የታፈነ እውነት!ታቦት እየሸኘሁ የ እናቴን ሞት ሰማሁ!ልጄን ለ አያቱ ሰጥቼ መልሼ ማግኘት አቃተኝ!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 фев 2025

Комментарии • 73

  • @አበበችጽጌማርያም
    @አበበችጽጌማርያም 10 дней назад +5

    ሲሳየ እግዚአብሔር አምላክ ከልጅሽ ጋር ያገናኝሽ በወቅቱ የነበርሽበትን ችግር እግዚአብሔር ያውቃል
    ተው አትፍርዱ ወገኖቸ ችግሯን እሷ ታውቃለች እና ከቻላችሁ ሸር እያርጋችሁ ተባበሯት

  • @bekelechtolaboku4650
    @bekelechtolaboku4650 11 дней назад +8

    እግዚአብሔር እንባሽን ይመልከት፣ ልጅሽን ለማየት ያብቃሽ፡፡ አይዞሽ፣ የልጅሽም አባት አሁን ትልቅ ሰው ነው፡፡ መልሶ የሚያስተካክለው ነገር ይኖራል፡፡ ዘመዶቹንም ታገኛለሽ፣ ተስፋ አድርጊ፡፡ ይዞሽ፡፡

  • @dfghtyui4174
    @dfghtyui4174 10 дней назад +2

    እግዜአብሔር ያስገኝልሽ ከልጅሽ ጋ 😢😢😢

  • @selamleethiopia3423
    @selamleethiopia3423 11 дней назад +10

    እግዚአብሔር ከዚህ ክፉ ሀዘን ይሰውራችሁ።

  • @duliti7133
    @duliti7133 9 дней назад +1

    አይዞሽ የኔ ቆንጆ ይገኛል።

  • @alemkebede5848
    @alemkebede5848 11 дней назад +2

    አይዞሽ እህቴ አመስጋኝ ሰው እንዲህ ማልቀስ የለበተም አታልቅሺ እግዚያብሄር ያውቃል የልጅን ነገር ማቅለሌ አይደለም ቸሩ መድሀኒያለም ይርዳሽ ደሞ ታገኝዋለሽ።

  • @SintayehuFerede-my2jd
    @SintayehuFerede-my2jd 11 дней назад +5

    እግዛቤር ከልጂሽ ጋር ያገናኚሽ አይዞሽ እሱም የማንነት ጥያቄ እያገላታዉ ይሆናል እግዛቤር ፍቃዱ ከሆነ አባቱ ትልቁን ሜና ይጫወታል ብየ አስባለሁ እባክኽ ካለኽ በግዛቤር ስም እንባዋን አብስላት ምንም ቢሆን ባንድ ወቅት ያሳለፋቹትን አስብ

  • @Saif-bw9tx
    @Saif-bw9tx 11 дней назад +2

    አግዚአብሔር ከልሽ ጋር ያገናኝሽ 😭😭😭😭😭ያማል🙏

  • @SIMENGYEMATA
    @SIMENGYEMATA 11 дней назад +3

    ዐይዞሽ ዕህቴ ዐንጀቴን ብለሽኝ ጡሩዉን ያሰማሽ

  • @FritaAbera
    @FritaAbera 11 дней назад +4

    እግዚአብሔር ይርዳሽ ከልጅሽ ጋር ያገናኝሽ

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 11 дней назад +1

    እናት ለምን ትሙት አይዞሽ ይህም ያልፋል ! እእግዚአብሔር አንችንም እናት አድርጎሻል አንዳንዴ ህይወት እንዲህ ነው !እንባሽን ያብስልሽ አይዞሽ

  • @ssaa-er6rk
    @ssaa-er6rk 11 дней назад +3

    አይዞሽ አላህ ያገናኝሽ ያረብ🤲🤲🤲

  • @hayimanotTesfaye-j9k
    @hayimanotTesfaye-j9k 10 дней назад +1

    አይዞሽ ሁሉም ያልፋል ። ክርስቲያን ተስፋ አይቆርጥም።❤❤❤

  • @Mehretwondimu
    @Mehretwondimu 11 дней назад +2

    እግዚአብሔር ይርዳሽ የኔ እህት😢😢😢

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 9 дней назад +2

    ከ100 አንድ ፈልግኡ ነው እሚል ዩለኝ ተገድጄ ተደፍሬ ወዘተ በሀይማኖቴ በሀይማኖቴ ለስሜታቸው እየተደሰቱ ልጅ ሲወለድ መጣል ልብድ እያጠቡ ሰው ቤት ተቀጥረው ማሳደግ እይፈልጉም!!! አሁን በስተ መጨረሻ ህይወት መቀየርያ ይህች ጣፋጭ ሶሻል ሚድያ ህዝቤ ሀብታም ነው ረብጣ ብር ከታች በሚፃፈው አካውንት ነምበር እስግእቡ ይባላል!!!! አሄ ይሄ ነገር ታድይይ ጥፋት አያበዛም ማለት ነው??????

  • @tigigetu3792
    @tigigetu3792 11 дней назад +3

    እግዚያብሄር ይርዳሽ😢😢😢😢

  • @hasanliafa6857
    @hasanliafa6857 11 дней назад +4

    እናት የወለደቹ ልጆን ለምና ቢሆን ማሳደግ ይጠበቅባታል ለሀሆኑ ጡሩ ያሰማሽ🇪🇷🇪🇷🇪🇷

    • @welansatesfaye5384
      @welansatesfaye5384 9 дней назад

      እሚገርሞት እኔ እርሶን የመሳሰልን ነን ትክክል እምንፈርደው ይሄ ደደብ ህዝብ ለእንደዚህ አይነት ጥፋት ድጋፍ እየሰጠ እንደሆን አይገባውም ኮምጩጭ ነው እግራቸውን ሲያነሱ ምንም አይመስላቸው ልጅ ሲመጣ ሽንት ቤት መክተትላሳዳጊ መስጠት ልጆቹ ሲያድጉ አፋልጉኝ ወዘትእ ሀይማኖቴ ሀይማኖትኡ ሀይማኖቴ ሀይማኖትን መደበቂያ እያደሩጉ!!!! እኔ አይምቸኝም የአዞ እንባ እውነቴን ነው እምነግሮት አሁን ገንዘብ ሉመሰብሰብ ነው የስንቱን ህይወት ቀየረ!!!! ይህች ወጣት ናት ልጅዋን በጥርስዋ ይዛ ማሳደግትችላለች ከአንዱ ወደአንዱ እየዘለሉ ነው እመኑኝ!!!በወጣት እድሜዋ ዲዜኤብል!!!

  • @AsAa-c2e
    @AsAa-c2e 10 дней назад

    አግዚአብሔር ይረዳሸ አናትዬ ድህነት መከራነዉ ዘአይነሰሸ አድታይዉ እግዚአብሔር ይፍቀድ

  • @Temutubeተሙ
    @Temutubeተሙ 11 дней назад +4

    እኔ ግን ግርም ይለኛል እደት ልጅን ያህል ነገር ዝም ብሎ ይሠጣል አባቱ በህይወት እያለ ሂደሽ አጠይቂም እደትሥ አሥችሎሽ ልጅሽን ጥለሽ ሌላ ትዳር መሠረትሽ በሥንት መከራ ልጆች ካደጉ በኃላ እናት ነኝ አባት ነኝ እያላች አታልቅሡ መጀመሪያ ታግላችሁ ለማሣደግ ሞክሩ

  • @maryelove7751
    @maryelove7751 11 дней назад +1

    አይዞሽ እናቴ አታልቅሽ እግዚአብሔር ያገናኝሻል ሼር አድርጉ ጋይስ እንዲገኝላት

  • @fikreteru6742
    @fikreteru6742 11 дней назад +2

    መሲ ተስፋ ንዳን አግኝው ያገኝላታል ቀላል ላይሆን ይችላል የጠራችው ወረዳ የትውልድ ቦታ ነው ቅን ልጅ ነው ይረዳታል

  • @elsielsi9993
    @elsielsi9993 11 дней назад +1

    Yene wed ehet Medhanialem ke lejesh gara yagnayesh❤️❤️❤️

  • @Q8Star-rl9cg
    @Q8Star-rl9cg 11 дней назад +3

    አይዛኝ እህትአለም😢😢😢😊🎉❤

  • @tzitagebra-v4f
    @tzitagebra-v4f 11 дней назад +1

    እንኳን አደረስሽ መሲ❤❤❤

  • @Josh-u2d5f
    @Josh-u2d5f 11 дней назад +2

    Ehetey belegenete yeseteshene legeshene yedeGele Mareyame lege yafaleGeshe enebashene deGele Mareyame taneseleshe deseta yasmashe fetarey Amen yehoneleshe yene ehete berehe tayewealeshe legeshene🙏🏼🇪🇷

  • @kegetahun3445
    @kegetahun3445 11 дней назад

    እግዚአብሔር ይርዳሽ እንድታገኝው አይዞሽ

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 11 дней назад

    ፈጣሪ፡ያገናኝሺ እህቴ ከልጆሺጋር

  • @selahatabdela9949
    @selahatabdela9949 10 дней назад

    እግዛብሔር ይርዳሽ

  • @godislove5271
    @godislove5271 11 дней назад +2

    Yemetal atalkesh❤❤❤❤

  • @Yosebeny
    @Yosebeny 11 дней назад +1

    አይዛሽ

  • @MerryAlfayez
    @MerryAlfayez 11 дней назад

    ቸሩእግዚአብሔርበሰለምያገናኛችሁ

  • @merhawitbrhane1347
    @merhawitbrhane1347 11 дней назад +1

    Ayzosh yena eht fetari ke lijish gar yagenagnsh

  • @KedraDjku
    @KedraDjku 11 дней назад

    አላህ ያስገ ኝልሽ እናት ነሽና አንፈርድም

  • @biza4948
    @biza4948 11 дней назад +1

    እህት😢😢😢😢

  • @AdissTesfaya
    @AdissTesfaya 11 дней назад +3

    Ayzosh

  • @tigistmamo7604
    @tigistmamo7604 11 дней назад +1

    አብራር የሚባል ሻይ ቤት ያለው ልደታ ፊት ለፊት የነበረ ሰው እባካችሁ የልደታ ሰፈር ሰዎች ተባበሩአት

  • @peaceethiopia3935
    @peaceethiopia3935 11 дней назад +1

    እይዞሽ ምንም እላጥፋሽም ልጅ በእያት ማድግ ምቼም ክማድጎ ምስጥት ይሻላል ትንሽ ብድብ እልምትዋውቃቹ ክቤትስቦቹ ጋር ስህተት ነው ያርግሽው ልጅነትም ስልንብርብሽ ስህተት ነው ። እይዞሽ ትግናኛላችሁ እሱ ክምፍልጉ ቅድምሽ ብምፍልግሽ እድንቅሻልሁ እይዞሽ 😢😢 ።

  • @imalemi9650
    @imalemi9650 11 дней назад +1

    ayzosh ehete egizyabeher yerdashe

  • @aster8918
    @aster8918 11 дней назад +2

    እግዚአብሔርይርዱቨየኔእህት😢😢😢😢

  • @MimYetera
    @MimYetera 11 дней назад

    አይ አብሺር ከልጅ መለየት ሞት ነዉ እ

  • @BONANZ321
    @BONANZ321 11 дней назад +1

    መሲ:- የ 16 ዓመት ሕፃን ተቆጣጣሪ ምግብ ቤት ውስጥ ነበርኩ ማለት ትንሽ በዚያን ጊዜ 20 ዓመት ልትሆን ትችላለች:: አበሻ ቢሞቱ ዕድሜያቸውን አይናገሩም::

  • @MaikoMaiko-l4p
    @MaikoMaiko-l4p 11 дней назад +1

    የምን ቅዱስ ነው የምታወሪው ረፉ ቅዱስ አባት ክርስቶስ ብቻ ነው

    • @duliti7133
      @duliti7133 9 дней назад

      የራስህ እምነት እዛው ለስብከት ነው የመጣኸው። በእግዚአብሔር አንድ በሶስት ስላሴ ለምታምን ልጅ

  • @marykuki6319
    @marykuki6319 11 дней назад +1

    ❤❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ
    @ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ 11 дней назад +1

    አይማኖቱ ሌላ መሆኑን እያወቅሽ እንዴት ሰጠሽ ሰው ቤት ተቀጥረው እንኳ ምናለ ብትይዝው ለሌላ ብትሰጪ ይሻል ነበረ በእምነት ለማይመስልሽ ሰው ባትወልጂ ጥሩ ነበረ ከሆነ በኋላ መስጠት አልነበረብሽም

  • @እግዚአብሔርይመስገን-የ8ነ

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ZeynebMuhamed-h8d
    @ZeynebMuhamed-h8d 11 дней назад +1

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @helentube.
    @helentube. 8 дней назад

    😢😢😢😢😢

  • @Yohannesethiopia1995
    @Yohannesethiopia1995 11 дней назад +1

    ❤❤❤

  • @frahiwotkassa6646
    @frahiwotkassa6646 11 дней назад +1

    እንዴ ታዲያ አሁን አብሮሽ ያለው ባለቢትሽ ለምን ገፍቶ አላጠናከረም ፍለጋውን

  • @Joellemaamari1962
    @Joellemaamari1962 3 дня назад

    Girmm yilal🤔 zim bilo simm sayiteyek beteseb sayiteyek sitt yideteggal?kalefe wedya yikochal
    Metegagat yasfelgal

  • @meseretbayssa3518
    @meseretbayssa3518 11 дней назад

    😭😭

  • @sisayineshikase5859
    @sisayineshikase5859 11 дней назад +1

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @rayeraye8498
    @rayeraye8498 11 дней назад +11

    እማ እያለች እንዴት በግድ ትሰጭዋለሽ ለም ነሽ ማሳደግም ቢሆን አለብሽ።

    • @tigistmamo7604
      @tigistmamo7604 11 дней назад +1

      አያድርስ ነው አትፍረድ ይፈረድብሀል

    • @frehiwotmoges3266
      @frehiwotmoges3266 11 дней назад

      አይ እህቴ አትፍረጃ ችግር እማያረግዉ ነገር የለም።

    • @chuchudamena2588
      @chuchudamena2588 11 дней назад +3

      አይባልም እናት ከአቅሟ በላይ ካልሆነ ልጇን አተሰጥም አትጥልም አንፍረድ የሰጠችው ለአያት ነው እኮ

    • @MedaniteAmare
      @MedaniteAmare 11 дней назад

      Lefraj qalal new benberchebet west kaltehona hememewa chegerewa lagna ayegebanm selzhe endasemanew enferdaln

    • @bestofever18
      @bestofever18 11 дней назад

      አትፈረድ ይፈረድብሐል

  • @Zulfaahmed-s1v
    @Zulfaahmed-s1v 11 дней назад

    እና ባለቤትሽ ካገኘዉ ለምን አቺ አላገኘሽዉም እዚ ለምን አስፈለገሽ ግን እቅታ

  • @fjgdgg1538
    @fjgdgg1538 11 дней назад

    የዝሙት መዘዙ ክፋቱ ተዳር ቢሆን አችም በእምነትሽ እሱም በእምነቱ

  • @BONANZ321
    @BONANZ321 11 дней назад

    የ 16 ዓመት ሕፃን ሴት ልጅ የቦኖ ተቀባይ ልትሆን አትችልም:: ያጠራጥራል:: ባይሆን ከ 20 ዓመት በላይ ያሳምናል::

  • @MekdesDesse-y1m
    @MekdesDesse-y1m 11 дней назад +1

    ❤❤❤

  • @Zufan-uq4pm
    @Zufan-uq4pm 2 дня назад

    😭😭😭😭😭

  • @ElieMechleb-gl2qn
    @ElieMechleb-gl2qn 11 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤