Memeher Girma Wondimu Video 266 በክራንች 8 አመት ሄድኩኝ ከአጋንንት እስራት ግን እግዚአብሔር ፈታኝ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 окт 2024
  • በአጋንንት ታስሬ በክራንች 8 አመት ሄድኩኝ ዛሬ ግን አግዚአብሔር ፈወሰኝ የአመችሳና የጨሌ መዘዞች አይተን እዳላየ ሰምተን መስማት የተሳነን ትውልዶች ነን ለሌሎች እንዲደርስ SHARE አርጉት የእግዚአብሔርን ድንቅ ስራ እንመስክር
    መንፈሳዊነት ይብለጥ

Комментарии • 468

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 2 года назад +30

    አባታለም ይፍቱን ይባርኩን 🙏🏿🙏🏿
    መድኃንያለም እንደቸርነትህ ምህረት አውርድልን 😢🙏🏿ለአባታችን ረዥም እድሜ ስጥልን 🙏🏿😘

    • @sofiymessay4134
      @sofiymessay4134 2 года назад

      አግዚአብሔር፣ደመሰገን፣አባታችን፣ አረጀአሜናጤናደሰጥልን፣አባታችን፣ ቃለህደወትያሰማልን፣💚💛❤👏👏👏👏👏👏👍👍👍🙏🙏🙏

    • @nisehtikeleta618
      @nisehtikeleta618 2 года назад

      Ebakatu
      Ye Abba silky kutr xafuln

    • @edombekele6564
      @edombekele6564 2 года назад

      Amennnnnn Amennnnnn 🙏🙏🙏.yedrgeln ehtachn

  • @selam801
    @selam801 2 года назад +33

    እንኳን በሰላም መጡ አባታችን እግዚአብሄር ረጅም እድሜ ና ጤና ይሰጦዎት
    ኪዳና ምህረት እናቴ ሆይ ነብሴ አደራ ከነ ቤተሰቦቼ😢

  • @MimiMimi-zx3mx
    @MimiMimi-zx3mx 2 года назад +17

    ሰላም አባታችን እኛንም በሠው አገረ ያለንውን እግዛቤሔረ ይፈውሠን

  • @እኔጃፈራሁ
    @እኔጃፈራሁ 2 года назад +16

    አባታችን እንኳ ሰላም መጡ እግዚአብሔር ሆይ ማረን እኛም ፈውሰን 😭😭😭😭

  • @tesgeredawolde4522
    @tesgeredawolde4522 2 года назад +35

    🎚አባቴ ! የሰው መዳን እንዲህ በፊትዎ ደስታ ሲበራ ይታያል ❤️ በብርታት ላይ ብርታት በጤና ላይ ጤና በኃይል ላይ ኃይል በሞገስ ላይ ሞገስ በበረከት ላይ በረከት በብዙዙዙዙዙዙ በእጥፍ ይጨምርልዎ 🤲 እኔንም ደካማዋን በፀሎት እትርሱኝ 🙏ፅጌ ማርያም ነኝ ካለሁበት🤲አሜን🤲

  • @የማርያምኔኝየማርያምልጅ

    አባታችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዝሎት እረጅም እድሜ ይስጦት ሽ ዓመት ኑሩልን ወለተ ሰንበት ብላቹ በጸሎት አስቡኝ ስደተኛ መንፈስ በያ ቀኑ እያ ተላከብኝ ጨንቆኛል በጸሎት አስቡኝ አባቴ በረከትዎት ይደርብን🙏🙏🙏

  • @ነፍሴጌታዬንታከብረዋለች

    አፍ እውነት እኮ ነው ለማመስገን ቃላቶች እጥር ሲል ምን ማለት እንደምችል ግራ ይገባኝና አለቅሳለሁ ብቻ ተመስገንን የኔ መድሀኒአለም

  • @seki1508
    @seki1508 2 года назад +20

    ሠላም ሁሉ ለአባታችን መልአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ በረከቶ ይድረሠን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሥጥዎ አሜን አሜን አሜን

    • @mabittaegezabereleona1854
      @mabittaegezabereleona1854 2 года назад

      Elelllllllllllllll Elelllllllllllllll egezabeher yemesgen amen amen amen amen amen abate beriketachu yedireben amen amen egezabeher melkam new amen amen amen amen

  • @fasicamolla7352
    @fasicamolla7352 2 года назад +4

    የበረከት ተካፋይ ያድርገን አባታችን በዕድሜ በጤና በፀጋ ያቆይልን ሰማዓቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይርዳን አሜን አሜን አሜን

    • @argwaabi6189
      @argwaabi6189 2 года назад +1

      ሳላማ፡አባቴ፡መማህራችን፡

  • @የማሪያምልጅነኝ-ከ5ገ
    @የማሪያምልጅነኝ-ከ5ገ 2 года назад +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለህወትን ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤናውን ይስጥልን ድንግል ማርያም ትጠብቃችሁ አባትናልጅ ሰው የዘራውን ያጭዳል ተመስገን ተመስገን ተመስገን ሚስጥሩ ተገኘ ባቢሎስምን ይ ይጠቅማችሗል አሁን ድግምተኛው አበዛዙኡፍፍፍፍ

  • @አለምየተዋህዶልጅ
    @አለምየተዋህዶልጅ 2 года назад

    አባታችን በእድሜ በፀጋው ይጠብቅልን ከአኔ እድሜ ለአርሶ የጨምረለኝ አሜን ፫

  • @سارهالعنزي-ك4ه
    @سارهالعنزي-ك4ه 2 года назад +30

    እግዚአብሔር ይመስገን ።እንኳን ለሊቀ ሰማዕት ቅዱስ ጊዮርጊስ አመታዊ በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን በረከታችሁ ይድረሰን አሜን ፫//🕯🤲

  • @yosefandsafuyoutube.1243
    @yosefandsafuyoutube.1243 2 года назад +3

    እግዚአብሔር የመዝገን በእዉነት
    አባታችን እድሜ እና ጤናን አብዝቶ አብዝቶ
    ይስጥልን በሰላም ለገራችን በቅተን። በእጆት
    ለመባረክ ያብቃን ተዋህዶ ለዘለአለም ትኑር
    እምዬ ኢትዮጵያ ን እግዚአብሔር አምላክ
    ይጠብቃት አሜን

  • @yohahmichael1442
    @yohahmichael1442 2 года назад +2

    መምህር እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጦት በሰው አገር እንማራለን እንበለጽጋለን ብለን ብዙ መጣር መድከም ውጤት አላመጣም የክፋት መናፍስት ጥቃት በጣም በረቀቀ መንገድ ሰላምና ድል አሳጣን ፈጣሪ ጥሎ አይጥልም እርስዎን ሰጠን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እርስዎም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን እኛም ማስተዋሉን ይስጠን አሜን ✝️✝️✝️

  • @almazdebele7312
    @almazdebele7312 2 года назад

    የማይነገር ስጦታ እግዚአብሔር ይመስገን የእርሱ ስራ ድንቅ ነው ክብር ለእሱ ይሁን አሜን 🙏😭

  • @etihopiainbible6830
    @etihopiainbible6830 2 года назад +1

    የዘለዓለም ኣምላክ እግዚአብሔር ይመስገን ይባረክ ወገኖቼ እንኳን ነፃ ኣወጣችሁ ኣምላክ ኣባ ቅዱስ እግዚአብሔር ቃለ ሕይወት ያሳማልን ይጠብቅልን በፀሎት ኣስቡን!!!!!

  • @mitmitmi
    @mitmitmi 2 года назад +3

    እግዚአብሔረ ይመስገን አባ እኳን ደህና መጡ ቃላት ያጥረኛል ለረሶ እረጂም እድሜና ጤና ይስጦት በረከቶት ይደረብን

  • @ዘማሪትሐና
    @ዘማሪትሐና 2 года назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏 አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና እግዚአብሔር ይስጦት

  • @መሲየማርያምልጅ-መ9ቐ
    @መሲየማርያምልጅ-መ9ቐ 2 года назад +5

    አንኳን ለሊቀሰማዕቱ ቅዱስ ጊዬርጊስ አመታዊ ክብረ በአል አደረሳችሁ አደረሰን የሊዳው ሰማዕት ቅዱስ ጊዬርጊስ ጥበቃ አይለየን
    አባታችን እረጅም እድሜ ይስጥዎት 🙏

  • @elsagebremariam4766
    @elsagebremariam4766 2 года назад +2

    እግዛብሄር ይመስገን እንኳን ድስ አልሽ እህታችን አባታችን በእድሜና በጤና ይንሩልን እኛ እንድንፈወስ እግዛብሄር ይርዳን ሁሉ የእግዛብሄር ሃይል ነው

  • @ኤፍታህወለተሚካኤል-ጀ9የ

    ረጅም እድሜና ጤና የድልልን ለአባታችን ለእኔ የመፈተት ቀኔን አቅርብልኝ የአለም ንጉስ ስለሴ!!

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 2 года назад +2

    የኔ መልካም አባቴ እንኳን በስላም መጡልን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመናችው ይባርክልን ውድ አባ አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ በፅሎታችው ያስቡኝ

  • @ክርስቲያን-ጸ8ሰ
    @ክርስቲያን-ጸ8ሰ 2 года назад +5

    አባታችን እንኳን ደና መጡ እግዚአቡሄር የማዳን ዘመነዎ ይባርክ እድሜዎትን ያርዝምልን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @abebakinfe2073
    @abebakinfe2073 2 года назад

    ድንቅነው የእግዚአብሔር ስራ አባታችን ጸጋውን ያብዛሎት አሜን

  • @heleenheleen3936
    @heleenheleen3936 Год назад

    አባዬ እድሜዎትን ያርዝምልን ፀጋውን ያብዛልን አምላክ ይርዳዎት ሁሌም ድንግል ትጠብቆት አባ አሜን አሜን አሜን 🙏🙏💠

  • @teduadaayal2841
    @teduadaayal2841 2 года назад +2

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏ለአባታችን ሺአመት ያኑርልን አሜን

  • @ድንግለይእያኣዶፍቅሪ
    @ድንግለይእያኣዶፍቅሪ 2 года назад +4

    እግዚአብሔር ኣምላክ ይመስገን ኣባታችን እንኳን በሰላም መጡልን እግዚአብሔር ኣምላክ ፀጋውና በረከቱ ያብዛልዎት የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቅልን

  • @melkamtamir5497
    @melkamtamir5497 2 года назад +1

    እረጅም እሜ ከጤና ጋር ይሰጥልን ያገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልን አባታችን መላከ መንክራት መምህር ግርማ እርስወን የሠጠን ፈጣሪ ይመስገን አሜን አምለኬ ሆይ የመዳኔን ቀን አቅርብልኝ

  • @dejuhureso7717
    @dejuhureso7717 2 года назад +4

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ለተፈወሳችሁ ወገኖቼ እንኳን ደስ አላችሁ ከሴይጣን እስራት ነጻ ስለወጣችሁ ለእናንተ የደረሰ ሀያሉ ቅዱስ ገብርኤል ለኛም ይደረስ አሜን ለአባታችን ረዥም ዕድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥልኝ አሜን አሜን አሜን

  • @honeymar140
    @honeymar140 2 года назад +1

    ⛪️⛪️⛪️⛪️እግዚአብሔር ይመስገን የኔ አንበሳ የነጀግና ነህ በእውነት እድግ ደስ ነው ያለኝ ።ንግስተ ሰማይ ወምድር እረድታሀለች። ጉበዝ ወይኔ ፍቅረኝዬን ብትመክርልኝ ደስይለኝ ነበር ።ከሳውዲ አረብያ እህተ ማሪያም ነኝ በፀለትህ አስበን ወንድሜ በምትወደው ቅድስ ገብረኤል 🇪🇹🇪🇷

  • @kalkidantaddesse6095
    @kalkidantaddesse6095 2 года назад +3

    የኛ ብርሀን አባታችን ፀጋወት ባለንበት ሁሉ ይድረሰን !

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 2 года назад +2

    የኔ መልካም አባቴ እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ፅጋውን አብዝቶ ጨምሮ ጨምሮ ጨምሮ እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር በአባታችን አደሮ እኛን ይደርስልን ይማርን ውድ አባ አባታችን

  • @getumelese459
    @getumelese459 2 года назад

    አባቴ የዚህ ዘመን አእግዘአብሔር የሰጠን ት ልቂ ሐዋርያ

  • @ሁሉበእርሱሆነ-ኀ9ኈ
    @ሁሉበእርሱሆነ-ኀ9ኈ 2 года назад +6

    አባታችን ለብዙ ለተጨነቁት ደርሰዋል አሁንም ለእልፎች ትረፉልን እድሜዎትን እንደማቱሳላ ያርዝምሎት ከእድሜ ከጤና ጋር ኑሩልንንንንን እ ን ወ ዶ ታ ለ ን!!!!

  • @MkMagga
    @MkMagga 3 месяца назад

    Abatachin tenawun tegawun edimewun abzto yistlin Amen 🙏🙏🙏❤️♥️♥️♥️ Amen 🙏🙏🙏❤️♥️♥️ Amen 🙏🙏🙏❤️

  • @destyasthin6535
    @destyasthin6535 2 года назад +2

    እምነት ትዕግስት ፅናት ካሉ እውነት በአባቶቻችን ፀጋ በረከት ሁላችንም እንችላለን ግን ወሬውን ማን ያውራልኝ እግዚአብሔር ሆይ አስተዋይ ልቦና ስጠኝ ለአባቴ እድሜ ከጤና ጋር ስጥልኝ

  • @ሃሌሉያ-ዸ4ኀ
    @ሃሌሉያ-ዸ4ኀ 2 года назад +2

    አባታችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ይህን ላደረገ እግዚአብሔር ይመስገን
    የኔባ ሺ አመት ይኑሩልን

  • @hellinabebe424
    @hellinabebe424 2 года назад +1

    አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን

  • @netsanetsoimon8355
    @netsanetsoimon8355 2 года назад +1

    ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አትርሱን አባታችን አሜን አሜን አሜን

  • @lijnattytube2922
    @lijnattytube2922 2 года назад +1

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጠወት አባታች የኔም ችግር መች ይሆን የሚፈታዉ እመብዙሀን ትርዳኝ እግርወት ስር ትጣለኝ እስገዛዉ ትምርትወትን እተገብራለሁ

  • @emamaethiopia5992
    @emamaethiopia5992 2 года назад +61

    ሰላም እንዴት አላችሁ የክርስቶስ ቤተሰቦች የድንግል ማርያም የአስራት ልጆች🙏

  • @abrishbirhanu9717
    @abrishbirhanu9717 2 года назад +1

    ስለ ሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን፡፡አባታችን በረከቶን ይድረሰን፡፡

  • @aynalemkebede2272
    @aynalemkebede2272 2 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን አባታችን እዚአብሔር አምላአክ እድሜና ፀጋውን ያብዛልን

  • @maryelove7751
    @maryelove7751 2 года назад +1

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን እንኳንም ፈወሶት አባቴ ከእኔላይ እድሜን ጨምሮ ይስጦት

  • @alemsere5864
    @alemsere5864 2 года назад +1

    እንኳን ሠላም መጡ አባታችን ያገልግሎትዘመኖትን ያርዝመዉ

  • @chaclattube7669
    @chaclattube7669 2 года назад

    የሰውን ነብስ የእንደምያስደስቱ በእርሶ ላይ አድሮ አምላክ ስራውን ይሰራልና ቃላት የለኝም ሰው ስፈወስ ሳይ ሳላስበው እምባዬ ከአይነ ይፈሳል አባ ዕድሜ ይስጦት

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ወ3ሸ

    አባዬ ረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥልኝ አምላክ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሰማእቱ

  • @amanuel5687
    @amanuel5687 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአቢሄር ይባርክልን ረጅም ዕድሜና ጤና በረከት አብዝቶ ይስጥልን ይፍቱኝ ይባርኩኝ ወልድ አማኒኤል🙏🙏🙏

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ኀ5ኘ

    እልልልልልልልልል እፁብ ድቅ ነው የእግዚአብሔርን ስራ አባየ ከፈጣሪ ልዩ ስጦታችን እድሜ የማተሠላን ይስጥልን 🙏🙏🙏💒

  • @ተመስገንኣምላኬ-ሸ5ወ
    @ተመስገንኣምላኬ-ሸ5ወ 2 года назад

    ቅዱስ ገብርኤል አባቴ ነብስ አደራ ከነቤተሰቦች😢በፀሎት አስብኝ አባታችን

  • @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
    @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ 2 года назад +2

    አባታችን እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ጤና ጨምሮ ጨምሮ ይሰጦት

  • @የቅድስትአርሴማወዳጅ
    @የቅድስትአርሴማወዳጅ 2 года назад +1

    ስላሞት በክርስቶስ ይብዛ አባታችን እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @ዮዳሄንኹሉ-ኸ3ደ
    @ዮዳሄንኹሉ-ኸ3ደ 2 года назад +2

    ኣባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ረጅም ዕድሜ ከጠናጋ ይስጥልን ይቆየን

  • @linayemaryamlij9092
    @linayemaryamlij9092 2 года назад

    እመቤቴ ክብር ምስጋና ይሁን ለድግል ማርያም

  • @merymain5649
    @merymain5649 2 года назад +1

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ለአባታችን እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን

  • @wyrtygjjkkkookjvcsiobdgi
    @wyrtygjjkkkookjvcsiobdgi 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ያኑርልን ይጠብቅልን ፀጋውን ያብዛሎት አባታችን አሜን

  • @asayhailu3172
    @asayhailu3172 2 года назад +1

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚብሔር ይመስገን አባታችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን በረኸቱትን ይደርብን አሜን

  • @حليمهالخطيب-ش9ك
    @حليمهالخطيب-ش9ك 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን በእግዚአብሔር እን ጽና ከክፉ ያወጣ ናል

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 2 года назад +1

    እስይ እልልልልልልልልልል እግዝአብሔር ይመስግን ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን ዬንር እልባት ብእርሶ ላይ ያረ እግዝአብሔር መንፈስ ቅድሕስ ቅድልስ ስሙ ለዘለዓለም የተመስግን ይሁን አሜን

  • @saradesign9507
    @saradesign9507 2 года назад +2

    አቤት አባታችን እድሜነ ጤና ይስጥወት ፈጣሪ ለሁላችንም ይድረስልን

  • @ወለተኪዳን-ጐ2ዀ
    @ወለተኪዳን-ጐ2ዀ 2 года назад +3

    አባታችን እንኳን በሠላም መጡልን
    እግዚአብሔር ይመሥገን ለሡ ምን ይሣነዋል ✝️🤲 የተፈወሣችሁ ጨርሦ ይማርልን አባታችን በፆለተዎ አሥቡኝ ከነ ቤተሠቦቸ ወለተ ኪዳን ብለዉ
    በየ ቤቱ ብዙ ጉድ አለ እኛም ለመፈወሥ ያብቃን✝️🤲

  • @ቃልየነኝቤተሰቦቸንናፋቂ

    ሰለ ማይ ነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏❤አባታች ያገልግሎት ዘመነወትን ያርዝምልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን ፫🙏🙏💓💓💓💓💓💓💓🌻

  • @uaesharjah
    @uaesharjah 2 года назад

    አባዬኤ ከእግዜያብሄር የተሰጡን አባት ኑሩልን የማቶሳላን እድሜዬ ይሰጣት

  • @saraethio9794
    @saraethio9794 2 года назад +3

    አባታችን በረከትዎ ይደርብን. አሜን፫ እንዲሁም ለእናተ የደረሰ አምላክ ለኛም ይድረስልን አሜን፫

    • @nooreth6602
      @nooreth6602 2 года назад

      አባታችን እድሜና ፀጋውን ያብዛላችሁ እመቤቴ ከስደት መልሰሽ ለደጅሽ አብቂኝ

    • @tadessetadesse1065
      @tadessetadesse1065 2 года назад

      Amennm

  • @ኤፍታህአመተኢየሱስ-ዀ4ጰ

    እግዚአብሔር ይመስገን ለናተ የደረሰ ለኛም ይድረሰን አባዬ እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጦዎት በፀሎት አስቡኝ

  • @odeeg4337
    @odeeg4337 2 года назад

    እንኳን በሰላም መጡ አባታችን እርጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን ልዑል እግዚብሔር

  • @ወለተኢየሰስልብንወንቅሽት

    እግዚአብሔር ይመስገን አባየዋ ምን እላለሁ
    እድሜዎትን ረጅም ያድርግልን ኑርልን

  • @almaaztamire4890
    @almaaztamire4890 2 года назад +1

    AMEEN AMEEN AMEEN egezeaber yemsgen abbatachin egezeaber edeme na tena yestlin yagalgilot zamanotin yarzimlin ⛪ ✝️ ❤ 🙏

  • @semereabkahsay8512
    @semereabkahsay8512 2 года назад

    ያአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን ጠላቴን እንዳዉቅ ያደረጉኝ እርሶ ናቸዉ እና ዉለታዎትን ቸሩ መድሀኒአለም ይክፈሎት አሜን::

  • @hewanmicaal9399
    @hewanmicaal9399 2 года назад

    አባታችን እረጅም እድሜ ከጤናጋእግዚአብሔር ይስጥልን

  • @maryamaadogoytaykyoneyfre2452
    @maryamaadogoytaykyoneyfre2452 2 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን እንካን ዳህና መጡ ኣባታችን እግዚኣብሔር ኣብዝቶ ኣብዝቶ ረጅም እድሜና ጤና ይስጦት 🤲🤲🤲🙏🙏🙏✝️✝️✝️

  • @minadagemawitminadagmawit5558
    @minadagemawitminadagmawit5558 2 года назад

    እሰይ እናታችን ላንቺ የደረሰች እመብርሐን መልአኩ ቅዱስ ገብርኤል ለኔም እናት ይድረስልኝ እሰይ እንዴት ደስ ይላል

  • @sameraalso2004
    @sameraalso2004 2 года назад

    አባታችን እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛሎት እረጅም እድሜ ይሥጥልን

  • @malekamuaserat6990
    @malekamuaserat6990 2 года назад +1

    አባታቸን ረጀም እድሜ ነ ጤነ ይሰጥልን በረከቱን ይደረብን ገብር ሰላሴ ነይ

  • @mislalmaashow3533
    @mislalmaashow3533 2 года назад +1

    Lord have Marcy 🙏 God bless you Abatachen!!!!

  • @eyerus9893
    @eyerus9893 2 года назад +1

    አባታችን አድሜ ከጤና ጋር ይሰጥልን ሌላ ምን እንላለን በፀሎት አሰቡኝ ወለተ ኪዳን ብለው እሰከቤተሰቦቸ 😥

  • @በለጡየጎራው-ፀ8የ
    @በለጡየጎራው-ፀ8የ 2 года назад

    እፅብ ድንቅ እፅብ ድንቅ እፅው ድንቅ እሜና ጤና ይሥጥልን በፆሎት አሥበኝ አባቴዋ

  • @አብረሀትንጉሴ
    @አብረሀትንጉሴ 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ፀጋዉ ያብዛሎት ሺ አመት ኑርልን አሜን

  • @SaraSara-it2ci
    @SaraSara-it2ci 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አባታችን እድሜን ጤን ያስጥልን አሜንአሜን አሜን

  • @muluzeneb8846
    @muluzeneb8846 2 года назад +3

    ሰላም የተዋህዶ ልጆች አንካን አደረሰን አደረሳችሁ
    የመልአኩ ቅዱስ ጊዮርጊስ አመታዊ በአል አባየ
    አድሜና ጤና ይስጥልን አምላካችን ይፍቱኝ
    ወለተ ጊዮርጊስ🙏💒👏💕♥

  • @eyerusasefa8089
    @eyerusasefa8089 2 года назад

    እኳን ደህና መጡልን አባታች ለናተ የደረሰ አምላክ ለኛም ይድረስልን

  • @rahwateklu7517
    @rahwateklu7517 2 года назад

    ሰላም አባዬ በረከቱን ፀጋውን ያብዛሎት አሁንም እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን።

  • @addisheruy4333
    @addisheruy4333 2 года назад

    የኛ ብርሀን አባታችን ፀጋወት ባለንበት ሁሉ ይድረሰን

  • @bizuneshgeletu2447
    @bizuneshgeletu2447 2 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን አባታችን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን

  • @tigistkebede5565
    @tigistkebede5565 2 года назад

    አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እድሜ ጤና ይስጥልን

  • @helenaibrahim4073
    @helenaibrahim4073 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ለፍጣርያችን ይሁን letasrnew ሁሉ አንተ ድርስልን 🙏

  • @sgsgsgsg8142
    @sgsgsgsg8142 2 года назад +1

    የኔ አባት እዴሜዎትን ያርዝምልን እንደርሶ ያሉትን ያብዛልን ቀና ዎችን እንደረሶ ያፍልቅልን አሜን አሜን አሜኔ ➕➕🕯🕯🕯➕➕

  • @mayushma2852
    @mayushma2852 2 года назад +1

    የእግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሑን ለናተ የደረሰ ለኛም ይድረስልን

  • @ሀሴትየመምህርግርማፍሬ

    እማ ፍቅር እኔንም ልጅሽ በምህረቱ እዲጎበኘኝ ለምኚልኝ መከራተቱ በዝቶብኛል እናቴ 😭😭😭😭😭😭ሰማዕቷ ልጅሽን ደግፊኝ እናቴ😭😭😭እረጅም አመት ኑሩልኝ አባቴ🙏

    • @mikywolday4180
      @mikywolday4180 2 года назад

      tsiloitina tsiGiditi jimirea kilidi yilimi iji misititi yilimi dimo yikiristoisi liji honishi

  • @mifatmohammed4095
    @mifatmohammed4095 2 года назад

    አባታችን፣እርጅም፣እድሚ፣የስጡልን፣አሜንአሜን🙏🙏🙏🙏🙏❤

  • @Zemen271
    @Zemen271 2 года назад

    በእድሜ በጤና እግዚኣብሄር ይጠብቆት ኣባታችን

  • @gebeyehufikre808
    @gebeyehufikre808 2 года назад

    እ/ር እድሜና ጤናውን ያድሎት ፀጋውንም ያብዛሎት !

  • @fuff9372
    @fuff9372 2 года назад

    እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን አባታችን እድሜዎቱን ያብዛልን

  • @argeargearge2016
    @argeargearge2016 2 года назад

    igzehibire የመስግነ
    እንቅዋኔ ደስ አላችሁ
    አባታቺን በእደመ ብ ጸጋ ያቆይልነ

  • @ተጂነኝየሩቅለውናፋቂ

    እልልልልልልልልልልልልልልልል የድግል ማሪያምልጂ ክብር ይስጋናይግባው እርሶዎንየመሰለ አባት ለሰጠን ሺአመትኑሩልን

  • @uae1023
    @uae1023 2 года назад

    አባቴ የርሶን እድሜና ጤና ጠዋትና ማታ ሁሌ ለመቤቴ እነግራታለሁ ያቆይልን ሁሌም ካይኔ አልጦት ደሞ እኔ ባለሁበት ቦታ መቁጠሪያም ምንም የለም የማነበው ከስልኬነው ግን በሻንጣ ቀበቶ ነው የምቀጠቅጠው ጠዋትና ማታ ተመስገን ለውጥ አለ🙏👐🙏👐🙏👐🙏❤❤💕💓💕🌹💕💓

  • @beyenechandarge5058
    @beyenechandarge5058 2 года назад

    thank you God .Bless Abatachin memhir GIRMA

  • @betlehemzergaw348
    @betlehemzergaw348 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ረጅም እድሜ ይስጥልን

  • @lidiagebreyewhanes8789
    @lidiagebreyewhanes8789 2 года назад +1

    Esey lenante yederese Egizabiher lenyem ydres amen 🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇷

  • @rahhaharadsh8328
    @rahhaharadsh8328 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቅዱስ እግዚአብሔር ይጠብቃል እኛም የሰወ ሀገር የለንም ቅድስት ደንግል ማርያም በሰላም የሀገር ያበቅለኛ ⛪⛪⛪⛪❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏