Memeher Girma Wondimu 2ጴጥ 1•5 በእምነታችሁ በጎነትን ጨምሩ።

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 30 дек 2021
  • የ2014 ዓ.ም የጌታችን የአምላካችን
    የኢየሱስ ክርስቶስ ልደትን ምክንያት
    በማድረግ የበጎነት ቀን
    2ጴጥ 1•5 (በእምነታችሁ በጎነትን ጨምሩ።
  • Авто/МотоАвто/Мото

Комментарии • 1,2 тыс.

  • @kidistkassa7093
    @kidistkassa7093 2 года назад +161

    የደሀ: አባ: የእኔ: አባት:የኢትዮጵያ: አባት: እግዚአብሔር: አምላካችን: ፀጋውን:በረከቱን: ያብዛልዎት: ረዥም: እድሜ: ከሙሉ:ከጤና: ጋር: ይስጥልን::

    • @argwaabi6189
      @argwaabi6189 2 года назад +2

      ዬኔአባት፡ዬዳሆችአባት፡ኤዳሜን፡ጤነዪሢጣዎት❤❤❤❤😭😭

    • @addisaddis4301
      @addisaddis4301 2 года назад +1

      Amen Amen Amen 🙏

    • @rosarosa9341
      @rosarosa9341 2 года назад

      Amen amen amen

  • @solomonm.s.298
    @solomonm.s.298 2 года назад +67

    *ድንቅ አባት በዘመናችን ያለተጠቁሙባቸው ሁሉ ፈጣሪ ቀና ልቡና ይስጣቸው! አይ ኢትዮጵያዊ የተባለ ፣ የተዘናጋ ትውልድ ሆይ! ኦርቶዶክስ ሐይማኖቴ በስምህ ትውልድ ሲድን ተመስጌን አምላክዬ በአይኔ አሳየህኝ! ትውልድን ታንፆ ሲቀጠል! አቤት አለመታደል ሆኖ በምትኩ ስድብ ለሚቀናው ብዛቱ? የአባታችን እና የሌሎች አባቶቻችን አንድ ቀን ሳይዘናጉ ተግተው ፀለዩ ፈጣሪ ደግሞ ፀጋ ሽለማቸው እንደ ድርሻቸው ለማን ሲባል? ለዘመኑ ትውልድ ለእኛ ሐጥያታችን ሞልቶ ለገነፈለው! እግዚአብሔር የወደደውን ትውልድ ለማስቀጠል! አሁንም ፀጋውን እና ዕድሚውን የጨምርልዎ አባታችን!!!*

    • @finally7664
      @finally7664 2 года назад +2

      I love your comments very very good comment thank you very much Kenfe Gebriel

    • @yabsera6872
      @yabsera6872 2 года назад +2

      ምንም ልዩ ባልገልዕውም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን

    • @user-ko1yi7os6x
      @user-ko1yi7os6x 2 года назад +2

      አባታችን እግዚአብሔር ይሰጥልን

    • @liyagessesse7435
      @liyagessesse7435 2 года назад +2

      ABATE KEAMET ESKEAMET BIMERKIWOT AHUN LADERKWAT BERKEK BILEW ZIK BILEW KUCH BILEW LAREGUAT ENKWAN AYBEKAM BICHA BETIKITU SHIH AMET NURULIN ABAATE YEMECHERESHEWA ALKISA ASLEKESECHIGN

    • @sabaghumbot5485
      @sabaghumbot5485 2 года назад +1

      አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @taralema6070
    @taralema6070 2 года назад +2

    አባ እርስዎን ለማመስገን ቃል የለኝም ብቻ የእኔን እድሜ ቀንሶ ይስጥልኝ🙏💘💔💔😭⛪️✝️

  • @user-cd2su3uo6y
    @user-cd2su3uo6y 2 года назад +1

    አባታችን ስወዶት ጸጋውን ብዝዝዝዝዝዝዝዝዝት ያርግሎት እድሜና ጤናውን ይስጦት በረከቶ ይደርብን አሜን

  • @abc12452
    @abc12452 2 года назад +207

    ኡፍፍፍፍፍ አባቴ እግዚአብሔር ይስጥዎት🙏🙏🙏እድሜ እና ጤና ይስጥዎት አባቴ ተባረኩ አይይይይይይይ ባለን ስናመሰግን ይጨምርልናል እኮ በረከቱም ለየት ያለ ነዉ!!እኛ ተመስገን አንልም እንጂ

    • @stmarytsegaye
      @stmarytsegaye 2 года назад +3

      ዲቢሎስ ምላሳችን ጭቅላታችን ተቆጣጥሮ እግዚአብሔር እዳይመስገን ያደርጋል !!!

    • @samuraiadisabab9260
      @samuraiadisabab9260 2 года назад +1

      👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🖕🖕🖕🖕

    • @abc12452
      @abc12452 2 года назад +2

      @@stmarytsegaye እዉነት ነዉ እሱ እኮ ነዉ የሚጫወትብን ሙሉ በሙሉ ተቆጣጥሮናል ብቻ ወደ ልቦናችነሰ ይመልሰን እንጂ🤲🤲🤲አባታችንንም እድሜና ጤና ይስጥልን ፀጋቸዉን ያብዛልን ፈጣሪም እንደሳቸዉ ያለ ባለፀጋ ትዉልድን ያፍራን አሜን🙏🙏🙏

    • @leule9684
      @leule9684 2 года назад +1

      welete silase,ESACHEW TEBARIKEW NEW YIHIN YADEREGUT YALTEBAREKEWIN MIRIQAT MIASFELIGEW,ye kirstos hawaryan tebareku ayibalim.FETATI MASTEWAL YISTACHU.

    • @abc12452
      @abc12452 2 года назад +1

      @@leule9684 ሆ ምነዉ አባ ጨምሮ እንዲባረኩልን እና ያላቸዉ እድሜ ላይ እንዲጨምርላቸዉ ተመኘዉኝ እንጂ ምን አጠፋዉ?ወይ ደግሞ አልተሳደብኩኝ ለራስክ ልቦና ይስጥክ አቦ!!ምነዉ ስንቶቹን አገልጋዮች መድረክ ላይ ሲያገለግሉ በቤቱ ያፅናክ ያፅናሽ እያልን እንመርቅ ኤለ?እርሳቸዉንም ጨምሮ እንዲባርክልን እና ፀጋዉን እንዲያበዛላቸዉ መመኘት ጥፋት ነዉ?ካጠፋዉም ይቅርታ???!!አንተም አስተዉል እሺ!!!

  • @user-ib6ug6nr7v
    @user-ib6ug6nr7v 2 года назад +90

    አባቴ እርሶን የሰጠን ፈጣሪ ክብር ምስጋና ይግባው እድሜ ከጤና ይስጦት ፀጋውን ያብዛሎት አባቴ የክርስቶስ ወዳጆች እንኳን አደረሳቹ

    • @sitiaissah6981
      @sitiaissah6981 2 года назад +3

      እምወዶት አባት እድሜ ከጤና ተመኘውሎት✋✋✋

    • @faduyabatenafaqi5531
      @faduyabatenafaqi5531 2 года назад

      Yesew kentu negni lemin alish

    • @hgyt6663
      @hgyt6663 2 года назад

      እኔሙስሊምንኝ ግን ይሂን ሠውየ እወደዎለሁ እሲ ዱቃ አዲርጉልኝ አባቴዎ😘😘😘

    • @lemunlomimidhaso6622
      @lemunlomimidhaso6622 2 года назад

      😭😭😭😭🤲🤲🤲⛪🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @almazdebele7312
    @almazdebele7312 2 года назад +1

    በእውነት ለአባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቆት አሜን 🙏

  • @ageresileshi4369
    @ageresileshi4369 2 года назад +1

    የድሀ አባት ሩህሩህ አባቴ የርሰወ የመንፈሳዊ ልጅና ተማሪ በመሆኔ በጣም ደሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰ ብሎኛል። እግዚአብሔር ረዥም እድሜ ከጨና ጋር ይሰጠወት።

  • @dawit5817
    @dawit5817 2 года назад +42

    ከሚቀበል ይልቅ የሚሰጥ ብፁህ ነው!!
    ለረዳችሁ በሙሉ እድሜ ይስጣችሁ!
    ለመምህር ግርማ ረዥም እድሜ ተመኘሁኝ!!

    • @samuraiadisabab9260
      @samuraiadisabab9260 2 года назад

      😭😭😭🥰

    • @abdoals5660
      @abdoals5660 2 года назад

      እግዛብሄር ቤታችሁን በበረከት ይሙላላችሁ ዬኛ ጀግና አባት

  • @sgsgsgsg8142
    @sgsgsgsg8142 2 года назад +41

    የኔ አባት ያምላከ ደግ ስጦታችን ከምሰ
    ከምስኪኑ ምስኪን ከተቸገሩ መቸገር የኔ ምሰ
    ምስኪን አባ አባሽ ኑሩልን ብዝት ይበሉልን እድሜ ማቱሳላን ያድልኦት አሜን አሜን አማን ➕➕🕯🕯➕➕😭😭😭😭

  • @fasicamolla7352
    @fasicamolla7352 2 года назад

    ተመሥገን ተመሥገን ተመሥገን ከፈጣሪ የተሠጡን የህዝብ ሁሉ እረኛ በዘመኑ የተላኩልን በረከት ናቸዉ አባታችን ምንም ብል አይገልፅልኝም አባታችን በእድሜ በጤና በፀጋ ያቆይልን የሠጠ ይሠጠዉ ይጨመርላችሁ ላጡትም የተሻለ ቀን የበረከት ህይወት ያድላቸዉ የአመት ሠዉ ይበለን ዘራችሁ ይብዛ እንደሠማይ ከዋከብት ያብዛችሁ የአብርሀም የይሥሀቅ የያእቆብ አምላክ አሜን አሜን አሜን

  • @rahhaharadsh8328
    @rahhaharadsh8328 2 года назад

    አባታችን በእዉነት ኢረጀሜ እድሜ ከጠና ጋር ይስጥልኝ ጨምሮ ጨመረ❤❤😭😭😭

  • @mihreteabandebrhan8615
    @mihreteabandebrhan8615 2 года назад +28

    እውነተኛ ኣባት እንደዚ ኖው ኣባተ በረከትኩም ይብጸሓኒ ቅዱስ እግዚኣብሔር ካብ እስራተ ይፍትሓኒ። በረከትኣብ ኖው ስመ በጸሎት ኣስቡኝ ወገነ።

  • @negatuaadmasu5388
    @negatuaadmasu5388 2 года назад +9

    መምህር ግርማ እረጅም እድሜ ይስልን በዚህ በረከት የተሳተፋችሁ ሁሉ የመንግስተሰማያት መውረሻ የነፍስ ዋጋ ያድርግላችሁ በእውነት ዋጋችሁን እግዚያብሄር ይክፈላችሁ🤲🤲🤲🤲

  • @elesabetgelaw1059
    @elesabetgelaw1059 2 года назад

    እድሜ ይስጠዋት አባቴ የተከበሩ አባት
    ቃላት የለኝም የኔ አባት እንደርሶ እያሉትን
    ያብዛልን ።አሜን ።አሜን ።

  • @rahelmariyam9175
    @rahelmariyam9175 2 года назад

    አባቴ የማቱስላን እድሜ ይስጥልኝ ኑርልኝ እፍፍፍ
    በፆለትዎ አስቡኝ ወለተ አማኑኤል ብላችሁ

  • @ftawashenafi6928
    @ftawashenafi6928 2 года назад +26

    ኣባታችን እግዛብሄር አብዝቶ ይስጦት 🙏🙏እኛም እንደዚ በረከት ለመሳተፍ እግዛብሄር ይርዳን 🙏🙏🙏🙏ኣሜን ኣሜን ኣሜን 🙏🙏🙏

  • @user-vd4yn9vb6b
    @user-vd4yn9vb6b 2 года назад +5

    ምን ብዬ ልኮምት አባቴ ማርያምን ቃል አጠረኝ አባቴ እድሜ ጤና ይስጥልን

  • @tasfanshtafse1720
    @tasfanshtafse1720 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመሰገን አባታችን እድሜ አና ያብዛላት🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍🌷🌷🌷🌹🌹🌹👍❤️❤️🌹🌹🌹🌹

  • @saramehirt456
    @saramehirt456 2 года назад +1

    በጣም ገረመኝ አባታችን ጨምሮ ይስጠዎት የስደት በውስጥ ያሉት ልጆችህን ይጠብቅልን

  • @simetube
    @simetube 2 года назад +45

    እግዚአብሔርን ከሀብትህ አክብር፥ ከፍሬህም ሁሉ በኵራት፤ ጐተራህም እህልን ይሞላል፥ መጥመቂያህም በወይን ጠጅ ሞልታ ትትረፈረፋለች። እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ አባታችን እውነት የክርስቶስ ምሳሌ ናችሁ ድሀውን ሲመግብ ለምፃምናን ሲያነፃ ጎባጣን ሲያቀና ነበርና 😭😭😭😭

    • @user-sm8kb8jo8b
      @user-sm8kb8jo8b 2 года назад

      አባ እግዚአብሔር እድሜ ና ጤናይስጦት

    • @yefikirTube
      @yefikirTube 2 года назад

      ፍትህ ፍትህ ፍትህ
      ፍትህ ፍትህ ፍትህ
      በሳኡዲ አረብያ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭እኛ ኢትዮጵያዊ አይደለንም ወይ⁉️⁉️❓❓❓❓❓❓❓🇸🇦🇸🇦🇸🇦 🇸🇦🇸🇦

  • @user-gj1fp1jz8j
    @user-gj1fp1jz8j 2 года назад +55

    አባታችን ለተጨነቁት ለተቸገሩት ደራሻችን በድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን

  • @kidstkibru6223
    @kidstkibru6223 2 года назад +1

    እድሜዎትን መድሀኒአለም ያርዝምልን አባታችን

  • @netsanetsoimon8355
    @netsanetsoimon8355 2 года назад

    ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን አሜን አሜን አሜን

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 2 года назад +21

    ውይይይ አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን 🥰🙏🏿🙏🏿🙏🏿ምነው አንድ ቀን ቢፈቅድልኝ ክርስቶስ 😢እርስወን ለማግኘት? 🙏🏿የዋሁ ህዝባችን በኑሮ ውድነት ተሰቃየ እፍፍፍፍፍ አቤቱ ጌታ ሆይ ኢትዮጵያን አስብልን 🙏🏿

  • @kehab0408
    @kehab0408 2 года назад +24

    ኣባየ ናይብሓቂ ኣቦ,፡ ካህን፡መምህር ፡ጋሳ፡ መራሒ፡ እሙንብጻይ ፡ መሓዛ፡ ትጋዳላይ፡ ኩሉ ኢኩም ኣባግርማ መዓረይ እግዚኣቢሄር ረጂም እድመና ጤእና ይስጡት። ኣሜን። ዘመንኩን መድሃኒኣለም ይባርክ። ነቶም ፍሬኩም ዝኮኑ መእመናን ድማ ናይሰማይ ወረስቲ ይግበሮም።

  • @user-yk8mm6nn1v
    @user-yk8mm6nn1v 2 года назад

    አባቴ የኔን እድሜ ጨምሮ ያቆይልኝ አልል ሐጢአተኛ ነኝ ከምድር አሸ የበዛ አጢአቴ
    የምስኪኑ የድሃው እምባ ሲል እግዚአብሔር ያቆይልን
    ዘርሁን ያብዛልን እንደት እደምሳሳለዎት
    ለመምህር ተስፍየ የአባታችን ዘር ያብዛልን ብላችሁ ጸልዩ።።።

  • @beyapease6686
    @beyapease6686 2 года назад

    አቤት አባታችን ሰው ባለው ማመስገን ከቻለ የበለጠ እንደሚያገኝ ያሳወቁን እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን

  • @user-wb4uz2xr6b
    @user-wb4uz2xr6b 2 года назад +27

    አባታችን የእውነት እግዚአብሔር እረጂም እድሜ ከጤናጋ ያድለወት በጣም ነው የተደሰትኩት በእውነት አባታችን ሁልጊዜም በደስታ ኑሩልኝ

    • @sofiymessay4134
      @sofiymessay4134 2 года назад +1

      አሜን፣ አባታችን፣ አግዚአብሔር፣አረጀምአድሜናጤናደሰጥልን፣💛💚❤🙏🙏🙏🙏👍👍

    • @user-wb4uz2xr6b
      @user-wb4uz2xr6b 2 года назад

      @@sofiymessay4134 አሜን

  • @mahlettsegay2565
    @mahlettsegay2565 2 года назад +14

    ዉይ ያስለቅሳል ደስተዉ አባዬ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥዎት ኑሩልን ሽ አመት

  • @fikiretgebre9118
    @fikiretgebre9118 2 года назад

    አባታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ከክፉ ነገር ትጠብቅልን ለሰጪውም እግዚአብሔር ይስጠው

  • @barkalmaa7095
    @barkalmaa7095 2 года назад

    አባቴ እረጅም እዴሜ ጢና ይስጠወት ኑሩልን እንደሳቸው ያለውን አባት ያኑርልን በረከተወት ይደርብን

  • @simertberhane8182
    @simertberhane8182 2 года назад +7

    መምህር በዚህ ዘመን እንደእርሶ ሀዋርያ አባት የሰጠን ልኡል እግዚአብሔር ይመስገን ዘር ሀይማኖት የማይመርጡ እውነተኛ አባት በፈተና የጸኑ የተዋህዶ አርበኛ ሌላ ምንም ማለት አልቻልኩም አባ የማቱሳላን እድሜ የድንግል ልጅ ይስጦት አሜን

  • @dagihiwifamily8876
    @dagihiwifamily8876 2 года назад +74

    ፈጣሪ ለእርስዎ ረጅም እድሜ ይስጥልን አባ በረከቶት ይደርብን🙌🙏🙏

  • @fghuiuhhu9115
    @fghuiuhhu9115 2 года назад

    አባታችን እግዚአብሔር ይሥጥወት እድሜና ጤና ፀጋውን ያብዛልወት 😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲 አሜን

  • @tsionmaru4753
    @tsionmaru4753 2 года назад

    አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን በረከታቸዉ ይደርብን በጣምነዉ ምንወድወት አባታችን💒💒💒🙏🙏🙏

  • @zeniyemrmelej9613
    @zeniyemrmelej9613 2 года назад +11

    እግዚአብሔር አምላክ ጤና እደሜ ይስጥልን አባታችን

  • @samrawittadess1235
    @samrawittadess1235 2 года назад +9

    አቤቱ አምላካችን እንደስዎ ያለአባት ያብዛልን. እድሜና ጤና ይስጥዎት, እመቤቴ ትከተልወት🙏

  • @agerselam9575
    @agerselam9575 2 года назад

    እግዚአብሔርይመሥአባአጸደማርያም ገንአባታችንእድሜይስጣችሁበጸሎትአስቡኝ

  • @rahelreda9107
    @rahelreda9107 2 года назад +1

    እግዛብሄር እድሜና ጤና ይስጦት አባታችን

  • @user-ct5cd4br8k
    @user-ct5cd4br8k 2 года назад +11

    ፍቅር የሆኑ አባት እዴት እደምንወዶት እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥዎት እግዚአብሔር እርስዎን የሰጠን ለበረከት ነው በረከቶት ይደርብን አንድ ቀን በመስቀሎት በጆት ለመባረክ ያብቃኝ አሜን

  • @user-go6ic3nu4i
    @user-go6ic3nu4i 2 года назад +8

    አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ፀጋዉ ያብዛሎት ሺ አመት ኑርልን እንደ አባታችን ያልቱን ያብዛልን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @emmyemmy6947
    @emmyemmy6947 2 года назад

    የእኛ አባት ብርቱ ልቤ በምን አንደበት ይግለፆት መላኸ መክራት መምህር ግርማ እድሜ ኸጤና ይሰጥልኝ ፅጋውን ያብዛሎት

  • @diribaalemu2623
    @diribaalemu2623 2 года назад +1

    ሁሌ አባታችን በደግነት የሚኖሩ አባት ፈጣሪ ይባርኮት

  • @stmarytsegaye
    @stmarytsegaye 2 года назад +15

    እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጦት !!! ሁሌም የደሀ አሳቢ፣ ለተጨነቁት ፈዋሽ መምህር ቃላት የለኝም ለእሶ በእውነት በዚህ ዘመን እርሶን የስጠን አምላከ ቅዱሳን ምስጋና ይግባው!!!!

  • @user-wg2pd1hh1e
    @user-wg2pd1hh1e 2 года назад +8

    አባታችን እረጅም እድሜ ይስጠዎት
    ይሰጡ ይሰጣችኋልም ፈልጉም ታገኛላችሁ አንኳኩም ይከፈትላችኋልም ይላል ጌታችን መድኃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ

  • @marthamartha1907
    @marthamartha1907 2 года назад +1

    እፍፍፍፍ አባቴ በእውነት እግዚአብሔር እድሜ እና ጤናዎትን ይስጦት. እግዚአብሔር ይጠብቅልን ።

  • @user-lv1jr2dy7p
    @user-lv1jr2dy7p 2 года назад

    የኔ አባት እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤናጋር ያድልልን አባቴ የደሃ አባታ

  • @johndanid4553
    @johndanid4553 2 года назад +15

    ልዩ ደግ አባታችን እግዚአብሔር አምላክ እረጅም ዕድሜ ያቆይልን ❤🙏

  • @user-mu8tv5qv1s
    @user-mu8tv5qv1s 2 года назад +13

    እግዚአብሔር ይመስገን ።
    አባታችን ዕድሜና ጤና ይስጦት በረኮቶት ይድረሰን ።🕯🤲

  • @dametasama4865
    @dametasama4865 2 года назад

    አባታችን እግዚአብሔር ከነቤተሰቦ አብዝቶ ይባርካችሁ እንደ እርሶ ያሉትን አባቶች እግዚአብሔር አብዝተው ያብዛልን አሜን

  • @haymanotadamu3732
    @haymanotadamu3732 2 года назад

    አባቴ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር በፀጋ ያቆይልን
    😭😭😭😭😭🙏🙏🙏

  • @gulilatdejene9106
    @gulilatdejene9106 2 года назад +8

    ቃላት አጠረይ አለቀስኩ አባታችን እድሜዎት እንደ ማቱሳላ ያርዝመው የእውነት አባት ትክክለኛ አባት የድሀ አባት ፤

  • @user-yz7yq9ki5p
    @user-yz7yq9ki5p 2 года назад +8

    የጠጣችሁ ሰወች እግዚአብሔር ጨምሮ ጨማምሮ ይስጣችሁ የኔአባት እረጅም እድሜ ይስጠወተ

  • @RESPECT-cd7nf
    @RESPECT-cd7nf 2 года назад +1

    Egzhabhare yekebleg Erson edmae tena yestachu amen

  • @salamsalam3691
    @salamsalam3691 2 года назад

    አባታችን መምህር ግርማ የቅዱሳን አምላክ እርጂም ዕድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥልን በእውነት ።

  • @eteneshweldemariam5919
    @eteneshweldemariam5919 2 года назад +6

    አባታችን የድሃ አባት ኑሩልን እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛሎት

  • @user-lg2uy6iu7j
    @user-lg2uy6iu7j 2 года назад +13

    የኛ አባት ሽአመት ኑርልን😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @hellinabebe424
    @hellinabebe424 2 года назад

    የኔአባት ቸሩ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ኑሩልን እንወዶታለን ፈጣሪ ጤናውን ይስጥልን ድድድ

  • @munaabdu7359
    @munaabdu7359 2 года назад

    አባቴ እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት ቸሩ መድኃኒዓለም

  • @user-ry2xl7zm3n
    @user-ry2xl7zm3n 2 года назад +8

    እውነተኛ አባት ማለት እርሶ ኖት እርሶን የሰጠን እግዚአብሔር ስሙ ይባረክ አባታችን እንደው ምንይሻሎታል ብቻ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይስጦት ❤❤❤🙏

  • @abaysisay8921
    @abaysisay8921 2 года назад +7

    ካቅሜ በላይ ሆነ ብኝ አባ እንደዚህ መርዳት እንዴት ደስታ እና እርካታ አዉ እንናንተ ያለዉን ያብዛል የድንግል ልጅ ተመስገን ተመስገን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @freweyiniamare9111
    @freweyiniamare9111 2 года назад +1

    ዕድሜ እና ጤና ይሰጦት የስንቱን እንባ አበሱ ጸጋውን አሁንም ያብዛሎት

  • @taralema6070
    @taralema6070 2 года назад

    አባታችን በረከትዎ ይደርብን በእጅዎ ለመባረክ ያብቃኝ 🙏🤲💘⛪️✝️

  • @user-qk8br8dq9l
    @user-qk8br8dq9l 2 года назад +7

    የእኔ አባት እግዚያብሔር አምላኬን ሁሊም አመሠግነዋለሁ እርስወን የመሠለ አባት ሰለሰጠን በረከትወት ይደርብን ሽህ አመት ኖሩልን እርስወን የመሠለ አባት አሳደን አሳደን ይህንን ግዜ አመጣን አምላክ ይቅር ይበለን

  • @alexjijo9080
    @alexjijo9080 2 года назад

    እግዚአብሔር ይስጥልን አባታችን ይህ መልካም ስራ ሁሉም ቢያረገው አባቴ እወዶታለሁ

  • @user-kq3fe9yb6x
    @user-kq3fe9yb6x 2 года назад

    ዘመኖት ይባረክ አባቴ የማቱሳላን እድሜ ይስጦት አደራውን አሜን

  • @Amanuel465
    @Amanuel465 2 года назад +7

    በደስታ ይሁን በሀዘን እንባዬ የፈሰሰው እንጃ ብቻ ቃላት የለኝም የናት ሀገር ልጆች ሁሌም ጠግበዉ ይደሩ ለበጎ ነገር እጃቹ የተዘረጋ ሁሉ እግዚአብሔር ይባርካቹ ክብር ለስም አጠራሩ አሜን 🙏🙏🙏

  • @masigirma5030
    @masigirma5030 2 года назад +5

    በውጣው ይተካልን እባዬ እግዚእብሔር ያክብሮት በእውነት ለርሶ ቃለት የለኝም

  • @amanuel5687
    @amanuel5687 2 года назад

    አባታችን እግዚአቢሄር ያክብርልነን ረጅም ዕድሜ ይስጥልን በረከትዎ ያብዛልን 🙏🙏🙏

  • @user-ew9ic4kn9n
    @user-ew9ic4kn9n 2 года назад

    ቃላት ያጥርኛን ላባታችን እድሜና ጤና ይሥጥሌን የኔ የዋህ ለዘላለም ኑሩልኝ

  • @meronfikadu222
    @meronfikadu222 2 года назад +32

    አባዬ ሺ አመት ኑሩርልን እድሜ ይስጦት ፀጋዎትን ያብዛሎት!!!!!

  • @user-wr7nu3ht6q
    @user-wr7nu3ht6q 2 года назад +6

    አባ አንኳን አደረሶት እግዚአብሔር ይስጦት በወጣ ይተካ በውነት የድንግል ማርያም ልጅ ረዥም እድሜና ጤና ከነቤተሰቦ ይስጥልን ❤️

  • @ritatadesse4224
    @ritatadesse4224 2 года назад

    አባቴ መምህር ግርማ እግዚአብሔር በፀጋው በፍቅሩ እቅፍ ድግፍ አድርጎ ይጠብቅልን በረከቶት ያድለን ተባረኩ ሁሌም ተመስገን ተመስገን ተመስገን አባ ለሰጠ መዳንያለም አብዝቶ ይስጣችሁ

  • @adugnam.teferi7865
    @adugnam.teferi7865 2 года назад +17

    We could learn the real life experiences from those women and God bless you dear our father Memehir Girma! Dear our father Memehir Girma, have many years of life and God gives you more grace and blessing.

  • @user-wj3sc6wy7o
    @user-wj3sc6wy7o 2 года назад +6

    የኔ አባት ኑርልን እግዚአብሔር የማቱሳላ እድሜ ይስጥልን 💞💞💞

  • @user-gc5rl5zp3h
    @user-gc5rl5zp3h 2 года назад

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጦዎት በእዉነት በጣም ደስ ምሉ አባት ናቸዉ ኑሩልን

  • @sarahana7929
    @sarahana7929 2 года назад +1

    እራሳችንን እንድናይ ነው የሚያደርገን በየ tube ሠውን ግደሉ እከሌን እንዲ አድርግ ቤተክርስቲያንን ቅድስት ድንግል ማርያምን ቅዱሳኖች ተሳድበው የሚሰበስቡትስ አባቴ እውነት እሚያገኙት ገንዘብ ደስታን ይሰጣል ይህው ተመስገን እንኳን እሚሉት በሳቅ በፈገግታ ነው አለን የሚሉ የሰውን ልጅ ለማጥፋት ሲጥሩ እነዚህ ግን በደስታ የተሞሉ ናቸው በዕውነት አባቴ እኔ እርሶን እንዲ አድርግላቸው ልል አንደበት የለኝም የድንግል ማርያም ልጅ ክብርና ሞገስ ይሁኖት

  • @user-my7tq4yn3e
    @user-my7tq4yn3e 2 года назад +5

    እሰይይ እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ይላል አባታችን ሺ አመት ያኑርልን
    ግን የሰፈር ክርስትና አይሁን በሌላም ህፃናት እጣይ እማ እያሉ እየረገፉ ነው በእውነት በእግዚአብሔር መጠየቅ አይቀርም ። ለሁሉም አድርሱ የባሰም አለ ።
    እግዚአብሔር ያንጋልን

  • @yemariyamneng387
    @yemariyamneng387 2 года назад +3

    እናዚህን የድሀ አባት እምታስቀይሙ ና እምትሳደቡ እዋይላችሁ አባታችን ሽ አመት ኑሩልን

  • @zinashzinash3751
    @zinashzinash3751 2 года назад

    አባታችን እድሜ ጤና ይስጥልኝ እግዚአብሔር🙏🙏🙏🙏🙏

  • @hannamam1388
    @hannamam1388 2 года назад

    መምህር ቃላት አጣው አለቀስኩ ብቻ እግዚአብሔር እድሜ ጨምሮ ጨምሮ ጨምሮ ይስጦት በፀሎት አስቡን

  • @6pf408
    @6pf408 2 года назад +10

    በረከትወ ይድረሰን አባታችን

  • @dinkuyenenesh2049
    @dinkuyenenesh2049 2 года назад +5

    አባታችን በረከቶ ይድረስልን!!

  • @bizuneshgeletu2447
    @bizuneshgeletu2447 2 года назад

    አባታችን ምስጋና ለእርሶ የሰዎታል
    በእውነት የሰማይና የምድር አምላክ
    እግዚአብሔር ያስቦት አባ

  • @tube4222
    @tube4222 2 года назад

    እግዚአብሔር እድሜወትን ያርዝምልን አባታችን የምር በጣም ነው ደስ ያለኝ😭😭😭😭

  • @samueltsegai9503
    @samueltsegai9503 2 года назад +5

    ሀቀኛ ክርስትና ማለት ይህ ነው። አባታችን እድሜና ጠና ይስጦት ፣ በረከቶና ፀጋውን ያብዛሎት።

  • @user-ui5em4iz8p
    @user-ui5em4iz8p 2 года назад +5

    አያችሁ እነዚህ ሰዎች በአቅማቸው ዱቤ ይሰጣሉ ባለን ነገር እንደሰት ባንክ ለማስቀመጥ አትንገብገቡ ዛሬን እንኑር መምህር ግርማ እድሜና ጤና ይስጦት

  • @user-ny2cs4cj7u
    @user-ny2cs4cj7u 2 года назад

    የኛ መልካም አባት እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን ፈጣሪ ክምር እምናገረው ቃል አጣሁ😢😢❤❤❤❤

  • @user-sg1qn1wm2w
    @user-sg1qn1wm2w 2 года назад +1

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 አባ እረጅም እድሜ ከጤና ያድልልን እፉፉፉ

  • @user-wx2tf8ry6s
    @user-wx2tf8ry6s 2 года назад +4

    አባታችን የተለዩ ኖት እኮ እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት!!!

    • @Ethopia22
      @Ethopia22 2 года назад +1

      🙏🙏🙏🙏❤️🙏❤️🙏🙏🙏👏

  • @mitmitmi
    @mitmitmi 2 года назад +4

    አባ በርከቶት ይድርሰን እድሜ እና ጤና ይስጦት በዝህ ዘመን የተባርኩ አባት ስለሰጠን እግዚአቢሔር ይመስገን 🤲🤲🙏👏👏⛪⛪⛪⛪⛪💚💛❤️🥰

  • @abdoals5660
    @abdoals5660 2 года назад

    ቸሩ መድሃንያለም በእድሜ በፀጋ ያቆይልኝ ዬኛ ጀግና አባት

  • @user-kk2zm6ul3r
    @user-kk2zm6ul3r 2 года назад

    የሁሉም ኦርቶዶክስ ክርስትያን አባት፡ ረጂም እድሜ ይስጦት፡ እግዚአብሔር አንድ ቀን በእጆት ይባርከን ይሆን።

  • @masigirma5030
    @masigirma5030 2 года назад +21

    አሜን እግዚእብሔር ይመስገን እንካን ስላም መጡልን እባዬ እድሜና ጤና ይስጦት እግዚእብሔር እንደ እርሶ ያለ እባት ያብዛልን🤲😥

  • @fekertaethiopia3348
    @fekertaethiopia3348 2 года назад +4

    አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቆት♥♥♥♥❤❤❤❤

  • @i-wantechnolgiesplcplc8398
    @i-wantechnolgiesplcplc8398 2 года назад

    አባ ዘመኖዎትን እመብረሀን እቅፍ ድግፍ ታድርግዎት እንደው ምን ልበል ፀጋዎትን የነብዩ የኤልያስ የአባታችን የጻዲቁ አቡነ ተክለሀይማኖት ያድርግልን ፡ አሜን ፡፡

  • @kalkdan4521
    @kalkdan4521 2 года назад +4

    አሜን አግዚአብሔር ይመሰገን አባታችን በርክታት ይድርብኝ

  • @yeshworkdemeke
    @yeshworkdemeke 2 года назад +4

    አባታችን አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ እና ጤና ከእነሙሉ ቤተሰበዋ ይስጡዋት ለእኛም አስተዋይ ልቦናና ይሰጠን ሰምተን እንድንተገብር አባዬ የእኛ ጠያቂ ኑሩልን

  • @user-xh9wo5yo6g
    @user-xh9wo5yo6g 2 года назад

    አግዜአብሄር ጨምሮ እድሜና ጤና ይስጥዎት አባቴ ክበሩልኝ🙏🙏🙏🙏🙏