"ራሱ ዋጋ እየጨመረ ያለ መንግሥት ነጋዴውን እንዴት አትጨምር ማለት ይችላል?" አርትስ ዜና

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 22 окт 2024

Комментарии • 24

  • @SkillGuy
    @SkillGuy 2 месяца назад +1

    ያሳዝናል። ፈጣሪ እስከሚፈታው

  • @someone8809
    @someone8809 2 месяца назад +4

    ወገን ፈጽሞ ብልጽግናን በመጪው ምርጫ መምረጥ የለብንም !!!

  • @tigistanbesu534
    @tigistanbesu534 2 месяца назад +3

    ንጉስ አይከሰስ ሰማይ አይታረስ ነው😢

  • @semirabdu7288
    @semirabdu7288 2 месяца назад +2

    በትክክል አስቀምጣችሁታል

  • @dididemiss1418
    @dididemiss1418 2 месяца назад

    Wow በጣም ጠይቅ ነው ለኔም እኛ እንደዝ ተደርገን ከሀገር ዉተን ስንት መከራን ችግር ዉስጥ እነኑራልን 😭

  • @beekaakakuu
    @beekaakakuu 2 месяца назад

    Thanks!! mehone yalebet ansetachewal

  • @HelenDerso-e2i
    @HelenDerso-e2i 2 месяца назад

    True

  • @zm5638
    @zm5638 2 месяца назад +2

    ትክክል የህዝቡን ጥያቄ ነው ያነሳችሁት ቀጥሉ እሄ ዚፍጥ መንግስት አላህህ የሠንሳልን ያረብ

  • @NejatButajira
    @NejatButajira 2 месяца назад +1

    ይሄ አውሬ የሆነ መንግስት የሰው መንግት ምህረት ያወርዳሎ እሱ ህዝብን ማስለቀስ😢😢

  • @user-xo1hs99
    @user-xo1hs99 2 месяца назад +2

    መንግስ እኮ ህዝቡን ከናቀ ቆይቷል ምንም አያመጡም ብሎ ነው

  • @ethiopalezelalemtinure5569
    @ethiopalezelalemtinure5569 2 месяца назад +3

    ወረቀት ለመሥጠት 40ሺ ?ገራሚ ነዉ ህዝቡን በጠራራ መዝረፍ ማንአለብኝነት

  • @bay8666
    @bay8666 2 месяца назад +1

    I believe the report is blown out of proportion . To start with the regular price for passport is still 5000 ETB and if you want an expedited service you have to pay more . Don’t forget the government estimated the price on basis of the current foreign exchange rate so it’s vital to make the right adjustments. Here in USA we wait 3 to 6 months depending on the state to get a passport if you choose a standard service and more fee for expedited services . In relation to our neighbor countries like Kenya it’s close to 23000 ETB for expedited services and i believe the Ethiopian government will reduce the fee for Passports as demands decreases significantly, it’s a strategy to curb the demand i suppose.

  • @SameeraSameera-f2k
    @SameeraSameera-f2k 2 месяца назад

    😢😢

  • @SahluSahlsha
    @SahluSahlsha 2 месяца назад +1

    40 ሺ ከፍለህም እኮ ቶሎ በሰጡህ😊

  • @abateligdiab2346
    @abateligdiab2346 2 месяца назад +1

    It’s just 2 kuntal teff

  • @HagosTaye-r5d
    @HagosTaye-r5d 2 месяца назад

    ዶላር እኮ ነው ቤትከራይ መጨመር አቻልም ሰባል የትምህርት ቤት ከፋያሰ አትጨምሩ የለአካል የለም ደሀ ሰለሆኑ እንዳይጎዱ ተብሎ ይሆን?

  • @SkillGuy
    @SkillGuy 2 месяца назад

    ጉምሩክ የሚባለው ድርጅትም የተደራጀ ዝርፊያ እያደረገ የሚገኝ ድርጅት ነው። የ1000 ብር እቃ ከውጪ ገዝተን ቀረጥ 5000 በመጣል እቃውን እየዘረፉብይገኛሉ። የትም ሀገር የሌለ ግልፅ ዝርፊያ። ያሳዝናል። መንግስት በማነው የሚከሰሰው ታድያ

  • @workudessie6121
    @workudessie6121 2 месяца назад

    አዎ ዋጋ እንዲጨመር የሚፈልገው የመንግሥት አካል የሆነው ገቢዎች ቢሮ ዋንኛ አባባሽ ፩ኛ ደረጃ ነው

  • @addiszemen1637
    @addiszemen1637 2 месяца назад

    መንግስት አልከው የአላዋቂዎች ስብስብ

  • @melkamzerabebe7836
    @melkamzerabebe7836 2 месяца назад

    Gobezoch Tikiklegna Program!

    • @serkaddismedia
      @serkaddismedia 2 месяца назад

      Lemen techemere belew bitwykulen nber arif

  • @mmennurr
    @mmennurr 2 месяца назад

    Do you think this PP group as Ethiopian government? My answer is not government Rather mafi group.

  • @gifubbcv-vp9js
    @gifubbcv-vp9js 2 месяца назад

    እረ ይች አገር ገማች ተግማማች አሁን በኢትዮጵያ ያሉ አርሶ አደሮች ቢያውቁ ምርታቸውን ወደገባያ አለማውጣት ነበር ፎቅ ልሰው ዶላር በልተው ይኖሩ ከሆነ ይታያሉ ምን አይነት ወላጅ አልባ ያደገ የኢትዮጵያን የቆዳ ስፋት በአድስ አበባ ብቻ ከልሎ የያዘ ወራዳ መሪ ነው ግን ይችን በደምና በብድር የተጨማለቀች አገር ተረክቦ ወደፊት የሚመራ እናቱ የረገመችው ጌታ የጠላው ሰው ነው