Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
Best teacher for computer ❤love thanks for all continue
Thanks and welcome
Keeps up on
በርታ ወንድሜ እንዳታቋርጥ ሁሌም ነው የምከታተልህ በጣም አሪፍ ሀሳብ ነው
🙏🏼🙏🏼🙏🏼
Wow betam des ylali berta kezih belay entebkalen amesegin alew❤❤❤❤
Tank you❤❤❤
ትምህርትህ ከመጠን በላይ በጣም ኣስፈላጊ እና ቖንጆ እያለግን ብዙ ኣይታይም ጭቅጭቅ ያለ ነው እባክህ በትልቅ እንዲታይ እያረክ ብታስተምረን🙏
Thanks Adnakot tube
ተመችቶኛል ከቻልክ ቶሎ ቶሎ ብትለቅልን
እሺ እለቃለሁ፡፡🙏🏼
ሰላም አድናቆት ሰላምህ ይብዛ ባንተ ብዙ እየተጠቀምኩ ነው ሳላመሰግንህ ሳላደንቅህ አላልፍም ስለ ብዙ ትእግስትህ ና ትጋትህ ይብዛልህ ይጨመርልህ አንተ ብሩክ ነህ ወንድሜ ።አኔ አንድ ጥያቄ አለኝ """ለክለርክ""" የሚሆነው ትምርትህ የቱ በይበልጥ ይጠቅመኛል ተባበረኝ በሆስፒታል ዙሪያ ለመስራት እድሉን ለማግኘት ሃሳቡ ስላለኝ ብትተባበረኝ ደስ ይለኛል አመሰግናለሁ
አመሰግናለሁ፡፡ Excel, word, access ዋና ዋና ነገሮች ነገሮችን ብታቂ/ብታቅ መልካም ነው፡፡
ወንድማችን ለምታስተምረው ትምህርት ሳላደንቅ አላልፍምእኔ የኮምፒተር (computer) ትምህርት መማር እፈልጋለሁ እና የማስተማር ጊዜው ካለህ እና ፍቃደኛ ከሆንህ ከፍየህ በጥልቀት ብታስተምረኝ እጅግ እፈልጋለሁ ግን እንዴት ስልክህን ማገኘት ይቻላል?
በኦን ላየን መመዝገብ እቸገራለሁ እንዴት መመዝገብ እችላለሁ
Hi
Excel access word litastemren tchilaleh
Online lecanada endet memezgeb enchilalen
ጥገና የለም
Best teacher for computer ❤love thanks for all continue
Thanks and welcome
Keeps up on
በርታ ወንድሜ እንዳታቋርጥ ሁሌም ነው የምከታተልህ በጣም አሪፍ ሀሳብ ነው
🙏🏼🙏🏼🙏🏼
Wow betam des ylali berta kezih belay entebkalen amesegin alew❤❤❤❤
Tank you❤❤❤
ትምህርትህ ከመጠን በላይ በጣም ኣስፈላጊ እና ቖንጆ እያለ
ግን ብዙ ኣይታይም ጭቅጭቅ ያለ ነው እባክህ በትልቅ እንዲታይ እያረክ ብታስተምረን🙏
Thanks Adnakot tube
ተመችቶኛል ከቻልክ ቶሎ ቶሎ ብትለቅልን
እሺ እለቃለሁ፡፡🙏🏼
ሰላም አድናቆት ሰላምህ ይብዛ ባንተ ብዙ እየተጠቀምኩ ነው ሳላመሰግንህ ሳላደንቅህ አላልፍም ስለ ብዙ ትእግስትህ ና ትጋትህ ይብዛልህ ይጨመርልህ አንተ ብሩክ ነህ ወንድሜ ።አኔ አንድ ጥያቄ አለኝ """ለክለርክ""" የሚሆነው ትምርትህ የቱ በይበልጥ ይጠቅመኛል ተባበረኝ በሆስፒታል ዙሪያ ለመስራት እድሉን ለማግኘት ሃሳቡ ስላለኝ ብትተባበረኝ ደስ ይለኛል አመሰግናለሁ
አመሰግናለሁ፡፡ Excel, word, access ዋና ዋና ነገሮች ነገሮችን ብታቂ/ብታቅ መልካም ነው፡፡
ወንድማችን ለምታስተምረው ትምህርት ሳላደንቅ አላልፍም
እኔ የኮምፒተር (computer) ትምህርት መማር እፈልጋለሁ እና
የማስተማር ጊዜው ካለህ እና ፍቃደኛ ከሆንህ ከፍየህ በጥልቀት ብታስተምረኝ እጅግ እፈልጋለሁ
ግን እንዴት ስልክህን ማገኘት ይቻላል?
በኦን ላየን መመዝገብ እቸገራለሁ እንዴት መመዝገብ እችላለሁ
Hi
Excel access word litastemren tchilaleh
Online lecanada endet memezgeb enchilalen
ጥገና የለም