትዋ ነው ያሳየችው እብድ

  • @MeleseAlemu-tg8tp
    @MeleseAlemu-tg8tp 4 месяца назад +1

    አንድ ሰው በፈለገው ነገር የማምለክ መብቱ የተጠበቀ ነው ሴትየዋም የሴትዮዋ አምላኪ ናቸውና ከፈጣሪው በላይ ተፈጣሪው ከበለጠባቸው መንገዱን ጨርቅ ያርግላቸው የኛ እግዚአብሔር በሷ ንግግር አያንስም ነገ ሴትዮዋ ሲወርድ ሌላሴትዮ ደሞ ካላመለኩ ወደ ልቦናቸው ይመለሳሉ

  • @sulamith8910
    @sulamith8910 4 месяца назад +3

    Benjaye head set ህን እስክታደርግ ማን ይጠብቅሃል፡ liked already ❤❤❤❤

  • @ብሩኬ-የ5ቸ
    @ብሩኬ-የ5ቸ 4 месяца назад +9

    ቢንጃ ጥሩ ነው መያዠየዛቸው ግን እንዳይፈቱ እነዚህ እድሜ ልክ ቢታሰሩ መቀጣጫ ይሆናሉ👌👌👌👌

  • @yordate7629
    @yordate7629 4 месяца назад +1

    አእግዚአብሄርም በላይ አለች ለምን አታመልኪያትም የኛ አምላክ ከማንም ፍጡር ጋር አይወዳደርም ውይ እንደዚህ የሚዘገንን ነገር ሰምቼ አላውቅም ሴትየዋግን ወደ አማን ኤል ውሰዳት የጤና ችግር ይኖርባት ይሆናል ማፈርያ ናት

  • @betieltsegaye4315
    @betieltsegaye4315 4 месяца назад +1

    የሰላም፡ተስፋዬ፡ውሸት፡ምንም፡ምርጥ፡ወይም፡አሪፍ፡አልነበረም፤ አታሽቃብጥ!

  • @betelhemwammi2480
    @betelhemwammi2480 4 месяца назад +3

    እግዚኦ ነው ዘድሮ እሶ ለተናገረችው እኔ መስማት ሁሉ ሰቀጠጠኝ እግዚአብሔርን ሰው እዴት ከፈጣሪጋ ይወዳደራል እግዚአብሔር እኮን ከሰው ከመላእክት ጋር እኮን አይወዳደርም አረ በፈጠራቹ ሰላም ስጡን ማድነቅ ትችላለች ግን በዚ ደረጃ በስላሴስም ሰው እዴት በዚ ደረጃ ይናገራል አረጉድ ነው ዘድሮ አሳፋሪ የድሜ ትልቅ ያስተሳሰብ ትንሽ ነሽ አቺ ውይ ሀገሬ እደው ምን አይነት ሰዎች ናቸው እየታዬብሻለው እውነት እግዚአብሔር ይቅር ይበለን

  • @selamissak5726
    @selamissak5726 4 месяца назад +1

    ከእግዚአብሔርም በላይ ያለችው በጣም ለራሷ አለማፈሯ።ይች እምነት የላትም ይሆናል ለዚህ ነው የደፈረችው😢

  • @bethlehem91
    @bethlehem91 4 месяца назад +1

    አፈር ትብላ ውሻ አታፍርም እንዴ ወሬ አሳመርኩ ብላ ከ ፈጣሪ በላይ ትላለች ክብረ ቢስ ቢገባት ራሷንም ነው ያዋረደችው

  • @h.sh.j
    @h.sh.j 4 месяца назад +2

    የልጁ እድሜ ከ18 አመት በላይ ማለት ነው

  • @Bio650
    @Bio650 4 месяца назад +1

    እመቤት PHD የሠራችው ኩባ ሄዳ ጀላ እየጠባች ተወዳድራ አንደኛ ሆና ነው

  • @mekonnen74
    @mekonnen74 4 месяца назад +4

    እቺሴት ያማታል? ፈጣሪን ጭራሽ ማሳነስ!!!

  • @salameskyes7240
    @salameskyes7240 4 месяца назад +2

    በእርገጠኝነት ወዘሮ አዳነች አባባሉን ስትሰማ ሳትደነግጥ አትቀርም ስሜታዊ መሆን መጨረሻው ይሔ ነው

  • @MM.M-mn6lm
    @MM.M-mn6lm 4 месяца назад +6

    ልጁን ቢመልሱትማ አባትዬው አብሮ እንዳይመለስ ባቸው ነው❤❤

  • @tanhimelse2296
    @tanhimelse2296 4 месяца назад +2

    ቤንጃ plesበዚ በሚጣፉጥ አደበትህ በራሥህ ፈጠራ ትምርት አዘል ና❤

  • @kaludesalegn175
    @kaludesalegn175 4 месяца назад +4

    Benja welcome arsenal enkuwan wancha ikub aybelam

  • @Hana-nb4ul
    @Hana-nb4ul 4 месяца назад +2

    ፈጣሪ ይጠብቅህ ወንድሜ በእርጋታህ ተማርኬ በጉጉት ነው የምጠብቅህ አትቆይ ቶሎ ቶሎ ናልን እኔ ምንም አያስቀኝም አንዳንዴ አንተ ከልብህ ስትስቅ ፈገግ እላለው አብሬህ እመብርሃን በዘርፋፋ ቀሚሷ ትጠብቅህ..............በእርጋታህ ቀጥልበት የኔ ወንድም❤❤❤❤❤

  • @genetyilma7717
    @genetyilma7717 4 месяца назад +1

    ስለ ሰላም ያወራሽው ምን አገባሽ ምን ጥልቅ አደረገሽ አንቺ ሊያ እናትና አባትሽ ሲያሳድጉሽ እንዲህ ምቀኛ እንድትሆኚ ስላሳደጉሽ ውጤታቸውን ስላሳየሻቸው እንኳን ደስ አላችሁ እላቸዋለሁ

  • @abebat2466
    @abebat2466 4 месяца назад +4

    ከእግዚአብሐር በላይ ማንም የለ የምትናገሩትን አስተካክሉ እግዚአብሔር ቀናተኛ አምላክ ነው በመንነቱ አይደራደርም

  • @ኤማንዳቲናYouTube
    @ኤማንዳቲናYouTube 4 месяца назад +1

    የሚያረጉት አያውቁም እና ይቅር በላቸው ያለው ፈጣሪ ለደዝች አይነቷ ወረዳ ናት ቦቅቧቃ የትልቅ ቀላል ነሽ 😥😥😥😥😥እንዴት ፈጣሪን የፈጠረውን ሰው ከራሱ ከፈጣሪ በላይ ናት ትላለች እግዚዮ ጌታን ልቤ ስጥቅ አለ ስሰማው😢😢😢💔💔💔💔

  • @Bio650
    @Bio650 4 месяца назад +1

    አረጋ የሚባል ጠንካራ አሽከር አግኝቻለሁ

  • @tebibumedia
    @tebibumedia 4 месяца назад +4

    ልጁ እድሜ ከ አስራ ስምንት አመት በላይ ነው ማለት ነው።❤🎉

  • @Taologos412
    @Taologos412 4 месяца назад +4

    ❤የልጁ እድሜ ከአስራ ስምንት አመት በላይ ነው ማለት ነው🎉

  • @angelaswander9170
    @angelaswander9170 4 месяца назад +1

    የልጁ፡እድሜ ከ አስራስምንት ዓመት በላይ ነው ።

  • @Nul77
    @Nul77 4 месяца назад +2

    ልጁ ከ 18 አመት በላይ ነው

  • @Nul77
    @Nul77 4 месяца назад +2

    ልጁ ከ 18 አመት በላይ ነው

  • @Nul77
    @Nul77 4 месяца назад +2

    ልጁ ከ 18 አመት በላይ ነው

  • @Nul77
    @Nul77 4 месяца назад +2

    ልጁ ከ 18 አመት በላይ ነው

  • @Nul77
    @Nul77 4 месяца назад +2

    ልጁ ከ 18 አመት በላይ ነው

  • @Nul77
    @Nul77 4 месяца назад +2

    ልጁ ከ 18 አመት በላይ ነው

  • @Nul77
    @Nul77 4 месяца назад +2

    ልጁ ከ 18 አመት በላይ ነው

  • @gms1095
    @gms1095 4 месяца назад +2

    ልጁ ከ 18 አመት በላይ ነው

  • @gms1095
    @gms1095 4 месяца назад +2

    ልጁ ከ 18 አመት በላይ ነው

  • @gms1095
    @gms1095 4 месяца назад +2

    ልጁ ከ 18 አመት በላይ ነው

  • @gms1095
    @gms1095 4 месяца назад +2

    ልጁ ከ 18 አመት በላይ ነው

  • @gms1095
    @gms1095 4 месяца назад +2

    ልጁ ከ 18 አመት በላይ ነው

  • @gms1095
    @gms1095 4 месяца назад +2

    ልጁ ከ 18 አመት በላይ ነው

  • @gms1095
    @gms1095 4 месяца назад +2

    ልጁ ከ 18 አመት በላይ ነው

  • @Nul77
    @Nul77 4 месяца назад +3

    🎉🎉🎉🎉ልጁ ከ 18 አመት በላይ ነው

  • @kelemlove4937
    @kelemlove4937 4 месяца назад +2

    youtube እራሱ ቀላል አልተረጋጋም ማርያምን ተነፈስን

  • @ebenezerbirhanu8849
    @ebenezerbirhanu8849 4 месяца назад +2

    የሲኒማው ርዕስ ''ከ 18 አመት በታች የተከለከለ '' ስለሆነ ነው

  • @KingKage_Plug
    @KingKage_Plug 4 месяца назад +2

    TG lay text argelihalew eza enawra pls

  • @Nul77
    @Nul77 4 месяца назад +3

    ልጁ ከ 18 አመት በላይ ነው 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @nigsen8206
    @nigsen8206 4 месяца назад +1

    An evil spirit on her.Comparing a created human being to almighty God.

  • @ethionitsuhfker3722
    @ethionitsuhfker3722 4 месяца назад +3

    ከወላጅ ጋር ሆነው ይዩት የሚል ተጨማሪ ፅሁፍ ፊልሙ ላይ አለ ማለት ነው

  • @sabatedla1733
    @sabatedla1733 4 месяца назад +2

    እነኴን ታሰሩ ባለጌዎች ናቸው

  • @Nul77
    @Nul77 4 месяца назад +3

    ልጁ ከ 18 አመት በላይ ነው❤🎉🎉

  • @californa6827
    @californa6827 4 месяца назад +1

    መልካም የእስረ ዘመን ስው 8 ልጅ ይወልዳል እንቺ ስምንት ዉሽት

  • @hannge7073
    @hannge7073 4 месяца назад

    what????ከእግዚአብሔር ?????????ይገርማል ያሳዝናል ነገ እግዚአብሔር እንዴት እንደሚቀጣሽ በክብሩ ስለማይደራደር መጽሐፍ ቅዱስ አለማንበብ እንዲህ ደፋር ያደርጋል ።እመኑኝ ነገ ይች ሴት ምን እንደምትሆን

  • @sudansudan2790
    @sudansudan2790 4 месяца назад +1

    ወንድሜ ብዙ ቦታ አየሁት ይህን መልክት,እግዚአብሔር አምላክ እንደ ሰው አይደለም መቼሰ በዚህ ልክ ከንቲባዋም የሚያሰመሰል ሰው የሚፈልጉ አይመሰለኝም ,እግዚአብሔር አምላክ ሆይ መብረቁን ለይተህ ጣለው ነው የምለው ?

  • @gms1095
    @gms1095 4 месяца назад +3

    ልጁ ከ 18 አመት በላይ ነው 🎉🎉🎉

  • @meskikindie
    @meskikindie 4 месяца назад +3

    የልጁ እድሜ ከ 18 ዓመት በላይ ስለሆነ

  • @samidawit-jc5tn
    @samidawit-jc5tn 4 месяца назад +2

    ልጅ ያልከለከሉበት ምክኒያት በመታወቂያ የሚገባ ስለሌለ ነው።

  • @Gelagaymedia
    @Gelagaymedia 4 месяца назад +3

    ልጁ እድሜ ከ አስራ ስምንት አመት በላይ ነው ማለት ነው።❤

  • @hannaastatke6775
    @hannaastatke6775 4 месяца назад +2

    አቀራረብህ ስርአትህ የቀደምቲትዋን ኢትዮጵያን ያስታውሰኛል በርታ ቤንጃየ

  • @KingKage_Plug
    @KingKage_Plug 4 месяца назад +3

    Yere benja givetune sietenga yebale afesilemeyaze

  • @SurprisedCookingApron-ik1xy
    @SurprisedCookingApron-ik1xy 4 месяца назад +1

    Ye leju edme ke 18 ameat belay slehone🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @gms1095
    @gms1095 4 месяца назад +3

    ልጁ ከ 18 አመት በላይ ነው🎉🎉

  • @Nul77
    @Nul77 4 месяца назад +3

    ልጁ ከ 18 አመት በላይ ነው❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @meskubogale4409
    @meskubogale4409 4 месяца назад +1

    አይከብድም ግን ከእግዚአብሔርም በላይ ለማለት አይከብድም ለመሆኑ የተናገረችውን ከአፍዋ ስታወጣው አስባበት ነው? ከፈጣሪ በላይይይይይይይ?

  • @gms1095
    @gms1095 4 месяца назад +3

    ልጁ ከ 18 አመት በላይ ነው❤❤

  • @GELAGAYTUBE
    @GELAGAYTUBE 4 месяца назад +3

    የልጁ እድሜ ከ አስራ ስምንት አመት በላይ ነው ማለት ነው።❤❤

  • @Nul77
    @Nul77 4 месяца назад +2

    He is over 18🎉🎉🎉

  • @Nul77
    @Nul77 4 месяца назад +2

    He is over 18🎉🎉🎉

  • @Nul77
    @Nul77 4 месяца назад +2

    He is over 18🎉🎉🎉

  • @biniyammisgie5827
    @biniyammisgie5827 4 месяца назад +4

    የልጁ እድሜ ከ አስራ ስምንት አመት በላይ ነው ማለት ነው።

  • @Sanchoabera-l1c
    @Sanchoabera-l1c 4 месяца назад +2

    የልጁ እድሜ ከዛ በላይ ስለሆነ
    እና የልጁ እድሜ አልተገለጠ.

  • @gojjamazmeraw645
    @gojjamazmeraw645 4 месяца назад

    ልጁ እድሜ ከ አስራ ስምንት አመት በላይ ነው ማለት ነው።❤

  • @seblewongelzeleke-f8l
    @seblewongelzeleke-f8l 4 месяца назад

    እመቤት እኮ ንግግሯም መልኳም የጤነኛ ሰው አይመስልም ከምሬ ነው 100% አሽሽ ተጠቅማለች መልኳ በዚህ ሱስ ውስጥ ያሉ ሰዎችን ነው የምትመስለው መቼም ኢትዮጵያ ተረግማለች የተማረ ሰው አይብቀልብሽ የተማረ ቢኖርሽም እውቀት እንጂ ማሰቢያ ያለው ትውልድ አይብቀልብሽ የተባለች ይመስለኛል ። እመቤት ዶክተር አልልሽም የዶክተርም ስነ ምግባር ስለሌለሽ ። በቁም ሞተሻል ነፍስሽን ይማረው የባለፈው ሲገርመን አሁን ብሶብሽ መጣሽ የእውነት የኮሎቢያ አሽሽ አይነት ስበሽ አልበቃ ብሎሽ የሃገር ውስጥ አጠፋሪስ ስበሽ ነው የመጣሽው ። ከመጠጥ ጠጅ ፣ አረቄ ደበላልቀሽበት ነው መድረክ ላይ የወጣሽው ጡዘታም ነሽ ማፈሪያ ሰው በማምሻው እድሜ የሚያስከብረውን ፈልጎ ይሰራል አንቺ ወርደሽ ተገኘሽ ። ለነገሩ አዳነች እውነትም ለአንቺ ከእግዚአብሔር በላይ ነች የስንቱን መሬት ነጥቃ ሰጠችሽ እንደልብሽ ያለምንም ከልካይ እየሰፋሽ ሄድሽ ምን ታረጊ ። ለሁሉም ስታሞግሺ የአዳነችን ሞራል በሚነካ መንገድ አታሞግሺ ሙገሳ ሲበዛ ስድብ ነው ምርቃት ሲበዛ እርግማን ነው ገባሽ እመቤት የዳቢሎስ ባለቤት !!!!!!

  • @munitmekuria785
    @munitmekuria785 4 месяца назад

    ንግግር አለመቻል ሌላ…… ከእግዚአብሄር በላይ ማለት ሌላ… ፍጹም የማይገናኙ ነገሮች ናቸው…… ከዚህ በፊት በአደባባይ የሚከበሩ ሃይማታዊ በዓሎችን አንፈልግም ብላ ነበርኮ … በራሷ ፈቃድ … ደግሞምኮ ተሳስታ ከሆነ ከይቅርታ ጋር አባባሉን ማረም ማንን ገደለ?

  • @melontadesse8967
    @melontadesse8967 4 месяца назад

    ለካ ሚሊየነር ሰዎችም ያሽቃብጣሉ ይገርማል አዳነች አቤቤ እና ብልፅግና ሚሊዮኖችን ሲይስለቅሱ የሚውሉ እርግማኖችን ከእግዚአብሔርም በላይ ብሎ ማንቆለጳጰስ ግን ወራዳነት ነው ጎበዝ ዶር እየተባሉ ጥፋታቸው በዛ እኮ /ዶር አብይ/ዶክተርነቱን ከየት ነው የሚገዙት ግን

  • @richowondimu2027
    @richowondimu2027 4 месяца назад

    ከእግዚአብሄርም በላይ አለች ይቺ የማትረባ ቀፎ ጭንቅላት ለመሆኑ እግዚአብሔርን ታውቂዋለሽ? አንቺም ሆንሽ ሁልሽም!?፱ሰማይና ምድርን በቃሉ ይሁን ብሎ የፈጠረ አንቺንም ሆነ እነዚህ ሀገር አለማን ብለው ሀገር እየከፋፈሉ የሚሞገሱት ባለስልጣን ተብዬዎች የፈጠረ የአለም ሁሉ ፍጥረት መሆኑን ምታውቂ አልመሰለኝም! እንደዘንድሮ ግን ከዕውቀት ነፃ የሆኑ ባለስልጣናት አይቼም ሰምቼም አላውቅም ጌታ ኢየሱስ ማስተዋል ለግሶ ሰው ያርጋችሁ።አንቺ ሴትዮ ግን ንሰሃ ግቢ የአዳነች ዝም ማለት ደግሞ ትርጉሙ ምን ይሆን ? የማይነካውን አትነካኩ አይወድቁ አወዳደቅ መውደቅ ፈልጋችሁ ካልሆነ..!!!ክብር ለሚገባው ለርሱ ለአምላካችን ብቻ ክብርና ምስጋና ስጡ...አለበለዝያ ግን ዋ !!!

  • @merd24
    @merd24 4 месяца назад

    እኮ አዳነች አቤቤ ''ከእግዚአብሔርም በላይ?''
    ወራዳ ደግሞ አንቺን ብሎ ዶክተር እመቤት። ክረምትና በጋን፡ ሌሊትና ማዕልትን እያፈራረቀ ፍጥረቱን በምህረት ዓይኑ የሚመለከትና የሚመግብ ከፍቅሩ ብዛት የተነሳ ከሰማያ ሰማያት ወርዶ እስከ ቀራኒዮ ድረስ ለእኛ ውለታ የከፈለልን የማዳን ምስጢሩ በሰው አዕምሮ ይቅርና ረቂቃንና እሳታዊያን በሆኑ በመላክት አዕምሮ እንኳ ተመርምሮ የማይደረስበት የጥበቡ ጥልቀት ዕፁብ ብቻ የሚል ቃል ከሚገልፀው ከፈጣሪ ጋር እንዴት ይህች የሰው አረመኔ ልትበልጥ ትችላለች?
    እግዚአብሔር ይቅር ይበልሽ !

  • @alemgetachew1618
    @alemgetachew1618 4 месяца назад

    ye Mederk Moqeta nwe ,yasamerch meseloat ke EGEZIABEHER belay nwe alech lotu sebehat, ke EGEZIABEHER BELAY fetur yelem doctor

  • @Yoni_Tube
    @Yoni_Tube 4 месяца назад +1

    ልጅ እድሜው ከ18 ዓመት በላይ ነው

  • @መስኪ-ወ3የ
    @መስኪ-ወ3የ 4 месяца назад

    ወይ ዘመን ሰው እንዴት በዚህ መጠን ለራሱ ክብር ያጣል በዚ ልክስ መርመጥመጥ ምን አስፈለገሽ ያለፈው ሳያንስሽ ጭራሽ በማይደፈረው መጣሽ እግዚአብሔር እኮ እንኳን ለህፃናቱ አንቺንም ከነግሳንግስሽ አንቀባሮ እያኖረሽ ነው የሆንሽ ጅብ ምን ልበልሽ እኔሽ ለአንቺ አፈርኩልሽ ድፍት ያርግሽ
    አንቺ ሴትዯ ግን እያደርሽ ....ሆድ ሲሞላ ጭንቅላት ባዶ ይሆናል ምን ትላለች
    አሁን ግን ተግዳሮትሽ ለአንቺ ብቻ ሳይሆን የሴትየዋንም እንጀራ ልታስበጥሽው ነው አይገባኝም ብላ ፈጣሪዋን ይቅር በለኝ ካላለች ማኔ ተቄል ፋሬስ ይታየኛል ብቻ

  • @Netenal-p8z
    @Netenal-p8z 4 месяца назад

    ሐሳቡ የተባለላት ከንቲባ ይህን ሐሳብ እውነት እሷ በእግዚአብሔር ሉአላዊነት የምታምን ቢሆን ኖሮ ኢዲት እንደረግ ማዘዝ ትችላለች ።ነገር ግን ስለፈለገችው ነው ። ትእቢት ውድቀት ትቀድማለች።በዘመናት እግዚአብሔር ክብሩን ለማንም አልሰጠም አይሰጥም ።ለእግዚአብሔር ክብር ያልሰጡ ሁሉ መጨረሻቸው ውርደት ነው።

  • @Nul77
    @Nul77 4 месяца назад +2

    He is over 18

  • @Nul77
    @Nul77 4 месяца назад +2

    he is over 18

  • @and_alegn5272
    @and_alegn5272 4 месяца назад

    16:43 ላይ የሴትዮዋን ፎቶ የገዛው ሰው ሊሆን የሚችለው በሴትዮዋ ተጠቃሚ የሆነ ነጋዴ ነው። ይሄ ማለት ደግሞ ልዩ ተጠቃሚ ሲሆን ሕገ ወጥ ነው ማለት ነው። በተዘዋዋሪ ከሴትዮዋ የሚያገኘው ልዩ ተጠቃሚነት ደግሞ የሕዝብ ሀብት እንጅ ሴትዮዋ ከኪሷ የምታወጣው አይደለም። ስለዚህ የፎቶውን መሸጥ ነው የምቃወመው። ተጠቃሚ ስለሆነ እንጅ የሀገር ስም አስጠርታ አይደል መቼም ፎቶዋ በጫራታ የሚሸጠው።
    የጥርስ ሀኪሟ እመቤት ግን አዳነችን ብታመልክ የኔን ጥቅም ስለማይነካ አልቃወማትም። ማምለክ ነው የፈለገችው ታምልካት። ወትሮም ጣኦት አምላኪ ፈጣሪው ጣኦቱ እንጅ የኔ እግዚአብሔር አይደል! ይበልጣል ብትል ምን ይደንቃል?

  • @yassminnajumma1065
    @yassminnajumma1065 4 месяца назад

    ርጋታህና ስርአትህ ሁሌም አድናቂህም አክባሪህም ነኝ በርታልን ❤
    መልካሙን ሁሉ ይስጥህ ወንድምየ❤🎉❤🎉❤🎉

  • @sarabarkot1646
    @sarabarkot1646 4 месяца назад

    እንደው ኢትዮጵያ ውስጥ ምንድን ነው የገባው ይች ትልቅ ሴት ማመስገን መውደድ ማናችንም ከንቲባዋን እናደንቃታለን
    በእዝህ ልክ የወረደ አድርባይነት የወረደ ንግግር እግዝያብሔርን ትበልጫለሽ ይባላል?
    ምንኛ ወርደናል አሁን ይህ አባባል አዳነችን የሚያስደስት ይመስላታል ውርደት

  • @tesfayewondimu5056
    @tesfayewondimu5056 4 месяца назад +2

    ጃንሆን አንድ የእንግሊዝ ጋዜጠኛ እንዳንድ የጃማይካ ተውላጆች አምላክ ነህ ይሉሃልና ስለምን እንደሌላው ሰው ሁሉ ድጋ ለባሽ መሆንህን አትንግራቸውም ተብለው ሲጠየቅ የሰጡት መልስ ከውሻቸው የነሱ መሆናቸውን ለመግለፅ አሟሟታቸው ከእንሰሳ በታች ሆኗል ስለዚህወይዘሮ አዳነችም ሳይውል ሳያድር ማስተካከያ ይስጡበት

    • @tonyhobeika4835
      @tonyhobeika4835 4 месяца назад

      Awen fetary new enji melse mestete yehenante fetari nene lega yekera tebelen aykebedem fetary lewlwum abat new enji yehenhera enat aydel

  • @زهرةابراهيم-ن5ض
    @زهرةابراهيم-ن5ض 4 месяца назад

    ዶክተር ተብየዋ አሽቃባጭ ትባላለች አዳነች ማን ስለሆነች ነው ከእግዚአብሔር በላይናት የምትባለው የጎባጣ አሽከር አጎንበሶ ይሄዳል አጨብጫቢ ነሽ የብልግና ጥግ እንዴት ደፍረሽ አፍሽን ሞልተሽ ይሄን ቃል ትናገርያልሽ አዳነች ተብየዋ ምን ተሠምቷት ይሆን።

  • @MrSura25
    @MrSura25 4 месяца назад +2

    የልጁ እድሜ ከ18 በላይ ነው

  • @zizitino6797
    @zizitino6797 4 месяца назад

    እረ አንቺ ሴቲዮ ደግሞ አዳነች ከመቼ ወዲህ ነው ከፈጣሪ በላይ የሆነችው? የጥርሱን ማደንዘዣ ጨንቅላትሽ ለይ ተወጋሽ እንዴ? ከዚህ በፊት ያልሆነ ነገር ስትናገሪ የአፍ ወለምታ ነው ብለን ዝም አልን አሁን ግን በፈጣሪያችን መጣሽ ዶ/ር እመቤት እያጨሽ ነው እንዴ የምትመጭው? የአሁኑ ባሰ

  • @teotewodros39
    @teotewodros39 4 месяца назад

    ለጥርስ መንቀል ጅንቅላት እንደማያስፈልግ፣ በዶፍተር እመቤት ኡይቻለሁ። ጉጠት ማያዝና ጥርስ መንቀልን፣ ያክል መናገር ፓለቲካ መስራት ቀላል እይደለምና፣ ዳይ ወደነቀላሽ። ምን ትመስላለች፣ ጋር ወጥ፣ መነቀል ያለብሽ ነሽ።

  • @eshetutamiru7180
    @eshetutamiru7180 4 месяца назад

    ተከፋይ ዩቲዩቦችም መግባት አለባቸው በውሸት አድርቀውናል ፍቅርሲዝም የድለላ እምነት ቀርበታ

  • @ሀበሻ-መ2ሰ
    @ሀበሻ-መ2ሰ 4 месяца назад

    ከእግዚአብሔር በላይ አይከብድም በጣም ወራዳነት ነዉ ማነስ ነዉ መሽቆልቆለ ዉርደት ነዉ