ድንቅ ዝማሜ | ትርሲተ ወልድ መለኮት ወፍቅር ኀደረ ላዕሌሃ ኀደረ ይቤላ ርግብየ ወይቤላ ወይቤላ ሰናይትየ |

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 окт 2024
  • ትርሲተ ወልድ መለኮት ወፍቅር ኀደረ ላዕሌሃ ኀደረ
    ይቤላ ርግብየ ወይቤላ ወይቤላ ሰናይትየ
    ይህ የዩትዩብ ገጽ የቀበና ቤዛዊተ ዓለም ቅድስት ኪዳነምህረት ቤተክርስቲያን መጋቤ ሃይማኖት ሰንበት ትምህርት ቤት ሲሆን የተለያዩ መንፈሳዊ ይዘት ያላቸው ቪዲዮዎችን ለምእመናን የምናደርስበት ነው፡፡ ቻናላችንን ሰብስክራይብ (Subscribe) በማድረግ እና የደውል ምልክቱን በመመንካት የምንለቃቸውን መልእክቶች እንዲደርሳችሁ እንጠይቃለን፡፡ አስተያየት ካላችሁ በኢሜይል አድራሻቸን Megabihaymanot@gmail.com ጻፉልን፡፡
    የመጋቤ ሃይማኖት ሰ/ት/ቤት
    #megabi_haymanot
    በሌሎች ማኅበራዊ ሚድያዎቻችን ያግኙን
    ፌስቡክ ፦ / megabihaymanotsundaysc...
    ቲክ ቶክ፦ vm.tiktok.com/...
    ቴሌግራም፡ t.me/Megabi_Ha...
    Channel details
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 21

  • @TheAlpha222
    @TheAlpha222 8 месяцев назад +3

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።

  • @IsraelMesfin-ez1bm
    @IsraelMesfin-ez1bm 8 месяцев назад +3

    Zemare melaketen yasemalen

  • @HeniTes
    @HeniTes 8 месяцев назад +2

    እግዚአብሔርን ይባርካችሁ እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል

  • @Sam_Gizaw
    @Sam_Gizaw 8 месяцев назад +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @yeabsirakal
    @yeabsirakal 8 месяцев назад +2

    ግሩም የሆነ ዙማሜ ❤

  • @yitbarke3245
    @yitbarke3245 8 месяцев назад +3

    zemare melaekt yasemaln😍

  • @tultulatube2248
    @tultulatube2248 8 месяцев назад +2

    ደስ ሚል ግሩም ዝማሜ ❤❤

  • @eyeruseyu6502
    @eyeruseyu6502 8 месяцев назад +2

    Zemare melaekt yasemaln❤❤

  • @User_x1234
    @User_x1234 8 месяцев назад +1

    🥰🥰🥰

  • @danielgebreyes
    @danielgebreyes 8 месяцев назад +2

    Ellllllllllllll ellllllllllllll

  • @HenokTesfaye-w8g
    @HenokTesfaye-w8g 8 месяцев назад +2

    what country is this ?

    • @Alazo27
      @Alazo27 8 месяцев назад +1

      Ethiopia

  • @solomonweldesenbet1843
    @solomonweldesenbet1843 7 месяцев назад

    ደስ በሚል አቅርባችሁ መጨረሻ ላይ እንዴት ነው እንደዚህ የምትፈጥኑት ? በረጋ አገልግሎታችሁ ብትፈጽሙት ምን አለ ? የምትዘሉትስ የቤተክርስቲያን ሥርዓት ነውን? እኔ እንጃ እራሣችሁ ተመልሳችሁ እዩትማ ለመዝለል ማኮብኮብ ! የቤተክርስቲያን ንዋያተ ቅዱሣት በተለይ ከበሮው የክርስቶስ ምሣሌ እንዴት ነው እንዲህ የምትመቱት ? ያቀረባችሁት አምላክ ደስ ይሰኝበታል ግን መጨረሻ ላይ አበላሽታችኋል።

  • @MarkalTeraki
    @MarkalTeraki 5 месяцев назад +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።

  • @alemayehutadesse5938
    @alemayehutadesse5938 8 месяцев назад +2

    zimare melaekt yasemalin.

  • @YosefAbera-u2w
    @YosefAbera-u2w 8 месяцев назад +2

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን🙏🙏