Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እንደዚ አይነት ቃለመጠይቅ ኣጋጥሞኝ ኣያውቅም!!! በጣም በጣም ታስቀናላቹ !!! እግዚአብሔር ትዳራቹን ይባርክላቹ!!! Much love and respect 🫡
Amen Amen❤
Beautiful Couples
በእርግዝናሽ ላይ ሁሌ አለባበስሽ ውብ ነው በሰላም ሁለት ያድርግሽ
ወልዳለች❤
ወለደችኮ
በጣም
ጋዜጠኛ ግዛቸው ክብር ይገባሃል..እነዚህ ጥንዶች ብዙ አዳዲስ ነገሮች እንዲያወሩ ያደረክበት መንገድ አስደንቆኛል።ሀብታም,ድሃ,ብሄር,ዕምነት የማትመርጥ ምርጥ ሰው።
Exactly
ቅድስት ንፂት የብርሀን እናት ድንግል ማርያም ትዳብሰሽ በምልጇዋ በሰላም በደስታ ትገላግልሽ የአምላክ እናት ወላዲተ አምላክ ❤❤❤❤❤!!!!!!!!!!!!!!!!! እንደዚሁም የድንግል ማርያም ልጅ አብዝቶ ዘመናችሁን በሞገሰ በግርማ ይባርካቹሁ !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
❤❤❤❤❤
አሜን
@@Helenabebe-fu5sl l
Ameen
ግዜ ምግብ እየተበላ ቃለ መጠየቅ ባታደርግ ጥሩ ነው እንደ ወንድምነት
ምን ችግር አለው
ገበታ ክውር ነው ዝም ተብሎ ነው የሚበላው@@SuleymanAli93
ምንችግር አለው
አር ደስ ይላል
ምኑን ያውቁታል የምግብን ክብር!!!
ሊ ግን ስትወፍር ነው ያማረችው😊
በጣም ውበቷ ወጣ
👍😍❤❤🎉🎉
ትክክል 👍
Bettam
ሁሉም ታሪክ አለው ከምር ዛሬ ይበልጥ ደስ አላችሁኝ ለካ ሰው ያላወራው ያልተነፈሰው ጉድ አለው ❤❤❤
በትክክል
ፈጣሪ ፍቅርን ያድለን አቦ የእውነት ፍቅር እኮ ከዳይመንድ በላይ ነው በምንም አይለካ🎉🎉🎉
ዮሐንስ 3:16፤ በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።
“…ሞቱንም በሚመስል ሞት ከእርሱ ጋር ከተባበርን ትንሣኤውን በሚመስል ትንሣኤ ደግሞ ከእርሱ ጋር እንተባበራለን፤” ሮሜ 6፥5 • ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን~በዐቢይ ኀይል ወሥልጣን• አሰሮ ለሰይጣን~አግአዞ ለአዳም• ሰላም~እምይእዜሰ• ኮነ~ፍስሐ ወሰላም።
Amne
ተባረኩ ።መዳን በሌላ በማንም የለም እንድንበት ዘንድ ለሰዎች የተሰጠ ከሰማይ በታች ሌላ ስም የለም ሐዋ 4፥12 ኢየሱስ ጌታ ነው
amen🥰🥰🥰🥰
Amen
ደሰ ሲሉ አስተዋይ ባልና ሚስት
ከመጀመሪያው ጀምሮ ደስ የሚሉ ጥንዶች እዩኝ እዩኝ የማይሉ ደስ የሚሉ ባልናሚስት ናቸው ሰው እንደዚህ ቁጥብ ሲሆን እንዴት ያምራል?እግዚአብሔር ከዚህ የበለጠ በረከት ይስጣችሁ አይቀይርባችሁ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ልጃችሁንም ወልዳችሁ ሳሙ
ፍቅርን መጀመር ኖርማል ነው መፋቀር ኖርማል ነው፣ አብሮ አስር ወይ ሃያ ወይ ሰላሳ አመት አብሮ መኖርም ብርቅ አይደለም፣ ነገር ግን በትዳር ላይ የሚያጋጥሙ ቻሌንጆችን ሁሉ በተግስት ችሎ፣ እግዚአብሔር መሃል አርጎ በጥቃቅን ጭቅጭቆች ሳይሸነፉ፣ ጥፋትን ይቅር እየታባባሉ ችሎ እስከ መጨረሻ አብሮ ምዝለቅ አብሮ ማርጀት እሱ ብርቅ ነው፣ ፍቅር ውብ ነገር ነው፣ የአብርሃምና የሳራ ትዳር ያርግላችሁ፣
በጣም honest የሆናችሁና በራሳችሁ የምትተማመኑ ጎበዝ ወጣት ባልና ሚስቶች ናችሁ። በርቱ ወደፊት ጥሩ እናትና አባት እንደምትሆኑ የመጣችሁበትን መንገድ ስለሰማሁ ምንም ጥርጥር የለኝም። እግዚአብሄር ሆሌም በምትሰሩትና በምትወስኑት ሁሉ አብሯችሁ ይሁን።
ናይኤል ተወልዳልኮ እንካን ደስ አላቹ :: ደርዘን ለመሆን ያብቃቹ ❤❤
እንደት እንደምወዳችሁ ፍቅር የሆናችሁ የልጅ አዋቂ ናችሁ ትዳራችሁ ይባረክ❤❤❤❤❤
ምግብ እየተበላ ቃለመጠይቅ ግን ልክ አይደለም በትርፍ ምርጦቻዮ❤
እናንተ ልጆች ጌታ እየሱስ በደሙ ይሸፍናችሁ የናተን ታሪ መስማት ጀምሬ ማቆም አልቻልኩ ማራኪ ወግንም ለመጀመርያ ጌዜ ሳብስክራብ ላይክም አደረኩት ዶሞ ስታምሩ እንድናንተ ውብ የሆነ ጤነኛ ልጅ ያሳቅፋችሁ ዘመናችሁ ይባረክ ወደድኳችሁ
ሊሃየ ወይ እድሜአችን እኩያ ነን እኔም ነፍሰ ጡር ነኝ አምላክ በሰላም ሁለት ያርገን ደስስ የምትሉ ጥንዶች ናችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤
የወጣት ጎበዝ ቤታቹ ሲያምር እቃቹ ሲያምር ጎበዝ ሴት አግብተሀል። አንቺ ደሞ እፍስ ነው ያረግሽው ጎበዝ ሰራየኛ ታታሪ አርቆ አሳቢ ደስ ስትሉ አቦ ይመቻቹ❤️❤️
የእውነት ነው ፈጣሪን ማስቀደም ማለት ይህ ነው!!! አሁንም በዘመናችሁሉ የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድሀኒአለም ከክፉ ነገር ሁሉ በደሙ ይሸፍናችሁ እህቴ እመብርሀንዬ የሆድሽን በጀርባሽ ታድርግልሽ የእውነት ጀግኖች ናችሁ የልጅ አዋቃውች ናችሁ በርቱልን እመብርሀንዬ ትቅረብሽ እህቴ የእውነት ምን እደምላችሁ እንኳን አላውቅም..... እመብርሀንዬ በዘመናችሁ ሁሉ ከክፉ ነገርሁሉ ትሸፍናችሁ..... የእርግዝና ስርአት ያለው አለባበስሽ ደግማ ...... ተባረክልኝ በቃ ውዶቼ👌👌👌👍👍👍👍❤❤❤❤
በጣም ደስ የምትሉ የልጅ አዋቂ ናቹ በተልይ ልጁ በጣም እርግት ያለ ንግግሮቹ ሁሉ ደስ የሚል ነው የጭንቅ አማላጇ ድንግል ማርያም በሠላም ሁለት ታርግሽ❤❤❤❤
ምግብ እየተበላ ጥያቄ እና መልስ በጭራሽ አይመከርም መስተካከል ይኖርበታል በተረፈ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ንፁህ ፍቅር ነው ያላችሁ የድሮ ልጆች ይመስል በእናንተ ዘመን መገኘቱ ግርም ትላላችሁ ዘራችሁ ይባረክ የአጥር ወፍ አትስማሽ እግዚአብሔር ይባርካችሁ በፀሎት በርቱ !
የማራኪ ወግ ተከታታይ እህትና ወንድሞች ሀጃችንን አላህ ያሳካልን
አሚንያርብ❤❤❤❤
አሜን❤❤❤
Amen amen amen
አሚን ያረብ ❤
አዲስ አበባ ለናፈቃችሁ ወይም ለማታውቋት 4K ቪድዎች በቻናላችን ያገኛሉ
እግዚአብሄር ፍቅራችሁን ይባርክ አብራችሁ ጃጁ ❤❤❤
በጣም ነው የምወዳችሁ ከምር የሰው ልጅ ብር ሲያገኝ መንገድ ይስታል ከዚህ ክፉ ነገር ይሰውራችሁ በሰላም ትገላግልሽ ድንግል ማርያም የኔ ተወዳጆች!
ወልዳለች
@@user-fw5pm6mm9s እንኳን ማርያም ማረቻት እሰይ!!
@@Kinmedia913 ማርያም ታኑርሽ
@@user-fw5pm6mm9s አሜን አሜን አሜን።
ሊያ ቀጭንም ሆና ቆጆ ነች አሁንም ቆጆ ነች ካለ ሜካፕ የተፈጥሮ ውበት 👍❤️ 🤣
እኔ ሰለናተ ፈጣሪን አመሰግነዋለሁ ፈገግታ እርያክት ላይ ከቀረቡ ጥዶች በፈቅር ዘልቃችሁ ለትዳር የበቃችሁ አሁን ደግሞ በልጅ ተባረካችሁ በጣም ነው ደስ የምትሉት ፍቅራች ደስ ይላል በጣም በስላችሆል ደግም አሁን አብራችሁ ጃጁ❤
ሰው በዚህ ልክ እንዴት ይጨክናል ልጅሽ ይሞታል መባል ይከብዳል ለማንኛውም ጠንካራ ነሽ ጎበዞች
በጣም ደስ የሚለው ነገር እመቤታችን በቤታችሁ ስላለች ገና ብዙ ነገር ትሰጣችኋለች ።ፈጣሪ ጨምሮ ጨምሮ ይሥጣችሁ።
ማርያም ምንም መስጠት አትችልም እሷን ከፈጣሪዋ ከጃይ ወይም ፈላጊ ናት
@@kkw5614kotet
የምታምሩ ጥዶች ናችሁ ለወጣቱ ተምሳሌት ናችሁ እመብርሃን በሠላም ትገላግልሽ የፍቅር አምላክ በፍቅር ያኑራችሁ
ድንቅ የሆነ ወግ ነው እንዴት እንደሚያስቀና እና ደስ እንደምትሉ ቤታቹሁን በበረከት ይሙላላችሁ 🙏
እኔም ቅድስ አምላክ እግዚሐቡሄርን አመሰግናለው በተሰጣቹ እድሜ ሁሉ ደስ ቡሏቹ ኑሩ
❤❤❤ዛሬ ደስ ብሎኛል አስተካክላቻዋል ሁሉንም ነገር ጌታ ቢፈቅድ ነገ እንዲ እናደርጋለን በሉ ይላል ቃሉ ባለፈው ስታወሩ ነገ እንዲ ነው የሚሆነው ነበር እያላችሁ ስታወሩ የነበረው ለምን እ/ር ቢፈቅድ አይሉም ብዮ ከፍቶኚ ነበር ዛሬ አስተካክላችዋል ተባረኩ እንኳን ሰላም ተገላገልሽ እ/ር ልጃችሁን በደሙ ሸፍኖ ያሳድግላቹ
ማሻአላህ ምርጥ ጥንዶችበሠላም አላህ ሁለት ያርግሽ
ልጅ የ እግዚአብሄር ስጦታ ነዉ እመቤቴ በሆድሽ ያለዉን በጀርባሽ ለማዘል ያብቃሽ❤❤❤❤
ሰው ክፉ ነው አላህ የራሳቸው ያድርግላቸው አይዞሽ የኔማር ደሞ ስወዳችሁ
ስዴትየልጅነት ትዳሬን ብዙያየሁበት ብዙኔገርን ያጣሁበተ አሳጥቶኛል 💔🥺🥺አላህተምትወዱትሰውጋር አብሮ ያኑራችሁ በረከቱን ይስጣችሁ❤❤
አሚን አይዞሽ ❤❤❤🎉
AMEN
Amen❤❤
እኔም የ6"አመት የልጂነት አብሮ አደጌ ሰደት ነዉ የለያየን እሱ አግብቶ ወልዷል እኔ ግን😭💔ማንን መቅረብ አልፈልግም 😢
አይዞሽ ማር ሁላችንም ነን@@hilamoo928
እኔ እራሱ ይገርመኛል በአጭር ጊዜ እያየናቸው የተቀየረ ጥንዶች ትዝ ይለኛል እኔ ቀሚስ እደ ሴት ቀሚስ አለብስም ስትል❤❤❤ ደግሞ እርግዝና ሲምርባት❤❤ እግዚአብሔር የኛንም ህይወት ይቀይርልን ተናተን ህይወት የቀየረ😢😢😢😢
በጣም😢
እውነት ነው በእውነት ገበታ ቀርቦ እንደው ወሬ ውይይት ቢቀር ገበታ ከምንም በላይ ክቡር ነው ወንድሜ እናመሰግናለን በጣም ነው የምወዳችሁ ድንግል ማርያም ይቅረብሽ እህቴ ❤❤❤❤
ሊ ግን ባልሽ ግን ዉብ ነዉ መልኩን አይደለም የምልሽ አስተዋይነቱ በሳልነቱ እኔ የወንድ ልጅ መልኩና ዉበቱን የምለካዉ በሀይማኖቱ በወጣትነቱ ፈሪሀ እግዚአብሔር ካለዉ በጣም ዉብ ነዉ ሊ አንች መብሰል አለብሽ በሀይማኖትሽ በርቺ እሱ እንደሚፀልየዉ አንች ልትፀልይ ይገባል። እሱ ገብቶታል በቃ ባልሽ ጋ በብዙ በረከት በፍቅር ማርጀት ከፈለክሽ ወደ ፈተና እንዳትገቡ የፀሎት ጊዜ በቀን ሁለት ጊዜ ይኑራችሁ።
በእርግዝናሽ ላይ ሁሌ አለባበስሽ ውብ ነው በሰላም ሁለት ያድርግግልሽ
ወልዳለች እኮ ቪድዬዉ ከተቀረፀ ቆየ መሰለኝ
ምርጥ ሴት አለባበስሽ በጣም ደስ የሚል❤❤❤❤
ከወለደች በሃላ ነው የለቀከው ግዞ ፈጣሪ ሁለት አደረጋት የወንድ ልጅ እናት ሆናለች ❤
ከ እስክሪን ዐይን ቡዳ ይጠብቃችሁ ዘንድ የጋራ የፀሎት ቦታና ጊዜ ጠዋትና ማታ ይኑራችሁ ልዮ ባልሽ አስተዋይ ስለሆነ ይሄን የቤት ስራ አንች ስሪ ሴት ልጅ ብልህ ናት። keep your ትዳር
እውይ እንዲ ደስ እንደምትሉ ኣላውቅም ነበር ! የኔ ቆንጆ don’t mind the haters ! ኣንተ ደሞ I can see u r a true gentleman! Many more years of love and happiness to u two! I am glad I watched this video ወደድኳቹ
ቅዳሴ ፀበል ሁሌ ጠጪ እመቤቴ ድንግል ማርያም በሰላም ትገላግልሻለች🤲 የምር እንዳትረሺ ቅዳሴ ፀበል ትንሽ ትንሽ ጠጪ። አይጠጣም ሚሉ ሰዎች አሉ እንዳሰሚ የምር ፀበል ይጠቅማል እንጂ ጉድቶ አያቁም የቅዱስ ሩፋኤል መልክዕም እስክ ትወልጂ ፀልይ። አይዞሽ ሰው ብዙ ማዕት ያወራል ልጅሽ ሲወለድም camera አታብዚበት ይቅርታ እንዲ ስል ጥሩም ሰው እንዳለ ..... Stay tuned and be safe guys keep closer to God with prayers!
Aytetam yemibalew eko le kifat aydelem kidus kurban letekebele bicha siletezegaje new enji
ነብሰ ጡርን የምትረግሙ የምትሟርቱ ሰዎች ግን እግዚአብሔር ልብ ይስጣችሁ የሰውን ልብ ለምንድነው ምትጎዱት? ሊ ግን እግዚአብሔር የሆድሽን በጀርባሽ ያርግልሽ🙏🙏🙏🙏
ደስ የሚሉ ጥንዶች ናቸው ትዳራቸውን ጌታ ይባርክላቸው። አንተም የማራኪ ወግ አቅራቢ በጣም ጎበዝ ነህ በርታልን።
ፈጣሪ እውነተኛ ፍቅር ይስጠን በተለይ ለመዳም ቅመሞች❤🎉🎉🎉🎉😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
እመቤቴ በሰለም ሁለት ታርግሽ ❤❤❤❤የኔ ቆጆ
ወለደች እኮ
አላህ ልጅሽን በሰላም ያሳቅፍሽ በጣም ነዉ አምወዳችሁ ❤❤❤
💕የሚገርሙ ወጣቶች! ፈጣሪ ቀሪ ዘመናችሁን ይባርክላችሁ!በሰላም ይገላግልሽ, አቅፋችሁ ለመሳም ያብቃችሁ!❤
እመቤቴ ትቅረብሽ የኔ እመቤት በጣም ነው የምታምሩት እግዚአብሔር አምላክን የሚፈራ ልጅ ጤነኛ ጥበበኛ ልጅ ይስጣችሁ አሜን
ደስ በሃልቲ ዕድመይ ጥዕናይ ይሃብኩም😍
ማራኪ ወጎች እናመሰግናለን:: ግን ሰው ምግብ እየተመገቡ ባታቀርብ ጥሩ ነው:: የምግብ ድሞፅ ይረብሻል:: ሰዉ ሲያኝክና ሲያላም ያለው ድምጽ ደስ አይልም:: ሰው ሲያገሳ ከሳህኑ ላይ ምግብ ሲጠቀልል ያለውን ሁሉ እየሰማን ነው:: እህቴ እመብርሀን በሰላም ትገላግልሸ
ሴት ለወንድ ብርታት ናት። ከቤተሰብ ርቆ ላመኑበት መኖር ትልቅ ዉሳኔ ነው። ቤተሰብን በዉሳኔህ ዉስጥ ቀዳሚ ካደረክ ለትዳርህም ለህይወትህም መወሰንና መኖር አትችልም። ታላቅ ወንድም ሆዳምና ፈት ሲሆን ደግሞ ይብሳል። በርቱ
በጣም አስተዋይ ልጆች ናችሁ በህይወታችሁ እግዚአብሔርን ማስቀደማችሁ አሁንም ልቦናችሁን አይቀይረው የህይወታችሁ የኑሮአችሁ የቤታችሁን እራስ እግዚአብሔርን አድርጉት በነገሮቻችሁ ሁሉ እሱን አስቀድሙት እሱ ታማኝ ነው ገና በብዙ ያስደንቃችጟል ያከበሩትን ያከብራል! ታሪካችሁ ለወጣቶች በጣም አስተማሪ እና አርዓያ የሚሆን ነው :: እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ ፍልቅልቋ እህታችን እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ የአጥር ወፍ አትስማሽ!
እመብርሀን በሰላም ትገላግልሸ ቆንጆ ደሰ የምትሉ ጥንዶች ናችሁ በብዙ ተባረኩ ሰው አትሰሙ አይዞሸ በ ኮመንት አትረበሺ የ ልብን እሚያይ መድሀኒያለም ነው አንዳንድ ሰው በጣም ባለጌ ነው
@@HanaAdmaci እግዚአብሔር ይመሰገን እንኩዋን በሰላም ተገላገለች
እግዚአብሔር ኖሮዋችሁን አሁንም ይባርክላችሁ የምትሉት ሁሉ በጣም ቁም ነገር የሆነ ነው የምትወልዱትንም ልጆች ይባረኩላችሁ ቤታችሁ ሙልት ይበል በደንብ አድጋችሁ ለሥጋ ወደሙ ያብቃችሁ በጣም ነው ደስየምትሉት ።
ተመስጭ ነው የሰማሁት እውነት አክብሪቸዋለሁ በርቱ
እመቤት በሰላም ትገላግልሽ
ወለደች እኮ@@geni-m8w
እኔ አሁን ቤታቸውን ቸክ ላርግ ነው እኮን ደህና ተገላገለች
@@TitiFiti ቲክቶክ ተለቆል
እጅግ በጣም የምትደነቁ የልጅ አዋቂዎች ናችሁ በጣም በሳል ልጅ ነህ አይለውጥህ ሁሌም በፍቅር ኑሩ አንቺንም እመብርሃን ትቅረብሽ።
በእውነት ደስ የምትሉ ልጆች ናችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ :: ግን ያንን የሰይጣን መልእክት ለላከልሽ ፀልዪለት እግዚአብሔር ይቅር ይበለው:: ልጄ አይዞሽ የሰጣችሁ እሱ ይጠብቅልሻል :: ስሚኝ ልጄ ክፉ ምላስ ተናግሮ ክፉ እጅም ደሞ ... እግዚአብሔርን ያሳዝናል ግን ፍርድ ከእግዚአብሔር ነውና አሳልፈሽ ለጠባቂሽ ስጪ እግዚአብሔር በሰላም ሁለት ያድርግሽ ያጥር ወፍ አትስማሽ :: በእውነት ልጆቼ መዝጊያችሁ የተመሰጋገናችሁበት ቃላቶች ከልባችሁ አይናችሁ ይናገራልና ውለዱ ክበዱ ተባረኩልን .. በእውነት ሳላስበው እምባዬ ረገፈ ለልጆቼ ተመኘሁ ወደድኳችሁ :: 🙏
እኔም ልጆቼ እየተመኘሁ ነበር
ለካስ እኔ ብቻ አይደለሁም ጥሩ ነገር ሳይ ለልጆቼ የምመኘው ብዙ ጊዜ ወጣት እንዲህ ጥሩ ነገር ሳይ እደሰታለሁ
እመቤቴ ማርያም በሰላም የፊትሽን ወደ ጀርባሽ ታዙርልሽ ❤❤❤
😂😂😂
የእውነት እድለኛ ነሽ ሊሀ እኔም እንዳንቺው የናትና የአባት ፍቅር አላቅም እና ኢሄን ፍቅር ከወንድ አገኛለው ብዬ የሚወደኝን እና የምወደውን ሰው በ17 አመቴ አገባሁኝ ግን ልክ አነበርኩም ያገባኝ ቀን ተቀየረብኝ ልጅነቴን የሰጠሁት ሰው እየረገጠ እያኖረኝ ነው ልልሽ የፈለኩት ፈጣሪሽ ይወድሻል በደንብ አመስግኝው እናትም አባትም የሚሆን ባል ሰቶሻል❤እኔ ሰው እርቦኛል😭😭😭
አይዞሽ የኔ ቆንጆ እግዛብሔር ሰው አደለም በሰላም ሁለት ትሆኛለሽ ልጅሽም በእሱ እጅ ነው ሁሉ መልካም ይሆናል!!!!አትፍሪ
ለሁሉም ሰው እንዲህ አይነት ፋቅር ይስጠን❤❤❤❤
ምርጥ ጥንዶች ስወዳቸው
ወይኔ ስወዳቸው እመቤቴ ትቅረብሽ ውዴ ሲያምሩ እኮ❤❤❤🎉
የኔ ቆንጆ እመብረሀን ቆጠሮዋን በሰላም ትፍታልሽ እረግዝና ደሞ በጣም ነው ያማረብሽ እስከአለባበስሽ ❤❤❤❤❤ ጋዜጠኛ ግዜ በጣም ምረጥ ሰው ነክ
ግዛቸው የሚያስተምር ለወጣቱ ጥሩ መጠይቅ ነበረ። ተባረኩ ሁላችሁንም አምላክ ይቅደም በነገራችሁ ሁሉ ቤተሰቦቼ መልካሙን ሁሉ ሁለት ሆነሽ ደግሞ ያሰማን። ቅድስት ድንግል ማርያም መንገድና ማረፊያ ትሁንልሽ።
ስትወፍር ያምርማታል
Show up የማትወዱ መሆናቹሁ ደስ ሲል !! ካለን ቀንሰን ነው ማሳየት የምነፈልገው ወይም ያለውን ስትሉ ገረመኝ በጣም በጣም ትልቅ ማስተዋልና በልክ መኖርን ነው ያሳያቹሁን ። ሁሉም ነገራቹሁ ደስ ይላል ፈጣሪ ትዳራችሁን ይባርክ!!
እምዬ ቅድስት ድንግል ማርያም ወልደሽ ለመሳም ታብቃሺ
እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ ሊያየ❤❤❤❤ በጣም ደስ የምትሉ ጥንዶች ተባረኩ🙏🙏❤️❤️
ፈጣሪ ይጨምርላችሁየሱ አመለካከት ነገሮችን የሚያብራራበት መንገድ ደስ ይላል በርቱ
የምርጦች ምርጫ ስወዳችሁ ሁለቱም አስተዋይ ናቸው ትክክለኛ ኢትዮጵያን ንግግር ስነስርአት ነው ያላቸው በዚሁ ቀጥሉ አላህ እስከመጨረሻው ከናተ ጋር ይሁን የኔ ውድ አላህ በሰላም ይገላግልሽ ልጅሽን በሰላም አቅፈሽ ሳሚ ሲቀጥል ኮመንት አታንብቢ
እመብርሃን ሳትጨነቂ በሰላም ትገላግልሽ ሴት ልጅ ከወለድሽ ሔመን በያት የእመቤታች የዘር ሐረግ ዉስጥ ያለች ሴት ናት ትዳራችሁ የአብርሃምና የሳራ ያድርግላችሁ
ኣሜን❤❤❤❤
የእውነት ፍቅር እደሆነቹ ያስታውቃል አላህ ይጠብቃቹ ❤❤❤
ዋው አሪፍ ፕሮግራም ነው በርታሳምና ሊ ፍቅራቹህን ይባርክ 🙏🙏🙏ውድድ ነው የማረጋቹህ❤❤❤❤❤❤❤
አብራችሁ አርጁ ፈጣሪ ይርዳችሁ..ተጋቡ ተፋቱ ወሬ ሠልችቶናል
'በየትኛዉም መንገድህ እግዚአብሔርን አስቀድም'❤❤❤❤ተባረኩ
I’m surprised how mature they are . Great conversation thank you for sharing.
የኔ ቆንጆ ስታምሪ ያጥሯ ወፍ ሳትሰማሽ እመቤቴ በሰላም ሁለት ታድርግሽ
ወለደችኮ ትላንት
የምወዳቹ እግዚአብሔር ከዚህ በላይደግሞ ይባርካችሁ ደግሞ በቤቱ ያፅናቹ ውድድድ ነው ማደር ጋቹ❤❤❤
ፕሮግራምህን በጣም እውድዋለሁ። ነገር ግን ምግብ እየተበላ ባይሆን ይመረጣል። የግል አስተያየቴ ነው። ደስ የሚሉ ጥንዶች ናቸው እስከመጨረሻው በፍቅር ያኑራችሁ።
አሏህ ይጠብቃችሁ ሁሌም ሰላም ጤና ፍቅር ሁኑልን
እውነተኛ ፍቅር 🥰🥰🥰🥰 በጣም ደስ ትላላችሁ እንዲህ አይነት ፍቅር በጠፋበት ዘመን እናንተን ስላገኘሁ በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይባርካችሁ አብራችሁ አርጁ! ከእግዚአብሔር በስተቀር በመካከላችሁ ማንም አይግባ ትዳራችሁ በእግዚአብሔር ይገመድ ጌታ በብዙ ይባርካችሁ ❤❤❤
እግዚአብሔር በጣም ትመቹኛላችሁ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን ❤❤❤
ወልዳችሁ ሳሙ❤
እስኪ ለኔም ዱሀ አድርጉልኝ ትዳር እቢ አለኝ በናተ እደምቀና አላህ እንደናተ ፈተናን ፈቅርን የሚጋፍጥ ባል ይስጠኝ በተርፍ ማር ናችሁ
ስራ ላይ ሆኜ ከአለቃዬ አየኝ አላየኝ ብዬ ነው ያየሁት ግን ምንም አልጠገብኳችሁም የልጅ አዋቂ ናችሁ አንተንማ ምን ልበልህ በጣም ጉበዝ ነው ብልህ ነህ እንደዚ አትመስለኝም ነበር አላጋጭ ነበር የምትመስለኝ በርቱ ግዜን ምንም ማለት አልችልም ሱሴ ነህ ስራ ፈት አረከኝ እኮ
በእውነት ለእግዚአብሔር ያለህ ክብር ደስ ስል የተዋህዶ ንጉስ ትዳራቹ ይጠብቅላቹ🌹🌹🌹
በጣም የተማርኩባቸው ጥንዶች ናቸው ተባረኩ በሰላም ሁለት ሁኚ በእስራኤል ቤት ሟርት አይይሰራም አትፍሪ ።
ዉይ የሚያስቀና ፍቅር ደስ ሲሉ ማሪያም በሰላም ትገላግልሽ ሶስት ታርጋችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ካልወደቁ መነሳት የለም በእውነት ምርጥ ህይዎት ነው ያላችሁ እግዚአብሔር ፍጻሜያችሁን ያሳምሪልን እማምላክ በሰላም ትገላግልሽ
I subscribed this couple right now. what a great Interview. ተመስጭ ነው የሰማሁት እውነት አክብሪቸዋለሁ ጋዜጠኛ ግዛቸው ክብር ይገባሃል
እውነት እኔ በጣም ነው ደስ ያለለኝ ነው የናተን ታሪክ የሰማውት በጣም ነው የምውዳችው ምርጥ ልጆች ናቸው
ሁሉም ስው ዛሬ ለመድረስ ትላንት ብዙ ነገር አሳልፏል ጎበዞች በርቱ
ሁሌም ግን ከፀሎት አትራቁ እንደዚ በፍቅር ጠንካራ ስትሆኑ ፈተና ይከተላችኋል ይበዛልም ስለዚ ሁሌም እግዚአብሔርን አትራቁ ቤታችሁን አስባርኩ እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን
ምርጦቼ እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላችሁ በጣም ጎበዞች ናችሁ ለዛውም በችግር ሳታድጉ ብዙ ችግር ማሳለፋችሁን ሳላደንቅላችሁ አላልፍ ግዜ አንተም አግባና ለሰርግህ እንመጣለን
እንደዚ አይነት ቃለመጠይቅ ኣጋጥሞኝ ኣያውቅም!!! በጣም በጣም ታስቀናላቹ !!! እግዚአብሔር ትዳራቹን ይባርክላቹ!!! Much love and respect 🫡
Amen Amen❤
Beautiful Couples
በእርግዝናሽ ላይ ሁሌ አለባበስሽ ውብ ነው በሰላም ሁለት ያድርግሽ
ወልዳለች❤
ወለደችኮ
በጣም
ጋዜጠኛ ግዛቸው ክብር ይገባሃል..እነዚህ ጥንዶች ብዙ አዳዲስ ነገሮች እንዲያወሩ ያደረክበት መንገድ አስደንቆኛል።ሀብታም,ድሃ,ብሄር,ዕምነት የማትመርጥ ምርጥ ሰው።
Exactly
ቅድስት ንፂት የብርሀን እናት ድንግል ማርያም ትዳብሰሽ በምልጇዋ በሰላም በደስታ ትገላግልሽ የአምላክ እናት ወላዲተ አምላክ ❤❤❤❤❤!!!!!!!!!!!!!!!!! እንደዚሁም የድንግል ማርያም ልጅ አብዝቶ ዘመናችሁን በሞገሰ በግርማ ይባርካቹሁ !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
❤❤❤❤❤
አሜን
@@Helenabebe-fu5sl l
አሜን
Ameen
ግዜ ምግብ እየተበላ ቃለ መጠየቅ ባታደርግ ጥሩ ነው እንደ ወንድምነት
ምን ችግር አለው
ገበታ ክውር ነው ዝም ተብሎ ነው የሚበላው@@SuleymanAli93
ምንችግር አለው
አር ደስ ይላል
ምኑን ያውቁታል የምግብን ክብር!!!
ሊ ግን ስትወፍር ነው ያማረችው😊
በጣም ውበቷ ወጣ
👍😍❤❤🎉🎉
በጣም
ትክክል 👍
Bettam
ሁሉም ታሪክ አለው ከምር ዛሬ ይበልጥ ደስ አላችሁኝ ለካ ሰው ያላወራው ያልተነፈሰው ጉድ አለው ❤❤❤
በትክክል
ፈጣሪ ፍቅርን ያድለን አቦ የእውነት ፍቅር እኮ ከዳይመንድ በላይ ነው በምንም አይለካ🎉🎉🎉
ዮሐንስ 3:16፤ በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።
“…ሞቱንም በሚመስል ሞት ከእርሱ ጋር ከተባበርን ትንሣኤውን በሚመስል ትንሣኤ ደግሞ ከእርሱ ጋር እንተባበራለን፤” ሮሜ 6፥5
• ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን
~በዐቢይ ኀይል ወሥልጣን
• አሰሮ ለሰይጣን
~አግአዞ ለአዳም
• ሰላም
~እምይእዜሰ
• ኮነ
~ፍስሐ ወሰላም።
Amne
ተባረኩ ።መዳን በሌላ በማንም የለም እንድንበት ዘንድ ለሰዎች የተሰጠ ከሰማይ በታች ሌላ ስም የለም ሐዋ 4፥12 ኢየሱስ ጌታ ነው
amen🥰🥰🥰🥰
Amen
ደሰ ሲሉ አስተዋይ ባልና ሚስት
ከመጀመሪያው ጀምሮ ደስ የሚሉ ጥንዶች እዩኝ እዩኝ የማይሉ ደስ የሚሉ ባልናሚስት ናቸው ሰው እንደዚህ ቁጥብ ሲሆን እንዴት ያምራል?እግዚአብሔር ከዚህ የበለጠ በረከት ይስጣችሁ አይቀይርባችሁ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ልጃችሁንም ወልዳችሁ ሳሙ
ፍቅርን መጀመር ኖርማል ነው መፋቀር ኖርማል ነው፣ አብሮ አስር ወይ ሃያ ወይ ሰላሳ አመት አብሮ መኖርም ብርቅ አይደለም፣ ነገር ግን በትዳር ላይ የሚያጋጥሙ ቻሌንጆችን ሁሉ በተግስት ችሎ፣ እግዚአብሔር መሃል አርጎ በጥቃቅን ጭቅጭቆች ሳይሸነፉ፣ ጥፋትን ይቅር እየታባባሉ ችሎ እስከ መጨረሻ አብሮ ምዝለቅ አብሮ ማርጀት እሱ ብርቅ ነው፣ ፍቅር ውብ ነገር ነው፣ የአብርሃምና የሳራ ትዳር ያርግላችሁ፣
በጣም honest የሆናችሁና በራሳችሁ የምትተማመኑ ጎበዝ ወጣት ባልና ሚስቶች ናችሁ። በርቱ ወደፊት ጥሩ እናትና አባት እንደምትሆኑ የመጣችሁበትን መንገድ ስለሰማሁ ምንም ጥርጥር የለኝም። እግዚአብሄር ሆሌም በምትሰሩትና በምትወስኑት ሁሉ አብሯችሁ ይሁን።
ናይኤል ተወልዳልኮ እንካን ደስ አላቹ :: ደርዘን ለመሆን ያብቃቹ ❤❤
እንደት እንደምወዳችሁ ፍቅር የሆናችሁ የልጅ አዋቂ ናችሁ ትዳራችሁ ይባረክ❤❤❤❤❤
ምግብ እየተበላ ቃለመጠይቅ ግን ልክ አይደለም በትርፍ ምርጦቻዮ
❤
አር ደስ ይላል
እናንተ ልጆች ጌታ እየሱስ በደሙ ይሸፍናችሁ የናተን ታሪ መስማት ጀምሬ ማቆም አልቻልኩ ማራኪ ወግንም ለመጀመርያ ጌዜ ሳብስክራብ ላይክም አደረኩት ዶሞ ስታምሩ እንድናንተ ውብ የሆነ ጤነኛ ልጅ ያሳቅፋችሁ ዘመናችሁ ይባረክ ወደድኳችሁ
ሊሃየ ወይ እድሜአችን እኩያ ነን እኔም ነፍሰ ጡር ነኝ አምላክ በሰላም ሁለት ያርገን ደስስ የምትሉ ጥንዶች ናችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤
የወጣት ጎበዝ ቤታቹ ሲያምር እቃቹ ሲያምር ጎበዝ ሴት አግብተሀል። አንቺ ደሞ እፍስ ነው ያረግሽው ጎበዝ ሰራየኛ ታታሪ አርቆ አሳቢ ደስ ስትሉ አቦ ይመቻቹ❤️❤️
የእውነት ነው ፈጣሪን ማስቀደም ማለት ይህ ነው!!! አሁንም በዘመናችሁሉ የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድሀኒአለም ከክፉ ነገር ሁሉ በደሙ ይሸፍናችሁ እህቴ እመብርሀንዬ የሆድሽን በጀርባሽ ታድርግልሽ የእውነት ጀግኖች ናችሁ የልጅ አዋቃውች ናችሁ በርቱልን እመብርሀንዬ ትቅረብሽ እህቴ የእውነት ምን እደምላችሁ እንኳን አላውቅም..... እመብርሀንዬ በዘመናችሁ ሁሉ ከክፉ ነገርሁሉ ትሸፍናችሁ..... የእርግዝና ስርአት ያለው አለባበስሽ ደግማ ...... ተባረክልኝ በቃ ውዶቼ👌👌👌👍👍👍👍❤❤❤❤
በጣም ደስ የምትሉ የልጅ አዋቂ ናቹ
በተልይ ልጁ በጣም እርግት ያለ ንግግሮቹ ሁሉ ደስ የሚል ነው
የጭንቅ አማላጇ ድንግል ማርያም በሠላም ሁለት ታርግሽ❤❤❤❤
ወለደችኮ
ምግብ እየተበላ ጥያቄ እና መልስ በጭራሽ አይመከርም መስተካከል ይኖርበታል በተረፈ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ንፁህ ፍቅር ነው ያላችሁ የድሮ ልጆች ይመስል በእናንተ ዘመን መገኘቱ ግርም ትላላችሁ ዘራችሁ ይባረክ የአጥር ወፍ አትስማሽ እግዚአብሔር ይባርካችሁ በፀሎት በርቱ !
የማራኪ ወግ ተከታታይ እህትና ወንድሞች ሀጃችንን አላህ ያሳካልን
አሚንያርብ❤❤❤❤
አሜን❤❤❤
Amen amen amen
አሚን ያረብ ❤
አዲስ አበባ ለናፈቃችሁ ወይም ለማታውቋት 4K ቪድዎች በቻናላችን ያገኛሉ
እግዚአብሄር ፍቅራችሁን ይባርክ አብራችሁ ጃጁ ❤❤❤
በጣም ነው የምወዳችሁ ከምር የሰው ልጅ ብር ሲያገኝ መንገድ ይስታል ከዚህ ክፉ ነገር ይሰውራችሁ በሰላም ትገላግልሽ ድንግል ማርያም የኔ ተወዳጆች!
ወልዳለች
@@user-fw5pm6mm9s እንኳን ማርያም ማረቻት እሰይ!!
@@Kinmedia913 ማርያም ታኑርሽ
@@user-fw5pm6mm9s አሜን አሜን አሜን።
ሊያ ቀጭንም ሆና ቆጆ ነች አሁንም ቆጆ ነች ካለ ሜካፕ የተፈጥሮ ውበት 👍❤️ 🤣
እኔ ሰለናተ ፈጣሪን አመሰግነዋለሁ ፈገግታ እርያክት ላይ ከቀረቡ ጥዶች በፈቅር ዘልቃችሁ ለትዳር የበቃችሁ አሁን ደግሞ በልጅ ተባረካችሁ በጣም ነው ደስ የምትሉት ፍቅራች ደስ ይላል በጣም በስላችሆል ደግም አሁን አብራችሁ ጃጁ❤
ሰው በዚህ ልክ እንዴት ይጨክናል ልጅሽ ይሞታል መባል ይከብዳል ለማንኛውም ጠንካራ ነሽ ጎበዞች
በጣም ደስ የሚለው ነገር እመቤታችን በቤታችሁ ስላለች ገና ብዙ ነገር ትሰጣችኋለች ።ፈጣሪ ጨምሮ ጨምሮ ይሥጣችሁ።
ማርያም ምንም መስጠት አትችልም እሷን ከፈጣሪዋ ከጃይ ወይም ፈላጊ ናት
@@kkw5614kotet
የምታምሩ ጥዶች ናችሁ ለወጣቱ ተምሳሌት ናችሁ እመብርሃን በሠላም ትገላግልሽ የፍቅር አምላክ በፍቅር ያኑራችሁ
ወልዳለች❤
ድንቅ የሆነ ወግ ነው እንዴት እንደሚያስቀና እና ደስ እንደምትሉ ቤታቹሁን በበረከት ይሙላላችሁ 🙏
እኔም ቅድስ አምላክ እግዚሐቡሄርን አመሰግናለው በተሰጣቹ እድሜ ሁሉ ደስ ቡሏቹ ኑሩ
❤❤❤ዛሬ ደስ ብሎኛል አስተካክላቻዋል
ሁሉንም ነገር ጌታ ቢፈቅድ ነገ እንዲ እናደርጋለን በሉ ይላል ቃሉ ባለፈው ስታወሩ ነገ እንዲ ነው የሚሆነው ነበር እያላችሁ ስታወሩ የነበረው ለምን እ/ር ቢፈቅድ አይሉም ብዮ ከፍቶኚ ነበር ዛሬ አስተካክላችዋል ተባረኩ እንኳን ሰላም ተገላገልሽ እ/ር ልጃችሁን በደሙ ሸፍኖ ያሳድግላቹ
ማሻአላህ ምርጥ ጥንዶች
በሠላም አላህ ሁለት ያርግሽ
ልጅ የ እግዚአብሄር ስጦታ ነዉ እመቤቴ በሆድሽ ያለዉን በጀርባሽ ለማዘል ያብቃሽ❤❤❤❤
ሰው ክፉ ነው አላህ የራሳቸው ያድርግላቸው አይዞሽ የኔማር ደሞ ስወዳችሁ
ስዴትየልጅነት ትዳሬን ብዙያየሁበት ብዙኔገርን ያጣሁበተ አሳጥቶኛል 💔🥺🥺አላህተምትወዱትሰውጋር አብሮ ያኑራችሁ በረከቱን ይስጣችሁ❤❤
አሚን አይዞሽ ❤❤❤🎉
AMEN
Amen❤❤
እኔም የ6"አመት የልጂነት አብሮ አደጌ ሰደት ነዉ የለያየን እሱ አግብቶ ወልዷል እኔ ግን😭💔ማንን መቅረብ አልፈልግም 😢
አይዞሽ ማር ሁላችንም ነን@@hilamoo928
እኔ እራሱ ይገርመኛል በአጭር ጊዜ እያየናቸው የተቀየረ ጥንዶች ትዝ ይለኛል እኔ ቀሚስ እደ ሴት ቀሚስ አለብስም ስትል❤❤❤ ደግሞ እርግዝና ሲምርባት❤❤ እግዚአብሔር የኛንም ህይወት ይቀይርልን ተናተን ህይወት የቀየረ😢😢😢😢
በጣም😢
እውነት ነው በእውነት ገበታ ቀርቦ እንደው ወሬ ውይይት ቢቀር ገበታ ከምንም በላይ ክቡር ነው ወንድሜ እናመሰግናለን በጣም ነው የምወዳችሁ ድንግል ማርያም ይቅረብሽ እህቴ ❤❤❤❤
ሊ ግን ባልሽ ግን ዉብ ነዉ መልኩን አይደለም የምልሽ አስተዋይነቱ በሳልነቱ እኔ የወንድ ልጅ መልኩና ዉበቱን የምለካዉ በሀይማኖቱ በወጣትነቱ ፈሪሀ እግዚአብሔር ካለዉ በጣም ዉብ ነዉ ሊ አንች መብሰል አለብሽ በሀይማኖትሽ በርቺ እሱ እንደሚፀልየዉ አንች ልትፀልይ ይገባል። እሱ ገብቶታል በቃ ባልሽ ጋ በብዙ በረከት በፍቅር ማርጀት ከፈለክሽ ወደ ፈተና እንዳትገቡ የፀሎት ጊዜ በቀን ሁለት ጊዜ ይኑራችሁ።
በእርግዝናሽ ላይ ሁሌ አለባበስሽ
ውብ ነው በሰላም ሁለት ያድርግ
ግልሽ
ወልዳለች እኮ ቪድዬዉ ከተቀረፀ ቆየ መሰለኝ
ምርጥ ሴት አለባበስሽ በጣም ደስ የሚል❤❤❤❤
ከወለደች በሃላ ነው የለቀከው ግዞ ፈጣሪ ሁለት አደረጋት የወንድ ልጅ እናት ሆናለች ❤
ከ እስክሪን ዐይን ቡዳ ይጠብቃችሁ ዘንድ የጋራ የፀሎት ቦታና ጊዜ ጠዋትና ማታ ይኑራችሁ ልዮ ባልሽ አስተዋይ ስለሆነ ይሄን የቤት ስራ አንች ስሪ ሴት ልጅ ብልህ ናት። keep your ትዳር
እውይ እንዲ ደስ እንደምትሉ ኣላውቅም ነበር ! የኔ ቆንጆ don’t mind the haters ! ኣንተ ደሞ I can see u r a true gentleman! Many more years of love and happiness to u two! I am glad I watched this video ወደድኳቹ
ቅዳሴ ፀበል ሁሌ ጠጪ እመቤቴ ድንግል ማርያም በሰላም ትገላግልሻለች🤲 የምር እንዳትረሺ ቅዳሴ ፀበል ትንሽ ትንሽ ጠጪ። አይጠጣም ሚሉ ሰዎች አሉ እንዳሰሚ የምር ፀበል ይጠቅማል እንጂ ጉድቶ አያቁም የቅዱስ ሩፋኤል መልክዕም እስክ ትወልጂ ፀልይ። አይዞሽ ሰው ብዙ ማዕት ያወራል ልጅሽ ሲወለድም camera አታብዚበት ይቅርታ እንዲ ስል ጥሩም ሰው እንዳለ ..... Stay tuned and be safe guys keep closer to God with prayers!
Aytetam yemibalew eko le kifat aydelem kidus kurban letekebele bicha siletezegaje new enji
ነብሰ ጡርን የምትረግሙ የምትሟርቱ ሰዎች ግን እግዚአብሔር ልብ ይስጣችሁ የሰውን ልብ ለምንድነው ምትጎዱት? ሊ ግን እግዚአብሔር የሆድሽን በጀርባሽ ያርግልሽ🙏🙏🙏🙏
ደስ የሚሉ ጥንዶች ናቸው ትዳራቸውን ጌታ ይባርክላቸው። አንተም የማራኪ ወግ አቅራቢ በጣም ጎበዝ ነህ በርታልን።
ፈጣሪ እውነተኛ ፍቅር ይስጠን በተለይ ለመዳም ቅመሞች❤🎉🎉🎉🎉😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
እመቤቴ በሰለም ሁለት ታርግሽ ❤❤❤❤የኔ ቆጆ
ወለደች እኮ
አላህ ልጅሽን በሰላም ያሳቅፍሽ በጣም ነዉ አምወዳችሁ ❤❤❤
💕የሚገርሙ ወጣቶች! ፈጣሪ ቀሪ ዘመናችሁን ይባርክላችሁ!በሰላም ይገላግልሽ, አቅፋችሁ ለመሳም ያብቃችሁ!❤
እመቤቴ ትቅረብሽ የኔ እመቤት በጣም ነው የምታምሩት እግዚአብሔር አምላክን የሚፈራ ልጅ ጤነኛ ጥበበኛ ልጅ ይስጣችሁ አሜን
ደስ በሃልቲ ዕድመይ ጥዕናይ ይሃብኩም😍
ማራኪ ወጎች እናመሰግናለን:: ግን ሰው ምግብ እየተመገቡ ባታቀርብ ጥሩ ነው:: የምግብ ድሞፅ ይረብሻል:: ሰዉ ሲያኝክና ሲያላም ያለው ድምጽ ደስ አይልም:: ሰው ሲያገሳ ከሳህኑ ላይ ምግብ ሲጠቀልል ያለውን ሁሉ እየሰማን ነው:: እህቴ እመብርሀን በሰላም ትገላግልሸ
ሴት ለወንድ ብርታት ናት። ከቤተሰብ ርቆ ላመኑበት መኖር ትልቅ ዉሳኔ ነው። ቤተሰብን በዉሳኔህ ዉስጥ ቀዳሚ ካደረክ ለትዳርህም ለህይወትህም መወሰንና መኖር አትችልም። ታላቅ ወንድም ሆዳምና ፈት ሲሆን ደግሞ ይብሳል። በርቱ
በጣም አስተዋይ ልጆች ናችሁ በህይወታችሁ እግዚአብሔርን ማስቀደማችሁ አሁንም ልቦናችሁን አይቀይረው የህይወታችሁ የኑሮአችሁ የቤታችሁን እራስ እግዚአብሔርን አድርጉት በነገሮቻችሁ ሁሉ እሱን አስቀድሙት እሱ ታማኝ ነው ገና በብዙ ያስደንቃችጟል ያከበሩትን ያከብራል! ታሪካችሁ ለወጣቶች በጣም አስተማሪ እና አርዓያ የሚሆን ነው :: እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ ፍልቅልቋ እህታችን እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ የአጥር ወፍ አትስማሽ!
እመብርሀን በሰላም ትገላግልሸ ቆንጆ ደሰ የምትሉ ጥንዶች ናችሁ በብዙ ተባረኩ ሰው አትሰሙ አይዞሸ በ ኮመንት አትረበሺ የ ልብን እሚያይ መድሀኒያለም ነው አንዳንድ ሰው በጣም ባለጌ ነው
ወለደች እኮ
@@HanaAdmaci እግዚአብሔር ይመሰገን እንኩዋን በሰላም ተገላገለች
እግዚአብሔር ኖሮዋችሁን አሁንም ይባርክላችሁ የምትሉት ሁሉ በጣም ቁም ነገር የሆነ ነው የምትወልዱትንም ልጆች ይባረኩላችሁ ቤታችሁ ሙልት ይበል በደንብ አድጋችሁ ለሥጋ ወደሙ ያብቃችሁ በጣም ነው ደስየምትሉት ።
ተመስጭ ነው የሰማሁት እውነት አክብሪቸዋለሁ በርቱ
እመቤት በሰላም ትገላግልሽ
ወለደች እኮ@@geni-m8w
እኔ አሁን ቤታቸውን ቸክ ላርግ ነው እኮን ደህና ተገላገለች
@@TitiFiti ቲክቶክ ተለቆል
እጅግ በጣም የምትደነቁ የልጅ አዋቂዎች ናችሁ በጣም በሳል ልጅ ነህ አይለውጥህ ሁሌም በፍቅር ኑሩ አንቺንም እመብርሃን ትቅረብሽ።
በእውነት ደስ የምትሉ ልጆች ናችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ :: ግን ያንን የሰይጣን መልእክት ለላከልሽ ፀልዪለት እግዚአብሔር ይቅር ይበለው:: ልጄ አይዞሽ የሰጣችሁ እሱ ይጠብቅልሻል :: ስሚኝ ልጄ ክፉ ምላስ ተናግሮ ክፉ እጅም ደሞ ... እግዚአብሔርን ያሳዝናል ግን ፍርድ ከእግዚአብሔር ነውና አሳልፈሽ ለጠባቂሽ ስጪ እግዚአብሔር በሰላም ሁለት ያድርግሽ ያጥር ወፍ አትስማሽ :: በእውነት ልጆቼ መዝጊያችሁ የተመሰጋገናችሁበት ቃላቶች ከልባችሁ አይናችሁ ይናገራልና ውለዱ ክበዱ ተባረኩልን .. በእውነት ሳላስበው እምባዬ ረገፈ ለልጆቼ ተመኘሁ ወደድኳችሁ :: 🙏
እኔም ልጆቼ እየተመኘሁ ነበር
ለካስ እኔ ብቻ አይደለሁም ጥሩ ነገር ሳይ ለልጆቼ የምመኘው ብዙ ጊዜ ወጣት እንዲህ ጥሩ ነገር ሳይ እደሰታለሁ
እመቤቴ ማርያም በሰላም የፊትሽን ወደ ጀርባሽ ታዙርልሽ ❤❤❤
😂😂😂
የእውነት እድለኛ ነሽ ሊሀ እኔም እንዳንቺው የናትና የአባት ፍቅር አላቅም እና ኢሄን ፍቅር ከወንድ አገኛለው ብዬ የሚወደኝን እና የምወደውን ሰው በ17 አመቴ አገባሁኝ ግን ልክ አነበርኩም ያገባኝ ቀን ተቀየረብኝ ልጅነቴን የሰጠሁት ሰው እየረገጠ እያኖረኝ ነው ልልሽ የፈለኩት ፈጣሪሽ ይወድሻል በደንብ አመስግኝው እናትም አባትም የሚሆን ባል ሰቶሻል❤እኔ ሰው እርቦኛል😭😭😭
አይዞሽ የኔ ቆንጆ እግዛብሔር ሰው አደለም በሰላም ሁለት ትሆኛለሽ ልጅሽም በእሱ እጅ ነው ሁሉ መልካም ይሆናል!!!!አትፍሪ
ለሁሉም ሰው እንዲህ አይነት ፋቅር ይስጠን❤❤❤❤
ምርጥ ጥንዶች ስወዳቸው
ወይኔ ስወዳቸው እመቤቴ ትቅረብሽ ውዴ ሲያምሩ እኮ❤❤❤🎉
የኔ ቆንጆ እመብረሀን ቆጠሮዋን በሰላም ትፍታልሽ እረግዝና ደሞ በጣም ነው ያማረብሽ እስከአለባበስሽ ❤❤❤❤❤ ጋዜጠኛ ግዜ በጣም ምረጥ ሰው ነክ
ግዛቸው የሚያስተምር ለወጣቱ ጥሩ መጠይቅ ነበረ። ተባረኩ ሁላችሁንም አምላክ ይቅደም በነገራችሁ ሁሉ ቤተሰቦቼ መልካሙን ሁሉ ሁለት ሆነሽ ደግሞ ያሰማን። ቅድስት ድንግል ማርያም መንገድና ማረፊያ ትሁንልሽ።
ስትወፍር ያምርማታል
Show up የማትወዱ መሆናቹሁ ደስ ሲል !! ካለን ቀንሰን ነው ማሳየት የምነፈልገው ወይም ያለውን ስትሉ ገረመኝ በጣም በጣም ትልቅ ማስተዋልና በልክ መኖርን ነው ያሳያቹሁን ። ሁሉም ነገራቹሁ ደስ ይላል ፈጣሪ ትዳራችሁን ይባርክ!!
እምዬ ቅድስት ድንግል ማርያም ወልደሽ ለመሳም ታብቃሺ
እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ ሊያየ❤❤❤❤ በጣም ደስ የምትሉ ጥንዶች ተባረኩ🙏🙏❤️❤️
ፈጣሪ ይጨምርላችሁ
የሱ አመለካከት ነገሮችን የሚያብራራበት መንገድ ደስ ይላል በርቱ
የምርጦች ምርጫ ስወዳችሁ ሁለቱም አስተዋይ ናቸው ትክክለኛ ኢትዮጵያን ንግግር ስነስርአት ነው ያላቸው በዚሁ ቀጥሉ አላህ እስከመጨረሻው ከናተ ጋር ይሁን
የኔ ውድ አላህ በሰላም ይገላግልሽ ልጅሽን በሰላም አቅፈሽ ሳሚ ሲቀጥል ኮመንት አታንብቢ
እመብርሃን ሳትጨነቂ በሰላም ትገላግልሽ ሴት ልጅ ከወለድሽ ሔመን በያት የእመቤታች የዘር ሐረግ ዉስጥ ያለች ሴት ናት ትዳራችሁ የአብርሃምና የሳራ ያድርግላችሁ
ኣሜን❤❤❤❤
የእውነት ፍቅር እደሆነቹ ያስታውቃል አላህ ይጠብቃቹ ❤❤❤
ዋው አሪፍ ፕሮግራም ነው በርታ
ሳምና ሊ ፍቅራቹህን ይባርክ 🙏🙏🙏
ውድድ ነው የማረጋቹህ
❤❤❤❤❤❤❤
አብራችሁ አርጁ ፈጣሪ ይርዳችሁ..ተጋቡ ተፋቱ ወሬ ሠልችቶናል
'በየትኛዉም መንገድህ እግዚአብሔርን አስቀድም'❤❤❤❤
ተባረኩ