ለፓስተሮቹ አድርሱልኝ || የማይነገር ጥበብ || መምህር ግሩም Memihir Girum

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 окт 2024
  • #ወይብላ_ሚዲያ #Woybila_Media
    #ተዋህዶ #ጉባኤ #memihir #abune
    #አቡነአብርሃም #aba_gebrekidan_girma #አባ_ገብረኪዳን_ግርማ #aba_gebrekidan_sibket #አባ_ገብረኪዳን_ግርማ_ስብከት

Комментарии • 92

  • @tigistbekeleWtmariyaam
    @tigistbekeleWtmariyaam 10 месяцев назад +2

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @sealitseblemekonen3798
    @sealitseblemekonen3798 Год назад +13

    በዉነት ይገርማል እኩዋን መናፍቅ እኛም የማናቀዉን ነዉ የተማርነዉ ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን!!!✝️

    • @tomrelaxing8667
      @tomrelaxing8667 Год назад +1

      እኮ ብዙ ስድብ ቀስማችኋል አይደል። መድረኩን አረከሱት እኮ

  • @MarewaAsemare
    @MarewaAsemare 8 месяцев назад +1

    በዉነት ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋዉንያብዛልህ ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን

  • @sayedahmada17
    @sayedahmada17 Год назад +2

    መታደላችን።እድህ ያለ መምህር ማግኘት❤

  • @milliontesfay1523
    @milliontesfay1523 Год назад +11

    ልሳነ ኣፈውርቅ በሊሕ ልሳን ቃለ ሂወት ያሰማለን

  • @tsssgayebeyene
    @tsssgayebeyene 11 месяцев назад +2

    ቃለሂወት ያሰማልን❤❤❤❤

  • @comcell3831
    @comcell3831 2 месяца назад

    በእውነት ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የድንግል ማርያም ልጅ ያደረገን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን

  • @alemtsehaysesaysisay7144
    @alemtsehaysesaysisay7144 Год назад +12

    እውነት መምህራችን አባታችንን እባ ገብር ኪዳንን ይመስላል እሱን ነው የመሰለኝ እውነት ኦረቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ለዝላለም ትኑር አቤት ውበት

    • @eyuealmulatie3902
      @eyuealmulatie3902 Год назад +2

      ርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን እና መምህር ግሩም ያገልግሎት ዘመናቸውን ያርዝምልን የደብረሀይማኖት እስቴ መካነእየሱስ ፍሬዎች🙏🙏🙏🙏

    • @alemtsehaysesaysisay7144
      @alemtsehaysesaysisay7144 Год назад +2

      @@eyuealmulatie3902 አሜን

    • @wubalemtadese2293
      @wubalemtadese2293 Год назад +2

      አሜንቃለህይወትያሰማልንአሜን

    • @desalegnfentaye4847
      @desalegnfentaye4847 Год назад +2

      ከአንድ ዛፍ ነው ያፈሩት ደብረ ሃይማኖት መካነ እየሱስ ከሊቃውንቱ መፍለቂያ🙏🙏🙏

  • @frtunazerabruk
    @frtunazerabruk Год назад +2

    ቃለ ሕወይት ያሰማልን የኣገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን እግዛብሄር በረከታቸውን ይክፈለን ለይላ ትምህርታቸው ተሎ ተሎ ለቀቁልን

  • @FgFh-uj4eu
    @FgFh-uj4eu Месяц назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይዎት ያሠማል አባታችን🕯🕯🕯⛪️⛪️⛪️

  • @እኔክርስቲያንነኝ-ፈ5ከ

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ለመናፍቃኖች ልቦና ይስጣቸው

    • @tomrelaxing8667
      @tomrelaxing8667 Год назад +1

      አንቺ ክርስቲያን ሳትሆኚ ኦርቶዶክስ ነሽ። በሁለቱ መሀል ትልቅ ልዩነት አለ።

  • @tigistalebachew7358
    @tigistalebachew7358 Год назад +2

    አባቴ በረከተወ ይትረፈን, ቃለ ህይወት ያሰማልን::

  • @haymanotaskebir8072
    @haymanotaskebir8072 Год назад +7

    ቃለሕይወት የሰማልን ሔት ናቸው የሚያገለግሉበት

  • @hananhp4217
    @hananhp4217 3 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ኘ9ቐ

    ቃል ህይወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥልን አባታችን 🙏🙏🙏🙏

  • @ኬብሮን24
    @ኬብሮን24 Год назад +9

    ቃለ ህይወት ያሰማል የደብረ ሃይማኖት መካነ ኢየሱስ ጉባኤ ቤት ፍሬ ናቸው በእውነት ሌሎች ትምሮቶቻቸውን ብትለቁልን ደስ ይለናል።

  • @teklemaryamtakele4521
    @teklemaryamtakele4521 Год назад +6

    አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን። ቁጭ አባ ገብረ ኪዳንን ነው የሚመስሉት ሌላም ትምህርት ካላቸው ብትለቁልን።

  • @yonasbezabih1408
    @yonasbezabih1408 Год назад +2

    የተማረ ስያስተምር እንደዚህ ነዉ።

  • @ZelalemSewmehon
    @ZelalemSewmehon Год назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ድንግል ማርያም ፍቅሯን ትጨምርልዎ!💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜

  • @kibralemwubet1739
    @kibralemwubet1739 Год назад +3

    የሕይወት ቃል ያሰማልን በእውነት እጹብ ነው እባካችሁ ሁሌ ትምሕርታቸው እንዲደርሰን አድርጉ

  • @aynetefenta2300
    @aynetefenta2300 Год назад +6

    ቃለ ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን፫

  • @entelem
    @entelem Год назад +4

    አባታችን እግዚአብሔር ቃለ ሕይወትን የሰማልን ።

  • @አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ

    እውነት ነው አባታችን

  • @fhhy4tgy28
    @fhhy4tgy28 5 месяцев назад +1

    የኔ አባት ቃለህይወት ያሠማልን🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kefalikeshi1062
    @kefalikeshi1062 Год назад +5

    yehiwet kal yasemaln memhrachn

  • @kibremoges3299
    @kibremoges3299 Год назад +4

    እግዚያብሔር ይመሰገን እንዲህ በመንፈሰ በውቀት የጎለበተ አያሳጣን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @tiruwerksisay222
    @tiruwerksisay222 Год назад +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ግሩም ትምህርት ነው

  • @SelamYhonal
    @SelamYhonal Год назад +2

    Amien 💝💝🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @mohamedsultan7549
    @mohamedsultan7549 Год назад +4

    ቃለሂወት ያሰማልን በእድሜ በፁጋ ይጠብቅልን

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 Год назад +4

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን የኔታ በእድሜ በፀጋ ያቆይልን

  • @alemtsehaysesaysisay7144
    @alemtsehaysesaysisay7144 Год назад +4

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን አባታችን በውነት ልቦና ይስጣችው አይናችውን ያሳውረውን ልባቸውን ያደነደነውን እሱ ይክፈትላችው

    • @fauziyafantu822
      @fauziyafantu822 Год назад +1

      በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @milliontesfay1523
    @milliontesfay1523 Год назад +15

    ሌላ ኣባ ገብረ ኪዳን መጣልኝ

  • @michelbrendel3932
    @michelbrendel3932 Год назад +2

    Kale hiwot yasemalen memhr Egziabher yistelen

  • @kumeewtiyasus9416
    @kumeewtiyasus9416 Год назад +5

    AMEEÉN AMEEÉN AMEEÉN
    🙏⛪💯♥️♥️🤲🤲🤲

  • @kibralemwubet1739
    @kibralemwubet1739 Год назад +3

    ክፍል 2

  • @TamralcheMesfin
    @TamralcheMesfin 2 месяца назад

    Lemamesigen Kal ateregn tsegewn yabzalachihu abatachin🥰🥰🥰❤️💛💚🌺🌺🌺🙏🙏🙏

  • @merafterouni9904
    @merafterouni9904 Год назад +4

    KALE HEWET YASEMALEN 🤲AMEN.
    DES YEMIL TEMEHERT NEW 💐⚘⚘❤❤❤

  • @rere7887
    @rere7887 3 месяца назад

    ❤❤❤❤እረስማቸውን ንገሩኝበማርያም

  • @TasomaWeldgyorges-jz5sy
    @TasomaWeldgyorges-jz5sy Год назад +2

    ❤❤❤❤

  • @leulafework3815
    @leulafework3815 Год назад +3

    ABA KALE HIWOT YASEMALIN

  • @TibebGetaneh
    @TibebGetaneh 6 месяцев назад

    ዳግማዊ ገ ኪ ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @dimvidpro
    @dimvidpro Год назад +5

    እባካችሁ እኚህን መምህር ትምህርቶች የት ነው የማገኘው? ፈልጌ አጣሁ።

  • @girmayedesalegngergi7345
    @girmayedesalegngergi7345 Год назад +2

    Dagmawi gebrekidan

  • @sileshikassa
    @sileshikassa Год назад +6

    ኦርቶዶክስ እልፍ አላፍ ልጆች አሏት ሰይጣን ድንግልን አያቋትም

  • @shashibazezew1573
    @shashibazezew1573 Год назад +4

    💚💛❤💚💛❤💚💛❤

  • @melakubogale9448
    @melakubogale9448 Год назад +3

    Kale hywet yasemln

  • @እስመአልቦነገረዘይስሀኖለ
    @እስመአልቦነገረዘይስሀኖለ 8 месяцев назад +1

    ሁለተኛ አባ ገብረ ኪዳን አገኘን ኡፍፍፍ

  • @ZikoCell567
    @ZikoCell567 8 месяцев назад +1

    አሜንአሜንአሜንቃለሄወትያሰማልንአባታቺንፈጣሪዪጠብቅልንበድሜበፅጋያቆይን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @MeksenHaile
    @MeksenHaile Год назад +2

    Kall hiwetyasemaln

  • @daphillo8302
    @daphillo8302 Год назад +2

    አይ አባ ማን እንደ እየሱስ ሰይጣን የሚፈራው እየሱስን እንጂ መቾ ማርያምን የእኔ አባት እስቲ መፅሀፍ ቅዱን ያንብቡ ማን ነው መናፍቅ ?

    • @masegie4896
      @masegie4896 Год назад

      tew enji liku 😄😃😀

    • @woybilaMedia
      @woybilaMedia  Год назад +1

      ሉተራዊ ሆይ ቁረጥ ተስፋ አታውቋትም ድንግልን ዕውቀትና ልቦናውን ትስጣችሁ

    • @sileshikassa
      @sileshikassa Год назад +1

      እናተ የዘመኑ ሰይጣኖች ሆድ አምላካችሁ

    • @tomrelaxing8667
      @tomrelaxing8667 Год назад

      @@woybilaMedia እኛማ ኢየሱስን ስናገኝ ነው ልቦና ያገኘነው ይብላኝ ለእናንተ። ሆ በመድረክ ላይ የስድብ ቅዘን ኸረ ተው ቦታ አለው። በቃ ክረምት አለፈና የስራ አጥ ገበሬ ሙድ መያዣ እንሁን።

    • @woybilaMedia
      @woybilaMedia  Год назад

      @@tomrelaxing8667 ደፋሮች ናችሁ እንደ አባታችሁ

  • @Tefermedia21ጠፈርሚድያሚድያ

    ❤❤❤❤❤❤