የሰውን ሐቅ መብላት የሚያስከትለው መዘዝ || አል ፈታዋ || Al Fatawa

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 сен 2024
  • የሰውን ሐቅ መብላት የሚያስከትለው መዘዝ || ከኪርኪራ ታሪክ || በሸይኽ ሰ3ዒድ አሕመድ ሙስጦፋ
    ስለ ቀብር ላይ ውሃ ማፍሰስ፣ ዛፍ መትከል፣ መገንባት አጠር ያለ ማብራሪያ በሸይኽ ሰዒድ አሕመድ ሙስጦፋ
    • ቀብር ላይ ቅጠል ማስቀመጥ || አል...
    ለቀብር የሚያርድ ሰው ተከትሎ መስገድ እንዴት ይታያል?
    • ለቀብር የሚያርድ ሰው ተከትሎ መስገ...
    በቁርአን እና በሱና የመጡ የጠዋት እና የማታ አዝካሮችን በማዘውተር ራስን መጠበቅ
    • ራስህን በራስህ ልታክም ትችላለህ። ...
    ስለዒባዳ ወሳኝ ጥያቂዎች በሸይኽ ሙሐመድ ሃሚዲን
    • ዒባዳ ምንድን ነው?||አል ፈታዋ||...
    ሰብስክራይብ{Subscribe} : bit.ly/3cXN9rE
    ሌሎች አጫጭር የፈትዋ ጥያቄ እና መልስ ቪዲዎዎችን ለመከታተል ቻናሉን ሰብስክራይብ ያድርጉ!
    #አልፈትዋ #ፈትዋ #ፈታዋ#ጥያቄ #ኢስላም #ቁርአን #ዚክር #ሀላል #ሀራም #ሙስሊም ዳእዋ #ሀዲስ #ላኢላሀኢለሏህ #fetwa #islam #በኢስላም #alfatawa #ሙስሊም

Комментарии • 61

  • @user-on7rx7zz3t
    @user-on7rx7zz3t 4 года назад +6

    ሸሀችን አላህ እድሜሁን ያርዝምልን ያረብ

  • @hdhc9461
    @hdhc9461 2 года назад +1

    እሰላምዋልይምኡሰታዘእዴሜየሰጣቹ።በኢሰላምእራሰነማጠፈትአራምነወወይ

  • @user-uh4xs5wl1w
    @user-uh4xs5wl1w 4 года назад +5

    ሀባይቢ ሺር እናድርግላቸው እናበረታታቸው

  • @zainabnoro1102
    @zainabnoro1102 4 года назад +3

    ጀዛከላህ ኸይር ሼሀችን አላህ እድሜና ከሙሉ አፊያ ጋ አላህ ይስጣቹ

  • @hdhc9461
    @hdhc9461 2 года назад

    እሰላምዋልይኩም።ኡሰታዝ።እደሜናጤናየሰጣቹ።በኢሰላምእራሰነማጠፋት።አራምነዉዉይ

  • @user-mq4nz3nl2y
    @user-mq4nz3nl2y 9 месяцев назад

    ጀዛከላህ

  • @lulua8061
    @lulua8061 4 года назад +2

    አላህ ዕድሜወትን ያቆይልን ያሸኹና

  • @SamiraHesan-ti5ew
    @SamiraHesan-ti5ew Год назад

    ሽኩረን😢

  • @lekumdinukumwolyedinahadun5063
    @lekumdinukumwolyedinahadun5063 4 года назад +3

    ጀዛክአላሁ ኸይረን ኡዝታዝነ
    ረጅም እድሜ ያረብ

  • @hasinahasina7601
    @hasinahasina7601 3 года назад +1

    ሱብሀንአላህ

  • @user-wz5ob2rb8u
    @user-wz5ob2rb8u 11 месяцев назад

    Good

  • @anshaali7259
    @anshaali7259 4 года назад +1

    ጀዝኹም አለህ ኸይር ኡስታዝ እደሜ እና ጤና ይስጠውት

  • @sofitube6115
    @sofitube6115 4 года назад +2

    _አህለን ኡስታዝና_

  • @samirahusen7816
    @samirahusen7816 4 года назад +1

    Salallahu Aleeyhi wasallam

  • @halimakedir2810
    @halimakedir2810 4 года назад +2

    Allah kejehanm yetabken

    • @alfatawa1
      @alfatawa1  4 года назад

      Amiin

    • @tube6264
      @tube6264 4 года назад +1

      አሚን

    • @bintebrahimmylordincreasem5812
      @bintebrahimmylordincreasem5812 4 года назад

      @@alfatawa1 ,, selam worehmitulahi wobirekatuo Aehlin #Al_Fatawa, , tiyaka meteyik yicalal enda be comment ?? Jezakum 'allah kiyer ;;;

  • @hayathussen7576
    @hayathussen7576 4 года назад

    ጀዛኩም ኣላህ ኬር

  • @user-wz5ob2rb8u
    @user-wz5ob2rb8u 11 месяцев назад

    ASSLMU ALEKUM

  • @zuzuyasin9053
    @zuzuyasin9053 4 года назад +1

    Allah erejim edime ystewet

  • @user-zg2di5fw1c
    @user-zg2di5fw1c 3 года назад +1

    ውድ ሸካችን ጀዛከላህ ኸይር

  • @mn-zh7we
    @mn-zh7we 2 года назад

    አጂብ ሱብሀነላ አላህ ይጠብቀን

  • @user-sv6jz2yz2c
    @user-sv6jz2yz2c 2 года назад

    ጀዛኩም አሏህ

  • @samirahusen7816
    @samirahusen7816 4 года назад +1

    Shekahchen Allah edme na tena yestachuew 🙏🙏

  • @user-mv9rg3nf6c
    @user-mv9rg3nf6c 4 года назад +1

    ጀዛከላሁ ኸይረን ኡሥታአዝ

  • @mekiyashikur6379
    @mekiyashikur6379 4 года назад +1

    Masha Allah

  • @medinamohammedtube4231
    @medinamohammedtube4231 4 года назад +1

    ➽ጀዛኩሙላህ ኸይር 👍👍

  • @user-uh4xs5wl1w
    @user-uh4xs5wl1w 4 года назад +1

    ጀዛኩምላህ ኸይር

  • @firdosyahbashalijeyallahba5983
    @firdosyahbashalijeyallahba5983 4 года назад +2

    የፈትወ የሚጠየቅበትን ቁጡር ለኩልኝ

  • @zebibahussen1621
    @zebibahussen1621 4 года назад +1

    ጀዛኩም አላህ ኸይር እድሜና ጤና አላህ ይስጠወት

  • @asyaasya4325
    @asyaasya4325 4 года назад +1

    አህለን

    • @mdvip3327
      @mdvip3327 4 года назад +1

      ሱበሀን፡አላህ

  • @fayzazulalalifz7113
    @fayzazulalalifz7113 Год назад

    የሰው ቤት ስሰራ ደሞዜ ትንሽ ነው እጨምራለሁ እያሉ ኣቆዩኝ ግን እየሸጥኩ ጥቅማጥቅም እየወሰድኩ ነበር ኣሁን ግን ከናንተ ትምርት ፈልጌ ነበር

  • @user-wz5ob2rb8u
    @user-wz5ob2rb8u 11 месяцев назад

    Unat

  • @medinaseid6086
    @medinaseid6086 4 года назад +2

    እኛ በመዳም ቤት ያለን ምን ያህል ነው እስከ ምን ድረስ ነው መጠቀም ያለብን

    • @user-mq4nz3nl2y
      @user-mq4nz3nl2y 9 месяцев назад

      በአላህ እህቴ ጨንቆኛል ሳያዩኝ መብላትስ አሰስንቱን ስራውስ

  • @user-yj2pl2se88
    @user-yj2pl2se88 Год назад

    የኡስታዙን አድራሻ ስልካቼዉን ላኩልኝ

  • @hayathussen7576
    @hayathussen7576 4 года назад +3

    Masheallah
    ኣዲስ ጀማሪ ነኝ video ኣይታችሁ ሰብስክራይብ አድርጉልኝ
    አልፈተዋ ኣንተም ደምረኝ

  • @hdhdxbdb2090
    @hdhdxbdb2090 4 года назад +1

    በለብይ አስገቡኚይ???

  • @user-lo2jj7oc4e
    @user-lo2jj7oc4e 2 года назад +1

    ወላሂ 2300 ድርሀም በላኝ አንድ ልጅ
    አልመልስም አለኝ ወላሂ አድሜ ልኩን ነዉ ሰረግመዉ የምኖረዉ ያመነዉ ሁሉ ይክዳዉ ይኸ ከዳተኛ

    • @user-bs4tz3pe1o
      @user-bs4tz3pe1o 2 года назад +1

      እኔም ወላሂ 5680ድራሃም ይዛ ይኸው አመት አለፈኝ መጨቃጨቅ ከያዝኩ ወላሂ እንኮን እዚች ሀገር ጀሃነብ እንኮን ብንሆን ይቅር አዉፉም አልላት የኢጄዛ ቤት ብር ልጆችን እቁብ ሰብስባ ሀገር ገብታ ማስለቀስ ይዛለች

    • @user-lo2jj7oc4e
      @user-lo2jj7oc4e 2 года назад

      @@user-bs4tz3pe1o ሰዉ ከሀድ ሁኟል በገዛ ገንዘቡ

    • @user-bs4tz3pe1o
      @user-bs4tz3pe1o 2 года назад

      @@user-lo2jj7oc4e አላህ ይስትር ወላሂ የእኛውም ክ1ሚሊየን በላይ እዳ ያለባት ኢጃዛ ቤት ልጆች ያልተበደረችው የለም ሀገሮ ገብታ ቤቶን ሰርታ አግብታ እየኖረች ስንጠይቅ ቆይ ቆይ እያለች አሁንማ ጭራሽ አትመልስም ስልክ

    • @user-lo2jj7oc4e
      @user-lo2jj7oc4e 2 года назад

      @@user-bs4tz3pe1o የባሰ አለ 😭😭🙄🙄ይኸ ሁሉ ብር በማን ሰም ሊሆን

    • @user-lo2jj7oc4e
      @user-lo2jj7oc4e 2 года назад

      @@user-bs4tz3pe1o የሚገርመኝ ሰዉ ብለሸ መቸሰ ሲቸግረዉ ሰጥተሸዉ ማመለስ ቢያቅተዉ አንደት ይሳደባሉ በገዛ ገንዘብ ነዉር ነዉ የጃቸዉን ያገኙታል ግደለም አብሽሪ የኔዉማ ሁለተኛ ብትደዉይ አሰድብሻለሁ አለኝ ወላሂ ሚድያ ላወጣ ነዉ አሰከፎተዉ ትንሸ ቆይቸ