የደም መርጋት አደገኛ ምልክቶችና ተፈጥሮአዊ መፍትሔዎቹ Blood Clot Causes, Signs and Natural Treatments.

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 сен 2024
  • #ጤናሚዲያ #የደምመርጋት #bloodclotting
    የደም መርጋት መንስኤ
    የደም መርጋት ህክምና
    የደም መርጋት ምልክቶች
    የደም መርጋት ለመከላከል
    የደም መርጋት በሽታ ምልክቶች
    የደም መርጋት ምንድነው
    የደም መርጋት ችግር
    የደም መርጋት መከላከያ
    የደም አይነቶች እና አመጋገብ
    የደም ግፊት ምልክቶች
    የደም ግፊት መለኪያ
    የደም ግፊት መድሀኒት
    የደም ግፊት በሽታ ምልክቶች
    የደም ግፊት መጠን
    የደም ግፊት ማነስ
    የደም ግፊት መንስኤዎች
    የደም ግፊት ምልክቶች ምን ምን ናቸው
    ኮሌስትሮል መድሀኒት
    የኮሌስትሮል በሽታ ምልክቶች
    የኮሌስትሮል መጠን
    የበሽታ አይነቶች
    የደም ስር አይነቶች
    የደም ካንሰር አይነቶች
    የደም አይነት
    የደም አይነቶች
    የደም መቆሸሽ ምልክቶች
    የደም አይነት o+
    የደም አይነት b+
    የደም ካንሰር ምልክቶች
    የደም አይነት እና አመጋገብ
    a የደም አይነት አመጋገብ
    a የደም አይነት
    a+ የደም አይነት ባህሪ
    a+ የደም አይነት አመጋገብ ለመወፈር
    b የደም አይነት ባህሪ
    b የደም አይነት አመጋገብ

Комментарии • 84

  • @user-dj9xu6mg2i
    @user-dj9xu6mg2i Год назад +17

    ዶክተር እናመሰግናለን 🙏🙏🙏እንኩዋን ለታላቁ የረመዳን ጾመ ወር አደረሳችሁ ለሙስሊም እህት ዎንድሞችዬ 🙏🙏🙏

    • @maryem9100
      @maryem9100 Год назад +1

      ሸኩራን ዉዴ

    • @user-vg6kn7nb2v
      @user-vg6kn7nb2v Год назад +1

      እኮንአብሮአደረሰንእህቴ ጀዛኪላህ

    • @user-ni7fg3gf3v
      @user-ni7fg3gf3v Год назад

      ክብርልኝ ❤❤❤❤

    • @hawaahmed9072
      @hawaahmed9072 Год назад

      እናመሠግናለን የኔዉድ ❤

  • @zenitube4006
    @zenitube4006 Год назад +3

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ እንኳን ለታላቁ ለረመዷን ወር አደረሳችሁ በሰላም የምንፆም ያርገን እናመሰግናለን ዶክተር መልካም ረመዷን

  • @khadejatasfaa6433
    @khadejatasfaa6433 Год назад +4

    በስደት ሆነን ምንም ጤና የለንም ዶክተር😢
    እኔ ጭራሽ ጉልበቴ ከንዳዴ መታጠፋም መዘርጋት እስኪያቅተኝ ያመኛል 😢😢
    እናመሰግናለን ጀዛክ አሏህ❤

    • @gyuj5527
      @gyuj5527 Год назад

      የቫይታሚን ድ እጥረት እዳለብሽ ህደሽ የቫይታሚን ምርመራ አርጊ

    • @khadejatasfaa6433
      @khadejatasfaa6433 Год назад

      @@gyuj5527 እሺ አመሰግናለው😥

    • @HalimahTaher
      @HalimahTaher 9 месяцев назад +1

      እሚገርም ነው በያንንዳዱ ቪዲዮ 2/3/4ብሺታ አለኝ 😢
      የተኛወን መታክም እንዳለብኝ አላቅም አላህ ብቻ ኸይሩን ይሻ

  • @user-et3dn6yt9d
    @user-et3dn6yt9d Год назад +3

    ጀዛከላ ከይር ዶክተር

  • @harlatube5503
    @harlatube5503 Год назад +1

    በጣም እናመስግን ዶክተር የአንተ አይነት ያብዛልን 🙏🙏🙏

  • @user-tm5xm2px6y
    @user-tm5xm2px6y 9 месяцев назад +1

    ዋለይኩምሰላምወራህመቱላህጀዛክኣህኸይረን

  • @UMILOVE
    @UMILOVE Год назад +2

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱ ዶክተር በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ያስተላለፍክልን እኔ ጥያቄ አለኝ ግራ ጎኔ በጣም ያመኛል

  • @hashimamza341
    @hashimamza341 Год назад +1

    አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ እንኳን ለትከበረው ለታላቁ ለረመዳን ወር በሰላም አደረሳቹ

  • @hayuti7852
    @hayuti7852 Год назад

    ዶ/ር አላ' እድሜን ....ያርዝመን ......አንተ ከተናገርካቸው ..ብዙን ምልክት እኔ ጋር የያሳይ
    ከፋርማዜን ...ቪታሚኖች ገዝቶ መጠቀም ይቻላል ማለትነው..

  • @JamilaJamila-wh1bd
    @JamilaJamila-wh1bd 11 месяцев назад

    እውነትም ጤና ሚድያ አላህ ይጨምርልህ

  • @user-pw3yj3zs3t
    @user-pw3yj3zs3t 5 месяцев назад

    የኔ ጀግና ማሻአሏህ ሙስሊም ነህ እውነት እኔ ልሞት ነው ከእግሬ እስከ ደንደሴ

  • @user-ni7fg3gf3v
    @user-ni7fg3gf3v Год назад +1

    እናመሰግናለን ዶክተር ❤❤❤

  • @hawaahmed9072
    @hawaahmed9072 Год назад

    ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂወበረካትሁ እናመሠግናለን ዶክተር።

  • @zelalemdesta9359
    @zelalemdesta9359 2 месяца назад

    Dr. You are rushing please slow down that we can have some ifia while you are reaching us Thanks

  • @user-zy9qo2gu3b
    @user-zy9qo2gu3b 5 месяцев назад +1

    ኧረ የት ነው እማገኝህ ሀኪቤት ባዳርስ በሽታ የለሽም ይሉኛል አንገቴን ልክ እደ እራስ ምታት ነው እሚመታው በጣም ያስጨንቀኛል በጀ ጨብጨ ቆየት ታልኩ ጭልም ይለኛል ልቤን ያመኛል ምግብ ይከለክለኛል እደው አድ በለኝ

  • @Fatima-gr8jc
    @Fatima-gr8jc 4 дня назад

    የህን ዶክተር በምን ባገኘሁት ካተ ነበር መታከም እምፈልገው

  • @umuhyatteam1903
    @umuhyatteam1903 Год назад

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እናመሰግናለን

  • @dehabg1571
    @dehabg1571 Год назад

    ሰላም አሌኩም ድክተር ብዙውን ግዜ እከታተላለሁ በጣም ነው የማደንቅህ አላህ ይጨምርልህ እኔ ደምመርጋት የጀመረኝ የመጨረሻ ልጄን ስወልድ ነው እግሬ ላይእንደገና ከ24 አመት በሃላ ተመልሶሳምባ ላይ መጣብኝ እድሜ ልክ የሚወሰድ መድሀኒት እየወሰድኩ ነው ግን ይህንን መዳኒት ከመውሰድ ሌላ መጠቀም የሚቻል ከሆነ ሌላው ከረመዳን ጾምጋር ሰአቱ ትክክል አይመጣም እዚህ አሜሪካ እንዲሁ እንዳዴ ይረሳል ችግር አለው አመሰግናለሁ

  • @gff1073
    @gff1073 11 месяцев назад

    አላህ,ሀያትህን,ያርዝመው,ኢንሻአላሀ

  • @user-fk1qf2pc1g
    @user-fk1qf2pc1g Год назад

    ጎበዝ ዶክተር

  • @sittieahmad6771
    @sittieahmad6771 Год назад

    Walyekume selam worahimatullhi wobarkathu
    Shukeran

  • @maryem9100
    @maryem9100 Год назад

    ጀዛከላህ ዶክተር

  • @tessemaerago4168
    @tessemaerago4168 5 месяцев назад

    Thank you doktor ❤❤❤

  • @msahmm
    @msahmm 5 месяцев назад

    ሰላም እንዴት ዶክተር እኔ ዛሬ መምጣቴ ነው እናመሰግናለን

  • @adonaydawit9824
    @adonaydawit9824 Год назад +1

    እባክህ ዶክተር እንዴት ማግኘት እችላለሁ ክሊኒክህ አድራሻ ብትፅፍልን

  • @user-ud6xm7sx9d
    @user-ud6xm7sx9d 6 месяцев назад +1

    ግን የት ሀገር ነው የምትሰራሁ ማለቴ ሆስፒታልህ እዛው መጥቼ መታከም ተመኜሁ ከስዴት ያተረፍኩት በሽታ ነው ብቻ አልሀምዱሊላህ

  • @semira5574
    @semira5574 Год назад +1

    ዶ ርአስላም አለይኩም እኔ ጥያቄ ነበረኝ በአላህ

  • @dguf8816
    @dguf8816 Год назад

    جزاك الله خيران

  • @lidmek2127
    @lidmek2127 7 месяцев назад

    thankfully ❤❤❤

  • @titiyababe9490
    @titiyababe9490 Год назад

    Thank you Doctor 💊🙏

  • @user-ot8ld7jy1z
    @user-ot8ld7jy1z 2 месяца назад

    ዶክተር በተለምዶ ወይባገኝ እያሉ እጅላይ የሚቀዱት ነገር በምን ልድን እችላለሁ አሁንላይ በጣም እያመመኝነው አልቀደውም እፈራለሁ ግን ጭንቅላቴ ሊፈነዳ ይደርሣል ውጥር ያደርገኛል ኧረ ላሥቸግርህ መላ ካለህ በአላህ

  • @ramzia3457
    @ramzia3457 Год назад

    ወአለይኩም አሰላም ወ ወ አህለን ዶክተር

  • @omerabdu7243
    @omerabdu7243 11 месяцев назад

    ዶክተር የማገናዘብና ያለማውራትችግር መፍትሄው ምንድን ዶክትር

  • @seadaseada5162
    @seadaseada5162 Год назад

    እኔ ጥያቄ ነበረኝ ባገኝህ ደስ ይለኛል ዶክተር

  • @mahelettula2534
    @mahelettula2534 Год назад

    Tebarek

  • @yobdarabiyu6423
    @yobdarabiyu6423 Год назад +1

    ዶክተርዬ እመቤቴ ትጠብቅህ ሺ ታድርግህ በሳምንታዊው ስርጭትህ ላይ ጥያቄ ጠይቄህ ነበረ እባክህን ዶክተር መልሱን

    • @yobdarabiyu6423
      @yobdarabiyu6423 Год назад

      እባክህን ዶክተርዬ በጣም ጨንቆኝ ነው😮😮😮

  • @user-wz5xp8vv9z
    @user-wz5xp8vv9z Год назад

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እስኪ ዶክተር በአላህ እርዳኝ ለህቴ

  • @feyizadetemod6345
    @feyizadetemod6345 Год назад

    አሰለመልኩም ወራመቱላሂ ወበራካቱ ዶክተር ዎጋቤን የላቀጢላኛል መፈቴዉ ኒጋራኝ

  • @aminasalih7567
    @aminasalih7567 Год назад

    Selam aleykum Doctor dema kese tekmi seralna

  • @HANA-ee7di
    @HANA-ee7di Год назад

    Please DR how we can treat blood clot at home

  • @jituseboka1985
    @jituseboka1985 9 месяцев назад

    Gallatomi Dr!!!

  • @beletubogale8166
    @beletubogale8166 5 месяцев назад

    Ye aser migboch min min nachew bitgltslegn.

  • @mesfingebremedhin9394
    @mesfingebremedhin9394 7 месяцев назад

    Dear Dr what does mean Aser foods?

  • @hamzyaflower6373
    @hamzyaflower6373 Год назад

    ዶክተር በአላህ አይተህ እንዳታልፈኝ እኔ ሁለት ጎኖቼ ያሙኛል የሽንቴ ከለር ቢጫ ነው በቀን እንቅልፍ እንቅልፍ ይለኛል ምን ይሆን ምክንያቱ????😢

  • @user-xd9jf7mr4j
    @user-xd9jf7mr4j 5 месяцев назад

    K2 ደም የማርጋት ባህር አለው መውሰዱ ጉዳት የለውም?

  • @ami.habeshawit
    @ami.habeshawit Год назад

    _ዶክተር ከልብ እናመሠግናለን ይሄን ኮሜት ካነበብከው በአላህ መልስልኝ የእራስ መምታት (መንደፍ) በተለይ ቅንጥና ቅንጥ አካባቢ የልብ ምት መጨመር አባክህን መፍትሄ ካለህ_

  • @hwiimohomed7787
    @hwiimohomed7787 Год назад

    Like Sb ayadergachihu gbu

  • @zehrazehra6381
    @zehrazehra6381 Год назад

    ዶክተር ጤና ይስጥልኝ የዛሬ አመት አካባቢ ኮልስትሮሌ ከፍ ብሎ ነበር አሁን ግን ምትመራ አድርጌ ምንም እንደሌለ ተነግሮኛል ግን ወተት አልጠጣም እርጎም አልጠጣም ምክንያቱ ኮልስትሮሌን ከፍ እንዳያደርግብኝ በመፍራት እና ምን ይመክረኛለህ ወተት ብጠጣ ችግር አልፈው ዶክተር

  • @JamilaJamila-wh1bd
    @JamilaJamila-wh1bd 11 месяцев назад

    Wa wr wb

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 6 месяцев назад

    መደኃንት ለምወስድ ሰው ምን ይመገብህ ባይታምን ኬ አይሆንም ይላሉ

  • @melat3929
    @melat3929 Год назад

    ዶክተር አድራሻ የትነዉ😢😢😢

  • @user-kp2ef7tl9e
    @user-kp2ef7tl9e Год назад

    ሰላም ዶክተር እኔ ዛሬ ጥያቄ አለኝ ባሌ ስንፈተ ወሲብ አጋጥሞታይሄም የሆነው ከአመት በፊት ጀምሮነው ሲቀጥል በደረሰበት ቦታ እንቅልፍ ይወስደዋል ታክሲም ላይ ሳይቀር እቤትም ተኝቶ ይውላል አሁን የመጣነገር ነው እስኪ መፍትሄውን ንገረኝ በጣም አሳስቦኛል ስለ መልስህ አመሰግናለሁ

  • @saeidasani4686
    @saeidasani4686 Год назад

    السلام عليكم ورحمة وبركاته

  • @user-yn3kz4rs8p
    @user-yn3kz4rs8p Год назад

    ዶክተር ዋሣብ ላይ ለምን አመልሥም?? አላህ ይከልህ መልሥልኝ

  • @hayhay5001
    @hayhay5001 Год назад

    የዋትስ ፕ ቁጥርህን ማግኜት አልቻልኩም

  • @jjf7005
    @jjf7005 Год назад

    አሰረምድነዉ

  • @hannahanna4321
    @hannahanna4321 Год назад

    ዶክተር ቀኝ እጅ አውራጣቴ ያመኛል ሕክምና ሔጄ ነበር ምንም ለውጥ የለም በእርግጥ ስኳር አለብኝ መልስ

    • @user-yj1yx7ln8n
      @user-yj1yx7ln8n 11 месяцев назад

      የኔም አክስት እዳችው ናት እጣቷን በጣም ያማታል ሲነሳባት እራሷን አታቅም በጣም ስለሚያማት ሀኪም ቤት ስትሄድ ምንም የለብሽ ነው የምትባል ሰላማችሁን ይመልስላችሁ

  • @jubeidah8643
    @jubeidah8643 Год назад

    👍👍👍👍

  • @DestaAlemu-ns1lq
    @DestaAlemu-ns1lq День назад

    Lak

  • @hwiimohomed7787
    @hwiimohomed7787 Год назад

    هلا

  • @mekabogalebeyene4778
    @mekabogalebeyene4778 Год назад

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ዶክተር ለቤትህ አድስነኝ አድጥያቄ አለኝ ተቻልክ ብመልስልኝ ያለሁት ስደትነው ጀርባየ አገቴን ጨምሮ ሙቀት አለው ሰወቸንም ውሰዱኝ ሀኪምቤት ስላቸው ዝም አሉኝ በፋርማሲ የሚሸጥ የምታቀው መዳኒት ካለህ ቪድወ ስሰራ አብረህ ስራልኝ😭😭😭😭😭😭

    • @helihelicho4727
      @helihelicho4727 Год назад +3

      እኔም ዱባይ ነኝ አንገቴንና ትከሻዬን ጡቴን ባንድ ግዜ አሞኝ ሀኪም ሄጄ ነበር ግን ምንም መፍትሄ አላገኘሁም ወይ በሽታዬን አልነገሩኝ አላርጂ ነው ብለው i profine ነው ያዘዙልኝ ለግዜው ህመም አስታገሰልኝ መዳኒቱን ሳቆም ተመለሰብኝ እራሴው እቤት ውስጥ በማደርገው እንቅስቃሴና ማሳጅ አየተሻለኝ ነው ሀኪም ብትሄጅም እንደነገሩ ነው የሚያዩሽ የምትናደጂ ከሆነ አቁሚ እና ማታ ማታ ልተኚ ስትይ ቀስ እያልሽ በባዝሊን እሺው አንገትሽን ወደግራ ወደቀኝ ወደላይ ወደታች አንቀሳቅሺ አጠገብሽ ሰው ካለ ሙሉ ጀርባሽን ይሹልሽ በ3 በ3"ቀን ቢያሹሽ ለውጥ ታገኛለሽ አንች ግን ማታ ማታ የምደርሺበትን ቦታ ቀስ እያልሽ እሺ እኔ እንዲ አርግቼ ትቶኛል አሁን ስናደድ ብቻ ነው አንገቴን የሚወጣጥረኝ

    • @mekabogalebeyene4778
      @mekabogalebeyene4778 Год назад

      @@helihelicho4727 እሺ እህቴ ለምክርሺአመሠግናለሁ የኔውድ እሞክረዋለሁ እማ 🌹🌹🌹

  • @ZainabZainab-cf2nb
    @ZainabZainab-cf2nb Год назад

    👍👍👍👍👍🌷

  • @johnd2457
    @johnd2457 Год назад

    አሰር ምንድነዉ?

  • @egzabhirymsigen3368
    @egzabhirymsigen3368 Год назад +1

    እፍፍፍፍፍፍ አንገቴን እና ደዴሴን ግጥም አድርጎ ይይዘኛል እዉነት ስራም ይበዛብኛል ምን ማድረግ እንደምችል አላዉቅም 😢ህክምና እዳልሄድ ምንም አይነት የመኖሪያ ፈቃድ የለኝም ምን ላድርግ😢

    • @mesalih8063
      @mesalih8063 Год назад +1

      የት ነሽ የኔን ፓስፖርቴን ወይ ኢቃማይን ልስጥሽና ታክመሽ ስታበቂ ትመልሽልኛለሽ የሀገሬ ልጅ እኔ ያለሁት ጅዳ ነኝ😊

    • @ummuimran2724
      @ummuimran2724 Год назад

      Ya le id matkme yemcybte akme bate ale eko weda dubi keuonshe

    • @eexx1971
      @eexx1971 Год назад

      እኔም

    • @Qqqrtttr-oi6uz
      @Qqqrtttr-oi6uz 5 месяцев назад

      እኔም በጣም ያመኛል አንደየ ራጂ ተነስቸ የፂሃይ ብረሃን እጥረት ነው አሉኝ አሁን ደሞ ከአመታት ቡሃለ ተመልሶ እያመመኝ ነው ከቻልሽ ፂሃይ ሙቂ በርግጥ ሙቀቱ አይቻልም

    • @Qqqrtttr-oi6uz
      @Qqqrtttr-oi6uz 5 месяцев назад

      ​@@mesalih8063 እኔ ያለምንም መታወቂያ ነው የተመረመርኩት የማይጠይቁበት ሃኪም ቤት ትህድ

  • @hannahanna4321
    @hannahanna4321 Год назад

    ረመዳን ከሪም

  • @norasesa1384
    @norasesa1384 Год назад

    እናመሰግናለን ዶክተር 🙏🙏🙏