Glory to God the hour is now church must be prosper all every good things we are the light of this world.we come to be close hand to hand together and love each other. you are blessed.
God is Faithful! He who began a good work in you is faithful to complete it 🙏 I’m honored to be part of Halowt’s Family 🙏 Much Love and Respect to you, Zeneyae, elders, and all my Halwot brothers and sisters in Christ 🤗🤗❤️❤️
እግዚብሄር ይመስገን ❤❤❤
ዘኔ አንተ የተወደድክ የጌታ ባርያ በርታ ደግሞ ከጎኑ ሆናችሁ አገልግሎቱን የሞትደግፋ ሁላችሁሞ ተባረኩ ❤❤👍👍
እልልልልል----- ሮሜ 8:31፤ እንግዲህ ስለዚህ ነገር ምን እንላለን? እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ከሆነ ማን ይቃወመናል?
ይህን ያደረገ ጌታ ስሙ ይባረክ🙏🙏🙏
“እግዚአብሔር ብቻውን መራው፤ ከእርሱም ጋር ሌላ አምላክ አልነበረም።”
- ዘዳግም 32፥12
Glory to GOD 🙌🙌🙌🙌
wow I'm so happy pries God
እግዚአብሔር ይመስገን ጌታ አህዛብን የምትወርሱበት ስፍራ የድርግላችሁ
እግዚአብሄር ይመስገን!! እኔ ጌታ በህልም አሳይቶኝ ቅርብ ጊዜ በሀልወት ፕሮግራም ኰመንት ላይ ጽፌ ነበር. በጣም ትልቅ አፓርታማ ዲዛይኑ ቀለሙ ሁሉ ነው ያሳየኝ.አዲሱ ቸርች ምንም ሳይኖር በዚ 6 ወር አከባቢ ነው ያየሁት ደግሞ አንተ ምንም ሳይታወቅህ እንደምያስደንቅህ ጭምር ነው ያየሁት ዘንየ .ጌታ ከአንተ ነው ያለው ተባረክ ከ ኖርወይ✝️✝️🇪🇷🇪🇷🇪🇷
des Ylal tsegaw ybazlsh
Geta yimesgen
@@ህልውና ተባረክ🙏
Amen❤@@TeshalePetros-o4v
@@Melchizedek-pu2pxAmen❤
የሰማይ አምላክ መከናወንን ይሰጠናል እኛም ባርያዎቹ ተነስተን እንሰራለን
እግዚአብሔር ይመስገን!!! የሰማይ አምላክ ያከነወንልናል እኛም ባሪያዎቹ ተነስተን እንሰራለን!!! ጌታ ይክበር በእውነት ይህን አይቼ ደስታዬ ልክ የለውም የአባቴ ቤት ሰራተኞች እንኳንም ደስ አለችሁ የረዳችሁ የሰመይ አምላክ እግዚአብሔር ይባረክ❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እንደዚ ነበር የተመኘሁት ጌታ ይባረክ ዘኔ ትዉልድ አለ ባንተ እ/ር ባሰቀመጠብህ ፀጋ የሚታነፅ የሚፅናና የሚቀር ጥሪህን የለየህ የጌታ ባሪያ ነህ ጌታ ዘመንህን ይባርክ❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን 🙌🙌❤️🥰🥰🥰🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን እስከ መጨረሻ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን ❤❤❤
Glory to God the hour is now church must be prosper all every good things we are the light of this world.we come to be close hand to hand together and love each other. you are blessed.
እግዚአብሔር ይባረክ እንኳን ደስ አላችሁ እልልልልልልል
ጌታ ከናንተ ጋር ይሁን ይርዳችሁ በጣም ደስ ይላል
ትክክለኛ የእግዛብሄር ሰው ሰውነቱ ድሮም ይሄው ባርኮትም ይኸው እንደሌሎቹ አገልጋይ ሆዱ አላበጠም እግዚአብሔር ይባርክህ !! ያስፋህ !! 👏👏👏👏
እልልልል እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር እንደ ተናገረው አደረገ።በጣም ደስ ተሰኝቻለሁ። እንመጣለን እግዚአብሔር እናመሰግናለን በሚጠበቅብን ሁሉ ለማገልገል ዝግጁ ነው ።ተባረክ ዘንዬ
እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልል ጌታ ይክበር!!!
እንኩዋን ደስ ያለን፣ ያላችሁ ጌታ ለቤቱ ስራ ታማኝ ነውና ክብር ሁሉ ለስሙ ይሁን እግዚአብሔር ይረዳችሁዋል የጀመረውን ይፈፅመዋል። ደስ ብሎኛል። ተባረክ ነብይ ዘኔ።
አዳራሽ የምትለዋ ቃል ተደጋገመች ቤተክርስቲያን ብትል 🙏እንኳን ደስ አላችሁ 🎉🎉🎉
የሰማዪ አምላክ ያከናውንልናል እኛም ባሪያዎቹ ተነስተን እንሰራለን.......እግዝአብሔር ይባረክ::
እግዚአብሔር የተባረከ ይሁን እንኳን ጌታ እረዳህ ዘኔ አብረኹ የሚያገለግሉትንም::
እንኳን ደስ አላችሁ። እንኳን ደስ አለን🎉🎉🎉። የ እውነትን ቃል በቅንነት ለሚመግቡ ሁሉ እንዲህ እንዲሰፋ ምኞቴ ነው❤️❤️❤️❤️
እልልልልልልልልልልልልልል ጌታ ስሙ ይባረክ!!!!!! የሰማይ አምላክ ያከናውንልናል፥ እኛም ባሪያዎቹ ተነሥተን እንሠራለን!!!!
አስይ እግዚአብሔር ይመሰገን 🎉🎉🎉ክብሩ ለሱ ይሁን አሜን ለሁሉም ግዝዬ አለው ♥️ዘኔ እንኩዋን ደስ አለን
እግዚአብሔር ይባርክህ❤❤❤
“ሐሰትን ይናገር ዘንድ እግዚአብሔር ሰው አይደለም፥ ይጸጸትም ዘንድ የሰው ልጅ አይደለም። እርሱ ያለውን አያደርገውምን? የተናገረውንስ አይፈጽመውምን?”
- ዘኍልቁ 23፥19
ዘኔ እንኳን ደስ አለህ
ፈጣሪ ይመስገን አሜን😘😘
ክብር ለጌታ ይሁን ጌታ መከናወንን ይስጣችሁ ያባቴ ብሩካኖች እልልልልልል❤❤❤❤❤
ክብር ለጌታ ይሁ አባቶይ
እሰይ ክብር ለጌታ ይሁን እንኳን ደስ አለን ።
ለተነሱት ሰዋች ግን ጌታ ደስ እንዲያሰኛቸው የጌታ ምህረት እንዲበዛላቸው ፀልይላቸው።
ክብር ለጌታ ይሁን
እሰይ ጌታ ክብር ይመሰገን
❤❤❤❤ጌታ ክብሩን ይውሰድ ዜንዬ
God is Good
ይህቺ የእግዚአብሔር እጅ ናት ሀልዎት የትምህርትና የአምልኮ ቤት ናት ደግሞ እንደ ስሟ የእግዚአብሔር መገኘት የሞላባት ቤት ናት በጣም ደስ ብሎኛል በዚች ቤ/ክና አገልገሎቶች በብዙ ተባርኬያለሁ ወንድሞች እንኳን ደስ አላችሁ የሰማይአምላክ መከናወንን ከትውልድ ጋር ይስጣችሁ በነገር ሁሉ ተባረኩ
እልልልልልልልል እግ/ር ይመስገን
እግዚአብሔር ሞገስ ሆኖልናል ክብር ለእርሱ ይሁን። ሐልዎት ቅዱሳን ተባረኩ፣ ለአዲስ አባበ በረከት ሁኑ!!
እንኳን ደስ አላቹ🎉🎉🎉🙌🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
አይዞህ የተቻልን እናረጋለን
ክብር ለአምላካችን ይሁን።
ዘኔ የልጆች ክፍሎችን አደራ ታስቦበት ይሰራ። ብዙ ትውልድ የሚሰራበት ነውና።
ጌታ ይረዳናል አኛም የምንችለውን በማድረግ እንሰራለን
ጌታ ሆይ ስምህ ይመስገን
እግዚአብሔር ይመስገን አልቆ እናያለን በርቱ
prophet ደስ ይላል በሁሉም ነገር ለማገዝ ጌታ ቢፈቅድ ከ2 ሳምንት ከuk እመጣለሁ ብርካን ናችሁ
ያስጀመረው ፡ ጌታ ፡ እሱ ፡ ይጨርሰዋል ፡ 🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን::
እንኳን ደስ አላችሁ፣ደስ ብሎኛል።እናንተ የእግዚአብሔርን ቤት ስትሰሩ እግዚአብሔር የእናንተን ሥራ ይሰራል።
Amene Elelelelele keber leGeta yehun
ጌታ እንኳን እረዳችው ይህ ጅማሬው ነው ገና ብዙ ቦታ ትወርሳላችው ተባረኩ
ሀሌሉያ
ጌታ ይመስገን
Elilllllllllllllllllllllllllllllll Esey Geta Eyesus kibrun ywused Wuyyyyyyy❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤Egziabeher hulun ychilal
እግዚአብሔር ቀኙን ይስጥህ 🙏🏾
ዘኔ የሚሰራ ሰው ቦታ ይጠበዋል ጌታን አይበቃህም! አሁንም አምላኬ እ/ር ያየውን ያሳይህ ስፋ ወንድሜ!
እግዚአብሔር አምላክ ሰሙ ይባረክ የጀመረውን የሚሰራ አምላክ ሰሙ ይባረክ እንኳን ጌታ እረዳቹ እግዚአብሔር ሰሙ ይባረክ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
Esey esey geta ymsgen
እግዚአብሔር ይመስገን ይህን ያደረገው ጌታ ነው!
Eeeeellllllllll❤❤❤❤❤ Amen Amen God is bless you 🙏🙏🙏
ልሁል እገዚያብሔር ይመሰገን ወንድሜ ጌታ ከሀንተ ጋር ይቁምል
Egziabher yikber! Iyesus Kristos lezelalem Geta new❤
አሜን!!!
God is Faithful!
He who began a good work in you is faithful to complete it 🙏
I’m honored to be part of Halowt’s Family 🙏
Much Love and Respect to you, Zeneyae, elders, and all my Halwot brothers and sisters in Christ 🤗🤗❤️❤️
እንኳን ጌታ ረዳህ ክብር ለኢየሱስ ይሁን
ጌታ ኮ ነው
ሰው ባሓሉ አይብረታም እልልልልልልል
ለጌታ
Gena enbezalen emanuel kegna gar new amen 🙋♀️🙋♀️
እግዚአብሔር ይመስገን ይህን ያደረገው ጌታ ነው ያስጀመረ አምላክ ደግም አከናውኞ ባይናችን እናያለን ይህም በእግዚአብሔር ዓይን ቀላል ነገር ነው 2ኛ ነገሥት ምእ3-ቁ18 ጌታ ታማኝ ነው ሆኟል🖐
“የሰማይ አምላክ ያከናውንልናል፥ እኛም ባሪያዎቹ ተነሥተን እንሠራለን።”
ነሀምያ 2፥20
Egziabher Amilak Yetemesegene Yihunnnnnnn
የእግዚአብሔር ስም ብሩክ ይሁን 🎉❤❤🎉
Egziabiher yimesgen
ዘኔ አደራህን ብልጭ ድርግም የሚል መጋዘን የመሰለ አዳራሽ እንዳታሰራ ቸርች እንደው ከእናት ቤተክርስቲያን ይህን ብትኮርጅ ምንም አይደለም
በቃ ቤተክርስቲያን አሰራ
ቅን የሆንህ ከንተ የቅኖችን መንገድ የምታቀና ነህና ስለ ሁሉ ክብር ይሁንል በሰማይ በምድር
የሰማይ አምላክ ያከናውንልናል እኛም ባሪዎቹ እንሰራለን አሜን❤❤❤❤
Wow. Our God is such a miracle worker!
እግዚአብሄር ይመስገን!! Thank GOD
እሰይ እልልልልልልልል ጌታ ስሙ ይባረክ🙏!
ጌታ ኢየሱስ ፀጋውን ያብዛላቹ!!! ተባረኩ🙏
ክብር ለጌታ ይሁኖ እንኳን ጌታ እረዳችሁ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
እግዚሐብሔር ስለ አደረገልን ሁሉ ስሙ ከፍ ይበል
Enkuan des alachu betam des bilognal ....geta siladregelachu begonet kibir lersu bicha Yihun!!!
እልል ክብር ለእርሱ ይሁን
እሰይይይይይይይይይ ክብር ለጌታ ይሁን እንኳን ደስ አላችሁ ደስ ብሎናል 👏👏👏
Glory to God!!!! "The Lord alone did lead him, and there was no strange god with him". Deut 32:12
እሰይ እልልልልልልልል ልልልል
ጌታ ይመስግን ጌታ ይመስገን 😮ጌታ ታማኝ ነ❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን
ይገርማል በጣም መስቀል ፍላወር ጋር አሪፍ ቦታ ነዉ ጌታ የሰጣችሁ እንዴት ደስ ይላል ጌታ ስሙ ይባረክ🙏
Praise God
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን
Thanks to Lord🙏🙏🙏Geta melkam new
ዉዉዉዉዉዉ..... እንኳን ጌታ ረዳን!!!
ስሙ ይባረክ።
እልልልልልልልልል እንኳን ጌታ እረዳቹህ ክብር ለጌታ ብቻ ይሁንለት
Elelelelelelelelele Des belognal geta kibrun yiwsed ❤
እሰይ ክብር ጌታ ይሁን ❤ተመስገን
እሴይ ጌተ ይመስገን ❤❤
እሰይ!!!!!!!እንኳን ጌታ ረዳችሁ
እሰይ ክብር ለጌተ ይሁን
ጌታ ይባረክ ዘኔ እወድሀለን
Eseeey egziabeher yemesgen 🎉🎉🎉🎊🎊👏👏🙌
Tebarek bebezu 🙌
“እግዚአብሔርንም ለሚወዱት እንደ አሳቡም ለተጠሩት ነገር ሁሉ ለበጎ እንዲደረግ እናውቃለን።”
- ሮሜ 8፥28
ዘኔዋ እንኳን ደስ ያለህ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ጌታ ስሙ ይባርክ ❤❤
አቤት የእግዚአብሔር ምህረት!!!!!