HI Kongo betam arif agelalexe ketiybet...an betam derek yefit koda new yalegn ke medrek yetenesa yelatal gnbare laay special winter time plzzz mereshen meftehu sechen betam new mamesegnsh bertie
Thank you Melijaye I like all your vedios I try to do it too thank you again for sharing. I hope you will come up with a solution about hyperpigmentation. Also I like your hair color and if you can show that, that will be great.
Ere yene marr yene fete betame derk new kemngresh belay lesu emhone sope eski negerign bagenhut sope ketetkmku Nechachba yehonal le derke face emhone sope negergn please betrfe tankyou so much
Hi endyite nesh plz yenyi segwre betame yaschgrecale kelme alwe gen tertmnte ebyite westes serchyi tekbchyi new yemtatbewe gen betame derke new segwryi alwkme men laderg pls negryeche yanchyine canle tektatyie neche gen aschegrech segwryi
hayatademmotta. tank you. betaminamesegnalen
እንኳን በሰላም መጣሽ የኔማር❤❤❤❤❤ wow👏👏👌thanks 😍
በጣም እናመሰግናለን በርቺ እግዚአብሔር ጨምሮ ጨምሮ ይስጥሽ እውቀቱን
እና የኔ ጥያቄ ብጉሬ ቅባት የበዛባቸው ወይም ጣፍጭ ስበላ ይባባሳል እሱን ስቀንስ ይሻለለኛል ግን ምንም ከፊቴ ላይ ሊጠፋልኝ አልቻለም ግራ ግብት አለኝ ያልታጠብኩበት ሳሙና ያልተቀባሁት ነገር የለም ሊቀንስ አልቻለም ለኔ በግሌ ምን ትመክሪኛለሽ እህቴ?
በጣምእናመሠግናለንቆንጆ የብጉርጠባሣእንደትማሶገድይቻላል
Enkuan beselam metashe habybetyi le mekereshe hulu betam enamesegenalen marr
ሰላም ምልጃዪ በጣም ጥሩ ልምድ እንዳለሽ ተረድቻለሁ ግን ብዙ ነገር ፊትሽ ላይ መሞከርሽ ወደፊት ችግር አያመጣብሽም , ሌላው ስለ neutrogena product ጥቅም ሆነ ጉዳት የምታውቂው ነገር ካለ ልትነግሪን ትችያለሽ ? አመሰግናለሁ
ዋውውው ቆንጂየ እኔም ከደረቴና ጫንቃየ ላይ አሥቸግሮኛል ውይ ማር ውድድድ እንኳን ደና መጣሽልን
would you please tell us about sunscreen? i mean if we stay inddor why we apply ? may the blue light howmuch affect ?
የኔ ማር በጣም አመሰግናለሁ መልክትሽ በጣም በሳል ነው በርቺ
betam enamesegnalen yeni marr Gita abzto ewketun ystish konjo...
የኔ ቆንጆ በጣም ደስ ይላል ሁሉ ነገርሽ እናም ትምህርትሽ ምንልልሽ መሰለሽ በጣም ፊቴ ተበላሽቶብኛል አላርጂክ ነው ብለውኛ እና እስኪ መዳኒቱን እድነግሪኝ ነበር ፍቴ የሌለ ፊት ሆኗል በጣም ያሳክከኛል ችፍ ያለ ምግል ምግል ይይዛል በጣም ይቀላል ፊቴ ያቃጥለኛ እባክሽ የምታቂውን ሹክ በዪኝ
የእጅሽ ጣቶች ሲያምሩ ስለትምህትሽ ምስጋናዬ ከልብ ነው።
ምልጃዪ በጣመ አመሰግናለው፡፡ ጥሩ ትምህርት ነው ከኢትዮ ነው ምከታተልሽ አን አዚ ልናገኛቸው የማንችላቸው ነገሮች ስላሉ አዚ ላለንም በማስብ አውሪን፡፡ አን ደግሞ የኔ ቆዳ በጣም ደረቅ ነው ጸሓይ አይችልም ጸሓይ ሲነካኝ በጣም ይቀላል፡፡ ብምንም ነገር ማርጠብ አልቻልኩም ……
samrawit berhe ሰን ክሬም ተጠቀሚ
Anna Yilma ሞክሬዋለው ግን ሊስማማኝ አልቻለም
samrawit berhe አንች ፀሀይ ላይ ምን ያቆይሻል ታዲያ
በጣም እናመሰግናለን እህት በጣም ጥቅም ያላቸው ትምረቶች ነው የምትሰጭን እኔ ፊቴ በጣም ደረቅ ነው ጉንጭ እና ጉንጨ ላይ ስታጠበው በጣም ያንጣጣኛል አሁን ግን አንዳለ ጥቁቁረ ሆነብኝ በጣም ተቸግሬለሁ ፕሊስ ምን ላድረግ በፍጥነት መልሰሽልኝ ፕሊስ
HI Kongo betam arif agelalexe ketiybet...an betam derek yefit koda new yalegn ke medrek yetenesa yelatal gnbare laay special winter time plzzz mereshen meftehu sechen betam new mamesegnsh bertie
selamesh yibeza ene fitelay guche lay ena gebarelay begur alebey endet new tolo matefat Yemen Halwill? ?
እናመሰግናለን ቆንጆ።ፊታችንን በሶፍት ማድረቅ ችግር አለው?
Thank you so much that’s very helpful!
እህት በጣም ከልብ አመሰግናለሁ ግን sunscrean ቅባት ወይም ሎሽን ከመቀባታችን በፊት ነው መቀባት ያለብን ወይስ ከሱ በሁላ ብታብራሪልኝ መጥቀም እፈልጋለሁ
Yne konego Meijaye yne feti wozame new Coow better etkmalw mne timkeregnlsh?
ብዙ ነገር ታስተምሪያለሽ ጉበዝ ነሽ እና እስኪ የኔን ቪዲዬ እይልኝ አዲስ ዩቱበር ነኝ hahaha
I have a question is bar soap good for our skin? and if we have fungal acne should we use this procedure?
እኔ ከማዳቱ ይልቅ ከፊቴ ላይ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ጥቃቅን ብጉር እፈጠር አይምሮየን እርበሸው ፊቴ ብዙም አያስቼግርኝም ነበር አሁን ግን ምን እንደሆነ ልገባኝ አልቻለም እባህሺ ጨርሶ እንኳ ባይለቅ እሚያስታግስ ካለሽ ወይም በውስጥ መስመር ብንገናኝ እና በደንብ ብታስርጂ ፈቃደኛ ከሆንሺ ማለት
Thank u yene konjo... Gen teyake alenge fite lay betam segur alenge ebakesh meftehew negeringe😍
በጣም አመሰግናለሁ እናት የኔ ፊት ብጉር እና ቡጉሪ ትቶት የሚያልፍ ጥቋቁር ነጥብ አለብኝ ይሄን ለማጥፋት የቤት ውስጥ ውህዶች ስጠቀም ያቃጥለኛል እናም ይቀላል የምትይኝ ካለ እባክሽ። አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይባርክሽ!!!
betam naw miamasaginaw tiyake kachalish fit lay lamiwotaw tikur netabitabi mariyam simash naw mibalaw nagar bafite kaayine worad bilo thanks
ማሬ እናመስግናለን ጥሩ ትምህርት ነው እኔም ትንሽ ፊቴ ቅባታማ ነው እና ብጉር አያጣኝም ከ ትምህርትሽ ብዙ ማስተካከል ያለብኝን ነገር ተማርኩኝ ስላምሽን ያብዛው ፈጣሪ
wow enkane dina matishi konjooo tebarki betam inamesgenalen
እናመሰግናለን ቆንጆ የምታቀሪቢ ሁሉ በጣም ሀሪፍ ነገር በርቺልኝ የኔ ውድ
ስወድሽ ማር ሰላምሽ ብዝት ይበል እርጋትሽ እኔ ግን ፊቴ ምንም ችግር የለበትም።አሁን በቅርብ ብርዱ ነው መሰል አፍጫየ ጠቆር እያለ ነው ምን ላርግበት እዳይብስበት
Hi beautiful. Just want to ask you about "Grapeseed oil " do you recommend to use it for face and hair. Thanks in advance
yes absolutely that is a good one for acne
አሁን በፊቴ ተማርሬ ምን ብቀባ ነው ሚስማማኝ ብዬ እያሰብኩ መጣሽል ማሬ ከምር ብዙ ነገር ሞከርኩ እዚው እናንተ ምትለቁትን እያየው ቤት ውስጥ ሚቀመሙትን ነገሮች ግን ያው ነው ጭራሽ ቡጉሬ ይጨምራል በሳሙና ብቻ ታጥቤ መተው ጀመርኩ ሆኖም ግን ቆዳዬ እየደረቀ ያቃጥለኛል #Dry Skin ነው ያለኝ
እህቴ በጣም ተስማምተሽኛል ደስ ትይያለሽ ስሙኝ ስሙኝ ትያለሽ ኣንድ ጥያቄ ኣለኝ ኮኮናት ቅቤ ብጉር ያወጣል እባክሽ መልስ
እንዴት ነሸ የምትሰጨው ትምህረት ጥሩ ጥሩ ነው አመሰግነልውኝ ።የእኔ ፀጉር በጣም እይትሰባቡረ አሰችግረኝ እባከሸን መላ በይኘ አመሰገነልውኝ ።
Yene konjo enamesegnalen berch. segure betam yenekakelal betam sasabgh. aveda thickening tonic betekem yabezalghal mekereshen legeshgh please
እህ ብጉር ልገድለኝ ነው ሀታ ስውነቴ ላይ ግደታ ዶክተር ያስፈልገኛል ለማንኛውም እናመስግናለን
enamesegenalen konjo eseke leyu betam yasechgergnal buger
እንዴት ነስ ቆንጆ አረ ፊቴ ላይ ያለ ጥቁር ነጠብጣብ እየበዛ ሄደ ይሄ አንቺ ያልሽው ጥቁር ሳይሆን በቃ ቆዳዬ እራሱ ነው እባክሽ መፍትሔ ካለሽ
እኔ ብጉር የለብኝም ማዳት ብቻ ያስቸግረኛል የማዳት መዳኔት ካለሺ ተባበረኝ ቆንጆ ?? በተረፈ እናመስግናለን
የእርድ ሳሙና ነዉ የምጠቀመዉ እንዴት ነዉ ጥሩ ነዉ?
U r the best please continue doing this work. Every step u mention is really helpful.
I have acne prone skin..and your advice is was very easy to understand ...helpful I will try it !
እናመሰግናለን ለምትሰጭን ትምህርት
እኔም የብጎር ተጠቀ ነኝ በዛ ላይ ጠባሳ እየተው ነው ሚኸደው ፊቴን ባየሁ ሳአት ሁሉ በጣም ይከፊኛል እንዴት ነው እንዲህ እንዳይሆን ማረግ አለብኝ በማለት
ጀል ለፊት አርይፍ ነው???
Thank you Melijaye
I like all your vedios I try to do it too thank you again for sharing. I hope you will come up with a solution about hyperpigmentation. Also
I like your hair color and if you can show that, that will be great.
Tebareky
Vegetable glycerine lefet yeonal?
ማማዬ እናመሰግናለን ተባረኪልን😘😘
ፍቅር ፍቅር እባካቹ ሰብስክራይብ አርጉኝ አመሰግናለው
እናመሠግናለን እህታችን
migrm new betam asetmari negr new enamesgnaln ane adis negni bejesh seketatl gen eskahu kayewachw lijuch achi yetshalesh nesh fetari ewket yechemrlesh bedme betsega yanursh
ውይይ የእኔ ቆንጆ የእኔ ጥያቄ ነበር በጣም ነው የወደኩት ሰላምሽ ብዝት ይበል
amen
amen amen
+Meljaye Simie አሁን ኤነ ፍተላይ በሁለቱም ጉንጨ ጠጣም የምያሠጣላ ጣባሣአሌ በምን ቶሎ ይጠፋል ተብትነግርኔ የኔ ኤሄት
Hi
የኔ ቆንጆ። በጣም እናመስግናለን ማር
Yene konjo zare new yaywush des alshge enime betam egtskyu nber bebger menm alkbam gne betam tekakure new yemwotabge yaktlgale
እኔ ጠቀጠቆነው የስቸገረኝ ይሄን ልጠቀመው ወይስ መፍትሄ አለሽ ልጠብቅ
I like your video but it's a bit too long try to make it short it will be more interesting try to summarize it thank you so much keep up girl 😍
እናመሰግናለን
Selam yebizalesh betam enameseginlen
በጣም አመስግናለሁ ማር አንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ የፊታችን ቆዳ ደርቅ ፣ወዛማ እንደሆነ እንዴት እናውቃለን በተረፍ የፊት ብሩሽ በቀን አንድ እጠቀማለሁ ችግር ይኖረው ይሁን ቀን በቀን መጠቀሜ??
.
Yena melkam enkuan dehna metasheln tnx betam mamaye
Konjo le habesh hair yemihon conditioner and shampoo treatment negerign benatsh techegre new bezu neger mokerku melshlgn please please. Wewdshalehu
Tebarky betam enamesgenalen berche
tnx dear much more helpful bt i dont think i easily get the product in Ethiopia
Ereee marrr.Ineee fiteee tabalashee maninyawunim samunaa maxaqam alchalkum ahun bawuha naw yamitaxabaw plss nigariny min ladirg
የኔ ቆንጆ እናመሰግናለን ሜካፕሽ በጣም ያምራል በመቀጠል የምጠይቅሽ ቡጉሬ ጠፍቶልኛል ማታማታ ኮኮናት ኦይል እጠቀማለሁ ችግር አለው?
Sarah Kotti ተናግራለች ደግመሽ አዳምጭ እኔ ኮከናት በተር የሚል ቫዝሊን ተጠቅሜ በሁለት ቀን ውስጥ ግልብጥ ብሎ ብጉር ወጣብኝ
Sarah Kotti በምን ጠፍልሽ ማር
Sarah Kotti እር ነገሬኝ እሰኪ በምን ጠፍልሸ
Adugna Adugna ማሬ የቻልኩትን አህል ቆዳዬን እንከባከባለሁ እና የምጠቀመው ሳሙና የእርድ ነው ክሬም የእርድ ነው በቀን ሁለቴ እታጠባለው
Sarah Kotti እኔ ያልሞከርኩት የለም ግን አይሻለኝም ሳሙና የእርድ ነው ምጠቀመው ግን ክሬሙ ስሙን ንገሪኝ ፕሊስ
የኔ ቆንጆ ጥያቄዬን ነው የመለሽልኝ አመሰግናለሁ
Wow it's Nice advice thanks God bless you!
በጣም እናመሰግናለን
sis i use ኪዉ ቪ ነዉ ሳሙናዉ ፊቴ ወዛማ ነዉ any woys thanks god bless u marr
Ere yene marr yene fete betame derk new kemngresh belay lesu emhone sope eski negerign bagenhut sope ketetkmku Nechachba yehonal le derke face emhone sope negergn please betrfe tankyou so much
ዋውው በጣም እናመሰግናለን
እህት
እባክሽን jojoba oil በፎቶ ላኪልኝ
መልጃዬ እባክሽ ፊቴ ሽፍታ ንጥብጣብ ይሆንብኛል ጥቋቁር ይሆናል ከዛም ደግሞ ይወጣል ምን ላድርገው መፍተሄ ካለሽ በጣም ቆዬብኝ
Beautiful outside and inside
tnx mare ergatshe bcha yebkal😘😘 emokrewalw👍
Enamesegnalen ye ene wud bitay enenm bigur fiten eyabelashebgn new egziabher ybarksh
እርውደ እኔ ጥያየ ፀጉሬ እየተቁጡርጠር እየተበጣጠስ አስቸገረኝ ምንይሻላል ይነቀላል
እንኳን ዴና መጣሽልን በጉጉት ስጠብቅሽ ነበር♥♥♥♥
Zmanay Mary እባካቹ ሰብስክራይብ አርጉኝ አመሰግናለው
እንኳን ደና መጣሽ ምልጃዬ ቆንጆ
እንካን ደህና ቆይሽኝ ሳምሪ
Samrawet Samrawet ጥሩ
እናመሰግናለን ቆኝጆ ፀጉርሽ ሲያምር የሚያሳድግ ነገር ካለሽ ንገሪኝ
Ye Mareyam Lej Negn እባካቹ ሰብስክራይብ አርጉኝ አመሰግናለው
የኔ ቆንጆ የፊስቡክ አድራሻሽን ስጭኝ በውስጥ መስመር ልጠይቅሽ ስለፈለኩ ነው እባክሽ እህቴ
Hi konjit anchi yemtasayw zeyt aymetam almond zeyt new yemimetaw ychalal metekem
Hi endyite nesh plz yenyi segwre betame yaschgrecale kelme alwe gen tertmnte ebyite westes serchyi tekbchyi new yemtatbewe gen betame derke new segwryi alwkme men laderg pls negryeche yanchyine canle tektatyie neche gen aschegrech segwryi
እናመሠግናለን ቆንጆ
Kilbe enamsgnalen gen zeytochun bedb lenayachew alchalem tolo new emtanshew kechalshe semun ednyzw kerbe argshe koyte adrgw amsgnalu
ሠላም እህት እኔ ፌቴ የብግራ ጠባሳ አለብኝ እናsundown VITAMIN E OIL እጠቀማለሁ ግን አይጠፈም ምን ላራገው
እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ😍😘😘
I love it I try it is good Thank you
Kokoba oyel felegew alegenewetem enet teyet new yemegenew
Hi mare Selam new enkan dahena tmalesh mare teyaqa letkekesh nabre algeza ymewta shebate madanet kawkesh
mamay betam tnx 😘😘😘 sewdshe
ሲስቱ እኳን ደና መጣሽ .እስኪ ማር ፀጉር.ሚያሳድ.ማይበጣጥስ .ነገር ካለሽ.ማልሞክር.ነገር.የለም.ግን.አላድግም.ያለ.እየደረቀ.እየተሰባበረ.አስቸገረኝ.ሁቢ .ማር.አግኝቼሽ.ባወራሽ.ደስ.ይለኝ.ነበረ.ግን.ምን.ታረጊዋለሽ.አይሆንም.እስኪ.ምከሪኝ
olive tiru nw yibalal anchi mn tiyalesh
Baxame enamsagenleni Yen konjo tebaraki
ketema Barasu Berasu እባካቹ ሰብስክራይብ አርጉኝ አመሰግናለው
Thank you my sister
Ine xiyaqe aleny be tefexiroo igiree layi tinish xuqur alebiny ke lijinate jemiro ahun iyeseffa new be adeku kutir yan xiqur maxifat ichilalewu indetaxifat chilalewu kawekish shuk bayiny axer yale libis melibesi alichalikum techegiriyalewu lezawum 1igire layi new
ዋው ምርጥ ነው በርቺ
የኔ ዉድ በጣም እናመሰግናለን እህት
Gobez yenkonjo betam true new masking mokera 😍😍😍
በናትሸ ፊት ብጉር ጠባሳ በጣም ተቸግራለሁ እደው በናትሸ ፊቴ የጀራ አይን ነው ሚመስለው እደው መፍቴ ንገሪኝ ዊዊዊ ተቸገርኩ
በጣም እናመስግናለን የኔ ውድ ብታይ የኔ ፊት ጠቃጠቆ ሙዝ ነው የሚመስለው..እዴት እደሚስተካክልልኝ አላውቅም...እስኪ መላ በይኝ