ሀገሩን ያጥለቀለቀው ሳሶ የዶሮ ዝርያ ግን ሳሶ ጥሩ ዝርያ ነው?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 янв 2025

Комментарии • 21

  • @befekadukorra3662
    @befekadukorra3662 3 года назад +4

    አላሥፈላጊ ገለፃዎች ሥለሚያሠለች ቀንሣቸው

  • @teshomewami8426
    @teshomewami8426 3 года назад +1

    ስለ ሳሶ ዶሮ እርባታ አንብቦ ለመረዳት የተዘጋጀ ጽሑፍ ካለ ልቀቁልን አስተምሮኣችሁ በጣም ጥሩ ነዉ አዲስ ጀማሪ ነኝ

  • @mekgm5473
    @mekgm5473 Месяц назад

    yet enagenaalen saaaaason

  • @madinasultanmadina
    @madinasultanmadina 2 месяца назад

    ቶሎ ወደ ሀሳቡ ያማገባው ነገር ያሰለቸኛል

  • @abdulahmed5741
    @abdulahmed5741 2 года назад +1

    ቦቫንስ እንቁላል ጣይ ጫጩት እፈልጋለሁ 50 ነው የምፈልገው እባክህን እንዴት ማግኘት እንደምችል ንገረኝ እንዳታልፈው

  • @jewah2376
    @jewah2376 2 года назад

    ስለሀበሻዶሮመረጃ

  • @biniamhailu4491
    @biniamhailu4491 3 года назад +3

    ማሳሰብያው ጥሩ ሆኖ ሳለ ወንድሜ መልሱን ግን በጣም አሳነስከው እና ነገሩ ሰስፔንስ ሆነ ይሰለቻል።

  • @gospilsingeryohannesabraha5371
    @gospilsingeryohannesabraha5371 2 года назад +1

    Mindnew qoy mitanzazw

  • @EdenZegeya
    @EdenZegeya Год назад

    ሰላም እንዴት ነክ እንቁላል ጣይ ዶሮ አዉራ ቢኖራቸው ችግር አለዉ ወይ

  • @AlemGetachew-ez5si
    @AlemGetachew-ez5si 6 месяцев назад

    ማስታወቂያ በዛ

  • @ፋፊነኝገጠሬዋ
    @ፋፊነኝገጠሬዋ 3 года назад +1

    እኔ ጥያቄ አለኝ ለማርባትም እፈልጋለሁ
    1 ግደታ መኖ መሆን አለበትዴ የሚመገቡት
    2/ እደማንኛውም ዶሮወች ማርባት ለምን አይቻልም
    3/ቫይታሚን ወይም መዳሀኒታቸው እማንኛውም ቦታ ይገኛል ወይ
    4 በማብራት ይሻላል ወይሥ ገዝቶ ማባዛት የማብራቱ በጣም ብዙ ጫጩቶችን ማውጣት ይችላል በአንድ ጊዜ የትኛው ያዋጣል
    እደምትመልሥልኝ ተስፋ አለኝ
    አዳድ ግዜ ብዙ ነገር እደሚያሥፈልግ ሥለምትናገር ነው ሁሌ እከታተልሀለሁ

  • @alemuyirga2433
    @alemuyirga2433 2 года назад

    ወደ እንቁላል ጣይ መኖ መቸ ነው የሚቅየረው በስንተኛው ሳምንት ውስጥ ነው

  • @teshomewami8426
    @teshomewami8426 3 года назад

    ለእቁላል ምርታማነት የሞመረጥ የዶሮ ዝርያ የትኛዉ ነዉ ግለፁልን አስተምሮኣችሁ በጣም ጥሩ ነዉ

  • @tamjen4281
    @tamjen4281 3 года назад +4

    ያለህን እዉቀት አትደብቅ ወደ ገንዘብ በጣም አታዘብል

  • @fikadubekele5047
    @fikadubekele5047 3 года назад

    የስልጣና ቦታ የት ነው? የስልክ ቁጥራቹንም በጽሁፍ ብተስቀምጡልን ጥሩ ይሆናል ።

  • @amarekassa1634
    @amarekassa1634 3 года назад

    ስለ ባድ ሮክ ዶሮ ስራልን ወንድሜ

  • @chchami4879
    @chchami4879 3 года назад

    ዶሮ:ለረባ:አስብና:እፈረለለዉ:ምን:ይሸለኛል:ወንድሜ:ምን:ትመክረኛሌ

  • @amirmensur4305
    @amirmensur4305 3 года назад

    አዎ ልዩንት አለው