የ4 ደቂቃ ስብከት በመጋቢ ያሬድ ለሜሳ “ የወንጌል ሰባኪነትን ሥራሕ አድርገ ” share ,like and subscribe Amharic Preaching 2020.

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 янв 2025

Комментарии • 1

  • @natnaelwondafrash5002
    @natnaelwondafrash5002 4 года назад +2

    _በምሰራበት ቀን የገዛ ግንዘቤ አደርጋችዃለሁ!!!
    _ጥሪውና ጠሪው የተገለጠለት ሰው ሊሆን የሚችለው ነገር ቢኖር ልክ እንደዚህ የደረሰበትንና ከጌታ የተረዳውን የውንጌሉን ሀይል
    በጊዜውም ያለጊዜውም ለመናገር የሚያስችል የእግዚአብሄር ፀጋ እግዚአብሄር በሚሰራበት ቀን የቃሉ ምስክር አድርጎ ይገልጣል።
    _ነፍስን፣ፈቃድን፣ሁኔታን አሳልፎ የሚያስኬደውን የእግዚአብሄርን ፀጋ በእጥፍ ይጨምርልህ ያሬዶ።
    1ኛ ቆሮ1-26-27,ወንድሞች ሆይ መጠራታችሁን ተመልከቱ
    እንደሰው ጥበብ ጥበበኞች የሆኑ ብዙዋች ሀያላን የሆኑ ብዙዋች
    ባላባቶች የሆኑ ብዙዋች አልተጠሩም።
    27,ነገር ግን እግዚአብሄር ጥበበኞችን እንዲያሳፍር የአለምን ሞኝ ነገር መረጠ ብርቱውንም ነገር እንዲያሳፍር እግዚአብሄር የአለምን ደካማ ነገር መረጠ።
    _የመረጠን ጌታ እጃችንን ይዞ መንገድ ላይ ትቶ የማይሄድ አምላክ ነውና ያስጀመረህን ታምነህ ወደፊት ብቻ...................