ምነው//እጅግ እጅግ አስደናቂ አምልኮ//ዘማሪ ይድነቃቸው//New Creation Church//Apostle Japi

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 окт 2024

Комментарии • 108

  • @antenehbogale9794
    @antenehbogale9794 9 месяцев назад +5

    በእውነት ድንቅ አምልኮ እንዴት ደስ እንዳለኝ ጌታ ይባርካችሁ።

  • @Wendu-ki8yy
    @Wendu-ki8yy Месяц назад +1

    አንተ,ወንድም,ተወደድ,ተባረክ,ሽታህ,እንደ,እግዚአብሔር,እርሻ,ሽታ,ይሁን,በጣም,ትባርካለህ,ተባርከህ,ቅር,ቦታህ,ነው,ማንም,ፊትህ,አይቁም,አቦ,በጌታ,ፍቅር,ወደድኩህ,በርታ,አትቁም,ለበረከት,ሁን
    ኪቦርዲስቱንም,ተመቸኝ,ወደድኩት,ጌታ,ይባርከው,ለበረከት,ይሁን,ቀዩን,ነው,ሳሚን,

  • @AbrehamMoshe
    @AbrehamMoshe 10 месяцев назад +1

    ይድኔ ተሳክቶልሀል በእውነት የሚገርም የሚቀጥል ክብር ነው የተሰጠክ ይብዛልክ

  • @elsaasefa3020
    @elsaasefa3020 Год назад +3

    የናፈቀኝ አምልኮ ደጋግሜ እምስማዉ ተባረክ መንፈስ ዉስጥ የሚከት

  • @SA-vh2gv
    @SA-vh2gv Год назад +1

    እየሱስ እኮ አይለመድም እየሱስ እኮ አይለመድም እየሱስ እኮ ፍቅሩ ይለያል እየሱስ እኮ እኔን ይወዳል እየሱስ እኮ አይለመድም እየሱስ እኮ ፍቅሩ ይለያል እየሱስ እኬ እኔን ይወዳል
    ላንተ ያለኝ ፍቅር ላንተ ያለኝ መውደድ ላንተ ያለኝ ፍቅር ላንተ ያለኝ አክብሮት
    ይለይብኛል አባቴ ይለይብኛል አባቴ (4)
    እየሱስ ዋናዬ እየሱስ ዋናዬ
    እየሱስ ዋናዬ እየሱስ ዋናዬ
    ልተካው የማልችል
    እፈልግሀለው ሁል ግዜ ሁል ግዜ እፈልግሀለው ዋናዬ ነህ እየሱሴ
    መኖር ማለት ካንተ ጋራ ከመንፈስህ ውስት ማደር ነው
    አንተ ደሞ ከሌለህ በቃ እኛ የለንም ሂወት ማለት ካንተ ጋራ በመንፈስህ ውስጥ ማደር ነው
    እየሱስ ዋነዬ
    አንተን ይዤ ተራ መሆን እኔ አልችልም
    ውስጤ ያለው ያንተ መንፈስ ቀልድ አይደለም ፍለጋዬ ከትናንት ይጨምራል
    አንተን ይዤ ተራ መሆን እኔ አልችልም
    ውስጤ ያለው ያንተ መንፈስ ቀልድ አይደለም እንደ ጥንቱ እየሱስ እየሱስ ይላል

    • @SA-vh2gv
      @SA-vh2gv Год назад

      አሱስ እኮ አይለመድም (4)
      እየሱስ እኮ አይጠገብም
      እየሱስ እኮ ፍቅረ ይለያል
      እየሱስ እኮ እኔን ይወዳል
      ላንተ ያለኝ ፍቅር
      ላንተ ያለኝ አክብሮት
      ይለይብኛል አባቴ(4)
      እየሱስ ዋናዬ (3)
      ልተካው የምንችል
      እፈልግሀለው ሁልግዜ
      እፈልግሀለው ዋናዬ ነህ እየሱስ
      መኖር ማለት ካንተ ጋራ በመንፈስህ መሆን
      ሂወት ማለት ካንተ ጋር በመንፈስህ መሆን

    • @SA-vh2gv
      @SA-vh2gv Год назад

      አንተን ይዤ ተራ መሆን እኔ አልችልም
      ውስጤ ያለው ያንተ መንፈስ ቀልድ አይደ
      እንደ ጥንቱ እየሱስ እየሱስ ያሰኘኛል
      አይኔ ነው የምያበት እግሬ ነው የቆምኩበት
      ሳቄ ነው ያልሁበት መንፈስ ቅዱስ የልብ ንጉስ

  • @MuleMan-i2b
    @MuleMan-i2b Месяц назад

    የእግዚአብሔር ፃጋ ይብዛህ በጠም ታበርኬለዉ።

  • @rutaghebrezghi6410
    @rutaghebrezghi6410 Год назад +15

    ኣሰይይይይይ እልልልልልልል ምነው መውጣት ባይኖር ከዚህ መንፈስ ትባረኩ ቡሩካን የኣባቴ ቡሩካን ደስ ስትሉ ዘመናችሁ ይባረክ

  • @selamabrham7252
    @selamabrham7252 Год назад +5

    አረረረረረ ውይ ለዘላለም ባንተ ላይ የጸና ይሁን ግን አደራ እንደወንድሞች መጨረሻክን አታበላሽ መንፈሱን ጠብቅ እሺ ያባቴ ብሩክ መንፈስ ባለውበት ነክቶኛል ክብር ለእየሱስ ይሁን...........

  • @ethiopianmezmur9874
    @ethiopianmezmur9874 Год назад +6

    አቤት አቤት አቤት አቤት አባብዬ እየሱስዬ የሱስ ተባረክ ወድሜ አሁንም በጨመረክብር መአዛው በአተይውጣ👏👏👏👏👏

  • @የግለኔዎዳጄ
    @የግለኔዎዳጄ Год назад +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ንንንን 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @ghenethaile1533
    @ghenethaile1533 10 месяцев назад +1

    Wawwww amazing worship🙏🙏 amliko malet endezih New wede hilawinetu yemiyasgeba. Bezih menfes ketilibet bless you.

  • @abayeneshkebede8386
    @abayeneshkebede8386 Год назад +2

    አሜን አሜን ኢየሱስ ጌታ ነው

  • @Obsee-le4yp
    @Obsee-le4yp Год назад +1

    International...Global Alliance for the Rights of Ethiopians

  • @Wendu-ki8yy
    @Wendu-ki8yy Месяц назад

    አንተ,ወንድም,በጣም,ባረኩህ,ተባርከህ,ቅር,ተወደድ,ሽታህ,እንደ,እግዚአብሔር,እርሻ,ሽታ,ይሁን,ምንም,ነገር,ፊትህ,አይቁም,በጌታ,በሀይሉ,ችሎት,የበረታህ,ሁን,ባረከኝ,ተባርከህ,ቅር,ደሞ,ኪቦርዲስቱ,ጌታ,የባረከው,ቀዩ,ልጅ,ሳየው,ይባርከኛል,ተባርኮ,ይቅር,ስለመሪዎች,ጌታ,የተመሰገነ,ይሁን,ስላልገደቧችሁ

  • @robirobisolo
    @robirobisolo Год назад +7

    በመንፈስ ዝናብ የረሰረሰ ሰው ዛሬም አንተን ነገም አንተን ሁሌም አንተን አንተን.....ኢየሱሴ 😍😍😍

  • @AbinatTamirat-hs1qw
    @AbinatTamirat-hs1qw 11 месяцев назад +1

    Ye egathber tsag yibzal achu kedusan tabrku endi semalkw menil eza banorkugn elalaw and qen mqlqala ayqer naw geni esun amnalw eapeahal sedtagnochu end mitlul ergntegn naegn❤❤❤❤❤❤

  • @feleShute-tz8jg
    @feleShute-tz8jg 20 дней назад

    አንቴንን አንቴን ይላል ☝❤👈

  • @ድንቅየጌታልጅነኝ
    @ድንቅየጌታልጅነኝ Год назад +10

    ዋው ዋው ምነው መውጣት ባይኖር ከዚህ መንፈስ ተባረኩ ይድኔ ፀጋው ይበዛል 👏👏👏👏

  • @teketelermiasyelodamo8417
    @teketelermiasyelodamo8417 Год назад +1

    Tebereku indih nawu iwunetegna amilko

  • @danieldawit3087
    @danieldawit3087 Год назад +1

    አይወሰድብህ ይህንን ድንቅ ፀጋ።

  • @almazyilma1007
    @almazyilma1007 Год назад +1

    Wow wow ydna bkrstos managed batakrstan ynabarw Manfas Astawasg wow

  • @Yayareacts
    @Yayareacts Год назад +1

    amen

  • @eshebiratu
    @eshebiratu Год назад +7

    ለመጀመሪያ ጊዜ የይድኔን መዝሙር እስከመጨረሻ የሰማሁት የሚገርም መንፈስ ያለበት በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነዉ የጸጋው ባለቤት እሱ ይክበር!! ይድኔ አንተም ተበረክ ይጨምርልህ ❤

  • @tititi3971
    @tititi3971 Год назад +1

    yedne yemwdew zemari kezi belay xega yebzalk

  • @samuelaschalaw8964
    @samuelaschalaw8964 Год назад +1

    Woww wow geta yamankaw getaa antenn machem ayaklilik wedikalaw tebarekliny

  • @MemeMu-x8i
    @MemeMu-x8i Год назад +1

    Hi
    Hi pull

  • @Yaredmekonnen123
    @Yaredmekonnen123 Год назад +1

    ሁሉም ሰው ሊያየው የሚገባ ድንቅ አምልኮ ፣ ከ10000 አንድ ሊሆን ይችላል።

  • @samuelfekadu4526
    @samuelfekadu4526 11 месяцев назад +1

    ይድኔ በቃ No word !!!!❤

  • @zedezerubabal4865
    @zedezerubabal4865 Год назад +1

    Lemjemeray giza salsalife yayewite yeyedena mezemure
    tebareki menfise alebite 😭

  • @biruktawetderbe4512
    @biruktawetderbe4512 Год назад +1

    እልልልልልልል

  • @natnaeleskiase6282
    @natnaeleskiase6282 Год назад +2

    እግዚአብሔር ይባርካቹ አምልኮው ጉድ ነው ተባረኩ

  • @danieltamiru2146
    @danieltamiru2146 Год назад +1

    Haleluuyyyaaaaaa le geta lezalalem misgana yuhn

  • @almzteka1001
    @almzteka1001 Год назад +2

    ❤️🛐አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን ትብርክ 🙌

  • @Redu869
    @Redu869 Год назад +1

    Ameeeeeeen 🥰🥰🥰🥰🥰🙏

  • @Marcy-77999
    @Marcy-77999 Год назад +1

    እሰይይይይይይይይይ ሃሌሉያያያያያያያ ረሰረስኩ🤗 😇😇😇😇😇😇😇😇

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 Год назад +4

    ለበረከት ሁኑ ፀጋውን ያብዛላችሁ በቤቱ ለዘላለም ለምልሙ...

  • @AberKata
    @AberKata 5 месяцев назад

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን እየሱስ ይለያል❤❤❤❤❤❤

  • @diribamulisa5509
    @diribamulisa5509 Год назад +1

    Ameeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeen!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @beetechnologies8522
    @beetechnologies8522 Год назад +1

    #blessing worship 🙌 ❤

  • @tamirategeleto5107
    @tamirategeleto5107 Год назад +2

    God bless you new creation church we love you so much ❤ 💖 ♥ 💗 very powerful church seriously.....

  • @rabbiemaziya6183
    @rabbiemaziya6183 Год назад +1

    Amen Amen 🙏🙏🙏

  • @yonasrezene7685
    @yonasrezene7685 Год назад +10

    Wow!!! You are blessed my brother! I pray this Presence stay with you all forever. Yes, all we need is His Presence . There’s absolute rest and fullness of joy in His Presence.

  • @seegnabude6501
    @seegnabude6501 Год назад +1

    Amennnnnnnnn amennnnnnnnnnnnnn❤❤❤❤❤

  • @anshamolla862
    @anshamolla862 Год назад +1

    ውይይይይይ ዘመንህ ይለምልም

  • @henockak1
    @henockak1 Год назад +1

    wow!!!

  • @yididiua
    @yididiua Год назад +1

    የምር ለመጀመርያ ስሰማው ልሄድ ካሰብኩበት ቀርቼ ጨረስኩት😘👌👌

  • @eveadam3951
    @eveadam3951 Год назад +1

    ejeg des yemil ye amleko menfes gubayewen moltotal ejeg des yelal tebarek wendeme

  • @MesrakandDestiny
    @MesrakandDestiny Год назад +1

    እሰይይይ ልብ የሚያረሰርሰ አምልኮ እግዚያብሔር ይባርካችሁ 🙌🏽💝

  • @Alamu-np2ec
    @Alamu-np2ec Год назад

    ❤❤❤❤❤

  • @maryanmario5572
    @maryanmario5572 Год назад +1

    Elllllllllliiameen,amene

  • @vibeofnine
    @vibeofnine Год назад +2

    This is truly amazing

  • @rutayemane3114
    @rutayemane3114 Год назад

    ❤❤❤❤🙏🏻

  • @seneteyewanulo7895
    @seneteyewanulo7895 Год назад +2

    Ameeen
    Ameeen
    Geta Yebarki

  • @ashenafigetachew7730
    @ashenafigetachew7730 4 месяца назад

    ዋው ደስ የሚል መንፈስ

  • @nane2273
    @nane2273 Год назад +2

    God bless you

  • @almazyilma1007
    @almazyilma1007 Год назад

    Wow wow ydna ybzalhe tbark

  • @TamrateGeleto
    @TamrateGeleto 11 месяцев назад

    ❤my favorite yidnekachew ❤❤❤

  • @detamomamo8323
    @detamomamo8323 6 месяцев назад

    አሜን

  • @mariellejean7656
    @mariellejean7656 6 месяцев назад

    Merci pour cette adoration qui ouvre le les cieux

  • @SaraSara-y4z
    @SaraSara-y4z 8 месяцев назад

    Amen Amen Amen Amen

  • @rahelbirhanu5199
    @rahelbirhanu5199 Год назад +1

    Wow eyesus tebarek elelelelele

  • @mezmurlegetaofficial
    @mezmurlegetaofficial Год назад +1

    Yidne u r amazing. Be blessed 🙏

  • @rahielyohannes6486
    @rahielyohannes6486 Год назад +3

    Wowwww amazing worship u r blessed

  • @felekechjuta2284
    @felekechjuta2284 Год назад +1

    God bless you guys ❤❤

  • @senatech8772
    @senatech8772 Год назад +2

    Download ay honim ??????????????????????🤨

  • @mesafintteshome1884
    @mesafintteshome1884 Год назад +1

    My favorite singer❤❤❤

  • @tiitiy2170
    @tiitiy2170 Год назад

    God bless you 🙏 ❤️ 🙌

  • @buyeenewcreation1955
    @buyeenewcreation1955 Год назад +1

    Wow tebarek wendime tsegawun yabizalik

  • @alamufaruq6644
    @alamufaruq6644 Год назад +1

    Mesmerizing worship 🙌 ❤️ 💖

  • @Elizabethchernet
    @Elizabethchernet Год назад +1

    Wow hallelujah elelelelelelel

  • @tilahunendris6777
    @tilahunendris6777 Год назад +1

    Yidnye and all newcreation members and leaders and Apostlye you all are eko liyou. Siwedachihu. Nurulgn lemlmulign. Be blessed let the grace of God increase in all matters of your life

  • @yalemtesfaonline6979
    @yalemtesfaonline6979 9 месяцев назад

    Amazing!!!

  • @mazamaza5313
    @mazamaza5313 Год назад +1

    አሜን አሜን

  • @beetechnologies8522
    @beetechnologies8522 Год назад +1

    may God bless you forever u guy's u are blessed society's 🙌 😇 🙏 ☺ 😊 ❤ 🙌 😇

  • @ellenifeisa7030
    @ellenifeisa7030 Год назад +2

    ድንቅ አምልኮ እግዚአብሔር ይባርክህ ግን በልሳን በጣም ሰይብዛ ቻቻቻቻ ሲባል ብዙም አይባርክም እርሱን ለብቻህ ስትጸልይ ቢሆን በጣም ይመተጣል ❤

    • @nebaa8655
      @nebaa8655 Год назад

      Are you serious right now 🤦🏽‍♀️🤔🤔

    • @ellenifeisa7030
      @ellenifeisa7030 Год назад

      I am very sorry to says that Is Holly sprit Amen 🙏

    • @galaxynote9753
      @galaxynote9753 Год назад

      እንደውም ያምራል ልሳኑን ይቀጥል

  • @gospelsingersamueladelloof7369
    @gospelsingersamueladelloof7369 Год назад +2

    My beloved 🥰🥰🥰

  • @amhawessna7707
    @amhawessna7707 Год назад +1

    Amen Amen Amen Amen, God bless you more and more 🙏

  • @tirhasharegot5088
    @tirhasharegot5088 Год назад

    Amennn

  • @ritamac9726
    @ritamac9726 Год назад +2

    Stay blessed

  • @wondwosengetachew207
    @wondwosengetachew207 Год назад +1

    ተባረክ🙏

  • @emebetgebru7088
    @emebetgebru7088 Год назад +1

    God Bless You!!!!!!!!!!!!!!

  • @tekaligntaye5959
    @tekaligntaye5959 Год назад

    እትዮፕያ ባላችሁ ወንድሞቼ ቀናሁ። ደስስስስ ሲል!!!!

  • @yoditfisseha2627
    @yoditfisseha2627 Год назад +2

    Yedu blessed 🙌 😇 🙏 ✨️

  • @TamirayuKelile
    @TamirayuKelile Год назад

    best

  • @abebakassa3711
    @abebakassa3711 Год назад +1

    👍👍👍👍👍👍👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏

  • @fanuelabraham3449
    @fanuelabraham3449 Год назад +2

    So blessed Yitebe

  • @rollnati
    @rollnati Год назад +2

    WHAT AN AMEZING WORSHIP
    BLESSING TO YOU ALL❤

  • @ethiopianmezmur9874
    @ethiopianmezmur9874 Год назад

    ምገርም ነው😂😂😂

  • @galaxynote9753
    @galaxynote9753 Год назад

    ይድኔ ከባድ የቅኔ ሰው ፀጋው ይብዛልህ! እንደ አዲስ ነው ዝማሬህን የምሰማው: አንተን ነው ልቤ የናፈቀው የሚለውንና ምን አይነት መንፈስ ነው የነካኝን: አልጠግባቸውም ዝማሬዎችህን አድምጩ: ይጨምርልህ!

  • @zowizowi8752
    @zowizowi8752 Год назад +1

    My Blessing all praise choir ተባረኩ ❤

  • @kingkaleb1174
    @kingkaleb1174 Год назад

    🙌🙌🙌

  • @jesusiscomingsoon9088
    @jesusiscomingsoon9088 Год назад +1

    Serpent in stage.

    • @gdnerd6940
      @gdnerd6940 11 месяцев назад

      I noticed that too. Why did they do that? Do they mean we are stepping on the serpent?

  • @kinhantube4565
    @kinhantube4565 5 месяцев назад

    hg

  • @khoruae9602
    @khoruae9602 Год назад +1

    Tebareku..M35.02122022

  • @EyasuEra
    @EyasuEra Месяц назад

    Mulate

  • @BirtukanKebededemise
    @BirtukanKebededemise Год назад +1

  • @dmlashetagsa3530
    @dmlashetagsa3530 Год назад +1

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏አሜን አሜን እልልልልልል እልልልልልል አሜን 🙏🙏🙏🙏

  • @diribamulisa5509
    @diribamulisa5509 Год назад

    Ameeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeen!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!