አደርንበት ምርጥ እና አዝናኝ የገጠር ድራማ(Adernibet New Ethiopian Dirama) 2023

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024

Комментарии • 221

  • @user-qy2zo7fn7i
    @user-qy2zo7fn7i Год назад +15

    ኡፍ አማርኛየዋ እንዳው። የአማርኛ ቋንቋ እኮ መጣፈጡ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 Год назад +17

    ደጉ የሀገሬ ስው ሴቶቹ ደስ ሲሉ😍😍😍🙏ሲያስቁ 😂😂😂ደግሞ ትልቅ ትምህርት አለው ስው አገባሁ ብሎ ራሱን መጣል የለበትም።

    • @user-wg6em5id3p
      @user-wg6em5id3p 11 месяцев назад

      ከከተማዉ የገጥሩ ድራማ ይበልጣል ካአነጋገራቸዉ ጀምሮ የኔሙህሮች❤❤❤

  • @senaywaletanguseyigerame281
    @senaywaletanguseyigerame281 10 месяцев назад +4

    በጣም የምዎዳቸው ሰውች እግዚአብሄር ያኑራቹህ

  • @yisehaktadesse5687
    @yisehaktadesse5687 Год назад +27

    የአማርኛ ቅኔ ጣእሙ እዚህ ላይ ነው

  • @menbereaklilu8949
    @menbereaklilu8949 Год назад +6

    I am so in love with this video. I am watching this from California also I am from Gojjam. I remember my child hood.

    • @tilahuneshumete5298
      @tilahuneshumete5298 9 месяцев назад

      Gojam Where የጀግና ሀገር አንበሳ my parents is from gojame but never been there and I'm also from Minnesota

    • @sweetman5249
      @sweetman5249 Месяц назад

      Bal agebash Menbere ?

    • @sweetman5249
      @sweetman5249 Месяц назад

      @@tilahuneshumete5298 How do you know? 😂😂😂

  • @user-rs2im7bp2z
    @user-rs2im7bp2z Год назад +18

    ደስስ ስትሉ ጡሩ ትዋና ነዉ ቀጥልበት መድሀኒአለም ይጠብቃቸው ከ❤❤❤😘😘😂😂😂😂😂😂

  • @abrahamzekios5252
    @abrahamzekios5252 9 месяцев назад +1

    Good thanks from tigrayns USA 🇺🇸 ethiopia forward

  • @user-un4qt8nm5e
    @user-un4qt8nm5e Год назад +8

    በጣም ቆንጆና አስተማሪ ድራማ ነዉ

  • @user-ff5cv1zj5g
    @user-ff5cv1zj5g Год назад +10

    ሽንኮርት ስበላ ልከርም ነው አላለም አይ ሱባለው ክክክክክ

  • @user-fo3xt2wo8t
    @user-fo3xt2wo8t Год назад +19

    አንተ የዳሪው መቆፈር ነው የሚታይህ የቤቱን መቆፈር እረስተህዋል ወየው🙈😂😂😂😂😂😂

    • @aledwake
      @aledwake Год назад

      😂😂😂😀😀😀 Mimisho anchim amaresh Adel?

    • @user-fo3xt2wo8t
      @user-fo3xt2wo8t Год назад

      @@aledwake አሌክሶ እንዴት ነህ ኦረ በህግ አምላክ እኔስ ንግግራቸው ገርሞኝ ነው ሆ😂😂😂😂😂😂

    • @zfhfsfgdgdxcfbf
      @zfhfsfgdgdxcfbf Год назад

      ​@@user-fo3xt2wo8t አቺንም በቆፈርኩሽ

    • @samriathuobi5288
      @samriathuobi5288 Год назад

      😂😂😂

    • @syoutube6806
      @syoutube6806 Год назад

      😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @mekedssewent6474
    @mekedssewent6474 Год назад +17

    ትልቅ ትምህርት አለው 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @abelcrazy-vz8ld
      @abelcrazy-vz8ld 10 месяцев назад +1

      አንቺም አጋጥሞሻል እንዴ😂😂😂

  • @rahama5324
    @rahama5324 Год назад +15

    ቤታችንን አየንበት የዛሬው ድራማ ክክክክ ኧረ ይመቻችሁ

  • @raheldaniel9234
    @raheldaniel9234 Год назад +8

    እንኳን ደህና መጣችሁ አንደኛ ኮማች ነኝ

  • @solutiontube7859
    @solutiontube7859 Год назад +2

    አቤት እንዴት ደስ ይላል ናፈቀኝ ❤️❤️❤️❤️

  • @ayacell5823
    @ayacell5823 Год назад +15

    😂😂😂😂ኧር ወየሁ ይቺ ሴት እዴት ደሰ እደምትለኝ 😂😂😂

    • @busyline3833
      @busyline3833 Год назад +1

      ይችሴትዮ ተቆፍሪአጥግብ😂😂😂

    • @ayacell5823
      @ayacell5823 Год назад +1

      @@busyline3833 kkkkkkበጣም ትዎዳለች kkkkkk

    • @emmazero3023
      @emmazero3023 Год назад

      😂😂😂😂❤😊

  • @rozaahmed7472
    @rozaahmed7472 Год назад +9

    ❤❤❤❤❤❤❤ቆንጆ ድራማ ነው ቀጡሉበት

  • @fisaheyehadgu8628
    @fisaheyehadgu8628 9 месяцев назад

    አተ አህያ ትክክለኛ የአገርህ ካርታ አርገው ብሮፋይልህ አርፈህ የአህያ ስጋ እየበላህ ተቀመጥ

  • @user-gw4xz4pb6d
    @user-gw4xz4pb6d 11 месяцев назад +2

    ፍትህ ዳታ ይከፈትል በጣም ናፍቀውናል የምር

  • @user-gd6wm2yu9h
    @user-gd6wm2yu9h 9 месяцев назад +1

    እሽ፡በጣምደስይላል፡ፍልምምአይመስልም፡እውነትላይ፡የተመሰርተ❤❤❤❤😂😂😂😂😂

  • @user-vf1jn7bi2z
    @user-vf1jn7bi2z Год назад +17

    ወየው. የቤቱን መቆፈር እረስተከዋል

  • @emmazero3023
    @emmazero3023 Год назад +6

    😂😂😂😂😂❤❤❤❤ወየው😂😂😂😊ጣስቃላችሁ😊

  • @user-mr4mc4uk4y
    @user-mr4mc4uk4y Год назад +2

    በርቱ

  • @user-gb2zd3ie6f
    @user-gb2zd3ie6f Год назад +8

    ይመቻችሁ🎉🎉❤😊😢

  • @FerdiwekFerdiwek
    @FerdiwekFerdiwek Год назад +1

    አሪፋነው

  • @zegelilatube
    @zegelilatube Год назад +2

    አሪፍ ትምህርት ነው❤

  • @fekaditadele383
    @fekaditadele383 Год назад +3

    እናተሰወች አሁንስ እናተን በማነት ስራ ተውኩት😂😂😂

  • @user-hb8zz2zm4j
    @user-hb8zz2zm4j Год назад +14

    አደርንበት ተተክለን ደግሞ እንዋልበት አለች ያለም ወርቅ 😄😄😄

  • @lenateshome3896
    @lenateshome3896 9 месяцев назад

    አቦ. ይመቻችሁ. አማራዬ. 💪💪💪♥️♥️♥️♥️♥️💕💕💕💕💕💕💕🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @worebado6556
    @worebado6556 Год назад +6

    ጀግናው ወረደ አሉ 😂😂😂😂😂

  • @user-wg6em5id3p
    @user-wg6em5id3p 11 месяцев назад

    ትዝአለኝ ሥላምታ ሥለዋወጡ የሀገርሰዉ ደጉባላገሩ😢😢😢😢😢

  • @FrlkechTameru
    @FrlkechTameru Месяц назад

    ያየሽና እሱቤተመቻቹይመቻችሁ❤❤❤❤❤😂😂😂

  • @user-nj4ru8gk2u
    @user-nj4ru8gk2u Год назад +3

    አቦወ ይመቻችሑ❤❤❤❤

  • @zeritutube
    @zeritutube Год назад +2

    😂😂😂😂😂😂ጥሩ ትምህርትነወ

  • @user-vk6wz5ce9s
    @user-vk6wz5ce9s 10 месяцев назад

    በጣም ነዉ የምትመችኝ በርቱ።

  • @AdenLijalem-tq2tl
    @AdenLijalem-tq2tl Год назад +5

    ውድድ ነው የማደርጋችሁ

  • @user-dd8lg3hw5g
    @user-dd8lg3hw5g 8 месяцев назад

    ጥሩነው ያሃኖቹ ትዳራቸው እሚያጡት በዚህነው ምክክር የለም ዱሮስ አያቶቻችን አይናገሩም ይፈራሉ ለልጆቻቸው ሲሉ ይኖራሉ ዛሬግን ሁሉም ግልፅ ነው ሴቶች እራሳችሁን ጠብቁ ወንዲም ተነሳሽነት ይፈልጋል ባለሽ ነገር ወንዱም ንፁህናህን ጠብቅ😂

  • @user-xq8rm9mb2j
    @user-xq8rm9mb2j 2 месяца назад

    ሢችሉበት

  • @user-sy8ck4je4x
    @user-sy8ck4je4x Год назад

    ከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከ.በረቱ

  • @HdhHdhrhdh-hj9mu
    @HdhHdhrhdh-hj9mu 2 месяца назад

    ስወዳችሁ በርቱ

  • @fanotube6056
    @fanotube6056 11 месяцев назад +1

    ወይጉድ ሴቶችየ ተማሩበት የምር ቤትስራ እያሉ እራስን መጣል ዋጋአለው ጥሩ ትምህርትነው

  • @lenateshome3896
    @lenateshome3896 9 месяцев назад

    የን. ምርቶቺ. ❤️❤️❤️

  • @hawaebrahim8470
    @hawaebrahim8470 Год назад +2

    ክክክክክክክክክክክክክክክክ የኔ ቅመም ሆደን አቆሰልሽው

  • @user-eu9ib2gv9r
    @user-eu9ib2gv9r Год назад +3

    ለመስኖ ውሀ የሚሆን የጉድጓድ ውሀ ለማስቆፈር ስንት ብር ይጨርሳል ❓❓❓የምታውቁ በመድኃኔዓለም ንገሩኝ

    • @zeritutube
      @zeritutube Год назад

      ጠይቄ እነግርሻለሁ

    • @alfyia9642
      @alfyia9642 11 месяцев назад

      Enda akbabiw yalyhil
      Enda hagru

  • @woldebazizew9385
    @woldebazizew9385 Год назад +1

    ኤሯ ኤሯ ኤሯ 😅😅😅😅

  • @abdiamin7761
    @abdiamin7761 9 месяцев назад

    አንደኛ 😅

  • @toybaseid3089
    @toybaseid3089 11 месяцев назад

    እኔስ ብየ ነበር አሞቱ ፈሰሰ እሰይ አገኘሁኝ የልቤ ደረሠ አላለችም ። ክክክክክ 😂

  • @user-nh6vl6vr1d
    @user-nh6vl6vr1d Год назад

    ይች ጣፋጭ

  • @Asma-zs1sc
    @Asma-zs1sc 11 месяцев назад

    ሀገሬዋአላህስላምሽየመለስልኝ

  • @YaschalewDessie-ou5ws
    @YaschalewDessie-ou5ws Год назад +2

    ይመቻችሁ።

  • @destamelese3244
    @destamelese3244 Год назад

    ይመቻችሁ በጣም አስተማሪ ነዉ

  • @tigtig1274
    @tigtig1274 Год назад +2

    ቃጣይ

  • @user-sr3cj6ys1h
    @user-sr3cj6ys1h Год назад +3

    እሱቤ አረ ተው

  • @user-sy8ck4je4x
    @user-sy8ck4je4x Год назад +1

    ያተ.ባሰ

  • @aselefch
    @aselefch Год назад +1

    Tbireki sitmerwi ❤❤❤❤❤

  • @user-km4ky2qs3e
    @user-km4ky2qs3e 4 месяца назад

    አታፍሩምዴ ጉዴ እደዚህ ያለነገር ስታወሩ😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @foziyagimelcom
    @foziyagimelcom Год назад +1

    😂😂😂😂😂😂😂ትክክል

  • @1hagerachin
    @1hagerachin Год назад

    Authentic 👌

  • @Fafe-vr7nx
    @Fafe-vr7nx Год назад +3

    ያሥተምራል😂😂😂❤

  • @askalemengstu2260
    @askalemengstu2260 Год назад +2

    ክክክክክክክክክክ ወይኔ

  • @Yekrta-LLB
    @Yekrta-LLB 10 месяцев назад

    ወይ ጉድ አይ የኛ ጠባይ ሳይኖረን መከራ ሲኖረን መከራ ? ይሔ ነው እንግዲህ ዘይባዊ አነጋገር !!!!!

  • @user-pc1um9jx2o
    @user-pc1um9jx2o 10 месяцев назад

    Yefiker tig waw

  • @user-nx7lk3xp9j
    @user-nx7lk3xp9j Год назад +7

    አስተማሪ ሥራ ነዉ በርቱ❤❤❤❤❤❤

  • @dubai7614
    @dubai7614 Год назад +4

    😀😀👍👍❤

  • @tigtig1274
    @tigtig1274 Год назад +2

    ክክክክክክ

  • @user-rt2vr1xn2v
    @user-rt2vr1xn2v Год назад +3

    😁😁😁😂😂😂🤣🤣🤣🤣🤣❤❤❤❤

  • @abateenyew2457
    @abateenyew2457 Год назад +6

    ይመቻችሁ የኔ ዉዶች

  • @alemhi8570
    @alemhi8570 Год назад +3

    ጀግና ወረዳሉ 😄😄😄😄😄😀

  • @user-dw1sc1th8u
    @user-dw1sc1th8u Год назад +1

    አረበናታችሁ፡ምችት፡ይበላችሁ

  • @elsaasefa5331
    @elsaasefa5331 Год назад

    Wow gerami new ❤

  • @HanaTomas-hn3hf
    @HanaTomas-hn3hf 4 месяца назад

    😂😂😂😂😂😂የቤቱ መቁፈር ቀረ😂😂😂 እያየሸ😅😅😅

  • @TamaraTamara-vj8xu
    @TamaraTamara-vj8xu 10 месяцев назад

    ክክክክ ጎጃም የየዋህ ውች ሀገር

  • @user-dp4ri4ln2g
    @user-dp4ri4ln2g Год назад

    የኔ ባረገው ያለምወርቅ ክክክክክክ😅😅😅😅😅😅

  • @user-pi9vi3gy6p
    @user-pi9vi3gy6p Год назад +3

    😂😂😂😂❤

  • @user-hk2ev7px8c
    @user-hk2ev7px8c Год назад +1

    ክክክክ

  • @user-vr6vi3im1x
    @user-vr6vi3im1x Год назад +2

    😂😂😂😂😂😂 አያሱባለው በደብቆፍር😂😂😂😂

  • @HayatHayat-zu6vk
    @HayatHayat-zu6vk Год назад +10

    ምርጥ ትምርት ከጨዋታጋ 😅😅😅😅😅

  • @genetteferi9552
    @genetteferi9552 Год назад

    ያይሽ ስወዳት እኮየኔ ቅም

  • @gdggg2692
    @gdggg2692 Год назад +1

    ክክክክ መብላት መጠጡንማ እናቴም ጋር አላጣሁት አላለችም 😂

  • @yunus7860
    @yunus7860 Год назад +2

    😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @adisawkeamenamenamen-fh2cb
    @adisawkeamenamenamen-fh2cb 11 месяцев назад

    yameral ktlwbet

  • @user-xb4qp3uh5r
    @user-xb4qp3uh5r 5 месяцев назад

    አንድ ጥያቄ አለኝ ትክክል የገጠር ሰወች ናቸዉ ወይስ የከተማ 😘😘😘😘

  • @YT-yn5ck
    @YT-yn5ck Год назад +3

    😁😁😁😁😁👍👍👍💜💜💜

  • @salasala8987
    @salasala8987 Год назад

    እኔው እኮ ነኝ ያየሽ ታዬ ማነች ብለህ ነው አላለችም 😂😂

  • @abisinia2771
    @abisinia2771 Год назад

    ብትተኝማ በዛው ይደግምልሻላ😅😂😂

  • @Asma-zs1sc
    @Asma-zs1sc 11 месяцев назад

    ገጠርውስጤነውበርቱልኝ

  • @xciteali30
    @xciteali30 Год назад +1

    ኪኪኪኪካኪ😄😄

  • @fatemaawel214
    @fatemaawel214 Год назад +3

    😂😂❤❤❤❤❤በርቱቱ

  • @zelekefirehiwot214
    @zelekefirehiwot214 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤

  • @yesharegchernet8589
    @yesharegchernet8589 Год назад +2

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤

  • @santosabebe2114
    @santosabebe2114 Год назад

    Beautiful Yayesh 😅

  • @mulunashbelletwmuluneshbel3604
    @mulunashbelletwmuluneshbel3604 Год назад +2

    ❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @saidarqway5739
    @saidarqway5739 Год назад +1

    😂😂😘😘😍😍👍👍👍

  • @brkti_tube
    @brkti_tube Год назад +1

    😂😂😂😂😂😂

  • @rozarozabaydoun9162
    @rozarozabaydoun9162 Год назад +1

    Ezim kofre ezam kofre 😂😂😂😂

  • @user-qz6ww6qr9i
    @user-qz6ww6qr9i 3 месяца назад

    እሱቤ በፍልጥ ነው የሚገባህ ምችት ይበላቹህ

  • @seifuamerga8767
    @seifuamerga8767 Год назад +3

    ስንት አገራዊ ችግር እያለ

    • @ruhamabarkot4802
      @ruhamabarkot4802 Год назад +3

      ሁሉም ስለ አገራዊ ችግር ለፍፎ ይዘልቀዋልደ አንዳድንደም እንዲህ ዘና ያዲርጉንጂ ሆ🙄

    • @dawitalemu9753
      @dawitalemu9753 Год назад +1

      ልክ ነህ። ሀገራዊውም ችግር የባሰበት እንዲህ እናስተምር ብለው የሰዉን ልብ በዝሙት መንፈስ በሚያስይዙ ፊልሞች ነው

  • @mamimami1739
    @mamimami1739 Год назад +1

    ❤❤❤❤❤❤😂😂😂

  • @emulayliatube
    @emulayliatube Год назад +1

    ገናዛሬ አየሁት የተዋናኞቹ ድራማነውደ?

  • @negasheshetu5627
    @negasheshetu5627 Год назад

    ታምራላችሁ

  • @tigtig1274
    @tigtig1274 Год назад +2

    😢😢😢