ለአተማሪዋ የ እርቃን ፎቶ ስትልክ ተማሪው ፍቅረኛዋ እጅ ከፍንጅ ያዛት / ሃብ ሚዲያ / አዳኙ / hab media / adagnu

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 13

  • @SolomonBayu
    @SolomonBayu 5 месяцев назад +3

    ወንድሜ በእውነት ለማውጣጣት ያለህ አቀራረብና ጥያቄዎችህ ግሩም ነው የበለጠ ከዚህም በላይ እንደምትሰራ አምናለሁ።ነገር ግን ይቺ ጥራዝ ነጠቅ ጉራማይሌ የእንግሊዝኛ ቋንቋ የምትጠቀመው ምናልባት ለየት ለማለት እንደአዋቂነት አስበኸው ከሆነ በጣም ተሳስተሃል።በእርግጠኝነት የቀላቀልከው የእንግሊዝኛ ተናጋሪ አጋጥሞህ ቢሆን የመጠየቁ ድፍረት እንደማይኖርህ እርግጠኛ ነኝ።በመሰረቱ ቋንቋ መግባቢያ እንጂ የተለየ ዕውቀት አይደለም።ትልቁ ዕውቀት በራስህ ባህል እና ቋንቋ መተማመን ነው። ደግሞም ለብዙኀኑ መገናኛ ላይ በሚመጥን አቀራረብ ለመቅረብ እራስህን ሆነህ ብትቀርብ የበለጠ በናፍቆትና በጉጉት የምትጠበቅ ትሆናለህ።

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j 5 месяцев назад +1

    ውጤትሽ ቢበላሽ ያለሽን ይዘሽ ክብርሽን አጠብቂም ልክስኪሲ

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 5 месяцев назад +1

    አይ የዘንድሮ ወላጆች ከቱ 💔💔💔

  • @GxhcjGjfh
    @GxhcjGjfh 5 месяцев назад +1

    እዲህ በጥፊ የሚያጮል ወድ አበሳ ነው

  • @ማር-ዐ5ሰ
    @ማር-ዐ5ሰ 5 месяцев назад +1

    እንኳን እራቁት ፎቶ መላላክ ቀርቶ ሲጀመር ልጆቹ ለፍቅረኝነት አልደረሱም ?
    ስልክ ለልጆች መስጠት መጨረሻው ይሄ ነው ?

  • @SherineSherine-dc7mj
    @SherineSherine-dc7mj 5 месяцев назад

    haizzoo 😢😢

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j 5 месяцев назад

    ባለጌ ደንቆሮ ትምህርትሽን አትማሪና ዝሙት ያጠፉሻል እምገርመኝ ቤተስብንም ማክበር ቀረ ስድ ሆነ ትውልዱ ከእውቀት ነፃ

  • @romiyosanto4180
    @romiyosanto4180 5 месяцев назад

    ለዳረክተሩ ፎቶውን አሳይ ሁለቱም ይባረራሉ

  • @GguHyu-d5b
    @GguHyu-d5b Месяц назад

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ganatmeherat1631
    @ganatmeherat1631 5 месяцев назад

    😢😢❤❤❤❤❤❤❤

  • @MekdeMekede-kh1ok
    @MekdeMekede-kh1ok Месяц назад

    እንዚህ ከዳይፐር ሳይወጡ ሴት 🤑

  • @NaNa-lw3xq
    @NaNa-lw3xq 5 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @meekham2590
    @meekham2590 5 месяцев назад

    ትልቁም ትንሸም ቅጥ አቷል