የፑቲን ጉደኛውና ሚስጥራዊው ባቡር ተረክ ሚዛን Salon Terek

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 июл 2023
  • የፑቲን ጉደኛውና ሚስጥራዊው ባቡር በአብዱልሰመድ ሙሃመድ ተረክ ሚዛን ሳሎን ተረክ salon terek
    አዘጋጅ ሞሼ ዳያን
    በአብዱልሰመድ ሙሃመድ / ሞሼ ዳያን / አብይ ሰኢድ / ሄኖክ ገለታው / አለማየሁ ግርማ / ፍሩት መስፍን
    Well Come to Salon Tube ! The Genre is story telling about international history ,politics, great leaders and wisdoms .Generally the program is educative and info entertainment .
    The youtube content is subject to change at any time without notice and may not necessarily be up to date or accurate at the time you view it.
    #EthiopianHistory #Ethiopia
    facebook / salontub
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 48

  • @feve680
    @feve680 Год назад +40

    ለከት ለሌለው እና በማር ለተለወሰው መርዝ የአሜሪካ መንግስት እንዲህ ቆፍጠን ብሎ ወግድ የሚል መሪ መኖሩ ለሩሲያኖች ብቻ ሳይሆን ለብዙ ሃገራት መከታ እና ኩራት ነው .Mr Putin Respect !

  • @sadiqalreshidi659
    @sadiqalreshidi659 Год назад +9

    እንኳን ደህና መጣህ አብዱሰመድ መሐመድ ምርጥ ትንታኔ

  • @oytamedia1396
    @oytamedia1396 Год назад +5

    ልዩ አቀራረብ ❤

  • @awelarebo6693
    @awelarebo6693 Год назад +3

    ለማንኛውም አንዴ ሰማሁት ወይም እየሰማሁት ነው ደጋግሜም እሰማዋለው እኔ ምልህ ግን አ.መሀመድ ሰባት መቶ መኪናና...በህልሜ እየመሰለኝ ነው እውነት ነው ግን በጣም ሚገርም ነው ለማንኛውም ፑቲን አላህ ያግዛቸው ይመቻቸው ለኔም ለኛም አላህ አለን።

  • @SalonTube
    @SalonTube  Год назад +17

    ሁላችሁንም ከልብ እናመሰግናለን ክበሩልን!

  • @mullu8693
    @mullu8693 Год назад +14

    ሚስጥር ከሆነ ትንተናዉን ከየት አገኛችሁት?😂ሚስጥሩ እዉነት ከሆነም የበለጠ ፑቲንን ወደድኩት ከማንም በላይ እግዚአብሔር ይጠብቀዉ❤

    • @betyzmelos4657
      @betyzmelos4657 Год назад +3

      አሜን

    • @Hbashe
      @Hbashe Год назад +2

      ሚንምነጋር ሚስጥር ቢሆንም አንድቀን ማተዋቁስለማይቀር ።

  • @mesfinalemayehu8401
    @mesfinalemayehu8401 Год назад +3

    Salon Tube ሁሌም አዲስ ናችሁ 👏👏👏

  • @mesfinmedolo3539
    @mesfinmedolo3539 Год назад +5

    ፑቲን ፑቲን ነዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @genetjemaleoumer4206
    @genetjemaleoumer4206 Год назад +2

    Selame wude ye salone you tube azegagioch ena wedu wendmachin abedu semede selamachu bezete yebelelachu 👍💯👍👍👌👌🌺🌺🥀🌻🌻🌹🌹🌷👏

  • @ma9546
    @ma9546 Год назад +2

    thanks for sharing salon ❤️❤️❤️ i

  • @temesgenaman4259
    @temesgenaman4259 Год назад

    በጣም የሚገርመኝ በድምፅህ ፣በአዘጋገብህና በመረጃህ ተማርኬ ባላለቀ እያልኩ ሰፍ ብዬ እየሰማውህ ነው የሚያልቅብኝ በርታ ፈጣሪ ያግዝህ ወንድሜ

  • @YaredoYared-ew7ez
    @YaredoYared-ew7ez Год назад +3

    ሰኢድ ግን ስለ ቺችኑ መሪ የዘገብከዉን ድጋሜ ስማዉ እና አርመህ አቅርበዉ ምክኒያቱም እራምዛን ካዲሮቭ ጄግና የጄግና ጄግና ስለሆነ

  • @tirhasdainel4906
    @tirhasdainel4906 Год назад +4

    ቆራጥ መሪ ኣምላክ ይጠብቅህ ኣሜን🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @Bekalumaserye-yc7dt
    @Bekalumaserye-yc7dt Год назад +9

    ሀያሉ ፑቲን ❤

  • @anasir254
    @anasir254 Год назад +3

    እኘ ግን መቼ ናው ከቤሄር እና ከዘር ፉኩኩር ወታን በቴክኖሎጂ ምንፎከከራው ?

  • @ephremmichael2970
    @ephremmichael2970 Год назад +4

    እናመሰግናለን ሳሎኖች !

  • @dagmawitwbe6992
    @dagmawitwbe6992 Год назад +2

    l'm so happy that l get u by this time peace for salon

  • @meseretfufa5190
    @meseretfufa5190 Год назад +4

    Selam Selam biyalehu Abdusemed welcome ❤🎉❤❤😂🎉❤🎉

  • @user-vm4gg1qc1h
    @user-vm4gg1qc1h Год назад

    ረጅም እድሜ ከረጅም መሣሪያ ጋር ይስጥልን። አቦ

  • @SemanehDagne-vc3rr
    @SemanehDagne-vc3rr Год назад +4

    ያንስበታን!አበጀ! ቢያንስ?! ቢያንስ?! ሀገሩን እና ህዝቡን ይወዳል! አሉልህ አደለ የኛዎቹ?

  • @AddisAdwa-8815
    @AddisAdwa-8815 Год назад +4

    ዘገባችሁን በጣም እወደዋለው ሁልጊዜም ተከታታያችሁና አክባሪያችሁ ነኝ ነገር ግን አንድ ነገር ሁሌም ይከነክነኛል ሁልጊዜ ከሩሲያና ፑቲን ጋር በተያያዘ ዘገባ ስትሰሩ ፑቲንን የማሳነስና ነገር አያለው ምን አልባት ዘገባው እሚሰራው ቁምላቸው ወይም ሙሼ ዳያን ለስራኤል ላቅ ያለ ፍቅር ያለውና በዛም ተዛምዶ ለምእራባዊያን እያደላ ይሆን ብዬ አስባለው ይሄን ለማለት ያስገደደኝ ፑቲን ተቀባይነታቸው ቀንሷል ስላልክ ነው ይሀን በተደጋጋሚ ስትል እሰማለው እወነታው ግን ከመቼውም ጊዜ በላይ የፑቲን ተቀባይነትና ተፅእኖ ፈጣሪነት አይሏል ደግሞም አጭበርብሮ ነው ሀብታም የሆነው ያልከው ፍፁም ውሸት ነው ፑቲን ከ አብዛኛው ሩሲያዊ የተሻለ ገቢ የለውም የሱ ህልም በነ አሜሪካ ሸፍጥና በጎርቫቾቭ ጅላጅልነት የተነጠቀችውን ታላቋን ሶቬት ህብረት የመመለስ ታላቅ ህልም ይዞ ስለተነሳ ነው ፑቲን ጀግና ነው የጀግና ጀግና የወደፊቱ የአለም ገዢ የአለም ሴዛር ነው ይሄ ደሞ ከማንም በላይ እሚጠቅመው በነዛ ሰይጣን ምእራባዊያን ምክንያት ተጎሳቁለን ለቀረነው ላኛ ለአፍሪካውያን ለላቲኑ አለም ለአረቡ አለም እና ለኤሽያ ነው በተረፈ በርቱልን እናመሰግናለን
    🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺❤❤❤❤

  • @abdlhanikemal4445
    @abdlhanikemal4445 Год назад +3

    ቁርስ ሳልበላ ነዉ ያንተን ፖሮግራም ምከታተለዉ

  • @amanamedom1788
    @amanamedom1788 11 месяцев назад

    ፈጣሪ እድሜና ጤናን አብዝቶ ይስጥልኝ በእውነት!! "ጋዜጠኛ አንቱ ስለማይባል"አንተ ትለያለህ!!

  • @mikiman9730
    @mikiman9730 Год назад +2

    እስይ ፑቲን አንድኛ ነቸዉ

  • @aburayane7297
    @aburayane7297 Год назад

    ❤❤

  • @user-bw3ns1np2g
    @user-bw3ns1np2g Год назад

    ሳሎን ቲዩቦች: እንዴት ናችሁ: ሰሞኑን በሜል ጊብሰንና በስራ ባልደረቦቹ ተዘጋጅቶ ስለተለቀቀው "the sound of freedom" የዶክመንተሪ ፊልም ብትነግሩን በጣም ጥሩ ነው: ብዙ የሆሊውድ ከዋክብትና ታዋቂ ሰዎች ስለተነከሩበት ወንጀል: ህፃናትንና ለአቅመ አዳም/ሄዋን ያልደረሱ ልጆችን ለወሲብ ባርነትና ለአምልኮ መስዋዕትነት እንዴት እንዴት እየተጠቀሙ እንዳለ የሚያሳይ: የብዙ ታዋቂ ሰዎችን የተደበቀ ገመና የሚያጋልጥ ፊልም ነው: ለሀገራችን ህዝብ ብዙ ትምህርት ሊሰጥ የሚችል: አለም ላይ ታዋቂ ሰዎች በምን አይነት ወንጀል ውስጥ ተዘፍቀው እንደሚገኙ የሚያሳይ ፊልም ስለሆነ: መረጃ ሰብስባችሁ ብታጋሩን መልካም ነው

  • @derejegizew7530
    @derejegizew7530 11 месяцев назад

    I am so proud of you president Putin !! You are the best of the best president in the world !!!

  • @thomywub2317
    @thomywub2317 Год назад

    gmn ?

  • @AlemneshBeyene
    @AlemneshBeyene Год назад +2

    Don’t know about Saudi Arabia 🇸🇦 king bin salman collecting money from an Saudi millionaire’s?

  • @AlemneshBeyene
    @AlemneshBeyene Год назад +1

    What about Erdogan?

    • @YesufLove-uu1mh
      @YesufLove-uu1mh Год назад

      ምድነዉ ሣዉዲንና ቱርክ አነሣሀቸዉ ከነከነህዴ የሣኡዲን

  • @user-cj2um7wz2i
    @user-cj2um7wz2i Год назад

    ኣስላማይ ዓብዱል ሰነድ ኣፍካ ኣክብ

  • @teferisiyum2334
    @teferisiyum2334 Год назад

    Nama putin jibbuutu katabii kanaa sifkenemo ...!¿?

  • @user-pz8lm2ex6e
    @user-pz8lm2ex6e Год назад +4

    እንዴትም ይበሉ ምንም ቢሉ አለም ካሉ መሪዎች የተለየ አላደረገም ቢያደርግም የሩሲያን ህዝብ ከነ አሜሪካን ተፅእኖ እና ጠብቆ ህዝቡን አስከብሯል ለኛ ለቀረነውም አለም ተስፋችን ከፈጣሪ ቀጥሎ እሱ እና እሱ ብቻ ነው ግብረሰዶሞችን ሊያጠፋልን እያታገለ ነው ከዛ በተረፈ የነ አሜሪካ ማለቂያ የሌለው የውሸት ፕሮፖጋንዳ ነው ሃብታም አይደለም አለምን ይግዛ ፈጣሪ ማለቱ ብቻ በቂ ነው እንኳን እሱ ግብረሰዶሞች በምድራችን በገንዘባቸው የሚሰሩትን የተንኮል የግማታምነታቸውን ብዛት እያወክ የነሱን ሴራ አንተም ታራግብናለህ አንተም ክፉ ነህ ማለት ነው

    • @mullu8693
      @mullu8693 Год назад +1

      ጤነኛ የሆነ ሰዉ BBC እና CNN የመረጃ ምንጭ ያደርጋል?😂ፑቲን ጠላቶቹ ብዙ ናቸዉ በሱ እማይሰራ ፕሮጋንዳ የለም!

  • @natansolomon3896
    @natansolomon3896 Год назад

    Yaltechebete mereja

  • @amorawweloye9944
    @amorawweloye9944 Год назад +2

    Putin እድሜውን በሙሉ ለሀገሩ ወግኖ እንደቆመ ራሻን ሳያስደፍር ኖሮ የሚያልፍ ጀግና ነው::ባይደን ፑቲን ትውልድ የገደለ ይለዋል ::ትውልድን የገደለ ያስገደለ ዓልርምን ያወደመ :የተሙሳሳይ ፆታ ግንኙነትን ፈቅዶ አለምንና ህዝቦቿን ያነወረ ነው ::በፈጣሪው ዘንዳ ያለው ከባድ ቅጣት እንዳለ ሆኖ ::

  • @behailuderbe9553
    @behailuderbe9553 Год назад

    ፑቲን የአለማችን ጀግና ቆራጥ ታማኝ መሪ

  • @hailmariam8501
    @hailmariam8501 Год назад

    ምን ብትሰራ ጥቂት ከሀዲዎች አይጠፋም ሰሞኑን በሩሲያ ያየነው የፒሪጎዥን ና ወታደረቹ ስራ ሳይ ኢትዮጵያ ውስጥ በነበረው የርስ በርስ ጦርነትና ድራማማ አይገርም።

  • @derejegizew7530
    @derejegizew7530 11 месяцев назад

    God bless you president Putin!!

  • @salihafar2244
    @salihafar2244 Год назад +1

    ይህ የምዕራባውያንን የፈጠራ ወሬ ነው እንጂ;አንድ ለአገሩ ክብር ከፍ ለማደረግ ስል ቀን ከሌሊት እየደከመ ያሚታየው ሰው ተግባር ልሆን ኣይችልም።

  • @AlemneshBeyene
    @AlemneshBeyene Год назад +2

    Western’s propaganda tube or salon tube.😂😂😂

  • @girmachewteshome357
    @girmachewteshome357 Год назад

    እባካችሁ ሳሎኖች ስለ ሙቅጣዳ አል ሳድር ኢራቅ ስሩ

  • @nmrnbzethiopiaabyssinia7602
    @nmrnbzethiopiaabyssinia7602 Год назад

    🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @YesufLove-uu1mh
    @YesufLove-uu1mh Год назад

    ፑቲን እናት ወልደዋለች አሜሪካን ወሬ እያመጣህ ዩቱብ ላይ ትሸቅላለህ