ሰው እንዳመነ መንፈስ ቅዱስ ተቀበለ ማለት ይቻላልን?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 янв 2025

Комментарии • 9

  • @DawitMana-wj6xk
    @DawitMana-wj6xk 14 дней назад +1

    ፖስተር ዘላለም መጽሐፍ ቅዱስ በደምብ ማንበብ ይኖርብሃል።

  • @yaredGmeskel-g7w
    @yaredGmeskel-g7w 9 дней назад

    ዳግም መወለድ ከውሃና ከመንፈስ መወልድ የሚለው ሙሉ መዳን መሆኑን ካልተረዳህ ወይም አሰራሩንም ማመን አለብህ ጌታን ተቅብያለሁ ያለ ሁሉ የተቀበለ አይደለም

  • @kassakawzaMalefia-nk3ox
    @kassakawzaMalefia-nk3ox 14 дней назад

    የቆሮንቶስ ሰዎችኮ ዳግመኛ የተወለዱ እና ቸርች ሆነው እያሉ ጳውሎስ ተጨማሪ መልዕክት መፃፉን ተረዳ ወንድም ማርትንሉተር!!

  • @TesfahunMaru-d4i
    @TesfahunMaru-d4i 14 дней назад +1

    Hello pastor Beki ,when you discuss with these people please explain the idea first then you will ask and answer the questions. please 1st clear the idea.

  • @kassakawzaMalefia-nk3ox
    @kassakawzaMalefia-nk3ox 14 дней назад +1

    ፕሮተስታንቱ ኮፊደንስስ የለውውም!!

  • @BeleteSE
    @BeleteSE 14 дней назад

    ወደድንም እልወደድንም ሠውከውሀና ከመንፈሥ ካልተወለድን እንድንም እሽ

  • @DawitMana-wj6xk
    @DawitMana-wj6xk 14 дней назад +1

    ወንድሜ ድህነት በሂደት ነው የሚል ነገር አልተፃፈም። ድህነት ጊዜ የሚሰጥ ጉዳይ አይደለም። ወንድሜ ተጠምቀህ መንፈስ ቅዱስ ሳትሞላ ድንገት ኢየሱስ ክርስቶስ ቢመጣ አትነጠቅም።
    ስለዚህ አምኖ መጠመቅ ሥርዓት ለመፈፀም ሳይሆን ለነፍስ ድህነት የሚደረግ ትዕዛዝ ነው።
    ግዴታ እንጂ ውዴታ አይደለም።

  • @TesfahunMaru-d4i
    @TesfahunMaru-d4i 14 дней назад

    they have a lot of confusion among them about holy spirit, baptism and born again....